"እያመነሽ" የምስክር አወል የ90ዎቹ ምርጥ ሙዚቃ /በእሁድን በኢቢኤስ /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS

Komentáře • 92

  • @HelaTube
    @HelaTube Před 3 lety +28

    ደጉ ዘመን ደጉ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ ጥሩ ነበር ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን እምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይዉደሙ። መልካም ፕራንክ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +23

    የ90ዎቹ ምርጥ ምስክር 😘
    ምንም ሀገር ጥለው እርቀው ቢሄዱ
    መገናኘት አይቀርም አንጀት ከወደዱ
    ጊዜው ይርዘም እንጅ የመገናኛችን
    አይቀርም አንድ ቀን እንገናኛለን
    አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል
    💔💔💔

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 Před 3 lety +28

    በእናንተ ግዜ ቀረ ዘፈን😘😘😘😘😘😘👌

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ

    ምስክር የ90 ዎቹ ምርጥ ድምፃዊ ተናፍቀክ ነበር ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘክ መጥፋት አልነበርብክም
    ማሀተብክ ሲያምር ❤❤

  • @PhilmonGiggs11
    @PhilmonGiggs11 Před 2 lety +5

    አንሶ ከተባለ በቀን 3 ግዜ ማዳምጠው ዘፈን፡ ኤርትራዊ አድናቂህ from Switzerland 🇨🇭

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 Před 2 lety +3

    የሚገርመው ዘፈኑን እጂ ዘፋኙን አላቀውም ነበር ውይ ሲያምር ፈጣሪ ይጠብቅህ😍😍😍😍

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 Před 3 lety +8

    90ዎቹ ልጆች ፍቅር ሲያቁ እኮ😘😘👌👌👌

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 Před 3 lety +7

    ምስክር አወል ከ90ዎቹ አንዱ እምወደው ነው!!!

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Před 3 lety +5

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ልጅ በጣም ነወ የምወደዉ ፈጣሬ ይጠብቅህ የኔ ዉድ💚💛❤

  • @aziaman463
    @aziaman463 Před 3 lety +20

    ኢትዮጵያ የሚለዉን ሙዚቃህን አሁንም ድረስ በእንባ ነው የማዳአመጥዉ

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l Před 3 lety +4

    ድምፅኮ ልብን ነው የሚቆጣጠረረው ሰውድ አምሮብካል❤❤

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 Před 3 lety +2

    የማይጠገቡ የ 90ዎቹ ሙዚቃ ፈርጥ ምስክር አወል ዋውውው ነው በቃ በተለይ ኢትዮጵያ የሚለው ሙዚቃውን ስወደው 💚💛❤👈

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před 3 lety +3

    የ90ዎቹ ምርጥ ምሥክር አወል

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před 2 lety

    ምስክር ከ90 ዎች ምርጦች አንዱ ነህ ። ተይ አታስከፊኝ በእውነት ዘመኑን የሚመጥን የሚገስጽ ስራ ነው የሰራኸው ። ብራቮ ምስክር

  • @user-rr6yb5zh6b
    @user-rr6yb5zh6b Před 3 lety +2

    የምወደው ሙዚቃ

  • @aradatube8469
    @aradatube8469 Před 6 měsíci +1

    best performance

  • @user-wh1vd4tt6m
    @user-wh1vd4tt6m Před 2 lety +1

    ወይ በዚህ ሙዚቃ በጣም ትዝታ አለብኝ

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 2 lety

    ምርጥ ድምዝ ምርጥ አለባበስ በጣም ምወደው ሙዚቃ ሰላምህ ይብዛልኝ በናተ ግዜ ቀረ ሁሉም ነገር

  • @heaventube9890
    @heaventube9890 Před 3 lety +3

    አይ ጊዜ ነጎደ እንደዋዛ😘😘😘😘

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 Před 3 lety +2

    የ90ወቹ ምስክር አወልምርጥ

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před 3 lety +4

    ምስክር ልጅነቴን አስታወስገኝ ደሞ ፍሬዝክ ነው በጣም የሚያምርብ

  • @msgna0778
    @msgna0778 Před rokem +1

    አሁን የ ሳንቾ መጫወቻ ሆነናል የጆሮ አምላክ ይፋረዳቸው ሌላ ምን ንላለን .......እያመነሽ ልቤ
    ፈታ በሉ የ 90ዎቹ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 Před 3 lety +4

    ትዝታነው የቀሠቀስከው

  • @richrich2307
    @richrich2307 Před 2 lety +1

    he needs to promote himself!!!! We need more of him.

  • @asihamid8
    @asihamid8 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 Před 3 lety +2

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!!

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 Před 3 lety +1

    በጣም የምወደው ዘፈን

  • @richrich2307
    @richrich2307 Před 2 lety

    He is so talented! We have to see him more! So so beautiful!

  • @fre6233
    @fre6233 Před 3 lety

    Oh God this music takes me to heaven በትዝታ .love it

  • @abhaksa2769
    @abhaksa2769 Před rokem

    አተንና።አህመድ።ተሾመን።በደብነውየምወዳችሁ።ሙዚቃበናተቀረ።ምሥክሬበጣምነውእምወድህ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 3 lety +7

    የ 90 ዋቹ ሀይማኖት ግርማ ; ብስራት ገረመው;ምስክር አወል;ጌዲ በተራ; ዲቢ ዲቢ ስሙ ጠፍኝ😊 ,,,, ፍቅር ምን እንደሆነ በማውቅበት እድሜያችን በምናባችን ከምንስለው ሰው ጋር ፍቅር እንዲይዘን ያደረጋቹን😂😂😂

  • @hananhanan-sd1hq
    @hananhanan-sd1hq Před 2 lety

    ምርጥ ስወደው እኮ ምስክርየ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @GeorgemierafaberaAbera

    I miss you my darling friend miskirye have been long time ago I will wish great opportunity well done !!!! ❤❤

  • @alemushgzachew4569
    @alemushgzachew4569 Před 18 dny

    Betam yamrale dmetehe

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 Před 6 měsíci

    አስፍዬ❤💔

  • @fayzamohammed3179
    @fayzamohammed3179 Před 3 lety +1

    ደጉጊዜነበር ምስክርኑርልኝ

  • @edluzeg8857
    @edluzeg8857 Před rokem

    መንትዮቹስ የት ገቡ

  • @user-uv6fy5cq5q
    @user-uv6fy5cq5q Před 10 měsíci

    Ahun ymanm mechawecha honin eko alkasha beza err

  • @betelihembeba3534
    @betelihembeba3534 Před 8 měsíci

    አንተ በጣም ይገሪመል ጎበዚ❤

  • @dawitmuligeta2041
    @dawitmuligeta2041 Před 2 lety +1

    ምስክር እማይቀየር ድምፅ እሚገርም ብቃት

  • @bukamd8541
    @bukamd8541 Před rokem

    Betam emwedew musicka

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy Před 2 lety

    አቤት መስቀልህ ሲያም ውድድድድ

  • @ፍቅርመለሰ
    @ፍቅርመለሰ Před 3 lety +1

    እንዴት አኮ እንደምወድህ

  • @user-ee3yb6sw5q
    @user-ee3yb6sw5q Před 7 měsíci

    እኔም መርቃኝ ነኝ

  • @user-ee3yb6sw5q
    @user-ee3yb6sw5q Před 7 měsíci

    እናቱን ነዉ ማሰበዳው።
    እኔ ባጋጣሚ እጅ የምሰጥ ልጅ አየደለሁም።
    ወራዳ ከሆነ ለጠላጤ የሳብኩት ቃጣ ለወገኔም ከልካይ የለውም

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yp9rk3fl4v
    @user-yp9rk3fl4v Před 3 lety

    አቤት ሥወድህ

  • @freweyniadinoasefa9886

    My favorite 😚💗

  • @emyhabesha7605
    @emyhabesha7605 Před 3 lety

    እንደት እንደምወድህ ❤❤❤❤❤

  • @eliaszelelew
    @eliaszelelew Před rokem +1

    ለ ጆሮ እራሱ ምግብ እኮ ነው

  • @milladaw5010
    @milladaw5010 Před 2 lety +1

    Give Yemayshirew Zefen

  • @user-bh5ro3kj2i
    @user-bh5ro3kj2i Před 2 lety

    እኔ በሰዉሀገር ቀኑን የማገባድደዉ በዝህ ዘፈን ነዉ

  • @sayatemitiku39
    @sayatemitiku39 Před 3 lety

    Wow amazing😍

  • @esinuafework9663
    @esinuafework9663 Před 3 lety

    Misikir joro getu be ewnet aymetinihim

  • @farida1771
    @farida1771 Před 3 lety

    እያመነሽ ልቤ ደጉ ዘመን

  • @ezabileth6750
    @ezabileth6750 Před 3 lety +1

    ትዝታዎቸ ሁሉ መጡ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy Před 3 lety

    ቃልየ ቆም ብለሺ ተቀሳቀሺ

  • @user-uz1mr3km1c
    @user-uz1mr3km1c Před 2 lety

    ውይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ተመልሶ እማይመጣ ነገር

  • @user-ee3yb6sw5q
    @user-ee3yb6sw5q Před 7 měsíci

    እኔ ጠላጥን ማጨሰ ችግር የለብኝ

  • @fikirekora9610
    @fikirekora9610 Před 2 lety

    Misikir .A Ye 90wochu Jegina dimtsaw neh.

  • @abrihamtasew6805
    @abrihamtasew6805 Před 3 lety

    misikir imigerim wetat melikam sibina yalew lij lij hono awaki idme yistik abo

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 Před 3 lety +1

    ውድድድድድድድ

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 Před 3 lety

    Wow

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 3 lety

    🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kdst-y8j
    @Kdst-y8j Před rokem

    😥😥

  • @asnakechyilma8452
    @asnakechyilma8452 Před 3 lety

    Woow

  • @asmeretmoke5648
    @asmeretmoke5648 Před rokem

    Ethiopian fersalce be Ethiopian::

  • @mahirsultan3076
    @mahirsultan3076 Před 3 lety +1

    😘

  • @birshdancer9197
    @birshdancer9197 Před 2 lety

    Yamral

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před 3 lety

    😘😘😘😘😘

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 Před 2 lety

    ኦፉፉፉ😥😥😥😥

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 3 lety

    👌❤❤❤💔

  • @NegesesTube
    @NegesesTube Před 3 lety

    Tzita alebin

  • @simmagomez7508
    @simmagomez7508 Před 3 lety

    💋💋💋💋💋💕🎀💕💋

  • @mekdesyajimelej9864
    @mekdesyajimelej9864 Před 3 lety

    💔💔💔💔💔

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před 2 lety

    Ante lij iyamenesh bante zefen abije neber airphone be 2 joroo arigee mesma yelegnim be iwnet sera bota nurilen

  • @user-ee3yb6sw5q
    @user-ee3yb6sw5q Před 7 měsíci

    ዝርግፍ

  • @msaleyoutube3395
    @msaleyoutube3395 Před 2 lety

    Tezeta wde hual wesedeggggg ya dege giza

  • @weare4258
    @weare4258 Před 3 lety +1

    ግብዳ መስቀል አርገህኮ መዝሙር መስሎኝ ነበር

    • @etaguayelu9286
      @etaguayelu9286 Před rokem

      6:47 ቀባጣሪ ፍፁም መሳይ ወረጦ😏😏

    • @weare4258
      @weare4258 Před rokem

      @@etaguayelu9286 ዝም በይ ሸሌ

  • @disturkgalhere5044
    @disturkgalhere5044 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemhailu3403
    @lemlemhailu3403 Před 3 lety

    ❤❤❤

  • @disturkgalhere5044
    @disturkgalhere5044 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤