የሴራሚክ ወለል ንጣፍ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price Of Ceramic Floor Tiles In Ethiopia 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Check out this video. • የሴራሚክ ወለል ንጣፍ ዋጋ በኢትዮጵ...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Merkato Tube

Komentáře • 18

  • @melatwendemu9068
    @melatwendemu9068 Před 2 lety +4

    ዋጋቸው ስንት ነው?

  • @zaraase663
    @zaraase663 Před 2 lety +3

    የመሬት ሴራሚክ ሲገባ ባዶ መሬት ለይ ነዉ ወይ ሚሰራዉ ወይ ሊሾ ማድረግ ያስፈልጋል?

    • @masaret2849
      @masaret2849 Před 2 lety

      ድንጋይ ከዛ ሌሾ ከዛ ደግሞ ሴረሚክ

    • @zaraase663
      @zaraase663 Před 2 lety

      @@masaret2849 አመሰግናለሁ እማዬ

  • @tsigetilahun849
    @tsigetilahun849 Před 5 měsíci

    ዋጋውን ለምን አትናገርም በየወቅቱ እያደስክ ተአማኒ ለመሆን ነገር ግን የያዝካቸው እቃዎች ጥሩ ናቸው

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 2 lety +1

    please post price

  • @tsigetilahun849
    @tsigetilahun849 Před 5 měsíci

    ለመንግስት መስሪያ ቤት ዋጋውን ግልፅ አድርገህ አስቀምጥ ለፕሮፎርማ

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 Před 11 měsíci

    የመሬቱን ፎርሲሊን ሴራሚከ 20 በ 1.20 ዋጋቸውን አልነገርከንም

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 2 lety +1

    No price?

  • @hebshawit
    @hebshawit Před 3 měsíci

    ዋጋ ብትነግሩን ጡሩነበር

  • @user-bl1sw1cb5x
    @user-bl1sw1cb5x Před 2 lety +1

    የግርግዳውን ሴራምክ ዋጋ ማወቅ እፈልግ ነበር ዋጋውን አልተናገሩም

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m Před rokem

    ጭቃ ቤት ወስዶ መለጠፍ አይቻልም?

  • @user-ed1xu1fb9e
    @user-ed1xu1fb9e Před 2 lety +1

    ዋጋዉሥ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Před 2 lety

    ቪድዮ ስተሰሩ አጠር ኣረጉት ከዋላ ያለውን ሙዚቃም አጥፉት ምንም ኣይጠቅምም እንዳንሰማ ከመረበሹ በስተቀር ዋጋ ስንት ነው የደከመ አገላለፅ ነው

  • @fgvf8091
    @fgvf8091 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍👍🌹👍👍👈

  • @user-zp2wn4mq6p
    @user-zp2wn4mq6p Před 2 lety

    የሻወር መስታወት ስት ስት ሜትር እንዳላችሁ እና ዋጋቸዉን ብትነግሩን ባለ 4ማዘን 🙏

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 Před 11 měsíci

    ዋጋቸውን አልነገርከንም

  • @buzeman6329
    @buzeman6329 Před 2 lety

    ወጋቸውንም አብረህ ማሳወቅ አለብህ ካሬያቸውንም መጠየቅ አለብህ