Sheger Mekoya - Thomas Sankara - አፍሪካዊው ቼጉቬራ - ቶማስ ሳንካራ - ሸገር መቆያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2018
  • Sheger Mekoya - Thomas Sankara - አፍሪካዊው ቼጉቬራ - ቶማስ ሳንካራ - ሸገር መቆያ
    Thomas Sankara was a Burkinabé revolutionary, Marxist, pan-Africanist and President of Burkina Faso from 1983 to 1987. Viewed by supporters as a charismatic and iconic figure of revolution, he is sometimes referred to as "Africa's Che Guevara".
    Sheger Fm 102.1 Radio is Ethiopian Radio Station
    Subscribe Our CZcams channel / @shegerfm1021radio
    #ShegerFM#EsheteAssefa#ShegerMekoya
  • Zábava

Komentáře • 97

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting Před 3 lety +30

    "ከአፍሪካ መሪዎች የሚያመሳስለው አንድ ነገር የወታደር ልብስ ብቻ ነው"❤❗
    በጣም የምወደው ሰው❗

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k Před 3 lety +12

    ጋዜጠኛ እሸቴ አቀራረብህን እጅግ ነዉ የምወደው ጤናህን ይስጥህ

  • @fikertilahun7046
    @fikertilahun7046 Před 2 lety +7

    ቶማስ ሳንካራ ሁሌም ጀግናችን ነህ!ስምህ ከፍ የሚልበት ግዜ ቀርቧል

  • @mesfingetachew5812
    @mesfingetachew5812 Před 2 lety +11

    የእውነት የአፍርካውያን ፀሐይ ነበር በስራው ሁሌም ስሙ ከመቃብር በላይ ስወሳ ይኖራል ስለሱ ብዙ ሰማሁ ብዙ አነበብኩ ሳንካራ ግን ሁሌም አድስ ነው

  • @user-ge1cy3ej6k
    @user-ge1cy3ej6k Před 4 lety +21

    እባካቹው እንደዚህ አይነት ታሪክ ማቅረባቹው አደራቹው እንዳተውት
    እንደዚህ አይነት መሪ በዚህ ዘመን አይገኝም

  • @nahom719
    @nahom719 Před 2 lety +19

    The victim of Western imperialism and conspiracy,I have no words to express the love I have had for this young visionary African leader.Rest in Peace my African brother.

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 Před rokem +2

    ጀግና ነበር አይ አፍሪካ እምዬ እናት ዓለም ሰው አልወጣልሽም ሃገሬ

  • @kidus_kd
    @kidus_kd Před 4 lety +33

    ሁሌ ስሙን የማነሳለት የምወደው ሰው ይህ ነው::

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 Před 4 lety +18

    አቀራረብህ እጅግ ደስ ይላል ሁሉም ዝግጅቶችህን ደግሜ ሁላ ነው ምሰማው

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g Před 2 lety +7

    ፈጣሪ እንዲህ አይነት መሪ ለሀገራችን ይስጣት!!!!መልካም ስራ ሞት እንኳን አያሸንፈውም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው!

  • @mukbilmohamed1094
    @mukbilmohamed1094 Před rokem +3

    ፊቱ እራሱ ያሳዝነኛል

  • @fkredagnew1961
    @fkredagnew1961 Před 2 lety +4

    Sankara is not good leader only for berkinafaso but also for africa.he is proud of africa,the time for africa will come.rest in peace our hero.

  • @solomongebru1313
    @solomongebru1313 Před 3 lety +6

    እሸቴ አሰፋ ጀግና ጋዜጠኛ

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Před 3 měsíci

    ሁሌም በልባችን ይኖራል ሁሌም ጀግና

  • @osholove8318
    @osholove8318 Před 5 lety +14

    እርስበርሳችን መገዳደሉ መወነጃጀሉ፣የምዕራባውያን ተለላኪነታችን እስካላቆምን እና ያለማንም ድጋፍ እርስበራሳችን መቆም እንደምንችል መሪዎቻችንና እኛ ህዝቦች ማሰብ እስካልቻልን ድረስ ብዙ ያፍሪካ ጀግኖች ህይወት መጥፋቱ አይቀርም #AfricanUnited

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 Před 3 lety +4

    የምርጦች ምርጥ መሪ ነው ቆራጥ ጀግና ....ቃላት ያጥረናል ለእንደደዚህ ዓይነት ሰው ሚያምነውን የኖረ ነው!!!!

  • @afartube9684
    @afartube9684 Před 5 lety +9

    እውነተኛው የብልህ ኣእምሮ ያለው የኣፍሪካ ልጅ።

  • @ayayaadamu1997
    @ayayaadamu1997 Před 2 lety +1

    እኔ ሁሌ ድምፅህን ስሰማ በጣምደስይለኛል ይስበኛል በተለይ የሳንካራ ይጥመኛል።

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 3 lety +7

    ጥቁሩ ጀግናው ወንድማችን

  • @birukzenamarkos2910
    @birukzenamarkos2910 Před 3 lety +2

    ፀሀይ በምስራቅ ቀድማ ትወጣለች የፀሀይ ምስጢር ከገባህ ቀድመህ ትቀበላታለህ። አፍሪቃ ለመንቃት አልታደለችም መሰል በምዕራብ ስትጠልቅ ትነቃለች

  • @chalataju4889
    @chalataju4889 Před 2 měsíci

    My hero ❤

  • @SaraMohamed-ki4dz
    @SaraMohamed-ki4dz Před 3 lety +4

    ቶማስ ሳንካራ !!! የአፍሪካ አንደኛ!

  • @alemsintayehu2577
    @alemsintayehu2577 Před 3 měsíci

    አፍሪካ እንደዚህ አይነት ምቾቱን የማይፋልግ ማሪ ከለ የመለወጥ ተስፋ አለት

  • @ayayaadamu1997
    @ayayaadamu1997 Před 2 lety

    ቶማስ ሳንካራ ጀግና አፍሪካ ነው
    ስልጣን የህዝብ ነው

  • @dailyspor26
    @dailyspor26 Před 3 lety +1

    አፍሪካየ እወድሻለሁ

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 Před 3 lety +3

    ልብ ይነካል የኔ ጀግና

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 Před 2 lety

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ🎉

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 Před 2 lety

    For ever Toma's Sankara all of the bets African men

  • @Robel21Robel21
    @Robel21Robel21 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @WONDE3166
    @WONDE3166 Před 4 lety +3

    በብዙ መልኩ በህይወት መንገዴ ላይ ተፅእኖ ፈጥሮብኛል!❤🙏👑ሳንካራ ❤👑🙏ግን ግን የእኛው መሪ ዶ/ር አብይ አንዳንድ አካሄዳቸው አይመሳሰልም !?ጋዜጠኛ እሼቴ አሰፋ በአንድ ቃል ልግለጽህ ልዩ ነህ !!!!!💚💛❤👑

    • @mekonnenkidane3783
      @mekonnenkidane3783 Před 4 lety +1

      ሳንካራ ግን ልመናን አይወድም!!!!!

    • @mamaafrica1838
      @mamaafrica1838 Před 3 lety +2

      @@mekonnenkidane3783 አባቶችህ በሰሩት የ29 አመት ግፍ እና ሰቆቃ ምክናያት ነው የሚለምነው

    • @mamaafrica1838
      @mamaafrica1838 Před 3 lety +2

      እውነት ነው በብዙ መልኩ ይመሳስላሉ......ምን ያደርጋል ወያኔ እና ኦነግ ሸኔ የሚባል ካንሰር ወደፊት አላንቀሳቅሰው አሉ እንጅ!!!!

  • @melakutadesse4923
    @melakutadesse4923 Před 2 lety +2

    Thank you for the history!!

  • @eyasukidane4465
    @eyasukidane4465 Před 4 lety +3

    ኣይ ኣፍሪካ:!!

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 Před 3 lety +1

    Mashaallah Mashaallah wow so amazing story 😍 ❤ 👏

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 Před 3 lety +1

    እኛ ጥቁሮች ጀግና በህይወት እያለ አይንህን ለአፈር እንለዉና ስሞት ጀግናችን እዬዬ እንላለን
    በአብይ ላይም እየተደረገ ያለዉ ተመሳሳይ ነገር ነዉ

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 Před 2 lety

    ሁልጊዜ ከማረሳቸው አንዱና ዋነኛው Thomas Sankara ነው

  • @ephremyassin667
    @ephremyassin667 Před 2 lety

    አብያቺን እራስህን ብትሆን 👀👀❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mesfingeteneh9155
    @mesfingeteneh9155 Před 3 lety

    Thomas sankara👏

  • @lalibelastudent4072
    @lalibelastudent4072 Před 4 lety +1

    I like this history

  • @tiblettemesgen9165
    @tiblettemesgen9165 Před 3 lety +7

    He has things in common with D.r Abiy❤️

  • @mesfinmedolo3539
    @mesfinmedolo3539 Před 3 lety

    መልካም ኣሳቢ አፍሪካ ውስጥ ኣይበረክትም ምክንያቱም የውጭ ጣልቃ ገብነት ነው

  • @abiyworku2635
    @abiyworku2635 Před 3 lety

    My African hero

  • @yorsaliembeyene270
    @yorsaliembeyene270 Před 2 lety +1

    🕊❤🇪🇹🕊❤⛪️📖🕌🇪🇷🕊❤🇪🇷🕊selam tomas 🤴✍️📜ngus africa mhuran africa hisebu nhizbkum adhunu abstan aynbriyu abtgbar nhizbca triyo dhent nbari iyu tifat mirbawan ameica selam kinbir adelun eyom hizbin africa ntemt hisem mot ywrdo alo zgemat bhki ngadl kim tomas carmela 🤴✍️📜tariki haci werki eyu☝️🤭🤔😔😔ttomas

  • @tolesadiriba9151
    @tolesadiriba9151 Před 2 lety

    Just Like Abiy ahmed

  • @woldesenbetasrat3302
    @woldesenbetasrat3302 Před 2 lety

    tank

  • @hassenseid6049
    @hassenseid6049 Před rokem

    የሚገርም መሪ ነው ምንዋጋ አፍሪካ መሪ አይወጣለትም መልስው ይገሉታል

  • @tigstgetu1610
    @tigstgetu1610 Před rokem

    ወንድ ነው ከልብ ሙሪ በሀቅ የሚሰራ መሪ ይፈልጋል እንደኛዎቹ አይነቶች ግን እንኩዋን ሀገሪቱዋን አፍሪካንም እዳ ይከታሉ. በእውቀት ያልዳበረ አእምሮ የያዘ ደንቆሮ ሀ ሲሉት ፐ የሚል ሁላ ለስልጣን ይስገበገባል. ተምሮ ቢሆንስ እሰየው

  • @getahuntufa39
    @getahuntufa39 Před 4 lety +1

    ewunetim bilchi blo yexefaw ewunetegna Ye Africa lij

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 2 lety +20

    ብዙ ታሪኩ ከአብይ አህመድ ጋር ይመሳሰላል።

    • @birhanezhura9722
      @birhanezhura9722 Před 2 lety +3

      especially right now

    • @sisuhabesha9733
      @sisuhabesha9733 Před 2 lety +1

      ነጮቹ የሄን የመሰለ አፍሪካዊ ጀግና በሉት😭...‼️ አሁንም የኛን ዳግማዊ ኢትዮጵያዊውን ሳንካራን ጀግና አብያቻውንን አነዚህ ነቻጭባዎች አና የነሱ አስከሮች የሆኑት ጭራቆቹ TPLF አንዳይበሉብን አንዳያስበሉብን በትጋት አና በንቃት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልንጠብቀው ይገባል✊️🇪🇹🇪🇷, ነገ ሲያልፍ አንዳቆቸን ዛሬ ሙሉ ሀበሻ ንቃ ✊️✊️✊️🇪🇹🇪🇹

    • @ephremyassin667
      @ephremyassin667 Před 2 lety

      አብይ የሱን biography(የህይወት ታሪክ ) በደንብ አንብቦአል ❤❤❤

    • @ruthm3692
      @ruthm3692 Před 2 lety +4

      I don't think so. Sankara's love and commitment to his people was real and practical; Abiy"s is fake and and wordly.

    • @temesgenyeshanew9883
      @temesgenyeshanew9883 Před 2 lety

      ሃፍረት የሚባል ነገር ጠፋ አይደል

  • @kahsayabrehamkahsay8407

    The Second African Hero Rip.

  • @Amber-nd5zk
    @Amber-nd5zk Před 3 lety

    Sankara, the great. Tanzania lost Pombe Magufuli.. the kind of Sankara of the 21st century.

  • @ayayaadamu1997
    @ayayaadamu1997 Před 2 lety

    የአሰፋ እሼቴ

  • @abuyefantu2916
    @abuyefantu2916 Před 3 lety

    Yamal

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 Před 3 lety

    ......♥

  • @lidyanessru1626
    @lidyanessru1626 Před 2 lety

    WOW ewenet Afrikawy new yehe sew ? yaterateregyal ene. Jegna neber.

  • @lamyordi9734
    @lamyordi9734 Před 4 lety

    Africa teraew saw aybarktaletm nebesay. Ymarey

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g Před 3 lety

    አጃኢብ ነው እድህአይነት ሠው አሁን ይኖራል

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 2 lety

    Resperocal of Dr. Abey Ahimed

  • @akliluhagos369
    @akliluhagos369 Před 3 lety +1

    ይቀጥል ሌላዉ ፓርት ሢጥም

  • @muhammedtijan8472
    @muhammedtijan8472 Před 24 dny

    Yegnawu Abiy isun lememsel iyemote newu. Gin Oromon gelo cheriso, weda Tigray hedo, kezan weda Amhara hidowal. Silezi isu gedayi Demegna nebse gedayi inji inde senkara mehon ayichilim be fitsum

  • @user-lg9kh8hg4r
    @user-lg9kh8hg4r Před rokem

    桑卡拉是英雄

  • @natidagnachew6153
    @natidagnachew6153 Před 2 lety +1

    Sankara=Abiy

  • @somomoussaainan8449
    @somomoussaainan8449 Před 10 měsíci

    ❤😂

  • @yonashailu4598
    @yonashailu4598 Před 4 lety +1

    El Chapo?

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před 3 lety +5

    እኛ አፍሪካውያን እኮ የሚረግጠንን ነው የምንወደው አብይንም አንድ ቀን ስናጣው እናመሰግነዋለን

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před 5 lety +2

    የክፋት ምድር

  • @phun4379
    @phun4379 Před rokem

    ሞኝ ነው? ባንዴ ከውስጥም ከውጭም መአት ጠላት ክማፍራት ደረጃ በደረጃ መፈፀም ነበር እንጂ

  • @zennybeyene1406
    @zennybeyene1406 Před 4 lety

    Very sad Endawe Afrca Aylflachehu Yatbaln Hzboch nane Yhin Mary Yagadalu

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 Před rokem

    አሉ እንጂ 3 አመት ባልሞላ የስልጣን ጊዚያቸው የእኛዎቹ 500 ,000 ህይወት ያስጨረሱትስ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před 2 lety +1

    ከሶስት ዓመት በኋላ ደግሜ እያዳመጥኩት ነው፡፡ ኢትዮጵያዬ አሁን እንደነ ቶማስ አይነት መሪ አብይን አግኝታለች

    • @blessamen6633
      @blessamen6633 Před rokem

      ህሊና ቢስነት ከዚህ ይጀምራል

  • @amlakienigussie1082
    @amlakienigussie1082 Před 2 lety

    He was true African son.

  • @mamushmengste3274
    @mamushmengste3274 Před 2 lety

    አሜሪካ፣ትሆናለች፣አሥገድላው፣ሚሆን።

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 4 lety +1

    እዳ ደህና ሰዉ አይበረክትም ቸጎ በ39 እሔ ደግሞ 38 አመቱ ሞተ
    በቃ እዚህ ድረስ ነዉ የጠፃፈልህ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 2 lety

    ጭራቆቹ በአጭር አሥቀሩት

  • @zablon7143
    @zablon7143 Před 4 lety +1

    Isaias afewerki

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 Před 2 lety +2

    ይኸው አቢቹ ተክቶሀል አንበሳዬ

  • @zewdneshabebe8569
    @zewdneshabebe8569 Před rokem +3

    አንድ ቀን ዳክተር አብይም እደዚህ ይነገርለታል እኛ ዛሬ ያላከበርነውን መሪያችንን አንድ ቀን ታሪክ ያከብረዋል እውነቱ ይሄ ነው!!!