Video není dostupné.
Omlouváme se.

ቀዥት ጉድ አመጣ እሙ በእንቅልፍ ልቧ ሚስጥር አወጣች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 06. 2023

Komentáře • 881

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Před rokem +198

    አረ ብርጭቆውን አንሱ ከአጠገባችሁ ተመልካች የሚነግራችሁን አሰሙም አስተያየት😢ሰው ሲነደድ የሚያነሳውን አያውቅም😢

    • @baatirishefara6280
      @baatirishefara6280 Před rokem +4

      እውነት ነው

    • @serklma4551
      @serklma4551 Před rokem +3

      እዉነትነዉ ብርጭቆ አንሱ

    • @shujon7107
      @shujon7107 Před rokem

      ለ3 ከይክሰጣዉየቹ

    • @menberelegesse4717
      @menberelegesse4717 Před rokem

      Yoni makrahne asyehe eko hahahahaha berat amta belawe amte eyaleh hahahaha

    • @abdialashb1711
      @abdialashb1711 Před rokem +1

      ኡነትነው ሰውሲናዴድ የሚያረገውን አያቅም

  • @Lubaba2
    @Lubaba2 Před rokem +56

    በሥደት ያላቹሁ እሥኪ የማታ እጀራ አላህ ይሥጠን ያረብ ደምሩይ በቅንነት

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Před rokem +1

      አሚንንንንንን እረ ሀገራችንንን ሠላም ይመልስልን ውነት አላማየ ሁሉ ተምታታብኘ😭

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 Před rokem

      ​@@askaldesie4791 ኢሸአላ

    • @acar4607
      @acar4607 Před rokem

      አሜንንንንንንን

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg Před 8 měsíci

      አሜን አሜ ን አሜን

    • @KMm-xu9fx
      @KMm-xu9fx Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem +66

    መምህር ሳሚ ዛሪ በደንብ ተገኘህ 😅😅😅😅ኧረ ዮኒን አትምታው ተው ግን ለራሱ ቀጫጫ በዛላይ በጣም ጨዋ ስርአት ያለው ልጅ ነው 🙏🙏🙏

  • @mhabeshawit703
    @mhabeshawit703 Před rokem +13

    አረ ልጁን በጉሺም እዳትገለዉ አተ ሳሚ 😂😂😂 በተረፈ ፈታ ብያለሁ ይመቻቺሁ

  • @sart820
    @sart820 Před rokem +17

    ወላሂ ነዉ የምላቺሁመዳሜ ስታናደኝ አልቅሸ እክፍሌስገባ 😢😢 የናተን ቪደወ ሳይ ሀዘኔይጠፍል ሁልግዜ ሳቅበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ps8bt7hm6w
      @user-ps8bt7hm6w Před 3 měsíci

      ወላሂ እኔም 😂😂😂🎉😂😂

    • @user-yh7wh3lt1z
      @user-yh7wh3lt1z Před měsícem

      እኔም😂😂😂😂😢😢😢❤🎉🎉

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před rokem +15

    የለያል የዛረው ብረት ያለውን ሁሉንም ያስለፈልፋል ሀይ ሳሚ ባሳቅ ሆዴ ቆሰለሌ ይመቻቹ😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +24

    ኧረ ሆዴ የሳሚ ቅናት😂😂😂😂😂 ዮኒ እሙ የምቀሙሞት ቅመም ዋዉ በርቱ ማሮቸ ሁሌም ሳሩ❤❤❤

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před měsícem

      በጣም😂😂😂እኔስ ከአሁን አሁን ጣለበት እጁን እያልኩ ነበር

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +20

    ሴጣን ይጦታል 😂😂 ሳሚ ሁሌ የዮኔን በድብድብ ስቃዩን አበላው😂

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před rokem +14

    ዛሬ በደንብ ነው የተጫወታችሁበት😂😂 አሪፍ ፕራንክ ነው:: ሳሚ ዛሬ ተገኝተሀል 😂😂😂

  • @tashalosehasiso5353
    @tashalosehasiso5353 Před rokem +15

    ትጋርማላችሁ የናንተ ፕራንክ ያስቃል
    በጣም!!ኑርልኝ ❤️❤️❤️👍

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před rokem +24

    ሳሚ ስለሚናደድ ነው ደስ የሚለን ግን አልተቻላችሁም😂😂😂😂😂ብረት ነገር አምጣ ያለው ነው ያሳቀኝ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před rokem +21

    ገና ሣሥበው ሣቄመጣ😂😂😂😂😂 እስኪ ልየየው ዛሬ በዚህ ሙቀት መዳብ ብታሶጣኘ ነገረኩ😂😂

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před rokem +5

    ስወድሽ አንችልጅ በፊትኮ እህትና ወንድም ነበር የሚመስሉኝ
    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ
    ወድም ቤተሰብ አደረኩህ ከወደድክ ጎራ በል ወደቤቴ ዝምድናን እንቀጥል

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před rokem +8

    እደዉ ሰወደዉ ሳሚን ሁኔታሁ ሁሉ ያሰቀኛል😅😅😅😅😅
    ሁላችሁንም እወድችሆለሁ❤❤❤❤

  • @rew6664
    @rew6664 Před rokem +12

    አረ ወይኔ ሆድዬ ቆሰለ ሰይጣን ይዟታል እዴ ኣላለም ይመቻቹ ኣቦ 😂😂😂

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před rokem +29

    የዛሬው የተለየ ነው ደስ ስትሉ ፈታ ነው የምታረጉት❤❤❤ወይ ሳሚ ብረት አላለም❤

  • @aminaseid3254
    @aminaseid3254 Před rokem +9

    ቄራ ሂዳችሁ ለሳሚ ጨጓራ ግዙለት በዚህ አያያዙ ተልጦ ቁጭ ይላል😂😂😂😂😂 በርቱ❤❤❤❤❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před rokem +7

    ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😀😀😀😀ዳዊት ማነዉ ብረት አንጣ😀😀😀😀ወይ ሳሚ ተቃጠለ ደግሞ የወናስን አትምተዉ ቀጠቀጥከዉ ምስጊን ሲያሳዝን አትምተዉ🤔🤔🤔🙄

  • @lemlem5955
    @lemlem5955 Před rokem +26

    ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Před rokem +7

    ወየው ዛሬ 50አምሳ ነው የሳኩት በጣም ነው ፕራክ የተደረከው መምህር ሳሚ

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před rokem +10

    እሙ ቀለል ያለች ምርጥ ሴት ናት

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j Před rokem +1

    እኔሚገርመኝ ሳማ ሲናደድ ወደዮኒ ያፈጣል እንዳው መምህር ሳሚ በሳቅ አነፈርከኝ ማርያምን
    እሙና ዮን አልተቻላችሁም ማርያምን በርቱ ጀግኖች ወይሳሚ በል አትናደድ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +7

    አይ ሳሜ እውነት መሰሎት በጣም ተናደደ 😅😅😅😅

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Před rokem +8

    ተመካክራችው ልጅ ጉድ አደረጋችሁ 😂😂😂😂😂 አይ እሙ ወደኩኝ በሰቅ😂😂😂😂

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před rokem +23

    ጎበዞች ጠንክሪሩ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q Před 6 měsíci +1

    እኔ የሚገርመኝ አለመሰቋ የኔ ማር ሙትት ብየ ነው የምወዳት የሳሚ ይሄን ሁሉ ወሬ ቅዠት ነው ብሎ ማመኑ ትንሽ እኳን አይባንንም

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee Před 8 měsíci +5

    እኔ ገና ስትጀምሩት ፈርቸነበረ እፊታችሁ ያለዉን ብርጭቆ አድኛችሁላይ ያፈርጠዉል ብየነበረ የፈራሁት 😢😢😢

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před rokem +7

    አይ የዛሬዉ ይለያል እረ ዛሬ ወንድምየዉ በሞቦሠቅ አለቀ😂😂😂😂

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Před 8 měsíci +5

    ክክክክኮኮ ብረት ነገር ፈልገሕ ይዘሕ ና ወዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +7

    የኔ ሱሶች ❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እንኳን ደህና መጣችው ማሮቼ የማዳም ስራ አይኑ ይጥፋ አሁነው እማያቸው እቅልፌ ትቼ መሰዋት እየከፈልኩነው እሽ እድታውቁልኝ እፈልጋለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před rokem +1

      ልጁ ምን ያድርግህ የምትመታው ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂

    • @smart6593
      @smart6593 Před rokem

      ሀሀሀሀሀሀ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    የዉነት ቢሆን እሙዬ አለቀልሽ እንኳንስ ፕራንክ ሆነ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @monabanna9185
    @monabanna9185 Před rokem +5

    ሳሚ ቶሎ አትናደ ድ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +5

    ማርያምን ሰራሽለት እሙዬ❤❤❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před rokem +8

    በስራ ሠውነቴ ስሎነበረ በሳቅ ፈታ አረጋችሁኘ ደምኮ አለመሣቅሺ👍💘❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-yq5tm1qc2v
    @user-yq5tm1qc2v Před 5 měsíci +1

    ስወዳችሁ እኮ እኔ ትክቶክ ላይ ሳያቸው እንዴት ላግኛቸው እያልኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቆይ ልጁ ምን ያድርግ 😁😁😁😁😁😁እውነት አስቆኛል

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před rokem +3

    ወይኔ ጉዴ ፈላ ወላሂ በሳቅ ልፈነዳ ቱ ብረቱ አምጥተህለት ቢሆን ምን ሊያደርግ ነው ደሞ ሲናደድ አፉን ተመልከቱት እኝክ እኝክ እያደረገ 😂😂😂😂

  • @user-dg3by4cr1o
    @user-dg3by4cr1o Před rokem +3

    የተማረይግደለኝ አሉ የገጠር ሠው ሁኖ በነበር እዛውአናትሽን ብሎሽነበር

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem +3

    ዛሬ ሳሚ በደብ ነዉ የተገኘ ሲናደድ ደስ ሲል

  • @nehimiyanaree8795
    @nehimiyanaree8795 Před rokem +5

    እሙዬ &ዮን +ሳሚ love ዛሬ ቤ ሳቅ ሞቱኩይኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @yaracell969
    @yaracell969 Před rokem +3

    አይ ሳይ የት ነበርክ እሳ ይይንን ሁሉ ስታደሪግ የት ነበርክ ዮኒ ቻለው 😂🥰🥰🥰

  • @santagezu7833
    @santagezu7833 Před rokem +4

    ኧረ ጉዴ በሳቅ አለኩ እኮ😂😂😂😂😂😂😂ብረት ይዘህ ና😂😂😂😂

  • @user-jb9qo2fw6c
    @user-jb9qo2fw6c Před 8 měsíci +4

    ወንድምየውን የሚጠይቀውስ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂ሆዴ ነፈረ ያአላህ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Před 6 měsíci

      በጣም እኔማ ወድምዬዉ በሳቅ ገደለኝ ከሳሚ አይ እሙ

  • @batietube2939
    @batietube2939 Před rokem +2

    ውይ ይመቻቹ በሳቅ ገደላቹኝ የኔ ማሮች እሙ ዛሬ እንዴት ሳቅሽ እንዳላመለጠሽ ገርሞኝ በተኛሽበት ትስቂና ፕራኩን ታቡላሻለሽ ብዬ ጠብቄ ነበር አልፍሻል😂😂የኔ ሳቂታ እኔም እንዳንቺ ነኝ ሳቄን መቆጣጠር በጭራሽ አልችልም😂😂ያበደ ነው የዛሬው ይመቻቹ❤ ሁሌ አያቹዋለው ግን መኮመት አልወድም እንደዚ አይነት ቢዲዮ አይቶ አለመኮመት ግን ንፉግነት ነዉ ብዬ ነው😂😂😂😂😂

  • @serkalemale3207
    @serkalemale3207 Před rokem +2

    ቆይ ታዳ ወድምዮዉ ምንያርግ ወይኔ በሰቅ ሆደ ቆሰለ😊

    • @MomMom-nt8vc
      @MomMom-nt8vc Před 8 měsíci

      እኔ እንጃ ወንድምየው ምን ያድርግ ኮተኮተው እኮ ወየኔ በሳቅ እዛው ፓርት ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂

  • @Tigraywerku
    @Tigraywerku Před měsícem

    ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ(12)🙏 ሰወስቴ ከሞት አወጣኝ ለኔ እንደደረሰለኝ ለናንተም ይድረስላቹ ወታቹ ከመቅረት ይሰውራቹ🙏

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 Před rokem +5

    ግዠት ይሆናል አላለም በሳቅ ሞኩ 😄😄😂😂😂🤭🤭😁

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w Před 4 měsíci +1

    እኔኮ ከፋ ካለኝ የናተንቢዲዬ ያየሁትንም ቢሆን እዴግመዋለሁ ዲብርቴን ለማላቀቅ እዚህ ቤት ገብቼ ሆዴ ሳይቆስል አልወጣም❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Před 8 měsíci +2

    ታድያ እሱ ምን ያድርግ ጨረሰውኮ በዱላ 😂😂😂😂

  • @user-nd3gw6sj7n
    @user-nd3gw6sj7n Před 7 měsíci +4

    ልጁ ገድልክው😂😂😂😂

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Před rokem +3

    የሚቃዥን ሰው ስር ብረት ከተደረገ ያለውን ሁሉ ይለፈልፋል ተነስ ብረት አምጣ አላለውም😂😂😂😂😂

  • @FrdozZts
    @FrdozZts Před 7 hodinami

    የወተት ላምና የላም ወተት ምን አገናኘው😂😂😂😂የወተት ላም ማለት እራሷን ላሟን ነው 😂😂😂

  • @hgrt3738
    @hgrt3738 Před 6 měsíci +1

    የወኒኮነው. የሚያስቀኝ. ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Před rokem +3

    😅😂😅😅አረ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክክክክ ወይኔ እናቴ 😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😅😂😅😂😅😂😅😂

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 6 měsíci +2

    የት ሒዳ ነበረ ቆይ እሱ እሶዋን ሲቆጣጠረ አይዉል😂😂😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 10 měsíci +2

    ወይኔ ሳሚ የዛሬው ደግሞ ጫን ያለነው 😂

  • @uruueur6922
    @uruueur6922 Před rokem +2

    ሳሚ እኮ ነው ዳዊት እኮ ነው የምትለው 😢 ሹክሹካቻው 😂😂😂😂😂

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl Před 6 měsíci

    እና ወድምየው ምን አረገ ገልምጦ ገደለው ወየው በሳቅ ሞትኩ ክክክክ እሷ ደሞ ይመችሺ ጀግና ሠራችለት😅😅😅

  • @user-nl7jy2mk4z
    @user-nl7jy2mk4z Před 3 měsíci +1

    ኧረወድምህን ቀጥቅጠህ ገደልከው ክክክክክክ

  • @dayagid8046
    @dayagid8046 Před 4 měsíci +4

    እሙ ቀለል ያለች ምርጥ ሴት ናት የኔ ቆንጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Před rokem +11

    Same &yoni sewedachu fikirachu wulema yasedenekegnala❤ we love you prank laye yemetenadedewa nager nice new😂

    • @yontube-03
      @yontube-03  Před rokem +3

      እኔን መርዳት ለምትፈልጉ 0921864726

    • @keryahala
      @keryahala Před rokem +1

      ​@@yontube-03😂

    • @madina3096
      @madina3096 Před rokem

      ​@@keryahalaምን ያስቃል😂😂 እረ ወይኔ

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem

    እሙዬ ስወድሽ ወይኔ የሳሚ ንዴት ዮኑ ምን አረገህ ደበደቤከዉ በሳቅ ሆዴ አመመኝ😂😂😂😂😂👍👍👍👍🙏🙏

  • @user-jb5uk9uo9z
    @user-jb5uk9uo9z Před 6 měsíci +1

    አራ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወለህ ሆዴ ቆሰለ ዬት ነበርክ እሄንን ሁሉ ስታራግ አለለውም አይ ሰም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 7 měsíci +1

    ላይክ ላረግነወ የመጣሁት ብዙም የፕራክ አድናቂ አደለሁም

    • @yontube-03
      @yontube-03  Před 7 měsíci +1

      የኛ ይለያል ያስቃል ተወጂዋለሽ

    • @zeritutube
      @zeritutube Před 7 měsíci +1

      @@yontube-03 እሽ ትቀመሳላችሁ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂ውይ እናንተ ልጆች ምን ላድርጋችሁ ሆዴን አቆሰላችሁኝ 😂😂😂😂

  • @user-bx6vl8vm7i
    @user-bx6vl8vm7i Před 7 měsíci +1

    ኧረ በሳቅ እኔ እኮ እሚገርመኝ ሙድ እሚይዘዉ ነገርስ ሳሚ😂😂😂

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před rokem +1

    ዳዊት😂 ከፈሬን ከፈርን አረጉድ😂 ሳሚ ምድነው እደዚ ጉልበት ❓

  • @mekdesmelaye
    @mekdesmelaye Před rokem +1

    Gin yone fit indez atihun liju ayineafar naa wode wotat naw yamural iko😁🤔🤔

  • @user-nt9br6hh6j
    @user-nt9br6hh6j Před rokem +2

    ከሷ ይልቅ ወላሂ ትንሽ ወንድሙ ነው እምያስቀዉ😅😅😅ትወና ትጣላላችሁ 😅😅😅

  • @user-zj5ys8nl8p
    @user-zj5ys8nl8p Před 6 měsíci +1

    ወይኔ ሳሚ ሲናደድ ደስ ሲለኝ 😅😅😅😅

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 Před rokem +1

    ክክክ ብረት ስሩ ስደረግ ያለውን ሁሉ ይናገራል አለ

  • @user-em7je2lk2s
    @user-em7je2lk2s Před 5 měsíci +1

    ወይኔ ሶሚ😂😂😂 ሲናደድ. እሙዬ❤❤😂😂😂

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w Před rokem +1

    አቦ በቃችሁ ፕራክ ድራማ በየቦታው ሰልችቶል ቁምነገር ስሩ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +16

    ሰላም ዮን❤❤❤ በጣም ነው ውድድድድድድ እማደርጋቹ
    ይሄን ሁሉ ነገር እስከምታደርግ የት ነበርክ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ውዶቼ ጥርሴን አሞኛል ይማርሽ በሉኝ😢

    • @yontube-03
      @yontube-03  Před rokem

      Yemaresh

    • @bituu126
      @bituu126 Před rokem +1

      ኡፍፍ ከባድ ነው የተቦረቦረ ከሆነ አስነቅይ እኔ ተሰቃይቼ 😢😢አሁን አስነቅይ ተነፈስኩ

    • @kiyyaahassan7139
      @kiyyaahassan7139 Před rokem

      እግዚአብሔር ይማርሽ ማሬ

    • @user-jb9qo2fw6c
      @user-jb9qo2fw6c Před 8 měsíci

      አላህ ይማርሽ

    • @user-jb9qo2fw6c
      @user-jb9qo2fw6c Před 8 měsíci

      አላህ ይማርሽ

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Před rokem +1

    የዛሬው ጫን ያለ ነው በተረፈ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @aamm7972
    @aamm7972 Před 8 měsíci +2

    ሳሚንአበሳጪት😮😮😮😮

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem +4

    እረውየውሆዴቆስለ😂😂😂😂😂😂በጣምጎበዝነሽ👏👏👏👏👏

  • @saidaesteu1747
    @saidaesteu1747 Před rokem +2

    ወዮ ስደት ከወጣሁ እደዛሬ ስቄ አለውቅም ጀምሬ እስክጨርስ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Před rokem +4

    የሪከረዱ ነገረስ 😂😂😂😂

  • @user-bg7os2ox2x
    @user-bg7os2ox2x Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ሁለት ሆነው አቃጥለው ሊደፍትነው ብረት ነገር አምጣ አላለም 😂😂😂😂

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 Před rokem +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ሳሚ የውሸት ፕራንክ አይሆንም እውነተኛ ነው አይታችሁ ከሆነ ብዙዎች ዩቲዩብ የሚሰሩ ፕራንክ መሆኑን ካሜራም አይተው ፕራንክ አስመስለው ይተውናሉ ተመልካችን ለመሸወዲ ሳሚ ግን በዚህ ነገርህ አከበርኩህ

  • @wxcgff4609
    @wxcgff4609 Před rokem +2

    በፈጣሬ ሰም ሰወሰትዬ አየሁት ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂

  • @user-cx7vk5vj6j
    @user-cx7vk5vj6j Před rokem +1

    ዮኒ ምስኪን ቀጥቅጠክ ጨረስከው

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 7 měsíci +2

    ደሞ መጡ በዚህ መገን በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před rokem +2

    አረወየዉ😂😂😂😂😂ሆደንአመመኝ😂😂ወይት ነበርክአላለም😂😂😂

  • @user-sr6dq7rt7x
    @user-sr6dq7rt7x Před 5 měsíci +1

    ብርጭቆ ከአጠገባችሁ አንሱ

  • @user-ec7nb3lx2p
    @user-ec7nb3lx2p Před 4 měsíci +1

    በሳቅሞትኩኝ😂😂😂

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ሳሚ ሚስኪን ሰሩልህ አቤት እሙ & የኒ ግፋችሁ ተባበራችሁበት ባይዘዌ ሳሚ ሲናደድ ያስቀኛል ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ውዶቼ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሳሚ ግን የመልስ ምቱን አስብበት 😁😁😁😁😁😁❤❤❤👌🙏

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +2

    ዮኒዬ ቡጥው አይዞ የኔ ምስኪን😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @martasolomon582
    @martasolomon582 Před měsícem

    አንበሳ እሙ ጀግና

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Před měsícem

    ክክክክክክክክ ወይኔ ቅናት ሆ ወይኔ ተጫወቱብክ ሳም

  • @user-xc1sc3ym7t
    @user-xc1sc3ym7t Před 5 měsíci

    የምር እደዚ ስቅ አላቅም ተመችታቹኛል ውድድድ!!

  • @user-hq3np2ql5x
    @user-hq3np2ql5x Před 4 měsíci

    አየ እናት ልጆች ጉድ ስራችሁኝ የማዳን ስራ ማን ሊስራው ይሁን

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před rokem +2

    የዛሬዉ ጫንያለነዉ ወየዉ ሞትኩኝ በሳቅ ላዲዘመዲእሚሆን እባነዉ ያፈሰስኩት በሳቅእባየንጨረስኩት😅😅😅😅😅

  • @user-qi6jn1vr4p
    @user-qi6jn1vr4p Před 6 měsíci

    ይህ ነውር ነው ሌላጫወታ የለም እንደ እንደዚህ አይነት ይቅርባችሁ ጥሩ እይደለም

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před měsícem

    እኔስ የሚያሣዝነኝ ዮኒ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +2

    ሳሚ እንደዛሬ አስቆኝ አያቅም አልቀዳትም በሥልኩ ሀራም ዮናስ ምን ያድርግክ እስኪ ተወው ሴጣን ዮዛቶአል አላለም😂😂😂😂😂

  • @najatabdu1065
    @najatabdu1065 Před rokem +1

    ቅጨት እደዚህነውእምልአላለምክክ ወዶቺሲጨረጨሩደስይላል

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před rokem

    እሙዬ ምንን አሆኝ በጣምን ያደቅ ደስ ትብልሙን በጣም የትላበኚ ሜካፕ ሳሚ ታይመጣን የታጠብሽ የምን ፕራንክ አልቀናሹ ደሞ ሳሚ ለዮኒ የቂናኒ ፕራንክ በጣም ከባድ ነበር ግን ደም ኧብኮ ባለንት ጎበዝ ዘሚ ለመቸን አቦ ዘሚ ግን በጣምን ያትቢሸነ ከምር 3መደህም አይለይህም አቦ ዋርሳ ደስ ትብልሙን

    • @samemu
      @samemu Před rokem

      በላሊዲ የምጣ መሲዬ ዪቲ ሰፈር ነሸ ባገር ጌ የዲ ልዩ❤❤❤❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 Před 6 měsíci +2

    ኧረ ወይኔ ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @abebechbelete6849
    @abebechbelete6849 Před rokem +1

    ክክክክክክ አይ ሳሚ ዘና እኮ ነው የምታደርገው😂