Yefekeir Mirchaye Season 1 Ep 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 3,4K

  • @eshetuaragaw4023
    @eshetuaragaw4023 Před 7 lety +347

    በሳቅ ነው የወድኩት መራጩ 26 አመቴ ነው ይበል ይህ ሼባ። አሁን ይህ 40 ዓመት አይሆነዉም!

    • @amanuhal3293
      @amanuhal3293 Před 6 lety +1

      Eshetu Aregawi እኔም በጣም ገረመኝ

    • @makabdu376
      @makabdu376 Před 6 lety

      Eshetu Aregawi ewnet er cherashwn alytesakletm eko betam azen kkkkk

    • @ikmaikma6969
      @ikmaikma6969 Před 6 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @terezatereza9471
      @terezatereza9471 Před 6 lety

      ክክክክክ

    • @abrshtadese6487
      @abrshtadese6487 Před 5 lety +3

      እውነት እኔም በጣም ነው ያፈርኩት ይህ ጄዝባ ትንሽ ሼም አይዘውም እንዴ

  • @user-wu9yd4jb7r
    @user-wu9yd4jb7r Před 8 lety +14

    በእውነት እንደነዚህ አይነቱ ሀይማኖ፣ ማህል .... በአጠቃላል አበላሾች ናቸው
    ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን!
    ፍቅረኛ :ትዳር እኮ ከእግዚአብሔር ነው።ምነካችው
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉ ይስጠን
    በእውነት በጣም ያሳዝናል ጆሮ በመስማት አይሞላም ገና ብዙ እንስማለን
    ግን እግዚአብሔር ያባቶቻችንን ግዜ ይመልስልን።

  • @user-op2zt2oe1j
    @user-op2zt2oe1j Před 4 lety +33

    በስመ አብ ወወልድ ወመፈስ ቁዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አቤቱ የሆነብንን አስብ 😢😥😥😥

  • @dargietumayabebe2603
    @dargietumayabebe2603 Před 8 lety +415

    ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ሳይገባቹህ ነው ብሮግራሙን የጀመራችሁት ፍቅር እኮ በምርጫህ የሚገኝ ሳይሆን ሳታስበው ልብህን የሚያጠፋ ታአምራዊ አስማት ነው እንጂ እንደናንተ አገላለፅ እማ ፍቅር super market እቃ አደረጋችሁት የሚያሳፍረው ግን መራጭም ተመራጮችም የዚህ ርካሽ ፍቅር ተሳታፊ መሆናቹህ ነው

  • @mimidib6987
    @mimidib6987 Před 7 lety +63

    ትዳርን የሚሰጥ እግዚአቤሄር ነው እግዚአቤሄር ሲፈጥረን ያዘጋጀልን አለ እግዚአቤሄር ታላቅ ነዉ የዕርሱ ይበልጣል ☝

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 Před 5 lety +477

    ምርጥ ለስደተኞች መደበሪያ ብያችሁዋለሁ

  • @hege9664
    @hege9664 Před 2 lety +3

    ቁጥር 3 ሠላምን በጣም ነው የወደድኳት ለኔ ባረጋት

  • @samuelsamuel5226
    @samuelsamuel5226 Před 4 lety +30

    ፈጣሪ እናት ሀገር ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

    • @fofofofof2385
      @fofofofof2385 Před 2 lety

      1ዋ ትመቸኝ አለች 👍👍

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 Před 2 lety

      Y agrachn nqrsa, rapist, banda, arawet ,gday, tut korach,y sw lg angt korach, wztrf yhonwn amarawn yatfaln Amen

    • @KjgftBmmbzuzumulu
      @KjgftBmmbzuzumulu Před rokem

      አሜን

  • @user-hr6pc7jb1c
    @user-hr6pc7jb1c Před 5 lety +2

    ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ነው አልሀምዱሊላ እኔስ በግዜ አላህ የመረጠልኝ ውድ የሂወት አጋሬጋር እየኖርኩነው አላህ እድሜ ይስጥልኝ
    ውድ እህቶቸ እባካችሁ እራሳችሁን አታወርዱ ለጋብቻ ስትጠየቁ የምትሉት አታጡም በዚህ ዘመን ትዳር ላይ መሆን መልካም ነገር ነው ያስከብራል ጋብቻ ሱና ነው ። አላህ መልካምን ለመልካም መጥፎን ለመጥፎ ነው የሚሰጠው እኛግን ሙሉችግር ያለበት ወንድ ነው እንላለን ግን አይደለም እኛ ደህና ከሆን እሱም ደህናነው
    እኛ ጥሩ ካልሆን እሱም ጥሩ አይሆንም።
    ያላገባችሁ አግቡ ያገባችሁ ልመዱ በባሎቻችሁ ላይ አትጀናጀኑ ok

  • @eyerusalembekele5481
    @eyerusalembekele5481 Před 7 lety +172

    8ተኛው ሺህ ይሉታል .ይሄነው
    የመጨርሻው ዘመን ።።።።

  • @fatumaahmed6632
    @fatumaahmed6632 Před 6 lety +156

    ወላሂ እኔ አፈርኩኝን😂😃😄

    • @user-yb9nw3nq2y
      @user-yb9nw3nq2y Před 4 lety

      ኧረ አፈርኩኝ ኡኡኡኡ

    • @hayutube8192
      @hayutube8192 Před 4 lety

      Enam

    • @jimmaatube7854
      @jimmaatube7854 Před 4 lety

      KiKiKiKiKi lemen

    • @user-yq5wr3jy1b
      @user-yq5wr3jy1b Před 4 lety

      አፈርኩ የምርአፈርኩ ውይ

    • @user-yq5wr3jy1b
      @user-yq5wr3jy1b Před 4 lety

      የአላህ ግን የእውነት የተመረጠችውን ያገባታል የምርነው አኡዙቢላህ እኔምለው ዘመን አሂርደረሰደ

  • @abdulkerimmuhamed4054
    @abdulkerimmuhamed4054 Před 3 lety +2

    እድሜ ይሥጠን እንጅ ገና ብዙ እናያለን የእውነት ከባድ ነው ሴት ልጅ ሤት ሥቶን ነበር የሚያምርባት ሥትመርጥ እንጅ ሥትመርጥ ማየት በጣም ከባድ ነው በጣም የሚያናድደው ደግሞ አንድ ወንድ ለሦሥት ሤት መሆኑ ነው ምናለ ሤቶቹም ወንዶቹም እኩል ሆነው ቢመራረጡ ለማንኛውም ምርጥ ብትሉኛና መምረጥ ቢያምርኝ መሀከለኛዋ ልጅ አንደኛ ነች የሆነ የሚሥትነት ድባብ ያላት እረጋ ያለች ቆንጅየ ሤት ነች ሠላምታየን አድርሡልኝ እናም ይወድሻል በሏት🙈❤

  • @alemais3691
    @alemais3691 Před 8 lety +291

    ለአንድ ቀን ስልጣን ቢኖረኝ ኖሮ ይህን ባህል አጥፊ ፕሮግራም ነበር የማስቆመው አዘንኩባችሁ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች እናም ለተመራጭ ሴት አስዳቢዎች።

  • @hayatseid5230
    @hayatseid5230 Před 6 lety +8

    ወይ ዘንድሮ በጣም ይገርማል
    ፍቅር ዝም ብሎ አይደለም እኮ እንደፈለጋችሁት አይገኝም ሱበር ማርቄት አይደለም እኮ እንዴ ፍቅር እኮ የውነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ስቶታ ነው

  • @user-fl3hz2wt6d
    @user-fl3hz2wt6d Před 4 lety +13

    ውይይይ እናት ምን ትበል ወይኔ አምላኬ ይዘጋልን ይሄ ሀገር ያሰድባን ውይ

  • @user-zy4mz6zq5u
    @user-zy4mz6zq5u Před 6 lety +163

    ለኔ ግን በጣም መደበሪያ ሆኖኛል

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj Před 8 lety +43

    ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ያዝናናል ሆኖም ግን እኛ ኢትዮጵያዉን ይህ የኛ ባህል ነው????የት እየተጋዝን ነው አላህ እኮ ለኛ ያለው የትም አይሄድም ..............ሆኖም ምርጫክ በትክክል ነው

  • @samsungj2core643
    @samsungj2core643 Před 2 lety +7

    በጣም አሪፍ ነው ለስደተኞች መደበሪያ ብያችኋለሁ መጨረሻሁን ያሳምርላችሁ

  • @nebiatiehassen6046
    @nebiatiehassen6046 Před 7 lety +248

    በነገራችን ላይ ጥሩ መደበሪያ ነው ያገኝውት ለኔ

    • @mimimimi4216
      @mimimimi4216 Před 7 lety +1

      nebiatieበጣም ያሳዝናል hassen enami endazawe tamchge!!!!

    • @haymanothay7585
      @haymanothay7585 Před 7 lety +2

      nebiatieበጣም ያሳዝናል hassen ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም ቂቂቂ ሣኩላችሁ

    • @selamdesta611
      @selamdesta611 Před 6 lety +1

      ጉድ ነው የማናየውና የማንሰማው የለም

    • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
      @weletmaryamysdetyoulekneu3823 Před 6 lety

      nebiatieበጣም ያሳዝናል hassen kkkkk errrrrr enyem betame

    • @amusmenthamza4120
      @amusmenthamza4120 Před 6 lety

      ,.,

  • @kelemyemariamlij1645
    @kelemyemariamlij1645 Před 8 lety +6

    ትዳርና ስራ ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው እንዲህ ስለሆንን ህይወትን እንኖራታለን ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው ቆይ እዴሜ ልካችንን የክርስቶስ ሆነን ብንኖር ያ ነው ህይወት

    • @azebgolden120
      @azebgolden120 Před 8 lety

      ክርስቶስ ሲፈቅድልህ ገባዬላ ሥለወጣህ አይዴለም በሀልህን ጠብቀህ እግዚአብሔር ብጠይቀው ሁሉም ይሞላል የማይሞላበት ምክናዬት የለም የድንግልማርያም ልጅ ሁሌም ካተጋነው

    • @ksaksa-pq2qn
      @ksaksa-pq2qn Před 7 lety

      ሜሮን አቦ ይመችሽ በሳቅ አፈነዳሽ

    • @Mubark-em3tf
      @Mubark-em3tf Před 6 lety

      kelem Yemariam lij አ

  • @user-mr9ul3il4k
    @user-mr9ul3il4k Před 5 lety +11

    ክክክክክክክ ሣታጃጅለኝ ቶሎ ግደለኝ አሉ ምን ጉድ ነው የመጣብን

  • @user-zk7vz4yc9v
    @user-zk7vz4yc9v Před 5 lety +8

    እኔ ያልኩት ሳይሁን አንተ የሚሆነኝ ስጠኝ አሜን

  • @user-pi7eu8fp2c
    @user-pi7eu8fp2c Před 5 lety +27

    አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን ፍቅር ከእግዚያብሄር ነው።

  • @maryammayamhosin9930
    @maryammayamhosin9930 Před 5 lety +92

    ውይ 8ኛው ሺህ አረ ምን ጉድ መጣ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @user-sd6yj8xs3s
      @user-sd6yj8xs3s Před 4 lety +1

      መርያም አላህምዱሊላህ ሙስሊም ባለሞናቸው ደስተኛ ነኝ

    • @tigisttigist9062
      @tigisttigist9062 Před 4 lety

      ጉድ እኮ ነዉ ፍቅር። በምርጫ ሆ ፍቅር ፈልጎ እጂ ተፈልጎ አይደለም

    • @bezihabeshawi
      @bezihabeshawi Před 4 lety

      ደምሩኝ

    • @siyamtub2475
      @siyamtub2475 Před 4 lety

      Subaleh wane 8 shi

    • @selam1082
      @selam1082 Před 4 lety

      አሜን በእውነት እኔ አፈራኩ ለነሱ

  • @senumekonnen8875
    @senumekonnen8875 Před 8 lety +11

    በእየሱስም ገና ጉድ እንሰማለን እግዞ ማረን ክርስቶስ ፍቅር እኮ ሸቀጥ አዪደለም የሚገዛዉ

  • @user-jv5ro5vl4i
    @user-jv5ro5vl4i Před 5 lety +32

    ለሀዉለዉላ ቁወተ ኢላህ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ያረቢ አላህ ቀጠተኛዉን መንገድ ይምራን

    • @fuzmuhmammed3707
      @fuzmuhmammed3707 Před 4 lety

      ወለ፬ሂ ለመጀመራ ግዜ ሳየወ እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ስልኪን ሳይ ሀሲም አላሁ ወነሜል ወኪል ምን አይነት ግዜ ደረስን

    • @bdbdbbbbcvideo8483
      @bdbdbbbbcvideo8483 Před 2 lety

      አሚንንን ያረብ

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 5 lety +10

    ለማየት ዘግይቻለሁ ግን የተሰማኝን ሳልናገር ኣላልፍም ምክንያቱም ፍቅር እንዲህ ቀልድ ኣይደለም ፍቅር መልክ ቁመት ሀብት .... ምናምን ኣይመርጥም ኣይፈልግም በሁለት ሰዎች መሀል ያሉ ልቦች ኣንዱ ሲሆኑ ማለት እንጂ መርጠህ የምትወስደው የገበያ እቃ ኣይደለም ዘ. ይገረም ናቹሁ እውነት !!!

  • @user-xx5ge7hl8z
    @user-xx5ge7hl8z Před 8 lety +100

    ፈጣሪ የፈቀደው ቀርቶ በምርጫ አንድ ወንድ 3ሴት ምነው እደዚ ባታራክሱን ስታስጠሉ

  • @salhabest5791
    @salhabest5791 Před 8 lety +35

    ደስ የሚል ምርጫ ምናለ መንግስትም እንዲህ ቢመረጥና ቢመራ

  • @coffeemood6062
    @coffeemood6062 Před 5 lety +199

    እንደኔ በቁጥር 3 በመልክዋ ይሁን፡በምትሰጠው መልስ የተማረከ like
    እንዲያዉም ሸባው ማለቴ 26 ኣመቱ ኣይመጥናትም እሚል like ጠቅ

    • @sadatesfay1740
      @sadatesfay1740 Před 4 lety +2

      እኔ ግን ቢጋቡ ደሥ ይለኚ ነበር የምር

    • @stube1983
      @stube1983 Před 4 lety

      ግን የእዉነትነወይክክክክክ

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v Před 3 lety +1

      ግን እኮ ቀጥሯት ላሽ አለች

    • @sabra2640
      @sabra2640 Před 3 lety +1

      1 nat betam yetemechchy

    • @zinetfker
      @zinetfker Před 3 lety +1

      ቆይ ግን የምረ ይዘውት ሊሂዱ ነውደ

  • @alinalin9544
    @alinalin9544 Před 5 lety +11

    አልሀምዱሊላህ ከዚህ የጠበቀን ረበል አለሚን

  • @sebleseble4040
    @sebleseble4040 Před 6 lety +14

    ውይ አምላካችን ምን አይነቱ ዘመን ላይ ደረስን ይሄ መቅረት ያለበት ነገር ነው ባህላችን አይደልም!!

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 4 lety +11

    እረ ወዴት ልደበቅ ክክክክክ እኔ አፈሪኩኝ እነሱ በምመሪጡት

  • @eskuyamaryamlje6045
    @eskuyamaryamlje6045 Před 8 lety +15

    አረ ፍቅር ባጋጣሚ ሲሆን ነው የሚያምረው......በምርጫ ይደብራል!!!

    • @MrLamrof
      @MrLamrof Před 8 lety +2

      +esku ya maryam lje ትክክል እስኩ፣ የእውነትን ፍሬ ነገር ነው ቁጭ ያደረጓት። እኛ በከተሞች ውስጥ የምናውቀው፣ በዕቡ የዋደዱና ወንዱ ለሴቷ ቤተሰብ እጇን ይጠይቃል። ሽማግሌ ይልካል። ይህ ነው የምናቀው ማዕረግ። እንደዚህ በሜዳ፣ በኣደባባይ፣ እኔ እንዲህ ነኝና ኣግባኝ ! ያሳፍራል፣ ያበሳጫል፣ ሴቶችን ያራክሳል፣ ባሕል ይበርዛል። የባዕዱን ግሳንግስ እያመጡ ኢትዮጵያ ላይ መዶል ኣይበጀንም። ባዕዳን በተለይ ኣሜሪካ፣ የትዳር ፍርሰት ማዕከል ናት ማለት ይቻላል። ይህን ነው የምንመኘው ለሀገራችህ? ኢትዮጵያ ከቪየትናም ቀጥሎ በሃይማኖት ተራዳ የጸና ከፍተኛ የጋብቻ ቁጥር ያለባት ኣገር ናት፣ በዓለም ላይ። ይህን መረዳት ያሻናል።

    • @eskuyamaryamlje6045
      @eskuyamaryamlje6045 Před 8 lety +1

      +ganzo
      አረ በጣም እንጅ ይሄ ነገር ካገር ወይም ሚድያው ካልቆመ የኛም ሀገር ያው አውሮፖ or ባህሉም ይቀይሩታል
      ሰው ባምሳሉ ይተከበረ ነው የሰውነት ቅርፅ እየተለካ ይሄን አይነት እፈልጋለሁ ይባላል እውነት በጣም ይገርማል
      እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
      ይሄ አርቆ አለማሰብ ነው እንጂ መቼም በቴሌቪዥን ተመራርጠን
      አብረን ብንኖርንኳን ወደፌት ምንም ክብር እንደማይሰጠኝ መገመት አይከብድም.......ሳስበው ግን በቴሌቪዥን ለመታየት ብለው ይመስለኛል hahhh እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይደለም

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 Před 2 lety

      Flasfua

  • @lideaabebe1233
    @lideaabebe1233 Před 7 lety +40

    የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ምን ታደርጉት የትምቢት መተግበሪያ ሆናችሓል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @adamemahari3882
    @adamemahari3882 Před 4 lety +48

    እንዴ ሰውየው አይደብረውም እንዴ 26 አመቴ ይላል እንዴ 20ውን የት አስቀምጦት ነው።ሴቶቹ እንኳን ልማዳቸው ነው 21ማለት አፍቸው ላይ ተነቅሰውታል።

  • @samriyegetalji7567
    @samriyegetalji7567 Před 7 lety +174

    አቤት ውርደት!! እናትና አባት ምን ትሉ!!!

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d Před 6 lety

      ጉድድድድፍድድድድድድድድድድድሱባሀንአላውሩይይይይይይዘመንግዜ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d Před 6 lety

      አይሴትነቴ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d Před 6 lety

      ይኽዶቄትቆለጥያለውክብርአለችእናቴ

    • @kokololo1017
      @kokololo1017 Před 5 lety

      ምን ይላሉ ብለሽ ነው አዝነው ዝም ምያሰጋ ግዜ ደርሰናል

    • @abukilove1836
      @abukilove1836 Před 5 lety

      Laperogerame naw enja ayagabum eko

  • @Coco-uc2uz
    @Coco-uc2uz Před 4 lety +9

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እኔስ ሶስት ቁጥር እኔም መርጫት ነበር 😂😂😂😂😂😂 አንድ ቁጥር ተናዳለች

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 4 lety +5

    Beautiful... she found the right person. It’s nice stuff

  • @atsedmro304
    @atsedmro304 Před 6 lety +17

    እውነትም 8ሺ ደርሶል 3 ሴት ለአንድ ወንድ ወይ ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ነው የምር በጣም ታስቁን አለቹሁ

  • @amanuelhailu3992
    @amanuelhailu3992 Před 8 lety +20

    Very nice show keep it up, and for those who have bad comment "Bahil minamin eyalachu atakabidu", which part of Ethiopian culture does this show defame, its just people openly talking about what kind of people they love. And please don't brag about Ethiopian culture, its the main reason the country is still Poor.

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 Před 5 lety +5

    ሱብሀነላ መጨርሻችንን ያሳምርልን ትንሽ አይደላቹም ኧር ቀስ በሉ አልሀም ዱሊላ እስልምና ለወፈቀኝ እስልምና ይህ ነው ሚከለክለው

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w Před 7 lety +34

    ወቸ ጉድ ምን አይነት ግዜ መጣብን አይ የግዜ መክፍት

  • @trsitmariyamenatenet5968
    @trsitmariyamenatenet5968 Před 7 lety +230

    ምን አጣደፋችሁ ገና ልጆች አይደላችሁ
    ኧረ ተው አምላካችሁ ያዘጋጀላችሁን ጠብቁ

    • @user-vf7yu5qm4m
      @user-vf7yu5qm4m Před 7 lety +1

      3?????

    • @hayaloma9243
      @hayaloma9243 Před 7 lety +1

      3

    • @bhjhhii3555
      @bhjhhii3555 Před 6 lety

      Trsit mariyam enate net

    • @lucylucy8104
      @lucylucy8104 Před 6 lety

      Trsit mariyam enate net .

    • @jemalzeynu242
      @jemalzeynu242 Před 6 lety

      Trsit mariyam enate net
      ለሃሜት አንደኛ ናቹ እንዲህ አይነት ሰዎች። ይሄንንስ ሰው ነው እንዴ የሚሰጣት ፈጣሪ በዚህ መልኩ ተገናኙ ቢላቸው እንጅ?
      ምናለ በምታምኑት አምላካቹ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ ብትሉ?

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 Před 5 lety +22

    የጉድ ሀገር ገፎ እያደር ይፋጃል አሉ እደ እቃ ባል ማማርጥ ሆሆሆሆሆ

  • @HaHa-ys9fc
    @HaHa-ys9fc Před 4 lety +4

    ያረብ አንተ ጠብቀን
    እኔ አልስቅሜ ሴት ነኝ
    አልሃምዱሊላህ ከቦንድ ምርጫ ለጠበከኝ

  • @user-lr4pi5kn5b
    @user-lr4pi5kn5b Před 5 lety +23

    አይ ኮሜቶች እናተ ፃድቅ መሆናችሁ ነው የምትሳደቡ ለመፍረድስ ማን ስልጣን ሰጣችሁና ዝም ብላችሁ አታሁም እሱ እያጋባ ነው ቁሞ ከመቅረት ይሻላል

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 4 lety +6

    አላህ ሆይ ከዚህ አይነቱ ባተ እጠበቃለሁ

  • @ninifikir3410
    @ninifikir3410 Před 5 lety +24

    ereeeee መዳምዬ ነይ ጉዴን እይልኝ 😢😢😢 እንዴ ምን ጉድ ነዉ
    eree ሴቶች ተዋርዳቹ አታዋርዱን

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 4 lety

      ክክክክክ

    • @user-df9gq4jc9h
      @user-df9gq4jc9h Před 4 lety

      kkkkkkk

    • @saeedsaeed9208
      @saeedsaeed9208 Před 4 lety

      መዳምን ፍችላትባርበኛእናንገራትበፈጠርሽ ምንእዳለችንገሪኝ

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl Před 3 lety

      😂 አረ ወልዱ 36 ለማለት ተሣሥቶይሆንደ እድሜ 26 ያለው ሆ ክክክክክ

  • @alinalin9544
    @alinalin9544 Před 5 lety +40

    ሰው እንደዚህ ሜዳ ወቶ መለቃቀም ምን ይሉታል እስልምናዬ ይህን ሰለሚያውቅ ቀድሞ አስተማረን አልሀምዱሊላህ

  • @user-ht7oz7om1x
    @user-ht7oz7om1x Před 4 lety +6

    ወይኔ ፍቅር ከልብ መሆኑ ቀርቶ እንደ ፈተና በምርጫ ሆነ አይ ፍቅር

  • @user-jn6hb7ly4i
    @user-jn6hb7ly4i Před 8 lety +19

    መቋረጥ ያለበት ፕሮግራም ነው ሊያስቅ ወይ ደሞ ሊያዝናና ይችላል ግን የሴት ልጅን ክብር የሚያሳጣት ነው ሆ ሆ 1 ለ 3

  • @user-cx6fl1nx8r
    @user-cx6fl1nx8r Před 4 lety +5

    ክክክክክክ እውነት ሰውዬው በጣም ነው ያሳቀኝ የሆነ የመረቀነ ሱማሌ ይመስላል 26 አመት ሲል ትዝ ያለኝ 9ክፍል ስገባ የምዝገባ ቀን ተሰልፈን ሳለን ተራዬ ደርሶ ሰሜን ነግሬው እድሜንሲጠይቀኝ 13 ስለው አስተማሪው አሽራሾሽት ብትል አይሻልም አለኝ እየሳቀ ክክክ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety

      ክክክክክ እኛ እራሡ ዌሸታችን ትምህርት ቤት

  • @eteneshbuleha274
    @eteneshbuleha274 Před 3 lety +4

    አረ.ይሄ.ፕሮግራም.ይቀጥል.እንዳይቋረጥ.ደስስስይላል👍👍👍

  • @fatumaabduabduo6976
    @fatumaabduabduo6976 Před 7 lety +10

    እኔ እም አሁን ይሄ ምኑ ይቀርባል በእውነት ስራ ፈት ናችሁ ቲሽ ስታስጠሉ ብታወሩ ስለፍቅር እስኪ መጀመሪያ አግቡ ማንም ሰው የራሱ የሆነ ፍቅር አለው

    • @hayahaya6413
      @hayahaya6413 Před 6 lety

      fatum a abdu abduo

    • @ing2104
      @ing2104 Před 5 lety +1

      አቤት የአርብ ሀገር ሴት ብትሆን እዴት ነበር በኮሜንት. ይጨናነቅ ነበር እደው አይናቹ ይጥፍ ወዶችም ሴቶቹም

    • @ing2104
      @ing2104 Před 5 lety

      የገና በግ ገዛ ሲደብሩ

  • @user-yp4kp8kq8j
    @user-yp4kp8kq8j Před 3 lety +4

    ተንሽ እንኳን እነደነሱ ድፍረት ቢኖረኝ የምሆነውን ሳልኩት 🤣🤣

  • @mikeessen1898
    @mikeessen1898 Před 4 lety +1

    Yesela Qutir yalew situgn benatachu, I love you selamye konjo.

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r Před 5 lety +12

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ,
    ሴቶች እህቶቻችን የመጨረሻ እረካሽነታችሁን ሰይፍ አደረጋችሁት ሴት ልጅ ክብርና ነት

  • @user-kr3kj7ry7e
    @user-kr3kj7ry7e Před 3 lety +6

    ግን እኮ ቆንጆ ናቸው ለምን እንደዚህ ሆናችሁ😭😭😭😭

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 5 lety +1

    የኔ ምርጫ ባይሆንም፡ ተመችቶኛል። የፍቅር አጋርን በዚህ መልክ መምረጡ ችግር የለውም። ትሞካከራለህ..ከሆነ ጥሩ፤ ካልሆነም ..ያው ነገም ሌላ ቀን ነው። ወግ አጥባቂዎች ብዙ ባታካብዱት ባይ ነኝ። Take it easy.

  • @sisayassefa7118
    @sisayassefa7118 Před 8 lety +20

    አንድ ሾው(የቴሌቭዥን ፕሮግራም) ሲዘጋጅ የማህበረሰቡን ወግ፣ ባህልና ስርዓትን የተከተለ መሆን አለብት እንጂ ቀጥታ የምእራቡን አለም ኮፒ(መገልበጥ) ተገቢ አይደለም። ይልቁንስ ማህብረሰቡን የሚያስተምር ሌላ ፕሮግራም ብታዘጋጆ የተሻለ ነው።እኔ በግሌ የዚህ ፕሮግራም ተቃዋሚ ነኝ!!!!!!

  • @titiyouhanss1491
    @titiyouhanss1491 Před 8 lety +8

    እናተየ እረ ገድ ነው ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ ሲተርቱ ሰው ን የሚያክል ቅዱስ እና ክብር ያልው ፊጡር እንደ እቃ ገበያ እግዚአብሔር። ይቅር ይበለን በመጀመሪያ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እኛ ከምንፈልገው እና ከመረጥነው በላይ እግዚአብሔር ያሰበልን ለኛ መልካም ነው እረ ኡኡኡ ወደራሳችሁ ተመለሱ ይሔ ፕሮግራም ወግ ባህላችን እና እምነታችን የሚያጠፍ ነው ትሽ ስታስጠሉ ምድረ አሰዳቢ ሌላው ሚገርመኝ አስተያየ የምሰጡ ማለት ጥሩ ነው ቀጥሉበት እያላችሁ ምታበረታቱ ምኑ ያስደስታል እረ እኔስ ተቃጠልኩ ያለ የሌለ ደሜ ተተከተከ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

    • @lamrof
      @lamrof Před 8 lety +1

      +titi youhanss ጽሁፍዎ ኣስተማሪ ነው። ትምህርት ወስጂበት የዚህን ትርኢት ውዴታዬን ኣቁሜያለሁ።

    • @titiyouhanss1491
      @titiyouhanss1491 Před 8 lety +2

      +Lam rof
      ዋው አመሰግናልሁ እውነት ነው እኛ የሚያኮራ ባህል እምነት ወግ አለን የማንንም ልቅምቃሚ ባህል እየተቀበል የኛን ማጥፍት የለብንም

    • @jacarlos9584
      @jacarlos9584 Před 8 lety

      bedmb tekatey errrr bey mn tmeslalech arogit mejenjen yele kezih behola lenante endedurow shmagle melak wech mawtat albale seat mabaken ayasfelgm

    • @user-xt5vu6re6w
      @user-xt5vu6re6w Před 7 lety

      titi youhanss እረ በጣም

    • @retareta8675
      @retareta8675 Před 6 lety

      titi youhanss wowww titiy mert temehrt new tebarki gen selakom desi ylal

  • @user-fu1iw2ln3s
    @user-fu1iw2ln3s Před rokem +2

    ተጀምሮ እስከሚያልቅ እንዲሁ እንደገለፈጥሁ😂😂😂 ሲጥ ብል ሚዲያላይ ወጥቼ አልመርጥም ለምን አላረጃትም😂😂😂

  • @sameerah8588
    @sameerah8588 Před 7 lety +61

    የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ ብሎ ወደላይ ማገጠጥ ይሻላል

    • @aderaemebrhan8289
      @aderaemebrhan8289 Před 5 lety +1

      በትክክል እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @papybest1223
    @papybest1223 Před 8 lety +12

    I love this show!! keep it up! A lot of people may not like it since it is a new thing to our culture! However, you are helping a lot of people to find their soulmate, as well as avoiding one of our worst culture that is being shameful talking about love in front of people.

  • @eyuealtesfaye
    @eyuealtesfaye Před 3 lety +1

    Number 3 big respect

  • @dhgjgjhjhvnndhfhfydjfhf2572

    በጣም ደስ ይላል እኔ ግን አልሀምዱሊላህ መርጨ ጨርሻለሁ

  • @user-qh1lc6fu8x
    @user-qh1lc6fu8x Před 6 lety +33

    እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ መጣብን ይሄ ጉድ ነው

    • @user-qn1pw3wb4m
      @user-qn1pw3wb4m Před 4 lety +2

      በጣም ጉድ ነው ቁሜ እቀራለሁ እንጂ እራሴን ለምርጫ አላቀርብም ቱ

    • @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t
      @W_e_n_g_e_l_a_w_i_t Před 3 lety

      Is that real gn...........

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 Před 2 lety

      Emahoy kobotn qdu ysfu eshe

  • @shababalkhaleej5578
    @shababalkhaleej5578 Před 4 lety +2

    ይህ የኢትዮጵያ ባህል አይደላም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @zahraaumuhelid65
    @zahraaumuhelid65 Před 7 lety +11

    ውይ 8ኛው ሽ ወላሂ በጣም ነው የሚገርመኝ በጣም የገረመኝ ደሞ የሴቶቹ እደት ወድን ከመድረክ ፈልጌ አገኛለሁ እያሉ መቅረባቸው አያፍሩም እደ ደሞስ የተመረጠችው በ5ደቂቃ ሳታየው ሳያያት ፍቅር ይይዛል እደ በጣም ይገርማል

  • @millenyemariamlij187
    @millenyemariamlij187 Před 6 lety +4

    tadebaqu yahe Ethiopiawenat ayedalem betam yamidaber piregoram new echi

    • @lonely4412
      @lonely4412 Před 5 lety

      millen ye mariam Lij kkkkk want balshal

  • @salihaayederaalji3379
    @salihaayederaalji3379 Před 5 lety +2

    Subhan Allah indm Al auzbila yaa☝ rabbi bichaa setoch Ar sham new

  • @maryamtiwenhaderkakfuekeye9248

    አረ ግን ሲደብር የሄ ፕሮግራም ኢትዮጲያዊነት አይገልፅም እፍፍፍ በጠም ይደብራል

  • @sammybrown7588
    @sammybrown7588 Před 4 lety +4

    if the both interested to meet this way still possible in my opinion is a best show even when we see the previous week meet the are happy with the are partner so let us be unique sometimes❤️❤️

  • @honmankla8847
    @honmankla8847 Před 5 lety +7

    እህን ግዜ ልብሽ እያንዳንድሽ ለኔ ለኔ ትላላችሁ ይገርማል ክክክክክ

  • @hfbch7471
    @hfbch7471 Před 4 lety +4

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው መቸም ቢሆን ሙስሊም ሴት አትወጣም

  • @shurhisultan59
    @shurhisultan59 Před 3 lety +3

    ሁልሽም ጉድሽን ይዘሽ አረፈሽ ቁጭ በይ እናቃቹዋለን እኮ በማያገባሽ አትግቢ፡፡

  • @user-rn4ic2qt5e
    @user-rn4ic2qt5e Před 3 lety +2

    y2gnawa demetsua siyamer

  • @user-kq7wy1mz8n
    @user-kq7wy1mz8n Před 4 lety +4

    የፈጣሪ ያላህ ፈጣሪየ ሆይ በግዜ ትዳር ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ

  • @mamiswt2879
    @mamiswt2879 Před 6 lety +41

    ቁጥር ሶስት ዉብ ነሽ አሁን አንች በዚህ ቦታ ገብተሽ ባል መምረጥሽ ይገርማል

  • @senisolomon9635
    @senisolomon9635 Před 4 lety

    Abatu yeserawit negus mecereshaw zemen ley deresen. Bafalgugn hon tedar

  • @AminoMedia
    @AminoMedia Před 4 lety +4

    ለ ሴት እህቶቻችን የበታችነት ይሰማቸዋል የምል ግምት አለኝ ። ምክንያቱም 3ሴት ለ 1ወንድ ያዉም እሱ መራጭ እነሱ ተመራጭ! አልስማማም ።

  • @wenchetwenchet8345
    @wenchetwenchet8345 Před 8 lety +11

    በጣም የሚያሳፍር ፕሮግራም ነው ለትውልዱ ይህነው የምታስተምሩት ባህላችን እየገደላቹት ነው ይህምን ይሉታል ለምንድ ነውጥሩ ነገር የማትሰሩ በት? ለነገሩ ebs አይፈልግም ወገን ለወገኑ ሲረዳአ ጥሩ አመለካከት የለው ወደ መጥፎ አድርጎ የሚያስበው አይተናል እኮ ቁምነገር የሌለው ከምታሳዩ ብተዉት ይሻላል የሀገር ሀላፍነት ይሰማቹ ይህ ለሀገራችን አይገባትም

  • @namunatube3962
    @namunatube3962 Před 5 lety

    Kikikiki wey gud maferiya

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 Před 5 lety +122

    ባለ ኮሜንቶች ትገርሙኛላችሁ ትዳርን እግዚአብሔር ነው የሚሰጥ እያላችሁ ትሳለቃላችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ እግዚአብሔር የለም እንዴ? ሁሉም የተለያዩ ምክንያት አለው እግዚአብሔር የትም ቦታ አለ በምክንያት ይሰጣል

    • @eyosiasamare2443
      @eyosiasamare2443 Před 4 lety

      Mesfin Alemu tadilek

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 Před 4 lety

      @@eyosiasamare2443 ለምን እንዴት?

    • @samhaile1638
      @samhaile1638 Před 4 lety +1

      ምን ቄስ ቄስ ያጫውትሀል። መዝናኛ ነው አርፈህ ተዝናና።

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 Před 4 lety

      @@samhaile1638 ኮተታም መጀመሪያ ፊደል ቁጠር before Replying.

    • @user-nd7yc3kb6b
      @user-nd7yc3kb6b Před 4 lety +2

      ትክክል

  • @zeharyseid1605
    @zeharyseid1605 Před 5 lety +6

    ሶሱቱም ቆጆ ናቼው

    • @zkiya989
      @zkiya989 Před 2 lety

      መጀመሪያ እንዳገኝህ ተስፍ አደረጋለሁ ብላ ሳትመረጥ ስትቀር እንኳንም አልመረጠኝም አጭር ነው ቦርጫም ነው አለች ክክክክ

  • @user-un5om3gg7d
    @user-un5om3gg7d Před 4 lety +2

    የነዚህን ልጆች ታሪክ መጨረሻ በዚህ ሰአት የሚነግረኝ ????ታሪኩ 1 አመት ሆኖታል አሁን ላይ ያላችሁ መረጃ ካላችሁ pls

  • @user-lf8er8tp3o
    @user-lf8er8tp3o Před 5 lety +4

    ግን ይህ ነገር የእውነት ነው ወይስ ለቢዝነስና ለመደበሪያ ነው አልገባኝም ??
    የእውነት ከሆን ግን አፈርኩ ....አላህ ይሰቱር

  • @selamawetberlhun9211
    @selamawetberlhun9211 Před 6 lety +8

    ውይ በሳቅ ሞትኩ እንዲም ተጀመረ ወይ ፈጣሪ

  • @user-dg1cy5if8z
    @user-dg1cy5if8z Před 5 lety

    _አይይ ምናይነት ዘመን ነዉ ያለንበት ፍቅር ያአጋጣሚ ነዉ ሳይፈልጉት የሚይዝ ዘር ቀለም ሀብታም ደሀ አይለይም ፍቅር ያ ደሞ የአላህ ሱጦታ ነዉ የነሲብ ጉዳይ ነዉ አላህብቻ ከጡሮወች ያድርገን_

  • @fozialmazyoona1235
    @fozialmazyoona1235 Před 3 lety +5

    ጉድ ነው ዘንድሮ እኮ የማይመጣ የለም

  • @hannatafrae1655
    @hannatafrae1655 Před 7 lety +174

    እኔ የምመርጠው አንተን ነው የመድረክ መሪውን

  • @abenaittamerat698
    @abenaittamerat698 Před 2 lety

    shaw batim dis yelal tamchetognal gen latediar meyon adehlem endhena kkkkk

  • @medinatube6553
    @medinatube6553 Před 3 lety +11

    ሜትርዎሎጂ የሚሰራው ልጅ ቺክ ሲጀነጅን
    በዛሬው እለት በጊንጪ ፣ በአምቦ እንዲሁም በኩየራ እንዳንች ውበት ሙሉ ፀሀያማ ሆኖ ውሏል😎

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 2 lety +5

    እ እሚገርምነው እደዝህም አለዴ ፈታ ታደርጋላችሁ ይመቻችሁ ክክክክክክክ

  • @safrasafra8268
    @safrasafra8268 Před 4 lety

    Ere edewe fetarey lebe yesetachehewe edehe belachehewe yagebachehewete bele bale lehon.new

  • @danawitlove9410
    @danawitlove9410 Před 8 lety +41

    ሳስጠሉ በጌታ ምን አይነት ጉድ ነው። ወንድ ጠፍቷል። እንዴ ባይግባ ጥንቅራ ብሎ ይቅር

    • @user-ce7xm9mq7t
      @user-ce7xm9mq7t Před 8 lety

      kkkkk እውነትሽን ነው ገደል ይግቡ ሆ ... ጭራሽ ባደባባይ

    • @user-mm7xg1qr4t
      @user-mm7xg1qr4t Před 7 lety

      سليما احمد

    • @mana2089
      @mana2089 Před 7 lety

      سليما احمد

    • @user-re6ux3mx4c
      @user-re6ux3mx4c Před 7 lety

      ይህፕሮግራምአስጠላይሴትነቴንጨምሮልጃችሁንለልጅመባልቀርቶ...ሽቀጥሆነትዳር...ያሳዝናል

    • @tigistmamo2322
      @tigistmamo2322 Před 7 lety

      danawit love

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 8 lety +22

    ኢትዮጵያ ነጻነቷን ስትቀዳጅ የመጀመሪያ ተግባራችን እንዲህ ዓይነት ወራዳ ተግባር ያላቸውን ሚዲያ ማስቆም።

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 Před 8 lety +1

      30 እድሜን ሳታልፍ ሕይወት ምን እንደሆነች ሳታጣጥም የምታሸልብ የወሲብ ተጠቂ ባለጌ ትውልድ።

    • @asresagonafir8804
      @asresagonafir8804 Před 8 lety +1

      lemesadeb atichekkul let us talk on on basic principles do u want us to live on your choices or let us live based on our choices ......masredat yakatew mesadeb yiwodal ale ayate

    • @gselassie1563
      @gselassie1563 Před 8 lety

      what's wrong with this show sir

    • @gselassie1563
      @gselassie1563 Před 8 lety +1

      +Ethiofirst201162 sir what's wrong with show ? can u explain please now

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 Před 8 lety

      SMstan Incle2utyጥምቦ ፤ ግሞ የወያኔ ውሻ!!! ማስተካከያው ጊዜ እየቀረበ ነው። ለጠፋው ትውልድ።

  • @Mariyam21adey
    @Mariyam21adey Před 2 lety +2

    ፍቅር ረከሰ
    አቤት ግን ይገርማል
    ሰውየ ግን 26 ሲል ገረመኝ

  • @tiybatiyba3147
    @tiybatiyba3147 Před 7 lety +45

    አስተውፊረላህ