ማራኪ የሴራሚክ አሰራር ከማብራሪያ ጋር 120-60 cm Bed Room floor big Ceramic Tile 0913212296/0922846626 Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሰላም በዚህ ቪዲዮ ላይ የሴራሚክ ንጣፍ እንዴት ወጪ ቆጣቢና በጣም ጠንካራ የሲሚንቶ ዘር በሆነው አደሲቭ ታግዞ በቀላሉ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ምስል ነው:: ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሠግናለን
    Hi in this video is a picture of how easy it is to make ceramic tile with the help of cost-effective and strong cement seed adhesive easily. If you are new to our channel, subscribe and become a family.
    #youtubeshorts , #Ethio_Ceramics, #Ethiopia,
    how to make ceramic tile working 2024
    how to make finishing work in Ethiopia

Komentáře • 32

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 29 dny +1

    ዋውወጣቶች:በርቱአልባሌቦታ:ከመዋልእዲህ:እራሥንመቻል:ደስይላልሲያምርደሞሥራችሁ❤

  • @muhamedamene8754
    @muhamedamene8754 Před 5 hodinami

    ወንድሚ በሰራው በጣም ተደስቻለሁ ግን ሌላ ቪድዩ መስራት አለባችሁ ቢያንስ ሲራሚክ ከማንጠፉችን በፊት ወለሉ ላይ የሚደርጉትን ነገሮች ንገሮን

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 6 měsíci +1

    ማሻ አላህ በርታ ለምሰጠን መረጃ እንመሰግናለን ግን እኔ ግን ካሪ የሚባለው አልገባኝም ቤቴን ላሰራ ነበር

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 6 měsíci +1

      ካሬ ማለት 1ሜትር ወደ ጎን አንድ ሜትር ቁመት ማለት ነው

    • @user-gf4di3nt4p
      @user-gf4di3nt4p Před 6 měsíci +1

      @@ethiozemenawitube4863 በጣም አመሰግናለሁ

  • @hilinaworku3405
    @hilinaworku3405 Před 2 měsíci

    kee kisik awuxitek seramiku lay yemitaregewu nager mindenew yemixaqimawu?

  • @zulfanuru-t5c
    @zulfanuru-t5c Před 6 měsíci +1

    እባክህ ወንድሜ የቤቴን ወለል ኢፖክሲ ብጠቀም ይሻላል ወይስ ሴራሚክ አሁን ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 6 měsíci

      በሁለቱም ጥሩ ነው ... ምናልባት የዋጋ ልዩነት ካልሆነ በስተቀር ...

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Před 5 měsíci +1

    የውጭ ግርግዳ የሚሆን ሲራሚክ ብትነገርን ለእንፃ የሚሆን ለውጭ ግርግዳ ቀለም ከመቀባትplease

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 5 měsíci

      አለ ለውጭ የሚሆን ሴራሚክ በይበልጥ ለመረዳት 0913212296 መደወል ትችላላችሁ

  • @user-ro7hg1rt9c
    @user-ro7hg1rt9c Před 3 měsíci

    ለሰላሳ ሰባት ካሰ ስት ይፈቻል

  • @Seadi8323
    @Seadi8323 Před 4 měsíci +1

    አይቆረቆርም ነው እባክህ መልስልኝ ኮንደሚየም ስለሆነ ከታች ያሉት አይፈቅዱልኝም

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 4 měsíci +1

      አለመቆርቆር ትችላለህ የሚረጭ ኬሚካል ትጠቀማለሕ ይጣበቃል

  • @user-id5rc4of3b
    @user-id5rc4of3b Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤💝🙏💪💪💪💪

  • @user-qm1ip6km6q
    @user-qm1ip6km6q Před 6 měsíci

    Betam yanermal
    Enaderalen bertu

  • @Selam11223
    @Selam11223 Před 3 měsíci +1

    ልሾ የሆነ ቤት ሰረሚክ ማድረግ ይቻላል መልስልኝ ወድም

  • @ወተመድህ
    @ወተመድህ Před 5 měsíci +2

    ለ80ቆሮቆሮ ስንት ይፈጃል 4ክፍለ ❓

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 5 měsíci +3

      ካሬውን ብናውቀው የበለጠ ለማስረዳት ይመቸናል

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Před 3 měsíci +1

      ​@@ethiozemenawitube4863 መልስልኝ ሀይቅ ህደህትሰራለህ ሊሾናሲራሚክለማስደረግ ፈልጌነው. ስትይፈጃል ሴራሚኩ ላምሳ ሶስቱቅጠል ሶስትክፍልነው. ምሳሌ ወለሉ ስድስትሜትር ባራት ነው ቁመቱስድስትሜትር ጎኑ አራትሜትርነው. የተቀረውጠባብነው እናመልስልኝ ባስቸኳይእድሰራልኝፈልጌነው ለበለጠመረጃየሚያስፈልገውን እድገዛዛ ስትእደሚበቃይደወልልሀል ሀይቅ ሂደህመስራትትችልእደሁ ንገረኝ

    • @ወተመድህ
      @ወተመድህ Před 3 měsíci

      እሺ ለጠየቁ ​@@ethiozemenawitube4863

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 23 dny

      ወላሂ የኔም 100ቅጠል ነው 5ክላስ ፖሶ ነበር መሄድ ቢችል ይሰራልን ነበር ​@@eimaneiman8850

  • @haimassefa6699
    @haimassefa6699 Před 6 měsíci +1

    ዘኮሎ አይደረግም? ስትሰሩ አይታይም

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 6 měsíci +1

      ዘኮሎ ይደረጋል አዲስ የሚለቀቅ ቪዲዮ በቅርቡ አለን ይከታተሉን

  • @user-bv5uv8ow6d
    @user-bv5uv8ow6d Před 3 měsíci +1

    ወለለ በጥንቃቄ ሁልክ ካልሆነስ

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Před 4 měsíci

    እጃቸው ላይ ጥንቃቂ ቢደርግላቸው 🧤 ቢጠቀሙ መልካም ነው

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Před 4 měsíci +1

    አመሰግናለው ግን አይነቱን ብትነግርን

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 4 měsíci

      ለውጭ የሚመረጥ የሴራሚክ አይነት ክሊንከን ነው በምትፈልጉት ሳይዝና መጠን አለ ... ማንኛውንም ለውጭ የሚመጥን ሴራሚክ መጠቀም ትችላላችሁ በጣም መጠንቀቅ ያለባችሁ ማጣበቂያው ላይ ነው

  • @alemayehukinfe1414
    @alemayehukinfe1414 Před 3 měsíci +1

    ስልክ ቁጥር

  • @user-yt5hv3cx8m
    @user-yt5hv3cx8m Před 2 měsíci +1

    Silk