አስቂዋ የቲክቶኳ ትንሿ እማማ ዝናሽ - ቴዲ አፍሮን አገናኙኝ - @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 10. 2023
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, CZcams channel and website www.eyitatv.com for more.

Komentáře • 648

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před 9 měsíci +156

    እዉይ ደስ ሲሉኝ ማነዉ እንደ እኔ የሚወዳቸዉ👍👈

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 8 měsíci +21

    ጋዜጠኛዋ ካነጋገርሽ ጀምሮ ስርአትሽ በጣም ተመቸኝ ቆንጆ በዚሁ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 9 měsíci +54

    እድግ በይ ወንድማችን አንተም እንዲሁ ስወዳችሁ ከልቤ ነው ደጋግሜ ባይ እንኳን አልሰላችም በርቱ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይጨምርላችሁ

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምርጥ የአመቱ አዝናኝ የልጅ አዋቂዎች❤❤❤❤

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 9 měsíci +41

    ተነቃንቆ የወለቀ የህፃን ጥርስ ይበቅላል አይዞሽ

  • @user-yc4wi6xm5e
    @user-yc4wi6xm5e Před 9 měsíci +37

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ አነጋገርሽ እራሱ ስርአት የተሞላበት ነው ያሳድጉሽ ቤተሰብ ይባረኩ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 9 měsíci +14

    በእውነት በጣም ሀንብል.. ልጆች ናችው.. ይሄ እኮ ጥሩ ስጦታ ነው.. ፕሊስ ስይፉ ፋንታሁን @ ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ በጣም መልካም ስው.. ነው ቢጋበዙ
    በጣም እሚያድጉ ልጄች ናችው.. አረ ሌሎችም አሉ
    ባቢና @ አቢ .. እሚባሉ ጎበዞች
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍😍

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 9 měsíci +17

    እድግ በይልኝ የእኔ ዉድ ልጅ ከአይን ያዉጣሽ ማማየ ደስ ትላላችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችዉ የእኔ ዉዶች

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 Před 9 měsíci +19

    ❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ አፏ ሲጣፍጥ እድግ በይ የኔ ቐንጆ ወንድምሽም አላህ አይለያችሁ በርቱ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před 9 měsíci +36

    አላህ ያሳድግሽ የኔማር አላከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @SdfgSaff
    @SdfgSaff Před 9 měsíci +66

    ይቶብ ይክፈቱ የምትሉ ላይክ

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 Před 9 měsíci +15

    የኔ ውድ እድግ በይ አላህ ሀፊዘል ያርግሽ ፌመስ መሆን ለዚ አለም እንጂ ለዛኛው አይሆንም

  • @MoussaFarah-py5bc
    @MoussaFarah-py5bc Před 5 měsíci +2

    ጋዜጠኛዋ ሥነሥርአቷ ደሥሥትል እድግ በይልኝ ማማ❤❤❤

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před 9 měsíci +20

    እዉነትም የትንሺ ትልቅ እመቤቴን አሥተሣሠቧ ባች እደሜ የከረሚላ መግዣ ሥለሣቲም ነበር የማወራዉ አች ሥለአገር ታሥቢ አለሺ በዚህ እደሜሺ ከትልቅ ጀርጂ ደረሺ አቦ ❤❤❤😢😢

    • @hyyy797
      @hyyy797 Před 8 měsíci +1

      በጠም መሸ አለሀ

  • @warkamedia
    @warkamedia Před 9 měsíci +9

    ይገርማል የምትመልሰው መልስ እራሱ ይገርማል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ስታምር

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 9 měsíci +13

    የብሌንዬ ወንድም እውቅና ሊሰጠው ይገባል❤❤

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 9 měsíci +17

    አላህ ያሳድግሽ ለዲንሽም የምትሰሪ ያድርግሽ ሁለታችሁም ዲናዊ ስሩ

  • @mussietewelde3546
    @mussietewelde3546 Před 9 měsíci +26

    ኤረትራዊ ነኝ በጣም ነው የምወዳቸው

    • @mesgennagenet-hz8ej
      @mesgennagenet-hz8ej Před 9 měsíci +1

      Hawey Nate buruk tebarek ❤️💐🫂🇪🇷

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv Před 9 měsíci +1

      ኤርትራዊ ነኝ ፣ ጣልያናዊ ነኝ አትበል እና ምን ይጠበስ ዝም ብለህ እይ 😂😂

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Před 8 měsíci

      @@JohnJohn-gt4zvexactly uff

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 Před 6 měsíci

      ​@@JohnJohn-gt4zvገልቱ በሀገሯ ያልተኩራራች ያልጠራች አንቺን ልጠራ ፈለግሽ

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv Před 6 měsíci

      @@helenahelena7617 ከብት

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i Před 9 měsíci +38

    ቅመም ነች ልጅቱ❤🎉

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Před 9 měsíci +6

    ኢጃቧ ደሞ ደስ ስትል የኔ ማር እድግ እድግድግ በይልኝ የኔ ልዩ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 9 měsíci +36

    ሁለተቹም ጎበዞች ነቹሁ በርቱ አላህ የግዘቹሁ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 9 měsíci +15

    መሲ እንድታቀርባት ኮመረታተሮች ጠይቀዎት ነበር በኢትዪ ኢፎ
    ስጠብቅ በዚህ ቀረበች

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před 9 měsíci +13

    በደብ መበረታታት አለባቸዉ ጎበዞች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓

  • @user-og1me1hb7u
    @user-og1me1hb7u Před 9 měsíci +39

    ምርጥ የአመቱ አዝናኝ የልጅ አዋቂዎች❤❤❤❤

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 Před 9 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ ልጅ የሀገሬ የጌዴዎ የይርጋጨፌ ልጅ እኔ ደሞ የዲላ ልጅ ነኝ በጣም ነው የምወድሽ አብሮሽ የሚሰረሠውም ጎበዝ ነው እግዚአብሄር ያሳድግሽ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 9 měsíci +18

    የኔ ቅመም ጎበዝ አላህ ያግዛቹ አላህ ትልቅ ቦታ ያረጋቹ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před 9 měsíci +14

    በጣም የምንወዳችሁ በርቱ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ በጣም ብዙ አስቃችዋል በዚህ በተከፋንበት እናንተ አዝናንታችዋል በርቱ ❤❤❤🎉❤️💕🌹🌹🌹

  • @geez2115
    @geez2115 Před 9 měsíci +17

    እማማ ዝናሽ ነፍስ የሆነች ጩጩ ልቤን ነው የምታርሰኝ የውነት እኮ ህጻን አትመስለኝም ስትሰራ ህልም ውስጥ ነው የምትከተኝ ደሞ ጠንካራ ሀሳብ👍

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 9 měsíci +5

    ጎበዝ በርች ስርአት ያላት ልጅ
    ለቁምነገር ያብቃሽ ተምረሽ ሀገርን የምትጠቅሚ አላህ ያድርግሽ🎉

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Před 9 měsíci +5

    በይቱብ ስላገኘውሽ ደስ ብሎኛል ቲኒሾ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጥሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😂😂💚💛❤️💋💋💋💋😘😘😘

  • @nanu144
    @nanu144 Před 9 měsíci +101

    ልጂም እውቅና ሊሰጠው ይገባል የማዳም ቅመሞች ሰብስክራብ በሉኝ ላቀች ነኝ

  • @brtukantesfaw
    @brtukantesfaw Před 8 měsíci +2

    መቼም ጠያቂዋ ሳቋን ተቋቁመዋለች በእውነት እየሳኩኝ ጨረስኩ ጎበዝ ❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 9 měsíci +1

    የኔ ጣፉጭ አላህ ያሳድግሺ በጣም ነዉ ፍታ ምታረጉኝ ወላሂ እደጉ ተመንደጉ ገና ብዙ እጠብቃለን ከናንተ በረቱ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 9 měsíci +6

    የልጅ ነገር። የጤፍ ዋጋ ከመኪና ይበልጣል አለች ።ከጤፍና ከመኪና መኪናን መረጠች

  • @zinaserchafo9338
    @zinaserchafo9338 Před 9 měsíci +1

    እንኳ በ ዳና መጣችሁ ስቃዳችሁ በርቱ በጣም ጥሩ ሥራ ነው

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Před 9 měsíci +23

    ወንድሙዋ እዉቅና ሊሰጠው ይገባል የሱፈጠራን አለማድነቅ ንፉግነትነው ዋናው ምክንያት የሆናት ስለሆነ

  • @user-ve8bf9sc9v
    @user-ve8bf9sc9v Před 9 měsíci +4

    ብሌን በርቺ በጣም እወድሻለሁ :ትምህርትሽንም ቀጥይ በርቺ ::

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n Před 9 měsíci +60

    ልጅቱ የእማማ ዝናሽ የልጅ ልጅ መሆን አለባት

  • @user-op6pi6dp4j
    @user-op6pi6dp4j Před 9 měsíci +22

    እንወድሻለን❤❤❤

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před 9 měsíci +5

    እንዲህ ለኑሮ ዉድነት ለሰላም መጥፋት ለችግሩ ሁሉ ድምፅ እንደሆናቹ እግዚአብሔር ሰላም አዉርዶልን የተሻለዉን ጊዜ መልሶልን የሰላም የደስታ የፍስሀ የደጉ ነገር ሁሉ አብሰሪ ሆናቹ ለማየት ያብቃን🤲🤲🤲

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ይርጋ ጨፊ ይህ ትምህርት አዊ ቀልዶቻችሁ ያዝናናል አንተ ሁን እማማ ትንሾ ዝናሽ
    ለጋዜጠኛዋ ግን አንድ መልክት አለኝ አንቺ ጠያቂ ነሽ አንችው ጠይቀሽ አንቺው መልሱን አትስጭ ለምሳሌ እንደዚህ አስበሽ አስበህ አትበይ ያንቺ ስራ መጠየቅ መልሱን ለተጠያቂ ያ ሲሆን ላድማጭም ይሁን ለመላሽ እና ለሚዲያው ሞር ድምቀት ይኖራል ብዬ አምናለሁ ❤️🙏

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 9 měsíci +5

    📣🔔🔊🔉📢👌👍📣🔔🔊🔉📢👌👍📣🔔🔊እውነትም መልኳ ከእነ ጥርሷ ቁርጥ እሳቸውን። የእሳቸውንም እድሜ ይሥጣት። ለሀገር ለወገን የምትተርፍ ያርጋት። በሀገራችን በእዚህ ጊዜ በጣም ድንቅ የሆኑ ህጻናት ተፈጥረውላታል። ነገር ግን እዚህን የሀገር ሀብት ለማሣደግ, ግዜው ፈተና ሆኗል። ፈጣሪ በቃችሁ ብቻ ይበለን።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 5 měsíci

    አድናቂችሁ ነኝ በጣም በርቱ ያለዉን ችግር ሰትቀልዱ እኛም ይቀለናል💐❤❤👍👍🙋🙋

  • @user-ge8eh5eh4e
    @user-ge8eh5eh4e Před 9 měsíci +1

    የኔውድ፣እግዚያብሔር፣ከዚየበለጠ፣ደረጃ፣ያድርስሽ፣በርቺ፣ሰይፉላይደሞ፣ብትቀርቢ፣ደስይለኛል

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před 9 měsíci +4

    ውይ ይችልጅ ስወዳት ጎበዝ በርች ትምህርትሽን ተማሪ

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 Před 9 měsíci +9

    በቁረአንሽ በርች ድን አስተማሪ አላህ ያድርግሽ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 8 měsíci +3

    ጎበዝ ልጆች በርቱ የማህበረሰቡን የልብ ትርታ በሚገባ ነው ያንፀባረቃጭችሁት ትደነቃላችሁ በርቱ

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h Před 9 měsíci +1

    በጣም ነው የምንወዳችሁ ማለቴ አስከቤተሰቤ በተለይ ትንሻንም አወዳታለሁ እድግ በይ በትህምህርትሽ በርቼልኝ እድግ እንደምትሉ አምናለሁ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 9 měsíci +4

    these two are our future entertainers. The little girl is also ቅመም ነች!
    bertu bertu , you have a future !!! you are great on what you dio! keep it up!!!!!!!!!!!

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Před 9 měsíci +7

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 9 měsíci +2

    የኔማር እድግ በይልኝ ወድምሽም በርታ በዚሁ ቀጥሉበት ጎበዚች

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 8 měsíci

    የኔ ቆንጆ አስተያየትዋ እንደትልቅ ነው!!! ጎብዝጎበዝ!!!!

  • @user-ju6kx9fr4r
    @user-ju6kx9fr4r Před 8 měsíci +1

    ትችላ ላችሁ። በርቱ። ልጅቱ ትአምርናት ወንድሟሞ❤❤

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Před 9 měsíci +2

    አብድል ቃድር በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ እሷም በርቱ

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 Před 9 měsíci +1

    ማሻ አላህ የኔ ቅመም የኔ ማማ ዝናሽ በጣም ያምርባቾሃል ከነ ወንድምሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 9 měsíci +8

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የሳድግሽ በርቱ

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 Před 8 měsíci +1

    ስወደችሁ እግዚአብሔር ያድገችሁ ይጠብቀችሁ ከክፉ ሁሉ❤❤❤❤❤❤

  • @zetamful
    @zetamful Před 8 měsíci

    You doing good job funny and good message. Keep it up

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před 9 měsíci +15

    ስወዳት❤😂

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před 9 měsíci

    ከትንሿ እማማ ዝናሽ ትህዛዝ 😂ተቀብዬ ሰብስክራይብ አርጌሻለው

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Před 8 měsíci

    ይቺ የተመታች ልጅ በጣም ነው የምታዝናናው እኮ ይመችሽ አቦ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Před 9 měsíci +5

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ብሌን ❤ስወዳቸው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před 9 měsíci +2

    WOW EGZABHER YEBARKSHE All your family ❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 9 měsíci +4

    አላህ ያሳድግሸ ማርአይዟቺሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 Před 9 měsíci +6

    በርቺ እማማ ዝናሽ የኔ ማር💚💛❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ ዕደጊ እውነትም ትንሿ እማማ ዝናሽ በርቺ የኔ ማር። እናመሰግናለን ።❤

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f Před 9 měsíci +4

    አላህ ያሣድግሽ ብሌንየ ጎበዞች❤❤❤❤

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g Před 9 měsíci +1

    ጋዜጠኛዉምርጥልጂናትከሚካጂነፃ የፀይምቆጆ

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 9 měsíci +1

    የኔ ጣፊጭ በጣም እወድሻለው ቀመም❤😂😅

  • @adammohammad4407
    @adammohammad4407 Před 9 měsíci

    I love this comedy really ❤🥰🌹🌹🇫🇷

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 Před 9 měsíci +3

    ብሌንየኔቅመም
    ትልቅደረጃለይድርሽ
    የኔውድእድግበይ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 9 měsíci +1

    ሌላ ሚዲያ ላይ ሲናገር የሰማሽውን መልሰሽ ባትጠይቂው ይመከራል ከሆነም እራሱ ይናገር በተረፈ እማማ ዝናሽ ጥርሷ እኮ ያድጋል ጥያቄው ይስተካከል በርቺ በርቱ

  • @wubetandarge4698
    @wubetandarge4698 Před 8 měsíci

    I have great admiration and respect for this young professional journalist

  • @user-dl2jp7rh9w
    @user-dl2jp7rh9w Před 9 měsíci

    የኔ ትንሻ እማማ ዝናሽ 😂😂😂 እድግ በይልኝ የኔ ወርቅ❤❤❤

  • @user-lh3kg7nj6i
    @user-lh3kg7nj6i Před 8 měsíci

    ይርጋ ጨፌ የምታፈራቸዉልጆች ዋዉ መሡኡደ እና ቢሌኔ❤

  • @umhafsa
    @umhafsa Před 9 měsíci +10

    ማሻአላህ ቆራአኗንም ስለድኗም አስተመራት

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Před 9 měsíci +2

    በጣም ጎበዝ ተዋናዬ ነች ወላሂ

  • @mohammdAL-eg3ke
    @mohammdAL-eg3ke Před 9 měsíci +1

    እድግ በይ ስወድሽ ቅመም ነሽ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @aishahh7283
    @aishahh7283 Před 9 měsíci +1

    የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 Před 9 měsíci +1

    😂😂የኔ ጣፋጭ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 8 měsíci

    ወይኔ ትንሿእማማዝናሽነኝበዚህእድሜዋ መስራቷ ምንአይነትቤተሠብነውያሣዳጋት❤❤

  • @bitewmershayemengstu3348
    @bitewmershayemengstu3348 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳድግሺ በርቺ

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před 6 měsíci

    Good job baby girl. God blessed 🙌 everyone. Peace for Ethiopian.

  • @RabiaAbduu
    @RabiaAbduu Před 9 měsíci +1

    የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሸ በርቱ❤❤❤

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 6 měsíci

    Ameeen Teleq Bota Yaderesesh FEXARE🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤Wedemesheminem chemere

  • @adammohammad4407
    @adammohammad4407 Před 9 měsíci

    Thank you so much really ❤

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj Před 9 měsíci +1

    የእኔ ማር እግዚአብሔር ያሣድግሽ ሥወዳቸዉ❤❤❤❤❤

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 8 měsíci +2

    በጣም ጎበዝ ናቸው❤❤❤❤

  • @hayat7487
    @hayat7487 Před 9 měsíci +3

    እድግበይ ማማየ❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 9 měsíci

    አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Před 9 měsíci +7

    የመሱድሀገር፣ምርጥ፣ልጆች🎉 21:29

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Před 8 měsíci

    የኔቆንጆ ደሞኮ ሂጃብ ማዴረግዋ ይገርመኛል ማሻአላህ

  • @user-ku6cl2og1q
    @user-ku6cl2og1q Před 5 měsíci

    የኔ ውድ ስወዳት የሳቄምጭ እድግ በይልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-lp7ib1mq1j
    @user-lp7ib1mq1j Před 9 měsíci +4

    አላልሽም ትንሿ ተይጂ ❤

  • @tgzeleke2150
    @tgzeleke2150 Před 9 měsíci +3

    ብሌን የኔ ማር እድግ በይ

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před 9 měsíci

    Selam lezih beat selamachu ybza baleshbet ehtachn edg beyln ehtachn melkam koyta neberen❤❤❤❤❤

  • @zehayeberaki60
    @zehayeberaki60 Před 6 měsíci

    Real bright minded girl way to go.

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 9 měsíci +3

    አላህ ያሳድግሽ በዲንሽም ጉበዝ ያርግሽ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 8 měsíci +1

    ለሁሉም ስጦታ ነው ኮ
    ሁሉም ከላይ ነው
    ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤

  • @user-ih7pt4es6r
    @user-ih7pt4es6r Před 9 měsíci +1

    Yene Abebaaaa sewedati ❤❤❤