🛎️ብሩክ አረብ ሀገር የሰራውትን ገንዘብ ዘረፈኝ ማርክ መታው😱😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 2K

  • @user-qp9mj7mi8y
    @user-qp9mj7mi8y Před 4 měsíci +157

    የናተ ብራክ ደስ የሚለኝ ነገር ለተመልካች ክብር አላችሁ መጀመሪያ ትናገራላችሁ ብራክ መሆኑን ምክንያቱም እኛ እዳናስብ ሁላችሁንም እወዳቸሃለሁ♥️♥️♥️👍👍👍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 4 měsíci +780

    የብሩኬ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍👍👌

    • @sophiaaa-jt8pd
      @sophiaaa-jt8pd Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @user-nw9kw2zt8t
      @user-nw9kw2zt8t Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤አለን

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Před 4 měsíci +1

      ደምርኝ ውዴ

    • @medinaalimedina
      @medinaalimedina Před 4 měsíci

      ​@@user-nw9kw2zt8tእኔእምለው ፈጣሪሁላችሁንም ሩታ ቢረጋችሁ ትመኜሁ 😂😂ብራክነው እውነቱንጋ ማዬት አችሉ ዝምብላች እዴፈረሰ አትሩጡ 😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-jz6zz3sp4k
    @user-jz6zz3sp4k Před 4 měsíci +154

    ብሩኬ በጣም ዕድለኛ ነህ እነዚህን የመሳሰሉ ጓደኞች ❤❤❤ ስላሉህ አይለያቹህ!!

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 4 měsíci +39

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ቀጥሉበት የመዳም ቅመሞች ዬሄየ ለኛ ነዉ ጠንቀቅ ማለት አለብን

  • @mili_Tube23
    @mili_Tube23 Před 4 měsíci +20

    የማርክና የዊና ወዳጆች እስከ በላይክ አሳዩኝ❤
    ብሩኬ የኔ ምርጥ ሰዉ በርታልኝ❤💪

  • @semira13585
    @semira13585 Před 4 měsíci +110

    ወይኔ የናንተን ፕራንክኮ ሲመቸኝ ፀብ የለው ጭቅጭቅ የለው ሁሌ ለሰው ለጓደኛ የምትኖሩ ልጆች አላህ ይስጣቸሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-iy2up4ue9m
    @user-iy2up4ue9m Před 4 měsíci +253

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ 100ላይክ እፈልጋለሁ❤❤❤❤ በዚህ ፊዶ 50kእናስገባው 👍👍👍

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 4 měsíci +54

    የጎደኝነት ጥግ😢😢😢❤❤❤❤❤አቦ ፈጣሪ እድሜ ዘመናችሁን አይለያችሁ🎉🎉🎉

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 4 měsíci +56

    ማርያምን እሄ ታሪክ አብዛኛውን የአረብ ሀገር እሴት ታሪክ ነው እናተ በፕራክ ብትሰሩትም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Před 4 měsíci +118

    ለሴት ልጅ የምትሰጡት ክብር በጣም ደስ ይላል ማክ ዊና ግን ጌታን ትለያላቹ እኮ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 4 měsíci +51

    ይህ ትምህርት ለኛ ለማዳም ቅመሞች ነው የውነት ትምህርቱ ገባኝ ወንድ አላምንም እዚህ ሁኝ

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Před 4 měsíci +61

    ወላህ ዊና የምወደለት ነገ ወላህ ኩሁሉም በቅደማ የምደረሰዉ ነገረሰ አላህ ከከፉ ነገረ የጠበቅከ ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 4 měsíci +78

    አንደኛ ብሩኬ😅 ግን ውጤቱን ጠብቅ ክክክክ መልሱን የነሱን
    ብሩኬን 100K እናድርሰው

  • @ZaharaMuhammed-wp4ez
    @ZaharaMuhammed-wp4ez Před 4 měsíci +14

    የነዚ ልጆች ጓደኝነት ስወድላቸው ያላቸው መተዛዘን መተሳሰብ አቤት ደስ ሲሉ አቦ አይለያችሁ ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @user-uz3hs6wd8x
    @user-uz3hs6wd8x Před 4 měsíci +9

    ማርክ ዊና ለሰው ለሴት ያላችሁ ክብር ስወደው እውነት ጓደኛ የሚለው ቃል እኮ አይገልፃቹም ብሩኬ እነኚን የመሰሉ ወንድሞች ስላለክ በጣም እድለኛ ነክ እውነት ፈጣሪ ፍቅሩን ብዝትዝት ያርግላችሁ ❤❤

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw Před 4 měsíci +89

    የውና ደምጽ ማነው እደኔ የምወደው 🥰👍🏻ቡራዬ በርታ 🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 4 měsíci +48

    ወይኔ ቡራው ግን አይዲያህ ምርጥ ነው አስተማሪ ፕራንክ ነው ዊና እና ማርክ ግን የጓደኛ ጥግ ናችሁ አይለያችሁ😅

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Před 4 měsíci

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 4 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 4 měsíci

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r Před 4 měsíci +88

    ብራዬ ተራህን ጠብቅ😂😂😂

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 Před 4 měsíci

      ያበደራችሁትን እኮ ነው የከፈላችሁ ዊናየ ተወጅ እኮን እሱ እኔ ወላህ አልቅሻለሁ

    • @usdfusdfyfyt9969
      @usdfusdfyfyt9969 Před 4 měsíci

      Winaye🥰🥰🥰

    • @ZebenayBirara
      @ZebenayBirara Před 4 měsíci

      Winaye ante egziyabher yebarekeh lij

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Před 4 měsíci +14

    አቤት የጓደኝነት ጥግ ከየት ነው ግን የተገናኛችሁት በኢየሱስም እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልኝ እወዳችሇለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 Před 4 měsíci +16

    ብሩኬ አረ ፕራክ ይብቃችሁ ሰሞኑን ተጠማመዳችሁ በፕራክ ደግሞ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ደስስስ ትላላችሁ

  • @KalbaUae-fy9zb
    @KalbaUae-fy9zb Před 4 měsíci +27

    በውነት መመረጥ ነው ሀሌ ቤተክርስትያን ልሄድ ነው በወጣትነት ዘመንህ ፈጣሪህን እስብ በተግባር አለ በቤቱ ያፅናችው ስነምግባራችው እራሱ ይናገራል

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf Před 4 měsíci +564

    ልጅቷ ታምራለች የምትሉ ላይክ እንዳታልፉ ❤❤❤❤

  • @tbaheru
    @tbaheru Před 4 měsíci +25

    ዊናየ ቀድሞ ደራሽ ♥♥♥♥አነጋረሩ ቁም ነገር ፕራካችሁም አስተማሪ ስለሆነ ደስ ይላል ቡራዩ ♥♥♥♥ማርኬ ንግስትህን እረሳህ ሄሉ ናፍቃን አለች በተረፈ እወዳችሁ አለሁ ♥♥♥♥♥♥

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Před 4 měsíci +12

    ግን ሰዉ አክባሪ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሁላችሁም አብሷ ለሴት ልጅ እጅግ በጣም ይለያል ❤❤❤

  • @Iguf-oj3yc
    @Iguf-oj3yc Před 4 měsíci +3

    በጣም የሚያስቀኑ ጓደኛሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋው ለሴት ልጅ እንዲሁም ለማንኛዉ ላገኛችሁት ሰዉ ያላችሁ ክብር ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ በእዉነት

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l Před 4 měsíci +45

    ዋዉዉ ደስ ይላል ትለያለህ ዊና ትክክል ✅

    • @ghshjshswhhehdd5539
      @ghshjshswhhehdd5539 Před 4 měsíci +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 4 měsíci +42

    ስለ መልእክቱ ቴኪዉ ለደናቁርቶች ለማይገባቸዉ ወድልጅ በገዘብ አገኘዋለሁ ብለዉ ለሚዘላዘሉት 😅😅ግን በዛዉም ልክ ጀግና ሴትም አሉ❤❤❤❤

  • @infinix600
    @infinix600 Před 4 měsíci +78

    እኔ ግን እኒህን ጓደኛሞች ስወዳቸው ማነው እደኔ በጉጉት እሚያያቸው ምርጥ ጓደኛሞች ❤❤❤❤❤

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o Před 4 měsíci +10

    ለምንድ ነው ለውሸት እግዚአብሔርን የምትል ዊና በከንቱ አትማሉ ይላል መፅሓፍችን ኮ🙏
    በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ😍

    • @Mekdi-le8dl
      @Mekdi-le8dl Před 4 měsíci +1

      😢ፕራክ ስለሆነ አያቁም

  • @ሃይሚራያ
    @ሃይሚራያ Před 4 měsíci +7

    ዊናየ ለባም ገበዝ አስተዋይ አድናቅህ ነኝ ክፍ አይንካህ እስት ዊና እና ብርኬ 50k እናግባቸው ምትሉ ላይክ

  • @user-xj1vg7in1y
    @user-xj1vg7in1y Před 4 měsíci +98

    ማርያምን የዊና ንግግር እኮ ልብ አርስ ነው ኬት አባቱ 🤣🤣🤣

  • @monashwarga8446
    @monashwarga8446 Před 4 měsíci +37

    እረ ቪድዮ ስሰሩ ሄሉ ትኑርበት ናፍቃናለች❤❤❤❤ሄሉዬ ሱሴ

  • @MeriyeDemisse
    @MeriyeDemisse Před 4 měsíci +17

    ኡፍፍፍ ዊናዬ ና ማርክ ና ብርክዬ ስዎዳችሁ የምር ይመቻችሁ የዎንድምነት ጥግ ናችሁ❤❤❤❤

  • @user-nh4dm9zp9m
    @user-nh4dm9zp9m Před 4 měsíci +3

    የምናባህ ቤት ነው የሰራከው አላለም አዬ ዊና ስትናደድ ስትስቅ ሁሉም እሚያምርብክ ነገር ደስ ይለኛን

  • @ConfusedBread-mq3gn
    @ConfusedBread-mq3gn Před 6 dny

    ወላሂ ማሻአሏህ በአሁን ሠአት እንደዚህ አይነት ወንድሞች የትም የለም ሁሌም ሠላማችሁ ብዝት ይበል

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 4 měsíci +326

    ብሩኬን50k አስገቡት👏👏

  • @user-kx8ub2ho1n
    @user-kx8ub2ho1n Před 4 měsíci +13

    የእነዚኅ ወንድሚች ፍቅራቸዉ ያስቀናል ❤❤❤❤ ሰዉ የእናቱን ልጅ በሚገልበት በተጨከከነበት ዘመን እንደዚኅ የሚዋደዱ የሚተማመኑ መገኘቱ የእዉነት

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před 4 měsíci +50

    ቡታጀራ ግን ሴቶቹም ወንዶቹም ቆንጃጂት ናቸው

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 Před 4 měsíci

      ውሀው ነው መሰል😂

    • @user-wy1tt8oi9w
      @user-wy1tt8oi9w Před 4 měsíci

      እወለኔግጣሜንልፍልግነውከደሴሔጀ🤪🤪🤪🤪🤪💔💔🤣🤣🤣

    • @user-io5mo4uc6o
      @user-io5mo4uc6o Před 3 měsíci

      እና ምን ዋጋለው ኣልቃሽ ሁላ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-db8ce7zt7y
    @user-db8ce7zt7y Před 4 měsíci +8

    ወድሞቼ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ጓደኝነታችሁ በጣም ነው የሚያስደስተኝ ግን እደዝህ አይነት ጓደኝነታችሁን የሚያሻክር ፖራክ አትሰራሩ የናተ ጓደኝነት ዛሬብቻ ሳይሆን ባለትዳር ሁናችሁ እራሱ መቀጠል አለበት እስከዛኛው አለም 👍 ፖራክ ቀንሱ።

  • @user-qs1gu9rt8z
    @user-qs1gu9rt8z Před 4 měsíci +2

    ወላሂ እደዚህ የሚያስተምር ነገር መስራት ሀሪፍ በርታ

  • @MESERET-g90
    @MESERET-g90 Před 4 měsíci +12

    በደንብ ለሚገባ ሰው በጣም ትምህርት ይሆናል የጎደኝነት ጥግ ነው ሁሌም የሚታሳዩን❤❤

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw Před 4 měsíci +20

    ጀግና ነክ 24 ሳት ሳይሞላ ተበቀልካቸዉ ❤Smart❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +37

    ብሩኬ የኔ ጀግና ወድም አያረገዉም ብራክ ነዉ የምትወዱት ብቻ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ ያጋቹ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před 4 měsíci +2

    wow ብሩክ ዊና ተከራከረ አይገልፀዉም ገደኛ የለዉም ነወ ያለዉ ወይኔ ዊና ሆዴ ቆሰለ በሳቅ እናተ ልጆች የጋደኛን ጥግ እናተ ዉስጥ ነዉ ያየሁት ዊና ምንድነዉ ከቡሽ ሳይወጣ የልከዉ ምንድነዉ ወይ ሆዴ ቆሰለ ወይኔ ዊና በጋደኛህ ያለህ እምነት በጣም አደንቅሀለሁ በእዉነት ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Před 4 měsíci +2

    ዊና ሚስኪን ቶሎ ነው የሚናደደው😂😂😂 ምርጥ ጓደኛሞች የምር አይለያችሁ ስታምሩ 🌷

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c Před 4 měsíci +7

    *_በጎደኛው ላይ አንድ ለአንድ ያለው እምናት አንደት ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ አይ ዊይና አለቅን ዘንድሮ አላለም ሚስኪን ክክክክክክ_*

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y Před 4 měsíci +7

    የኔ ውና ልብ አርስ እኮነው የኔ የዋህ😢 የትአባቱ አግቶ አላለም አየ ብራ በድር በብድር❤❤❤❤ እኛ ስደተኞች መማር አለብን ይህ ፕራክ ብቻ ሳይሆን አስተማሪም ነው የኔ አድርቆች❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 4 měsíci +19

    ወይኔ የጓደኝነጥግ ማሻአላህ መልካም ጓደኛ መግዜም መልካም ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 Před 21 dnem

    ዊናዬ ስወድህ እንዲህ አይነት የዋህ በዚህ እድሜ የለም ትልቅ ነህ ትልቅ ትሆናለህ የተባረከ ቤተስብ ነው ያሳደገህ

  • @user-hq9lz9mr9u
    @user-hq9lz9mr9u Před 4 měsíci +2

    ውይ የኔ ጀግኖች ሞቸ ነው የምወዳችሁ እድሜ ተጤና ያድላችሁ በናተ ቅን ልብ ሁሌ እደሰታለሁ የኔ ጀግና ወድሞች ትለያላችሁ😘😘😘😘😘😘😘

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před 4 měsíci +14

    ዋው ዊናዬ እና ማረክ ብረክ ብራንክ ቢሆንም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 Před 4 měsíci +9

    ስወዳችሁ ማርያምን ጓደኚነታችሁት እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ ቀጥሉበት❤❤❤❤🙏 የዛሬዉ የመዳም ቅመሞችንም ይመለከታል አይታችሁ እንድታልፉ ሣይሆን ተማሩበት ነዉ😂👌

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 4 měsíci +158

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @AhlamH-mb9hg
    @AhlamH-mb9hg Před 4 měsíci +8

    የቡራ ፕራንክ በጣም የከፋነው የምትሉ😮😮😂😂😂👍👍👍

  • @user-vg3zo1lc8k
    @user-vg3zo1lc8k Před 4 měsíci +2

    ብሩኬ ሰራላቹ እውነተኛ ጓደኛሞች ናቹ ግን ነገርዮ አስተማሪ ነው ዊና ምርጥ ልጅ ይንገር ማኛ ማይክም ጎበዝ ነህ ይሄ ነው ጓደኝነት

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 4 měsíci +21

    ብሯ የኔ ጨዋ❤🥰ፍቅር ከእምነት ይጀምራል😂😂

  • @maskedesta9735
    @maskedesta9735 Před 4 měsíci +16

    yene maroche wuddddiiii ❤❤❤❤❤❤Dhugaa waqaa baay'ee namati toluu jabadha ❤❤❤❤hiriyoota jalalaa

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Před 4 měsíci +35

    ሴቶቹን ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ ቆይ😂😂😂 ብድር ሳይመለስ አይታደርም ነዉ እንዴ ቆይ😂😂 ዊና ማርኬ የኔ የዋሆች❤❤❤🎉

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Před 4 měsíci +1

    እኔ ደሥ የሚለኝ. ለሴት ያለቸው ክብረ. አቤት ተሠጦ. በጣም ነው የምወዳችሁ. ዊናየየየ ማረክየ. ቡራየ ልጅታ ደሞ ቆንጅየ ናትኝ

  • @byky3031
    @byky3031 Před 4 měsíci +2

    የኔ ማር ያርብ ሀገሯ ሴት ትለያላችሁ አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Před 4 měsíci +23

    ብድር ማይመልስ ልጅ አይወለድ ብሏል አባቴ ደግ አደረክ ብሩክ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Před 4 měsíci +11

    የኔ ሱሶች እናተን እኮ በፍቅር ነው ምጠብቀው የጓደኝነት ስሜት ምን ደሆነ የገባቹ እናተ ናቹ ❤❤Bik 1

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Před 4 měsíci +7

    የኔ ማሮች ሽ አመት ኑሩ የቡታጅራ ልጅ ጋር ብጋጭ መቼም ለእናንተ ነው የምናገረው እኔ ወሎየ ነኝ ተባረኩ

  • @user-jw4fj4zx8s
    @user-jw4fj4zx8s Před 4 měsíci +1

    አሪፍ ፕራክ ነው የመዳም ቅመሞች ትምህረት እንወሰድበት ዊና ና ማርክ ግን እዴት ያለክ መልካም ወድም ነቹ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ቡራዬ የኔ ምርጥ ደና አድርገክ ትበቀላቸዋለክ አ ብቻይመቻቹ ምርጥ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Před 4 měsíci +7

    የቡታጅራ ሴቶች ማለት ነው አብርሽ ለይ እየመጣችሁ ከመነፋረቅ ቡሩኬ አለ ዊና አለ ኤፍ አለ ላጤ ናቸው እነሱጋ መጥታችሁ ለምን አታለቅሱም ከከከከከ

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před 4 měsíci +72

    ሰላም በማርያም እርዱኝ የቀን ጭለማ ሆነብኝ እባካችሁ ግዙልኝ ልጆቼን ከረሀብ ታደጉልኝ እርዱኝ 😢

  • @KemilaDaffis
    @KemilaDaffis Před 4 měsíci +7

    ክክክክክክክ ማቸም ጉዳችሁ አይልክማ የኔን ዉድ ዎንድሞቼ ፍቅራችሁ ይቸመርልሽ ክፉ አይንካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 4 měsíci +17

    ኦሆሆሆሆ አሌና የፈለገው ፍቅረኛ ቢኖረኝ ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል አይደለም ብር ቸኮሌትም አልክለትም
    እንዴ እኔ የማዳም ቅመም ለለውጥ ለአላማ ነው የወጣሁት16አመት ሙሉ እማዳም ኩሽና ያለሁት

    • @ababachadmasa-bo7ci
      @ababachadmasa-bo7ci Před 4 měsíci +1

      16 አመት አይከብድም እህት

    • @user-qi6cw2zx6v
      @user-qi6cw2zx6v Před 4 měsíci +1

      16 ስደት ላይ አብሽሪ

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr Před 4 měsíci

      @@ababachadmasa-bo7ci
      የእኔውድ ይከብዳል እግዚአብሔር ይመሰገን የወጣሁለትን አላማ አሳክቻለሁ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን አገራችንን እገባለሁ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr Před 4 měsíci

      @@user-qi6cw2zx6v
      አዎ በሰራ ሶሪያና ቤሩት
      ሹክረን የሃያቲ

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 Před 4 měsíci +5

    ለሴት ልጅ ያለቻዉ ክብር እሄ ጉሩፕ😢❤

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍቂርስቹን ያብዛልቹ ደስስስ ምትሉ ጎዳኞቺ ናችሁ ኑሩ ለ ዘላለም

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 4 měsíci +72

    ቲማችሁ ደስ ይላል በርቱ👍

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 4 měsíci +4

    ፕራክ ቢሆንም የሠራኸው ብሩኬ በአረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶቻችን በብዛት እደዚህነው በሚያቁትም በማያቁትም ገዘባቸውን የሚበሉት ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ገዘባችሁን ከሚበላ ሂወታችሁን ከሚያበላሺ ነገሮች ሁሉ በአረብ ሀገር ለምትደክሙ ውድ እህቶቸ ❤❤❤❤❤

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 Před 4 měsíci +37

    ሁለቱንም ባንዴ ተበቀላቸው የት አባታቸው በትልቁ ተገኝተዋል😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-bd7jf3vn9x
    @user-bd7jf3vn9x Před 4 měsíci +2

    ለቤታችሁ አዲስ ነኝ በጣም ታምራላችሁ ጓደኛ ማለት ይሄ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @noriahabashi
    @noriahabashi Před 4 měsíci +1

    ዘንድሮ ማለቃችን ነው አላለም እና ዊናየ ፈጥኖ ደራሽ ምንም አፍ የለህም እንዴት እንደ እምወዳቹሁ በቃ ፈጣሪ ይጠብቃቸው አሜን አሜን አሜን

  • @user-kd8du4ml1t
    @user-kd8du4ml1t Před 4 měsíci +67

    ያልተዘመረላይ ያልተወራላት የሀረብ ሀገር ሴት😢😢😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 4 měsíci +51

    እዲህ ነው በቀል ባንድቀን 😂😂😂😂ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ 😂😂❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 4 měsíci +25

    ጓደኝነት በነ ብሩኬ፣ማርክ፣ዊና 🎉🎉🎉🎉

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Před 2 měsíci +1

    ማርያምን ከልብ ጎደኞችህ ናቸው ኢትዮጵያየ ሀገሬ ትለያለሽ❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 4 měsíci +2

    ሁለታችሁም ምርጥ ጏደኞች ናችሁ ዋው አሳዘኑኝ ማርክ እና ዊናውይ በስመአብ

  • @gresaum4634
    @gresaum4634 Před 4 měsíci +497

    እሩታዬ ትላት ባለቀስችበት የከፋዉ👍🥺

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Před 4 měsíci +60

    ተበቃቀሉ የታባቱ ማን ከማን ያንሳል😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ዉዶች

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 4 měsíci +7

    ብሩኬ ቅቤ አጠጣሕኝ ማርክ ዊና ተበቀላችሁ ዋዉ ስታምሩ ❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 4 měsíci +1

    ዋዉ በጣም ነዉ የተማርኩበት ግን በዚህ ሀሳብ ላይ ትንሽ ምክር ብሰጡን ማለንም ብዙ እህቶች እየተጎዱበት ነዉ እናም ዉድ ወንድሞቻችን ሰብሰብ ብላችሁ ሀሳባችሁ ብታካፍሉን በጣም ነዉ የተመካሁባችሁ እንዳናተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 4 měsíci

    በጣም ትልቅ መልዕክት አለዉ አብዛሀኛወቹ ወንዶች እንደዚህ ናቸዉ ማርኬ ዊናኮ ማርያምን ትለያላችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ሲቀጥል የጎዴኝነት ጥግ ያየንባችሁ❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 4 měsíci +18

    ቡራዬ ስወድህ ምርጥ የሀገሬ ልጅ❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 4 měsíci +11

    ቡራዬ ተንኮል አላስተኛ አለ 😃😃😃 ውሎ ሳያድር ብድር ምለሳ ወዮ ደሞ የዋህ ናቸው ኑ ሲባሉ ዝም ብለው ይመጣሉ ክክክክክ

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před 4 měsíci +60

    ቡራዬ❤❤ማርክዬና ሄሉ ተናፍቃችኋል ኑልን😢😊😢😢

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 4 měsíci +1

    ዊና ትለያለክ እውነት ጓደኛ ማለት እንዲ ነው ዋው❤❤❤❤ማርክ ትለያለክ እውነት ጓደኛ እንዲ ነው❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤

  • @ደሴዩቱብyoutube
    @ደሴዩቱብyoutube Před 4 měsíci +2

    መሸአላህ ብሩኬ ደስይበልህ ግን ከይቅርታ ጋር ፀጉርህን አስተካክለው ፊትህን አከሳህ

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f Před 4 měsíci +30

    ቤራዬ የምሬን ሁለቱም የሰጠ ነው ውበታቹን ሳላደንቅ አላልፍም እስቲ እንደኔ የወደዳቿቸው 👍👍👍👍👍አሳዩን🎉🎉🎉 ❤❤❤❤

  • @GkHc-zq7wkዙዙ
    @GkHc-zq7wkዙዙ Před 4 měsíci +7

    ክክክ አይዊና ዘድሮ ማለቃቺነው አላለም ብርኬ ሠራህላቸው 😂

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 4 měsíci +27

    እሥኪ የብሩኬ ወዳጆች 50k እናሥገ🙏🙏🙏ባው

  • @hewete8
    @hewete8 Před 4 měsíci +1

    ዊና በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf Před 4 měsíci +1

    የብሩኬ ፍቅረኛ ስትል እ...እ ምትሉት ነገር 😂😂😂ቆይ እሱ እዳያፈቅር ተገዝቶል እዴ😂 ዊና&ማርክ ምርጦች ናቹ ማርያምን ዊና😂የምናባህ ቤት ነዉ የሰራህዉ አላለም😂

  • @user-jz3rx5il7s
    @user-jz3rx5il7s Před 4 měsíci +6

    ዘንድሮ ማለቃቸን ነዉ አላለም ዊናየ የኔ የዋህ ልጅ አይዛህ ቻለዉ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 4 měsíci +5

    ዋው ምርጥ ፕራንክ ጀግና ብሩኬ ተበቀልካቸው የታባቱ ምን ከማን ያሳል 😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rk5gv4nj7z
    @user-rk5gv4nj7z Před 4 měsíci +12

    ወይኔ ብሩኬ ተመቸኸኝ ትናት አስለቅሠውንማ ብተዋቸው አዝን ነበር🎉❤💐👍👍👍

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 4 měsíci +1

    ትክክል ዊናዬ ብሩኬ አያረግም ምርጥ ጏደኛ እንደአንተአይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ምርጥ ሰው ዊናዬ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 4 měsíci

    በስማም ብሩኬ በጣም እድለኛ ነህ እውነት እነዚን የመሰለ መልካም የሆኑ ወንድሞች ሰቶሃል እውነት ዊና ማርክ ትለያላችሁ እውነት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ❤️