Misikir Awoll - Alhu | አለሁ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Misikir Awoll - Alhu | አለሁ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Check Out New Ethiopian Musics Videos by Golden Ethio Music.
    Subscribe GEM:- / goldenethiomusic
    Facebook:- / golden-entertainment-2...
    Telegram:- t.me/goldenent
    Instagram:- / official_golden_ethio_...
    #GoldenEthioMusic #EthiopianMusic #GoldenMusic
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright ©2019 Golden Music.

Komentáře • 843

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r Před 5 lety +54

    ምስክር እደኔ እምትወዱት ላይክ ቅጩት

  • @onlylove9150
    @onlylove9150 Před 5 lety +3

    ምስክርዬ በናንተ ግዜ ነው ሙዚቃ ማዳመጥ የጀመርነው ጥፍት ስትሉ እናንተን የሚተካ ሙዚቀኛ አተን እኛም ህይወት አቁመን ነበር እንኳን ደህና መጣህ የፍቅር ዘማሪያችን

  • @ashenafifekadu6258
    @ashenafifekadu6258 Před 5 lety +1

    የኔ ዘመን ምርጥ ድምፃዊ ብዬካለው !!!!

  • @yonatanarsenalyon5016
    @yonatanarsenalyon5016 Před 5 lety +22

    ምስክር እውነትም ምስክር ከማንም ቁራቁም ጩሕት በየቀኑ ከመስማት የናንተን ወርቅ ዜማ ግጥም በ10 አመትተ አንዴ መድሐኒት መጠበቅ እግዚአብሔር እና አድናቂዎችህ ሁሉ ካንተ ጋር እንዲሆኑ እመኛለሁ በርታ

  • @1benyam1
    @1benyam1 Před 5 lety +2

    ምርጥ ሥራ ምስክር፡ ኢትዮጵያ ያልከው ዜማህ ልቤን ቀርድዶ ገብቶ ሳስበው እንኳ ያስደስተኛል፡ ስሰማው ቀርቶ፡ አሁንም ቆንጆ መንገድ ብቅ አልክ፡ በርታ ወንድሜ ፤ ጥበብ ይሏል እንዲህ እንጂ ፡ ቀስ እያሉ ሲቸሩ አቤት መጣፈጡ፡ ተባረክ፡፡

  • @melloTech1
    @melloTech1 Před 5 lety +70

    ከዛሬ ጊዜ የኢትዮጵያ ዘፈኖች ምርጥ ፩ ቁጥር ነው በጣም ወድጄዋለው ገና ዛሬ ዘፈን ሰማው 🔥 🔥 🔥 🔥

  • @tesfamariamayana6013
    @tesfamariamayana6013 Před 3 lety +3

    ምስክር ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ነው ስራዎቹን በጣም ነው የምወድለት በጣም በጣም አድናቂው ነኝ

  • @user-jq3vq8jw6t
    @user-jq3vq8jw6t Před 5 lety +5

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል ለፈላ እያለው ኢትዮጵያ የሚለው ዘፈንህ እስከ ዛሬ ውስጤ ነው እንኳን ደና መጣህ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Před 4 lety +1

    ምስክር በጣም በጣም ጎበዝ ነህ የሚያምር ድምፅም አለህ አትትፋ ብዙ ሰው የሚወድህ እንዳለ እወቅ ስለዚህ ቶሎ ቶሎ ስራዎችህን ልቀቅ እሺ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @mohammedmuktar9982
    @mohammedmuktar9982 Před 5 lety +82

    *ከረጅም መጥፋት በኀላ ስለመጣህ welcome ምርጥ ዘፈን ነው ተመችቶኛል ለናንተም ይመቻችሁ እንደኔ በስደት አለም ሆናችሁ የምታደምጡ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቅልኝ፡፡*

  • @heruthabtamu7095
    @heruthabtamu7095 Před 5 lety +14

    ብትጠፋም በጣም የሚደንቅ ግጥም ዜማ ሁሉም የተዋጣለት የሰው ውስጥ የሚገባ ስራ ይዘክ ነው የመጣክው ዘመን የማይሽረው ስራ ነው በርታ ትንሹ ጥላሀን

  • @belachewyemenu8485
    @belachewyemenu8485 Před 5 lety +27

    ቆይ እኔ የምለው…እነ ጥሎብኝ እና ገራገር በሚሊዮኖች እየታዩ ባሉበት ጊዜ የዚህ ባለተሰጥኦ ልጅ ሙዚቃ ተመልካች ቁጥር እንዴት ይህ ብቻ ሊሆን ይችላል ? እውነት ግን ሙዚቃ እናውቃለን ማለት ይቻላል;?

  • @MM-ci7hm
    @MM-ci7hm Před 5 lety +32

    አዳሜ ጆሮአችንን መቀለጃ አድርገዉት ነበር መስማትስ ያንተን ዘፈን ነዉ ምርጥ የኦንክ ልጅ

    • @bezaayalew1512
      @bezaayalew1512 Před 5 lety +2

      hahahahahahahahaha ewnt new I miss you Misikir Awoll

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 5 lety +91

    ዋውውውውውው ዜማ ግጥም ቃል የድሮ አርቲስቶች ዜማ ይመስላል ልብ ውስጥ የሚገባ ❤️❤️❤️
    ድምፅ የእራሱ ቅላጼ እጅግ ውብ ድንቅ ነው ❤️👏🏾👍🏾

    • @naollema9090
      @naollema9090 Před 5 lety +2

      እና ምስክር እኮ የድሮ ዘፋኘ ነው ዛሬ ነው ያየሁት እዳትለኝ በናትህ

    • @addisabebatube1405
      @addisabebatube1405 Před 4 lety +1

      Thanks

  • @zuzusweet3280
    @zuzusweet3280 Před 5 lety +3

    ምስክርዬ ምርጥ ናቸው ዘፍኖችህ እዚ ላይ እንጀቴን በላህው እና እትጥፍ ቀጥልበት

  • @yordanosamanu2935
    @yordanosamanu2935 Před 5 lety +1

    ንጹህ ፍቅርና እንዲ ያለው ዜማና ግጥም የሞተ መስሎኝ ነበር ተመስገን ባንተ አየን ምርጥ ነው ደጋግሜ መስማት ብቻ!

  • @tigistadane1683
    @tigistadane1683 Před 5 lety +2

    ለጆሮ የሚስማማ ምርጥ ድምፅ ነው ፡፡ እናተ ጠፍታችሁ የማንም መቀለጃ ሆነን

  • @user-qx8uy6qd3g
    @user-qx8uy6qd3g Před rokem +1

    የማይሰለቸኝ ሙዚቃ 4 አመት በላይ ሆኖት ዛሬም እደ አድስ አደምጠዋለሁ ❤❤❤

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    ምርጥ ነዉ። የጠፈክው ይሄን የመሰለ ዜማ ይዘክ ለመምጣት ነዉ ግን ብዙ እንጠብቃለን በረታ 💖💖💖💖💖💖

  • @bilen1573
    @bilen1573 Před 5 lety +2

    ምስክር አወል የዘጠናዎቹ ትዝታዬን ባንተ ስራዎች ዉስጥ አየዋለሁ እናም አመሰግናሁ ደግሞ ጠፍተሀል አሁንም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @bihanabera1139
    @bihanabera1139 Před 5 lety +3

    ከብዙ ጊዜ በህዋላ ቢሆንም በሚገርም ስራ አሳመንከን። አሪፍ ግጥም፣ዜማ፣ሙዚቃ እና ክሊፕ እግዚአብሔር ይባርክክ።

  • @user-yw2ys5mn9x
    @user-yw2ys5mn9x Před 5 lety +3

    ምስክር ናይ ሕማመይ ትዝታ አለኒ !!
    ኩሉ ግዜ አብ ልበይ ዘይሃስስ ፍቅርካ ኩሉ ስራሕካ ውዕሌታ ዘየብሉ ትዝታ ገዲፍካለይ
    ሰላምን ፍቅርን ጥዕናን ይሃብካ ማኪዬ

    • @addisabebatube1405
      @addisabebatube1405 Před 5 lety +1

      Thanks tehena habeley

    • @user-yw2ys5mn9x
      @user-yw2ys5mn9x Před 5 lety

      @@addisabebatube1405 ❤️👌ምስክር plass አትጥፋ በአንተ ዘፈን ነው ፍቅር የጀመርኩ!!!

  • @drsami762
    @drsami762 Před 5 lety +3

    የሚያዝንልኝ አይንሽ ያልፈለገኝ ዛሬ
    እሱም እንደልብሽ አመነወይ ወሬ!!
    "የኔ አንደኛ ነህ ምስክርየ "

  • @robeltadesse3639
    @robeltadesse3639 Před rokem

    ምን ብዬ እንደምገልፀው አላውቅም ምስክር እድሜህ ይባረክ ህመሜን እና ስሜቴን በድንቅ ጥበብ ገለፅክልኛል አመሰግናለው

  • @benclub4758
    @benclub4758 Před 5 lety +3

    የኛ የ ጥበብ ስጦታ የሚገርም ስራ ነው ምርጥ ግጥምና ዜማ

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 5 lety +1

    ምስክርየ ስውደህ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ዜማ በጣም ልዩ ነህ

  • @artistchonbe6390
    @artistchonbe6390 Před 2 lety +1

    U Are My 1st Singer በርታ ሁሌም ለኔ ልዩ ነክ

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 Před 5 lety +3

    ምርጥ ጨዋ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ተደስቻለሁ ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ
    ለ setanic ተከታዮቹም ፤ለእነ አቶዘመናይ ለነዚያ ውዳቂ ሞተው ሰውን ገዳይ - - -

  • @enderasenegn
    @enderasenegn Před 5 lety +5

    እኔ ኣላምንም ምስክር እንደገና ተመለሰ ምርጥ ሰው።

  • @tigistaklilu855
    @tigistaklilu855 Před 2 lety +1

    ይህ የራስህ እዉነተኛ ታሪክ ይመስለኛል። ከልብ ሲሆን ያማል ያምራልም።

  • @habtamutamene3764
    @habtamutamene3764 Před 5 lety +5

    wow Misikir best slow music

  • @muradahmed4016
    @muradahmed4016 Před 5 lety +13

    አሁን ገና ጆሮ የሚገባ ተዘፈነ እናመሰግናለን

  • @jaok-nf4ix
    @jaok-nf4ix Před 5 lety

    ያንተን ድምፅ በስማሁበት ጆሮየ የኔ ቆንጆ ኑሪ እያለ አደነቆረኝ 🤣ምስክር አወል በጣም እወድሀለሁ😍

  • @musbahomar1667
    @musbahomar1667 Před 5 lety

    አውቅ ነበር ስትጠፈ እንደምትቀር
    ወይኔ ይህን ድምፅ ይዘህ ምነው ምነው ጠፈህ ።አንደንድ ድምፅ አልበ አሰልችቶን ነበር ።ስለመጠህ ከምንም በለይ ደስ ብሎኘል የንተ ስረዎች እኮ ህክምና ናቸው እነመሰግነልን ።እን ጠፈ አሉ?

  • @borntodie6459
    @borntodie6459 Před 5 lety

    ወይ ምስክር በ12 አመትህ ጠፍተህ መጣህ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1999 ላይ በጣም ገነህ ነበር በተለይ እያመነሽ እና ኢትዮጲያ የሚለው ስራህ ዘመን የማይሽራቸው ስራዎችህ ናቸው እንኳን ሰላም መጣህልን ግን ይገርማል አሁንም ጩጬ ፌስ ነህ

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc Před 5 lety +55

    ምስክርዬ ስወድ ሙዚቆች ዉስጤ ናቸዉ ኑርልን ወድማችን ምርጥ ስራ ነዉ አትጥፋ👍👍👍👍👍💗💗😍😜👈

    • @saragirma372
      @saragirma372 Před 5 lety +2

      የጠፋ ስው ምስክር በድጋሚ ሙዚቃህን ስለስማን ደስ ብሎኛል

  • @rosebelete9209
    @rosebelete9209 Před 5 lety +189

    እስከዛሬ የት ጠፋህብን ይህንን ስርቅርቅ ድምፅክን ይዘህ ማንም የቀበሌ ጨፋሪ ሁላ ጆሮአችንን ሲቀልዱበት

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 5 lety +2

      Geni mises online geni
      Kelal cheferubet
      Begizew be artu
      Le joro eskitakit
      Tew yemil sew tefto
      Me bolecha argewat.

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 Před 5 lety

      ክክክክክ

    • @btotemush6418
      @btotemush6418 Před 5 lety

      ክክክክክ

    • @rosebelete9209
      @rosebelete9209 Před 5 lety +1

      @@siwadedumelyayet474 ውይ በስመአብ እኔማ እጅ እጅ ብለውኛል በተለይ EBS እና Kana Hope ፕሮግራም ኧረ እንዳውም እያቅለሼለሼኝ ሁላ ነው

    • @taju__tube2824
      @taju__tube2824 Před 5 lety

      Geni ምን ለማለት ነው እንደዚህ ሰው መዝለፍ

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 Před 5 lety +1

    እኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን የበፊቱን ዘፈንህን በኢቲቪ ሁሌ እየተለቀቀ በፍቅርእወደው ነበር አሁን አላስታውሰውም ዘፈኑን ድምፅህ ግን ከጆሮየ አልጠፋም ።

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 Před 5 lety +2

    እንዲህ ነው እንጂ ካዜሙ አይቀር ፤ ብትጠፋም እንዲህ ዓይነት ጆሮ ገብ የሆነ ውብ ዜማ ልታሰማን ስለሆነ ይሁን ብለናል።በርታልን ይህን ችሎታ ይዘህ ወደኋላ እንዳትል !!!

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 Před 5 lety +18

    እንኳንም ኖርክልን እና ፍትህ ለጆሮአችን ሰጠኸን ምስክርዬ አሁን አንተን የሰማ ጆሮ የሌላ ኮልኮሌ ይሰማል

  • @shewittad1638
    @shewittad1638 Před 5 lety

    የጠፋ ስው ምስክር በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እርግት ያለ ቆንጆ ሙዚቃ በርታልን በዚህ ድምፅ የበለጠ እጠብቃለሁ

  • @muluhagrehaile1785
    @muluhagrehaile1785 Před 5 lety +2

    THAT IS ONE DAM MUSIC. ALL WANT BY MUSICIAN LEARN FROM THIS DUDE ...THIS IS THE WAY HOW TO SING A SONG

  • @ethiolyrics1629
    @ethiolyrics1629 Před 5 lety

    የኔ ባለ ተስረቅራቂ ስወድህ እኮ የት ጠፋህብን ስል ይኸው አንጀት በሚበላ ድምጽህ መጣህ ዋው ድምጽህ ግጥሙ ዜማው እሚገርም ነው. ደግሞ አዲሱ አልበምህ ቶሎ እንዲለቀቅ እናፍቃለሁ በርታልኝ

  • @hawijr.7048
    @hawijr.7048 Před 4 lety +1

    እኔ ምለው ወደት ገባ ምነው እንደዚ ጠፋ ኧረ ና በጣም ተናፍቀሀል ከምር 😢😢😍😍😍😭

  • @tsegaetiruneh780
    @tsegaetiruneh780 Před 5 lety +1

    You are an irrepressible person so amazing voice no one compared with you ማንም ሲጨማለቅብን ዝም ብለህ በማየትህ ምን እንቅጣህ?

  • @Saa3Dd-lk7lm
    @Saa3Dd-lk7lm Před 2 měsíci

    ባዳምጠው ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ዘፈን ልጁንራሱ ወላሂ በጣምምምምነው የምወደው 😢😢❤

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Před 9 dny +2

    Who is listening in 2016
    Cheers 🥂

  • @asfawgkiros8272
    @asfawgkiros8272 Před 5 lety +2

    ምስክርየ በጣም ነው የሚያምረው ፈጣሪ ይባርክ

  • @gjxifi7f8fiff97
    @gjxifi7f8fiff97 Před 5 lety +1

    ምስክርዬ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው አትጥፋ ኑርልን የኔ ማር ወውውውው እግዚአብሔር ይጣብቅ ውድድድድ 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍

  • @user-kd6fh3nw6h
    @user-kd6fh3nw6h Před 5 lety +35

    እሄ ነው በሳል ስራ ማለት ምስክር ከዚህም በላይ እንጠብቃልን ለዚ ስራ 100 ሰጥቼዋለው

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +1

    በጣም ጠፍተህ ነበር ቆንጆ ሙዚቃ ነው ይዘህልን የመጣኸው"አለው" አልጠፋሁም ለማለት ነው😃 ኢትዮጲያ የሚለውን ሙዚቃህን😍

  • @sarassaras2929
    @sarassaras2929 Před 4 lety

    ብቻ ምንደምልህ አላቅም ውድድድድ የኔውድ ሁሌም አስብሀለሁ ይህን ሙዚቃስሰማ መኖረ እፈራለሁ 😢

  • @yaredasmat3263
    @yaredasmat3263 Před 2 lety

    ወንድሜ ድምጽህን እጅግ ነው የምወደው መቸም አይሰለቸኝም፡፡ እመብርሃን ትከተልክ ተባረክ!!!!!!!

  • @firehiwoteshetu5942
    @firehiwoteshetu5942 Před 5 lety +2

    የኔ ድምፀ መረዋ ይህን የመሠለ ድምፅ ይዘህ የት ጠፋህ የማንም ሠገጤ ሲያላዝኑብን

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety

    እፎ ስወደው ይህን ሙዝቃ ወይኔ ምንላድርግህ ምስክር ነፍስ ነህ ስወድህ

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 Před 5 lety +1

    አየ ጉድ አጅቴን ነዉ የሚበላዉ ይህ ሙዚቃ ምስቅርየ እዴት እደምወድህ

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 Před 5 lety

    ዋው የእኔ ምርጥ እኮ እዬን ድምጽ ይዘህ መጥፋት ነው የሚስገርመው ምርጥ ስራ ነው ምስክርዬ ሙሉ ስራህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ኑርልኝ የእኔ አንደኛ ነህ

  • @almazalmaz2948
    @almazalmaz2948 Před 5 lety +1

    እንዴ የጠፋ ሰው ምስክርዬ እንኳን በደህና መጣም ከአሪፍ ሙዚቃ ነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @yonayon5598
    @yonayon5598 Před 5 lety +9

    Who can deny that you are a gifted singer ,simply Spectacular!

  • @sofiyaoumer4763
    @sofiyaoumer4763 Před 5 lety

    አሪፍነው እኔኳ ገናዛሬ አየሁህ በርታ እስከዛሬ የማየሁ በሀዘን እና በደስታ ጊዜ መጠጥን ሲጋራን እንደጌጥ ሲጠቀሙባቸውነው ያንተስራግን ለየትያለ ቆንጆነው ተመችቶኛል 👍👍👍👍👍

  • @jamalbushra9293
    @jamalbushra9293 Před 5 lety

    የሙዚቃ አቢዋት የፈነዳበት በ90 ዋቹ ውስጥ አንዱ ነህ በርታልን ምስክር

  • @TINATO73
    @TINATO73 Před 5 lety +1

    ምርጥ ስራ ነው ቀበሌውም ቀልቤም ወዶታል!

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +1

    ውይ እደው ስወድህ ዋው እደት እደሚያምር ሙዝቃው ድምፅህ ዋው

  • @fozkummm4852
    @fozkummm4852 Před 5 lety

    የጠፍ ስው እንኳን በስላም መጣክ ዝፍንን ብለው ሲቀልዱብን ነበር we miss so much ድምፅ አንተጋ ቀርርር👂👂👂👂 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👌👂👂

  • @bethel7669
    @bethel7669 Před 5 lety +6

    Hi meseker! I am glad that you come back, I want
    to listen to more of your music. you were my crush when I was little!!

  • @mekonenliyu2841
    @mekonenliyu2841 Před 5 lety +5

    _ናይ ምስክር ኣወል ጥራይ ክሰምዕ እዩ ደስ ዝብለኒ_

  • @gfasil751
    @gfasil751 Před 5 lety +26

    Misikr Awel
    እባክህ '#ኢትዮጵያ'' የሚለውን ዘፈንህን ደግመህ ዝፈነው

  • @gurshatadese8681
    @gurshatadese8681 Před 5 lety +1

    ምርጥ ሰው እንኳን በሠላም መጣክ ምርጥ ስራ ነው

  • @kidistyohannes3966
    @kidistyohannes3966 Před 5 lety

    ወይኔ እንባክ ሲፈስ ስታሳዝን ምናለ ይሄ ነገር ከምድር ቢጠፋ ሲያስጠላ አቦ ሰላም ይሻላል ክፉአችሁን አያሳየኝ ያገሬ ልጆች

  • @hajrat-vf4nq
    @hajrat-vf4nq Před 5 lety +1

    ይሄንን ድምጽ ናፍቄው ነበር የኔ ውድ እንኳን መጣህልን እባክ ምስክርየ አትጥፍብን የኔ ምርጥ

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 Před 5 lety +2

    ድምፅህ ልብን ይማርካል ብቆይም አይቆጭም ደስ የሚል ስራ ይዘህ መተሀል

  • @habibhabib-xv6yc
    @habibhabib-xv6yc Před 5 lety +5

    I love ethio artists take there time and make marvellous music. it shows how hard you worked. I love it.

  • @selamyemariyamlij7101
    @selamyemariyamlij7101 Před 5 lety

    ዋውውውውውው ምርጥ ድምፅ ደስ የሚል ዘፈን ሰለመጣህልን ደስ ብሎናል ዘፈኖችህን ቢሰሙ የማይጠገቡ ናቸው እናመሰግናለን በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ከዚህ በሗላም በርታ

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 Před 5 lety +4

    እንዴ አንተ ልጂ አለክ? የሚገርም ድምፅ በል ደጋግመን እንኳን በደና መጣክ👏👏

  • @user-lr5ks6fy4b
    @user-lr5ks6fy4b Před 5 lety

    አቤት ድምፅ ማንም ከመሬት ተነሥቶ ሢአቡራጭቅ መሮኝ ነበር የት ጠፍተህ ነው ብቻ በርታ

  • @almazshankuti5472
    @almazshankuti5472 Před 5 lety

    ምስክር የሚገርም ምርጥ ድምፅ ስወደዉ እኮ በጣም ምርጥጥ ነዉ እስኪ ቶሎ ና አትቆይብን

  • @feqrtfeqrte429
    @feqrtfeqrte429 Před 5 lety

    እንኳን ደና መጣህ ምስክርዬ እረ እናተ ኑልን የማንም በጭባጫ እየመጡኮ ጆሯችንን አደነቆሩት

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety

    ኢትዮጵያ የምትለዋን ሙዚቃህን በጣም ነው የምወድልህልህ

  • @JMWDTube
    @JMWDTube Před 5 lety +3

    Welcome back mesi🤗🔥🔥🔥🎧🎤 እስኪ መሲን እንደኔ የሚወደው ካለ ላይክ ግጩኝ

  • @surafelgizachew9801
    @surafelgizachew9801 Před 5 lety +1

    ምርጥ ሥራ ... ከውብ ድምፅ ጋር..አልበምህን አፍጥንልን ምሴ!

  • @jemalabdu4361
    @jemalabdu4361 Před 5 lety +4

    wawwwww thanks misikir I love it well done 😍🙏👏👍

  • @mikeyasshiferaw8337
    @mikeyasshiferaw8337 Před 2 lety

    ምስክር ምርጥ ድምፃዊ ነህ

  • @selamfikdu8714
    @selamfikdu8714 Před 5 lety +4

    ምስክር በጣም ምርጥ ስራውች ናቸው ምሰራው በርታ😙😙😙

  • @sirajsiraj8743
    @sirajsiraj8743 Před 2 lety

    ምስክረ አአወል በጣምነው የምወድክ ከምገልጰው በላይ ወሎየዉ የራያቆቦው ሁሌእወድካለዉ

  • @tadessemelese5996
    @tadessemelese5996 Před 5 lety +1

    WOW betam yetewatalihe dimetsewie nehe bereta...

  • @beyenebeyene6922
    @beyenebeyene6922 Před 5 lety +2

    ምርጥ ስራ ነው በርታልን

  • @gdjdjisjdbb8206
    @gdjdjisjdbb8206 Před 5 lety

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ የት ሂደህነው ማንም ጮቤ ረገጠብንኮ አይ ድምጽ ድምጽህ ይባረክ ቀጥልበት ደሞ ጥፋሉህ

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407

    ምርጥ ብሰማ ብሰማ ማልሰለችህ ከድሮም በርታልኝ

  • @fikirtemindadeseta3402

    ምን እንደምል አላውቅም ደስስስ የሚል ቢሰሙት አይሰለችም ይሄው ስንቴ ሰማሁት

  • @cellcell6245
    @cellcell6245 Před 5 lety +1

    misiker wub wub nachew zafanochek 😙😙

  • @masiyyymasiyyy7101
    @masiyyymasiyyy7101 Před 5 lety +1

    የኔ ምርጥ ድምፅ ውስጤ ነው

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 5 lety

    ምስክር አለህ በድምፅህ ነው ያስታወስኩህ ስንት ነገር ሲባል ነበር ግን እንኳን ቤጤ ኖርክልኘ
    ን ❤❤

  • @tig4420
    @tig4420 Před 5 lety +1

    የማንም መጫወቻ ሲሆን ጆራአችን የት ጠፋችሁ
    የኔ ድምፀ መረዋ

  • @frhiewettesfaye6346
    @frhiewettesfaye6346 Před 5 lety

    የአመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ብዬዋለው በዚ ድምፅህ እባክህ አትጥፋ በርታ

  • @daniziya464
    @daniziya464 Před 5 lety

    ምስክር ከስንት ጊዜ ቡሓላ መጣህ ፡ቆንጆ ዜማና ድምፅ ።

  • @belachewyemenu8485
    @belachewyemenu8485 Před 5 lety +1

    classic song....u are #1

  • @zolamagna7728
    @zolamagna7728 Před 5 lety +1

    ዋው አሪፍ ግጥም አሪፍ ድምጽእንክዋን በድን መጣክ በርታ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @bantayehuaddis4927
    @bantayehuaddis4927 Před 5 lety +1

    gifted youngest best singer; i am very eager to listen your complete albem!!! yes it is clear that you are not standing for money, instead you prioritise for the dignity of art ......thanks !!!

  • @richrich2307
    @richrich2307 Před 2 lety

    Misiker - betam gobez lej. So beautiful!!!!!!!!!!!!!!!1

  • @natnaelabera3544
    @natnaelabera3544 Před 5 lety +4

    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው!!! አልበምህን በጉጉት እንጠብቃለን