የዘማሪያምን ትዕግስት አለማድነቅ ይከብዳል | zemariam zeleke | teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    የዘማሪያምን ትዕግስት አለማድነቅ ይከብዳል | zemariam zeleke | teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    የዘማሪያምን ትዕግስት አለማድነቅ ይከብዳል | zemariam zeleke | teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    የዘማሪያምን ትዕግስት አለማድነቅ ይከብዳል | zemariam zeleke | teme | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Komentáře • 51

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci +16

    ዘማረያም የድንግል ማረያም ልጅ አብዝቶ ጥበብን ይግለፀልእክ ተባረእክ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-kb3lv3kt6g
      @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci

      ተልእቅ ይቅርታ ዳቆን ሳልል የመለሰክለአት ጥያቄ ደአሰ ሰላለኝ ቸኩየ ነው😆😆

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 2 měsíci

      አሜን

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Před 2 měsíci +22

    ኦርቶዶክስ ወንድሞቼ ብዙውቻችንን አትርፋችኃል እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ጠንካራ ኦርቶዶክስ አርጋችሁናል

  • @tefemiraclevidio3819
    @tefemiraclevidio3819 Před 2 měsíci +11

    ደያቆን ዘማሪያም ከልብ እናመሰግናለን::ቃለህየወት ያሰማለን!!!

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 2 měsíci +5

    ዘማርያም እና ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ለሃዋርያት ለነብያት ለቅዱሣን ለመላዕክት እንዲሁም ለቀሙት አባቶቻችን የገለፀዉን መረዳትና ሚስጥር ለእናንተም ይስጣችሁ አሜን

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 Před 2 měsíci +15

    ቅዱስ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ወንድሞቻችን❤ይሄንን የምታስተላልፉልን ሁሉ ተባረኩ

  • @azeb9433
    @azeb9433 Před 2 měsíci +10

    ተመስገን ነው ! ቀስ በቀስ መናፍቃን ወደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ እየተጠጉ ነው። ❤

  • @emuyatessema6817
    @emuyatessema6817 Před 2 měsíci +12

    ለምንድነው ቤተ እምነታቸውን መናገር ሚፈሩት 😮

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 Před 2 měsíci +2

      ሌባ ስለሆኑ😂

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 2 měsíci +8

    የተዋህዶ ልጆች ተባርኩ❤❤❤

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena3920 Před 2 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር ዘማርያን

  • @user-ug5xi8yf7y
    @user-ug5xi8yf7y Před 2 měsíci +5

    ቃለ ሕይወት ሰማልን ዲያቆን ዘማርያም!

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho Před měsícem

    ዘማርያም የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ጥበብን ይግለፀልእክ ተባረእክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk9qd3yp5c
    @user-lk9qd3yp5c Před 2 měsíci +23

    በቲክቶክ ኦርቶዶክስ ነገሰች

    • @user-kk3hw7ep4n
      @user-kk3hw7ep4n Před 2 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን ተዋህዶ ድሮም ንጉሰናት እኛ ሰለማናውቃትነው

    • @user-kb3lv3kt6g
      @user-kb3lv3kt6g Před 2 měsíci +1

      ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን❤❤

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před 2 měsíci +5

    ,tabarake diyakone zamariyame

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Před měsícem

    እውቀት ከሚገርም ትህትና ትዕግስት ወንድሜ ዘማርያም እመቤቴ ማርያም ዘመንህን ታርዝምልን🙏🙏🙏🙏መግቢያ አሳጣውኮ አይ ሳሚ😂ቢቀርበትስ

  • @user-hy2tz2ls4d
    @user-hy2tz2ls4d Před 2 měsíci +3

    Haymanotachin manager miyakoran kuru ortodxawian ❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 Před 2 měsíci +3

    አይ መናፍቅ `ካፈርኩ አይመልሰኝ` እንተባለው ነው ፣አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይነሣም ፣ ለእንንተ ክርክር ሳይሆን ፀበል ነው የሚያስፈልጋችሁ !!!!

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 2 měsíci +2

    አይ ጴጤ ማንም ተከራክሮ አያሸንፈንም ብሎው ሲፎክሩ ኦርቶዶክስ ልጆቿ ተነሱ በውነት እግዚያብሄር የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 2 měsíci +2

      ተነስተዋል የሚለዉ ሃሳብ ቢስተካከል ምክንያቱም ይህ የተዋህዶ ትምህርት ከሁለት ሺ ዓመት ጀምሮ ይሰጣል ይመስለኛል ሁሉም ይድኑ ዘንድ ቀኑ ስለደረሰ ትምህርትዋን መስማት ጀመሩ ልክ መስማት ሲጀምሩ አሁን ማስተማር የጀመረች መሰላቸዉ አየህ እዉነቱ ይህዉ ነዉ

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před měsícem

      tikikil neh wondime haymanotanagawu

  • @AbrahamBaza-tq6vm
    @AbrahamBaza-tq6vm Před měsícem

    ዘማርያም ዘለቀን ባገኘው ከልብ አቅፈ ነው ምሰማው እኔ የሱን ትምህርት ሰሰማ እረካታውን አገኛለው

  • @user-lk9qd3yp5c
    @user-lk9qd3yp5c Před 2 měsíci +34

    ቲክቶክ የተፈጠረው ለኦርቶዶክስ ነው።

  • @chappisol
    @chappisol Před 2 měsíci +2

    Abet eyenebebelet eko newnyemekedew The mariam egezehar yesetlen betam betam new haymanoten eyaweku yalewt
    Thank you so much

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw Před 2 měsíci +10

    አይ ዘማሪያም ዘበንህ ይበረክ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 2 měsíci +2

    ከዚህ ዉይይት የተማርኩት አቶ ብሩክ የራሱን እንጂ ስለተቛሙ ተከታዮች ምንም እርግጠኛ አይደለም የተዋህዶዉ ዘማርያም ግን ትክክል ነዉ ድነናል እየዳን ነዉ እንድናለን በቃ

  • @BetelhemZigale-zv5wx
    @BetelhemZigale-zv5wx Před 2 měsíci

    Kale hiwot yasemaln yetewahido lijoch.

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 2 měsíci +2

    ዲኖምነሽኑን መናገር እንደ ጦር ፈርቷዋል ለምን ????

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před 2 měsíci +5

    ሳሚ ጌታን አልተቀበልክም ማለት ነው ? ምክንያቱም ሀዋርያው ጳውሎስ ምን ላድርግ ሲለው ሄደህ ተጠመቅ አለው አንተ ግን ጥምቀት አያድንም ትላለህ ጌታችን መድሃኒታችንን ልክ አይደለህም እያልክ ማለትህ ነው ?

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw Před 2 měsíci +1

    የተዉዛገበ መናፈቅ የሉተረ ቡችላ

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Před 2 měsíci +2

    ድንቄም Pastor!! pastor የምሆኑት እውቀታቸው በልቃውንቶቻቸው ተገምግሞ ቸበቸቸቸቸጣጣጣጡጡጡጡጡ ማለት ከቻሉ ብቻ መሰለኝ።

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Před 2 měsíci +1

    ዶምኔሽናቹን እንኳ ለመናገር የምታፍሩ እምነተብሶች ግን ምን ይሻላችኋል????

  • @AbrahamBaza-tq6vm
    @AbrahamBaza-tq6vm Před měsícem

    ቆይ ጥያቄ አለ እነኝ ጼንጥዮች ሙሉ የወንጌል ትምህርት ሳይቀብሉ እንደት ወንጌል አማኞች ወይም ክረሰትያን ልባሉ ቻሉ?

  • @hailufentie4541
    @hailufentie4541 Před 2 měsíci +1

    እምነት ሲባል መጠመቅ እንዳለበት ማመንን አይጨምርም እንዴ?አስቀድሞ አምኖ አይደለም እንዴ መጠመቅ ያለበት?

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před 2 měsíci +1

    🤲🤲🤲❤👍🙏💕✝️💒💐

  • @hailufentie4541
    @hailufentie4541 Před 2 měsíci +3

    ነብይ ተመስገን የተረዳሁት እውቀቱ በሽምደዳ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ በአጭሩ መመለስ አይችልም አንድ አይነት ማብራሪያ ነው የሚሰጠው ።

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před 2 měsíci +1

    ፓሰተር ሆነ ነብይ ሰሙን የተሽከሙት ያለአቅማቸው ነው ጥርት ያለ መልስ አያውቁም ስለማያውቁ ነገሮችን እንደምንም ብለው ወደጭቅጭቅ መግባት ነው የሚፈልጉት እና በበግ ለምድ የተጠቀለሉ ተኩላዎች ሰለሆኑ ነው ግን መምህራኖቻችን ኦርቶዶክሶች ከማን ጋር እንደምትወያዩ ታቁታላቹ ።

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před 2 měsíci +1

    የኦርቶዶክስ መመህራን ከመጥፋት ታደጋቹኝ እንድህ ትወልድን ታደጉ !!!!!! ።

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw Před 2 měsíci +1

    አይ ሰሚ መዳን አንዴ ሄደት(through process )አንዴ ቅፅበታዊ ነው ትላለህ አይጋጭብህም?

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e Před 2 měsíci

    አይ አላዋቂ "" አለማወቁን የማያወውቅ ደደብ ነው""

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před 2 měsíci +2

    ሳሚ ጌታን አልተቀበልክም ማለት ነው ? ምክንያቱም ሀዋርያው ጳውሎስ ምን ላድርግ ሲለው ሄደህ ተጠመቅ አለው አንተ ግን ጥምቀት አያድንም ትላለህ ጌታችን መድሃኒታችንን ልክ አይደለህም እያልክ ነው ?

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 Před 2 měsíci +2

    ሳሚ ጌታን አልተቀበልክም ማለት ነው ? ምክንያቱም ሀዋርያው ጳውሎስ ምን ላድርግ ሲለው ሄደህ ተጠመቅ አለው አንተ ግን ጥምቀት አያድንም ትላለህ ጌታችን መድሃኒታችንን ልክ አይደለህም እያልክ ማለትህ ነው ?

    • @ab2916
      @ab2916 Před 2 měsíci

      ኣልማዝ ለመሆኑ ዳህናነሽ? ኣንድ ግዜ ይበቃሽ ነበር።