ያልታሰበ ክስተት ተፈጠረ አጫጭሮቹ እና የአፍሪካ ረጃጅሞቹ ድንገት ሲገናኙ። እንባ ተናነቃቸው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ያልታሰበ ክስተት ተፈጠረ አጫጭሮቹ እና የአፍሪካ ረጃጅሞቹ ድንገት ሲገናኙ። እንባ ተናነቃቸው!

Komentáře • 128

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 Před rokem +36

    አላህ ሱበሀነ ዉታላ አጭሩንም እረጅሙንም የፈጠረ ጊታ ይክበር ይመስገን

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +25

    *ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌼🌼🌼🌻🥰😊እንቁጣጣሽ*

  • @user-ny6og1oh6h
    @user-ny6og1oh6h Před rokem +14

    ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před rokem +13

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Před rokem +3

    ማሻ አላህ ሁላችሁም በተሰጣችሁ ፀጋ በጣም ነው የምታምሩት አላህ እናንተን ሲፈጥር የራሱ ሚስጥር አለው በጣም ውብ እና ማራኪ ናችሁ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem +6

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

    • @werwer9219
      @werwer9219 Před rokem

      አሚን ያረብ🙏

    • @etenesh.solomon
      @etenesh.solomon Před rokem +1

      Amen🙏❤️
      S.b
      Argugni.wdoche

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@etenesh.solomon በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @etenesh.solomon
      @etenesh.solomon Před rokem

      @@TubeTube-vf4yb eshi.wde
      Adrgiyalehu.anchim.argi
      Addis.negni.eski.aberetatugni

    • @etenesh.solomon
      @etenesh.solomon Před rokem

      S.b
      Argugni kmemochiye.sdet
      Lidefagninew🥺😢

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před rokem +1

    ስታምሩ በአላህ እረጅሙንም አጭሩንም የፈጠረው አንድ አላህ ክብር ና ምስጋና ይግባው ማንም ከማንም አይበልጥም በመልካም ስነምግባሩ ቢሆንጅ ብለዎል የኛ ውድ ነብይ ቃልየ ፍልቅልቆ የት አለች

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před rokem +3

    ነጭ ኮት የለበሰው ልጅ ቀጭን ሁኖ ነውጅ ረጅም ሆኖ አይደለም ከነሡ ጋር የተመደበው ኖርማን መካከለኛ ቁመት ነው ቢወፍር ቆጆ ቁመት ነው በጣም ረጅም ከሚባለው አይመደብም

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před rokem +12

    *እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገረን እንኳን ለዚህች ሰአት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🥰😊🥰🌼 ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር እንኳን አደረሳችሁ*

  • @user-gg9qx6qz4b
    @user-gg9qx6qz4b Před rokem +2

    ኢትዮጲያዊ መሆኔ ኩራት ይሰማኛል ወገኖቼ በጣም ነው የምታምረት

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic Před rokem +1

      በአድስ አመት ቤተሰብ እንሁን እህቴእኔም እመጣለሁ🌻🌼💐

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@tube-yk9ic በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @bellotv27
    @bellotv27 Před rokem +4

    መልካም አዲስ አመት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před rokem +4

    በጣም ታምራላቹ
    እንኩአን 🌻🕊️ለ2015🕊️🌻አደረሰን
    አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን🙏
    መልካም አዲስ ዓመት🌻🕊️🇪🇹🌻🇪🇹🕊️🌻

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem

    የዚህ ቻናል አባላቶች በሙሉ ተባረኩ ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን🙏❤❤💓😍😍😘 ወንዲሞቸ ስራችሁ የስንቱን እንባ እዳበሳችሁ የስንት ፈገግታ እንደሆናችሁ ያሳያል በርቱ👍👍👍👏👏👏👏👌👌👌🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +1

    *_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊_*

    • @alemuberta6264
      @alemuberta6264 Před rokem

      እንኳን አደረሰን አደረሳቹሁ ። መልካም ዝግጅት ነዉ ጥሩ አጫወቱን በአዲስ ዓመት ለሁሉም መልካሙን እየተመኘሁ ባሉበት ሠላም ጤና ይሁኑልን። ለፕሮግራም አቅራቢ ለዝግጅት ክፍሉም እናመሰግናለ።

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před rokem +1

    የአላህ ስራ አጀብ ነዉ በርቱ ዉዶቺ

  • @tinatina8781
    @tinatina8781 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +1

    በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ።

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem +1

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem

    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ በሰላም አሸጋገረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚች ቀን በሰላም ያደረሰን እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር የጤና የሰው ልጂ የማይታረድበት አመት ያድርግልን 💚🌻💛🌻❤🌻💚🌻💛🌻❤🌻💚🌻💛🌻❤🌻💚🌻💛🌻❤🌻💚🌻💛🌻❤🌻💚🌻💛🌻❤🙏

  • @mashaalamulhim6908
    @mashaalamulhim6908 Před rokem

    ጆኮሮች ሚዳያውን ለበጎ ስለተጠቀማቹህበት እናመሰግናለን የሳቅ ዘመን ይሁንል

  • @engidaaworke8585
    @engidaaworke8585 Před rokem

    BETAM TAMERALACHEHU BEAUTIFUL MELKAM ADDIS AMET YEHUNLACHEHU DESE TELALACHEHU

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +2

    ደስ ስትሉ እንንካ አደረሳቹሁ የደስታ ዘመን ይሁንልን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +1

    ፍክት በሉልን ውጆች ሁሉም ፍጥረት በራሱ ውበት አለው 😍😍😍😘😘😘💐💐

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +3

    መልካም 🌻አዲስ 🌻አመት🌻🌻ሴቶቹ ሲያሩ ለምን እነ ቃልን ሳቀላቅሏቸው አጭር እና ረጅም😍🌻የሜላት አድናቂዎች👍ሜላት ከባለቤቷ ጋር ሚኬ ሙሉ የሰርግ ቪዲዮ ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ መልካም ምኞት ግለፁላት🌻🌻

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před rokem +2

    ረጅሙም አጭሩም የአላህ ስራ ሱበሀን አላህ
    ሁላችሁም ታምራ ላችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +2

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ም

  • @mareyamareya5374
    @mareyamareya5374 Před rokem

    ሰበጣም ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ዘመን ያድርግልን አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před rokem +2

    ዋው እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +1

    አጃኢብነውየአሏህስራ ሰለሁሉምነገርአልሃምዱሊላህ ታምራላቹሁየኛውቦች

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሠን የሠላም፣ የፋቅረ የአንድነት ያረግልን

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Před rokem +1

    Masha Allah ya Allah Tamir dink nw

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před rokem

    ደስ ስትሉ ሰው ለሞሆን ሰው ሁነህ መገኘት ነው

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 Před rokem

    በረሄን በጣም ነው የምወደው አባቴን ይመስለኛል

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 Před rokem

    ዉነት ደስ ይላል እኮን አደረሳችሁ

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před rokem +1

    ይሄልጅ አጫጭሮቹን መታቀፍ ይወዳል አድልጅ በሰይፉ ፋታ የቀረበች አጭር አብሮ ቀርቦ ነበር ታቅፎ ወስዶ አሥረገዛት እኔ አስቤለሁ በሰላም በወለደች

    • @ebrahimabdu8847
      @ebrahimabdu8847 Před rokem

      ክክክ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      ክክክክክ

    • @user-jg3fd3vh8v
      @user-jg3fd3vh8v Před rokem +2

      አይተሻል እሱ መሆኑን ፈጣሪሽን ፍሪ ያሱባሃን አላህ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@user-jg3fd3vh8v በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

    • @vyivg257
      @vyivg257 Před rokem

      አረ ውሸት ቱቱቱ

  • @cellcell6047
    @cellcell6047 Před 11 měsíci

    ሱብሀን አላህ 🌹 አልሀምዱሊላህ❤

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem +1

    🌻🌻🌹💚🌻💐💛🌻🌹🌻💓💐
    🌻መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ
    🌻አደረሠን ሠላም ለኢትዮጲያ💚💛💕
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-hr8sj9xw8m
    @user-hr8sj9xw8m Před rokem +2

    መልካም የዋለላችሁን ስው እናንተም ለርሱ መልካም በመዋል ካሱት: የምትክሱበት መልካም ነገር ካጣችሁ ዱአ አድርጉለት።
    ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před rokem +3

    *መልካም ሰላም ነገር የምናይበት የምንሰማበት አመተ ምህረት ይሁንልን የእናቶች እንባ የሚያቆምበት የሚደሰቱበት አመት ይሁን አሜን እንኳን አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ 😊🌼😊🌼🌻ከሀገር ውጭ ያላችሁ ለሀገራችሁ አብቅቶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ*

  • @user-ve7qe7dv9h
    @user-ve7qe7dv9h Před rokem

    wow Destlalach Ageracn Selam Ydergln

  • @zaratube7343
    @zaratube7343 Před rokem +2

    ቃል እህቷ የት ናቸው

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Před rokem

    ስታምሩ ግን ቁጭ ብለዉ ቢቀረፁ እንኳን አደረሳችሁ😍😍

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem +4

    ❤❤መልካም አዲስ ዓመት❤❤
    እንኳን ለ2015 ዘመነ ሉቃስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ
    እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን
    ተስፋ ላጡት ተስፋን
    ለታሰሩት መፈታትን
    ለታመሙትን ፈውስን
    ለደካሞች ብርታትን
    ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
    የተለመደው አይዞኅ ባይነታችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ።
    ❤ሰብስክራይብ❤ሼር በማድረግ አግዙኝ
    አዲሱን ዓመት የሰላም የበረከት የሰላም ይሁንልን

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před rokem +2

    Enkuan adershachiw 😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ስታምሩ የኔ ዉቦች ብለን አገሬ ታሜ ቻሌ በርሔ እንዳሻው ነገዎ እንኩዋን አደረሳችሁ ስታምሩ 🥰🌻🌻

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 Před rokem +3

    መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ 😍😍

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před rokem

    እንኳን አደሳችሁ 💚💚💚💚💚🌼🌻🌻🌻

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před rokem

    ሰላም ለኢትዮጵያ ልጆች ይሁን አሜን ።
    ለኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሁለት ሺ አስራ አምስት አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
    የዩቲዩብ ቻናል አለኝ እዩልኝ እሽ።

  • @rime5831
    @rime5831 Před rokem

    ሰላም ክክክክክክረጅሞቹ ተችገሩ ለመጨፈሚስኪኖች አይዟችሁ

  • @yaserjjj4370
    @yaserjjj4370 Před rokem

    አድስ ቅመሞች በጣም ነዉ የምወዳችሁ አይዧችሁ ቅሞሞችም እረጅሞችም ልባችሁ እዳይዘበር ግን ሳያችሁ ሁለየ አለቅሳለሁ ሳታለቅሽ ዉለሽ እዳታድሪ ተብየ ተረግሜ አለሁ መሠል 😭😭😭🥺🥺🥺

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před rokem

    ዋውውውበጠም ታምረለቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +1

    እውይ ስታምሩ መልካም አድስ አመት

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Před rokem +1

    ስታምሩ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @user-vo9yg3wz6j
    @user-vo9yg3wz6j Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ 13:09 13:11

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 Před rokem

    መልካም አዲሰ አመት 😘😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @jdjjfjjr4379
    @jdjjfjjr4379 Před rokem

    ዋው

  • @HananHanan-pm7lx
    @HananHanan-pm7lx Před rokem

    Wwwwooow oromotitti oromtichako

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před rokem

    በጣም ነው ምታምሩት🥰❤
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem

    ውድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ደፍ ቀና እያላችሁ በስድት አለም ላይ የምትገኙ የሀገሬ ልጆች አሏህ ሀሳባችሁን አሟልቶላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያረብ ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @AboSamsoo-kw4uc
    @AboSamsoo-kw4uc Před 5 dny

    Salam❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem

    ደስስትሉ መልካም በኣል

  • @gnedryoutobe6670
    @gnedryoutobe6670 Před rokem

    ዝናየ ግን ምነው ጠፋሀብኝ

  • @mesi6505
    @mesi6505 Před rokem

    ሥታምሩ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-vo9yg3wz6j
    @user-vo9yg3wz6j Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 Před rokem

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @the90sbits24
    @the90sbits24 Před rokem

    💖💖💖💖

  • @milkilion696
    @milkilion696 Před rokem +1

    Enaten yagenagaw Egezihabehar Abiyenena Daberasihonene yagenagelen abo 😂😆😂

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před rokem +1

    Wooowww

  • @askaeleaskaele9516
    @askaeleaskaele9516 Před rokem

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @user-rc8ev2cm6c
    @user-rc8ev2cm6c Před rokem

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @hiwotakelilu9466
    @hiwotakelilu9466 Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @zebeanyali1753
    @zebeanyali1753 Před rokem +2

    ነጋዋታስቀኛለህ,ሚስትህ
    ተውካትበቃ

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Před rokem

    ታምራላችሁ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před rokem

    🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před rokem

    ቅመም ነቹ❤😍😍😍😍😘

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 Před rokem

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤️

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem

    💚💛❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @z.d7914
    @z.d7914 Před rokem

    ቀይ ጫማ ያደረገው እኮ በጣም እረጅም አይባልም

  • @baraxu..hayrel.habebu8465

    Okani.adrasatu

  • @hggghhfedila9714
    @hggghhfedila9714 Před rokem

    ፀstamru gine

  • @girmatadesse5737
    @girmatadesse5737 Před rokem

    😂😂😂😂
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩

  • @selam3762
    @selam3762 Před rokem

    Ena mefaraw rajemoch ena acherochu enganatelalen endayelu naw mefaraw kkkkk

  • @user-dm7mx2bl7d
    @user-dm7mx2bl7d Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před rokem

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊