ስለ ቅዱስ ቁርባን ጥርት ያለ ትምህርት | gadisa | yohad | natanem | eyoba | mezmur yared | abu | enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    ስለ ቅዱስ ቁርባን ጥርት ያለ ትምህርት | gadisa | yohad | natanem | eyoba | mezmur yared | abu | enat betekrstian
    ስለ ቅዱስ ቁርባን ጥርት ያለ ትምህርት | gadisa | yohad | natanem | eyoba | mezmur yared | abu | enat betekrstian
    ስለ ቅዱስ ቁርባን ጥርት ያለ ትምህርት | gadisa | yohad | natanem | eyoba | mezmur yared | abu | enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Komentáře • 45

  • @abrfan9608
    @abrfan9608 Před 21 dnem +14

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ(ን)ጋር ይሁን።
    የምትሰሩት ስራ እጅግ የሚደንቅ ነው ሁሌም እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ። በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉ ወጣቶችን (እናንተን) በዚህ መጠን መጻህፍትን መመርመራችሁ እውነትን መግለጣችሁ የሚያስመሰግን ነው ክብርንም የሚያሰጥ ነውና እግዚያብሔር ይባርካችሁ። እኔ አሰያየት ለመስጠት የምፈልገው በአስተምህሮ ነው። ሁሌ እንደምናውቀው በሃገራችን የመማር ማስተማር ውስጥ አስተማሪዎች ያስተምራሉ ተማሪውም ይሰማል ያው የሰማው ተማሪ ይጠይቃል ተማሪው ግን አይጠየቅም። በአለማዊው ትምህርት ተሞክሮ ፈተና የሚወጣው የቱን አያውቁትም በምን ስህተት ያገኛሉ ነው እሳቤው ይህም ትክክል አልነበርም። በዚህ በናንተ ቢሆን የመርጠው ካስተማራችሁ በኋላ ካስተማራችሁት ውስጥ መርጣችሁ የሚቻላችሁን ጥያቄ ብታስቀምጡልን እኛም ምን ያህል ተምረናል የሚለውን እንገነዘባለን። ያልገባንም ከሆነ መልሰን ሰምተን ትክክለኛውን እንይዛለንና። የናንተም ድካም ፍሬ የሚያፈራበት ጊዜው ፈጣን ይሆናል እላለሁ። ከእግዚያብሔር ስላምታ ጋር። በርቱ!!!!

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t Před 9 dny +1

    የቶዋህዶ ልጆች እግዛቤሄር ይጠብቃቹ ዎንድሞቼ የኔ ዎቦች ❤❤❤❤ማርያምን በጣም ነዉ የማደንቃቹ ❤❤👏👏🙏🙏🙏ፀጋዉን ያብዛላቹ 🌿👏👏

  • @kasahunteklu421
    @kasahunteklu421 Před 16 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በእውነት ብዙ ወጣቶች እንድንነቃ አብዝተን ተዋህዶ ቤታችንን እንድናውቅ እንድንቀርብ መፅሐፍቷን እንድናነብ መነሳሳትን ፈጥራችሁብናል ።

  • @MeleseKetema
    @MeleseKetema Před 21 dnem +9

    ግን እኮ በጣም ነው የምወዳቹህ

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 Před 19 dny

    ጌታ ሆይ አስበን

  • @momethio3664
    @momethio3664 Před 21 dnem +5

    የኛ እንቆዎች😍😍😍 ክፉ አይንካችሁ ወንድሞቼ

  • @TesfuSiraw-xk4pe
    @TesfuSiraw-xk4pe Před 20 dny +5

    ወንድሞች ሆይ መናፍቃን እንጂ ፄንጤ ባትሏቸው ይመረጣል።

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 20 dny +4

    ወንድሞቺ ስወዳችሁ እኮ የኛ እንቁወች

  • @edengebreegziabher710
    @edengebreegziabher710 Před 20 dny +2

    Kalehiwet yasemalin wendimoch ❤❤❤❤❤. 🇪🇷

  • @adinasentube0020
    @adinasentube0020 Před 20 dny

    Tewedaj Wedimochachin Egziabher Amlak ye agelgilot zemenachihun yibark

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w Před 21 dnem +5

    😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 Před 20 dny +3

    አንዳንዴም እንዲህ ፈገግ እሚያረግ ያስፈልጋል እንደ ህጻናት በውሀ ተንቦራጨቁ

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Před 20 dny

    Kale hiwot yasemaln wendmoche

  • @user-mx1om4be3m
    @user-mx1om4be3m Před 21 dnem +3

    የሮሜ ቪድዮ ላይ በአፉ የሚያጠምቀው ፓርት ሴቶቹ ኮፊያ ዊጋቸው ከፍ እያረጉ ነው የሚተፋባቸው ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 Před 21 dnem +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ አትግደሉን በሳቅ

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 Před 18 dny +1

    ሳቅና ቀልድ ባይበዛ መልካም ነው!

    • @genetabathenen
      @genetabathenen Před 16 dny

      Ante be ha alk 👈 we love their fun time besides their preachings. This is one of the reason why many people are attracted by them.👈

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 21 dnem +2

    ተጠማመቁ ነው የሜባለው ውሃ በመጠጣትስ ያለውነገር😅😅😅😅

  • @MeleseNigusu
    @MeleseNigusu Před 21 dnem +1

    yezarewn Ken asmelketo tenesh wengel enkuan aderesachu all of you brotheres

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Před 21 dnem +2

    ረ ተጫረሱ ወገኖቻችን😂😂😂help

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 Před 18 dny +1

    የመግደል ሙከራ ጥምቀት ነው

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 Před 21 dnem

    Feresse

  • @bizuayehuabayenhe
    @bizuayehuabayenhe Před 21 dnem

    ferese

  • @TiToElashry-f1y
    @TiToElashry-f1y Před 16 dny

    እሔንን ፊዲዎ ያየሁ ለታ ማሪያምን በሳቅ ያለቀሰኩት ለቅሶ ዘሮቼን ሁሉ ይቀብረልኝ ነበር 😅😅😂😂😂

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy Před 18 dny

    አይ ጴንጤ😂😂😂😂😂

  • @user-eg9lx9fy8w
    @user-eg9lx9fy8w Před 20 dny +1

    አጥማቂዉ ማነዉ ማነዉ ተጠማቂዉ😅😅😅😅😅😅

  • @senaitnegussieminda5190
    @senaitnegussieminda5190 Před 21 dnem +1

    የጠንቋዮች አሰራር ነው

  • @user-bq4pr8jk6h
    @user-bq4pr8jk6h Před 20 dny

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅እደዛሬስቅአላቅም😂😂

  • @vxvx7865
    @vxvx7865 Před 16 dny

    😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat Před 21 dnem

    መረጫጨት ተጀመረ አይነት ጥምቀት።

  • @AstuAster-y4l
    @AstuAster-y4l Před 21 dnem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yade716
    @yade716 Před 21 dnem +2

    እንኳን ገዲሳ አቡኑም በመንፈስ ቅዱስ ተጠምቀው አያውቁም። ጋዲሳም ቢሆን "ተጠምቀሃል" ብለው የነገሩት እናቱ ናቸው።

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 Před 21 dnem +2

      ውነትክነው😅😅😅😅

    • @user-qi2gz3zh9m
      @user-qi2gz3zh9m Před 21 dnem

      እናንተ ወሬ ብቻ አውሩ ምድረ ፍርፍሪ ለቃሚ

    • @tigistselashi8431
      @tigistselashi8431 Před 20 dny

      ልጅክን በምታምነወ ትመራዋለህ እሱም ከዛ ፍቀቅ አይልም ::

    • @TesfuSiraw-xk4pe
      @TesfuSiraw-xk4pe Před 20 dny

      የክርስቲያን ቤተሰቦች ስለሆኑ ለልጃቸው ቤተሰቦቹ ሀላፊነት ስለሚወስዱ ነው

    • @betelhembeti6706
      @betelhembeti6706 Před 20 dny

      Ewnetkin nw 😂ale ermi

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu Před 19 dny

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂

  • @bizuayehuabayenhe
    @bizuayehuabayenhe Před 21 dnem

    Ferse!!!

  • @user-di9bq9qp6m
    @user-di9bq9qp6m Před 21 dnem

    😂😂😂😂

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi Před 21 dnem +1

    😂😂😂😂😂😂😂.wadney.amameney.bsaqey.saweye...lighalwey.nawdey.😂😂😂😂

  • @bizuayehuabayenhe
    @bizuayehuabayenhe Před 21 dnem +2

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ(ን)ጋር ይሁን።
    የምትሰሩት ስራ እጅግ የሚደንቅ ነው ሁሌም እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ። በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉ ወጣቶችን (እናንተን) በዚህ መጠን መጻህፍትን መመርመራችሁ እውነትን መግለጣችሁ የሚያስመሰግን ነው ክብርንም የሚያሰጥ ነውና እግዚያብሔር ይባርካችሁ። እኔ አሰያየት ለመስጠት የምፈልገው በአስተምህሮ ነው። ሁሌ እንደምናውቀው በሃገራችን የመማር ማስተማር ውስጥ አስተማሪዎች ያስተምራሉ ተማሪውም ይሰማል ያው የሰማው ተማሪ ይጠይቃል ተማሪው ግን አይጠየቅም። በአለማዊው ትምህርት ተሞክሮ ፈተና የሚወጣው የቱን አያውቁትም በምን ስህተት ያገኛሉ ነው እሳቤው ይህም ትክክል አልነበርም። በዚህ በናንተ ቢሆን የመርጠው ካስተማራችሁ በኋላ ካስተማራችሁት ውስጥ መርጣችሁ የሚቻላችሁን ጥያቄ ብታስቀምጡልን እኛም ምን ያህል ተምረናል የሚለውን እንገነዘባለን። ያልገባንም ከሆነ መልሰን ሰምተን ትክክለኛውን እንይዛለንና። የናንተም ድካም ፍሬ የሚያፈራበት ጊዜው ፈጣን ይሆናል እላለሁ። ከእግዚያብሔር ስላምታ ጋር። በርቱ!!!!