ቀላል የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር , Easy ceramic work in Ethiopia 2022, how to ceramic tile working in Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ቀላል የሴራሚክ ንጣፍ አሰራር , Easy ceramic work in Ethiopia 2022, how to ceramic tile working in
    Ethiopia in this video ceramic installer in ethiopia work 2022 2021 #ceramic_tile_work_in_ethio, #Ethio_ceramic, #how_to_make_ceramic_tile_work,

Komentáře • 38

  • @ideaahmad5949
    @ideaahmad5949 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ

  • @min7anu835
    @min7anu835 Před 2 lety +2

    ብራቮ ወንድሜ አላህ ይርዳህ በርታ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Před 2 lety +1

    በርታ በጣምአሪፍስራነው❤❤❤

  • @Heavenprisoners4050
    @Heavenprisoners4050 Před 2 lety +1

    betam ariff sira new berta wondime!!!

  • @hulungezashgyesus9493
    @hulungezashgyesus9493 Před 7 měsíci

    Enameseginalen

  • @psycology-ou7en
    @psycology-ou7en Před 11 měsíci +1

    lemndn cement betbeto karege behuala bemanekiya mikoraretew

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 11 měsíci

      በማንኪየ የሚቆረጠው በስሚንቶ ውስጥ ያለው ውሀ ወደስር እንዲገባና..ከሴራሚኩ ጋ በደምብ የመጣበቅ ሀይል እንዲኖረው....ሌላው ተበጥብጦ የተደፋው ሲሚንቶ ሴራሚኩ በጎማ መዶሻ ሲደበደብ ወደውስጥ እንዲገባ ነው

  • @beshirbeshir5670
    @beshirbeshir5670 Před 2 lety +1

    Berta Allah yerdakh

  • @Aliahmed-es1km
    @Aliahmed-es1km Před 2 měsíci

    ወድሜ ጠክር ግን አሰራርህን ቀይር በደሱ አያፈጥንም

  • @fafesied2564
    @fafesied2564 Před 2 lety +3

    ወድሜበርታእደዚህ።አይነትስራየ ሚሳዩኝንእህትወድሞቸንአበረታታለሁ

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 2 lety

      አመሠግናለሁ አክባሪ ይስጥልኝ

    • @min7anu835
      @min7anu835 Před 2 lety +2

      እኔም ሳየው በጣም ደሰ አለኝ ሀገራችን ላይ እንደዚህ አይነት ሰራዎችን ዩቱብ ላይ ማየት ብዙም ሰላልተለመደ

    • @fafesied2564
      @fafesied2564 Před 2 lety +1

      @@min7anu835 በጣም እዲህአይነቱን።ቡበረታቱ።ጥሩነው

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 2 lety

      faf seid አመሠግናለሑ አዎ አልተለመደም ከዚህ በተሻሉ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን ለመልቀቅ እሰራለሑ

  • @alayumulugeta7567
    @alayumulugeta7567 Před 2 lety +1

    Berta

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 Před 2 lety

    ለአምስ ከላስ ስት ብር ይወስዳል ሲራሚክ

  • @yordanosfirew71
    @yordanosfirew71 Před 2 lety +1

    cement betbteh new ahewaw lay yedefahw?

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 2 lety +2

      አዎ ሲሚንቶ ይበጠበጣል አሸዋውም በሲሚንቶ ተቀላቅሎ ባጣም ሳይርስ በውሀ ፈርፈር የደረጋል

  • @fishtsegaye2832
    @fishtsegaye2832 Před rokem +1

    ሙሉ በሙሉ ባለየዉም ባየሁት ረክቼአለሁ ፡፡ በጥራት እየተሰራ ነዉ ነገር ግን ገለፃ እንዲኖረዉ ግድ ነዉ ፡፡ እራስ ለመስራትም ይሆን ባለሙያ ሲሰራ አይቶ ለመረከብ ሂደቱ ፤ የግብዓቱ መጠን ከነአደራረጉ፤…. ወዘተ በጣም ተብራርቶ ጮክ ባለ ድምፅ እንደገና ተቀርጾ ቢፓሰት ፡፡
    እናመሰግናአለን ፡፡

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před rokem +1

      አመሠግናለሁ ይበልጥ ጥሩ ለመስራትና በደምብ የተብራራ ቪዲዮ ሰርተን እንለቃለን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo7jo9zp9u
    @user-eo7jo9zp9u Před 2 lety

    እባክህ የት ነው የማገኝህ ቁጥረህን 120ቆረቆሮ ሰራሚክ ለማሥነጠፈ ውሰኝአለሁ

  • @mukemilkedir5256
    @mukemilkedir5256 Před 2 lety

    በዚህ ሰአት ካሬው ስንት ነው የሚሰራው ?

  • @kg8t665
    @kg8t665 Před 2 lety +2

    ይቅርታ ወድሜ እኔማሰራት ፈልጌነበር85ቆርቆሮ ነው የትነህ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 2 lety +1

    አንበህ መልስልኝ አንድ ካሬ የሚባለው አዷ ፍሬ ብቻናትእዲ

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 2 lety

      አንድ ፍሬ አይደለም ሌላው እንደ ሴራሚኩ ይለያያል ይበልጥ መረጃ ለማግኘት 0913212296 ደውሉ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před 2 lety +1

      @@ethiozemenawitube4863 እሽ አመሰግናለሁ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před 2 lety +1

      @@ethiozemenawitube4863 ለ60 ቆርቆሮ ቡለኩት ቤት ሰራሚክ ለማድረግ ስት ብር ይፈጃል ከይቅርታጋመልስልኝ

    • @ethiozemenawitube4863
      @ethiozemenawitube4863  Před 2 lety

      ደዉሉ ምክነያቱም ረጅም ፅሁፍ ከመፃፍ በቃል መናገር ይቀላል

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před 2 lety

      @@ethiozemenawitube4863 እሽ

  • @negabirhanbaye6116
    @negabirhanbaye6116 Před rokem +1

    can you send me his telefoner i will like Contact him