ያሳሰረው ማነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251901078946
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacGhKtiMDk0
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

Komentáře • 399

  • @etaferahushewene8133
    @etaferahushewene8133 Před měsícem +44

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወነድሞች አንድ ላይ ሆናችሁ ማየት እንደት ደስ ያሰኛል። ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። ❤❤❤።

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave Před měsícem +32

    የወንጌል አርበኞች እግዚኣብሔር በዘመናት መካከል ትውልድ እንዳለው ማሳያ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z Před měsícem +1

      ​@@birhanusintayehu9397ከማፍያዎቹ ዋነኛ የሆንክ አንተ የራስህን ጉድፍ ማን ይይልህ ??

    • @sariytube
      @sariytube Před měsícem +2

      የወንጌል አርበኛ አላለም ቀልደህ ሞተሃል 🤣🤣🤣

    • @danilee2569
      @danilee2569 Před měsícem +1

      መንፈስ ቅዱስ ነው የገለጠልህ 👍

    • @user-iq3fn3cz7c
      @user-iq3fn3cz7c Před 28 dny

      ራሳቸውም አላሉም 😂

  • @hanish4684
    @hanish4684 Před měsícem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    መዝሙረ ዳዊት 119
    71፤ ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነቅኸኝ መልካም ሆነልኝ።
    ፅጋና ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛላችሁ!

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před měsícem +19

    ወጣት አርበኞች የተወደዳችሁ ናችሁ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AbeniDestaOfficial
    @AbeniDestaOfficial Před měsícem +31

    ወንጌል ይቀጥለል.........

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 Před měsícem +9

    መስቀል ሚዲያዎች እባካችሁ ወንጌላዊ ደሉን ጋቡዙልን ❤

  • @fanoosbeauty5959
    @fanoosbeauty5959 Před měsícem +16

    ተባረኩ በእናንተ ብዙ ነፍስ አምልጧል ሀሰተኛው እግዚአብሔር ሳይሆን አሰተኛ ነብይ እንደሆነ አሳውቃችዋል በርቱ

  • @kurishemls760
    @kurishemls760 Před měsícem +17

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🎉🎉

  • @almaztsegay5652
    @almaztsegay5652 Před měsícem +7

    አቤላ አማኒ ጄርሚ እንዴት እንደምወዳቹ ። ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤

  • @jerymama5078
    @jerymama5078 Před měsícem +5

    Wow ጥሩ ጌዜና ውይይት ነበር በብዙ ፍሬ ለምልሙ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @NatenaelFeten
    @NatenaelFeten Před měsícem +6

    አማን መረዳትክ ድንቅ ነው !! የሀገሬ ልጅ አቤል አቡና የንግግርክ ለዛ በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ተባረኩ

  • @aliyumuktar2943
    @aliyumuktar2943 Před měsícem +4

    You brothers Gospel warriors,
    Welcome brothers🙏
    Good to see you in this platform again.
    This is the best place for you guys.
    Keep it up the good work.!
    No compromise.!
    Stand for truth!
    Never give up!
    Stay blessed 🙏

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 28 dny +2

    ውድ ወንድሜ አማን እንኳን ጌታ ረዳህ!
    በተለይ በነበረህ ቆይታ ትምህርት መማርህ እና ሌሎችንም ይቅርታ መጠየቅህ በእውነት እጅግ መልካምና እግዚአብሔር የሚከብርበት ለአንተም አክብሮትንና ተቀባይነት የሚጨምር ነውና በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 Před měsícem +20

    የእግዚአብሔርን ስራ ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ በደሙ ተሸፈኑ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před měsícem +7

    እሰይ ሰላምምምም ለእናንተ ይሁን አቡናዬ አማንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በቃ እንደዚህ ቀጥሉ ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን ጌታም ይጠብቃል ያለው ይብቃ ወደ ትላንቱ አትመለሱ መለየ ካለባችሁ ማህበር ተለዩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉❤🎉❤

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před měsícem +10

    ጌታ ይባርካችሁ:: ቀጥሉበት ❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 26 dny +1

    በርቱ ፀልዩ በፀጋ ታመኑ እግዚአብሔር ይባርካቹ ትንታግ የሆናችሁ ፍጥረቶች ስወዳቹ

  • @Loyal-316
    @Loyal-316 Před měsícem +19

    ወንድሞች ተባረኩ ጩሀት ነበር የሰለቸን 🙏 🥰🥰🥰

  • @DMilk270
    @DMilk270 Před měsícem +10

    DAGI and ERMI you may see these and realize that God is love; he want us all to act in love and mercifull way.

  • @YabetsCay
    @YabetsCay Před měsícem +17

    ሶስት እንቁ ወንሞቻችን ስለእናተ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምለው የለኝም ጌታ ዘመናቹን ይባርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyesusgetaye
    @Eyesusgetaye Před měsícem +5

    ዋውውው በጣም የምማርክ ወይይት ነው ሁሌ ነገርችሁ ደስ ይላል እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን👌👌🫶🫶🫶!!!

  • @hirut8456
    @hirut8456 Před měsícem +6

    ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እንሆ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው መዝሙር 133 ፧1 በርቱልን ጌታ በደሙ ይሸፍናችው ፍቅራችው ይብዛ ገና ብዙ ወንጌል እንጠብቃለን የዘመናችን ፖውሎስ ናችው ተባረኩ❤❤❤

  • @lula_009
    @lula_009 Před měsícem +5

    እሰይ እንዲህ ድምቅ ብላችሁ ተከሰታችሁ ኣበልየ ሁሌም እንዲህ እምር በል ኣማንይ love you jeremy great show keep it up❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 Před měsícem +7

    Radical Change! Many Blessings!!!

  • @SaraMar-cw1ov
    @SaraMar-cw1ov Před měsícem +3

    ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem +18

    እውነት በነኚህ ልጆችች ተገልጦ እነኚ ሃገራችን ህዝብ የሚዘብዙ ሃስተኞች ከእገራችን ይጠፋሉ እግዚአብሔር ይረዳቸውል!!❤️👍👍👍

  • @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w
    @Tihtena-Getachewbg7zw3nh8w Před měsícem +4

    አማንዬ ይሄ ሳቅህ ነበር yenafkegn ደግሞ ቆንጅዬ ሆነሃል እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል ተባርኩ

  • @alemababo6981
    @alemababo6981 Před měsícem +27

    ወድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ እንወዳችሁ አለን ከናተ ብዙው እንጠብቃለን🙏🙏🙏🙏❤

  • @abayineshayele9495
    @abayineshayele9495 Před 27 dny +1

    Beneger hulu yereden geta yibarek 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emukonjo1942
    @emukonjo1942 Před měsícem +3

    ተባረኩ እናንተ የወንጌል አርበኞች ❤❤❤❤❤

  • @SolianaGebekedan
    @SolianaGebekedan Před 27 dny +1

    I am Orthodox, i am so glad that i watch this video

  • @elsabihon9758
    @elsabihon9758 Před měsícem +4

    It is a good way to help people. I never thought about this. Thank you Aman, God bless you. If money is a problem, I wish to work on it.

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před měsícem +2

    አማን አንተ በረከታችን ነህ ይሄ ሁሉ ለመልካም ነዉ እግዚአብሔር ባንተ የጀመር ስራ አለዉ ወንድሞችን❤❤❤😢ግን በጣም አሞናል እዉነት እንደዚህ አይነት ነገር ያለ ወንጀል ስደረግ አይተን አናቅም ግን ለእዉነት ስለሆነ ይሁን 😢🎉❤ወንድሞችን ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ጌታ ሞገስ ይሁንላችሁ ለሌ የለንም😊 ወንጌል ይቀጥላል❤❤✅ስወዳችሁ

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před měsícem +2

    አቤላ ❤❤❤

  • @user-fx2en9un8f
    @user-fx2en9un8f Před měsícem +4

    Nice Lesson about Prison overview. እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala Před 29 dny +2

    Wow ❤❤❤

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 Před měsícem +12

    ሰላም ለናተ ይሁን ወዲሞች የጌታ ሰላምና
    ጸጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před 29 dny +2

    ስታምሩ የኔ ውድ ልጆች የኢየሱስ ፅኑ ወታደሮች ስለናተ ሳልፀልይ አድሬ አላውቅም በአካል አላቃችሁም የወዳጄ እውነተኛ ወዳጅ በመሆናቹ ብቻ ወዳችኋለው። መሣርያና ቦዲ ጋርድ ና ሀብታም ሀሰተኞችን ተቃዋሚም ስለሆንኩኝና ሳትፈሩ ለህይወታቹ በምታደርጉት ሁሉ ጌታ ብድራቱን ይክፈላቹ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ተዋዱ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ አማን ሻሎም እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!❤

  • @tsegayemekasha-cp5oe
    @tsegayemekasha-cp5oe Před měsícem +6

    ዋው ክብር ለእግዚእብሄር ዬሁን በርቱ እየሱሳን ግለጡት አሳዩት በርቱ በርቱ ማንም አያታይ ፅጋውን ያብዛላችሁ በደሙ ይሽፍናችህ

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 Před měsícem +3

    We love you all stand with the word of GOD blessed !!

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Před měsícem +7

    ተባረኩ ለምልሙ ሁሌም በሁሎ ተባረኩ😍😍😍😍😍

  • @TemesgenNur
    @TemesgenNur Před měsícem +9

    ተባረኩ ለምልሙ እኖዳቹዋለን ❤❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před měsícem +3

    ለካ አቡና ከ 16 አመት ጀምሮ ነበር አስፈሪነትህ የተገለጠው ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 Před měsícem +5

    ወንጌል ያሸንፋል:: I love you all

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 Před měsícem +3

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ በጣም ትምህርት እና ምክር አዘል ነዉ

  • @shewayenegash6977
    @shewayenegash6977 Před měsícem +7

    በጣም እወዳቸዋለሁ በጌታ ፈቅረ ተባርኩ

  • @webersetmekonnen4524
    @webersetmekonnen4524 Před měsícem +2

    Glory to God No more wasting time. I’m so happy to hear this from you guys…

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Před měsícem +4

    ከዚ በፊት ካመት አድርሺ ነበር አማንዬ አልወጣም የምትል መስሎኝ ጳውሎስን እየሳልኩ ነበር አሁን ደሞ አባቶቻችን ትልልቆቹን ፓ / ፃድቁን ፓ / ተስፋዬ ጋቢሳን የምታኮሩ ትውልድን ምታስመልጡ በዘመናችን ሰለተነሳችሁ እየሱስ ክርስቶስ የመስገን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghgchy9272
    @ghgchy9272 Před měsícem +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሞቼ ውድድ ነው የማረጋቹ❤❤❤❤

  • @michaeldesta684
    @michaeldesta684 Před měsícem +2

    Nice Amani, ሚዲያ ላይ ያለውን ንግግር መሬት ላይም መቀጠል ማስቻል የሚለው ደስ የሚል ሀሳብ ነው። ከሁሉም ጋር በፍቅር መኖር አለብን ቆንጆ የምጋራው ሀሳብ ነው።

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před měsícem +2

    ዝም ማለት አያስችልም ቤቴን የመገባያ ቦታ
    እግዚአብሔር በእናንተ ጅራፍ አስነስቶል
    ሌላው እጃቸው እረጅም ነው እግዚአብሔር
    ከናንተ ጋር ነው እግዚአብሔርይርዳችሁ
    እንዳትፈሩ እውነት ክርስቶስ ነው

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Před měsícem +5

    GOD BLESS YOU ALL.

  • @tebikudaniel8494
    @tebikudaniel8494 Před měsícem +5

    God bless you, Brothers 🎉❤

  • @amelework1984
    @amelework1984 Před měsícem +7

    ተባረኩ ቤተሰብ በርቱ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤🥰🙏🙏

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 Před měsícem +7

    እግዚአብሔር መልካም ነው!!

    • @tesemaermias6540
      @tesemaermias6540 Před měsícem +2

      Godbless this 3 man, truth is truth. Aman paid the price for Representing God’s truth.

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x Před měsícem +2

    Abuyeee amanyeee jermiyeee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ezeabeher yebarekachu gen more lesew ayemero yemimech betehetena becha agelegelu .. love u all ❤❤❤❤

  • @isrealbekele7396
    @isrealbekele7396 Před měsícem +18

    ያሰመራችሁት መስመር ሊሆን የማገባው ነው። በርቱ ፍጻሜያችሁ ታላቅ ይሆናል። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏 ተባረኩ🙏❤❤

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před měsícem +2

    በየሱስ ስም አውነት አኮ ነው አኔ አራሴ በኦርቶዶክስ ላይ የነበርኝ ሃሳብ ጥላቻ ነበር ጌታ የሱስ ምህረት ያድርግልኝ

  • @megalataanbaaaa6239
    @megalataanbaaaa6239 Před měsícem +5

    Wow I can’t wait to listen this ❤

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 Před měsícem +38

    Videon like ማድረጋችሁ እንዳትረሱ ❤ እንኳን ደና መጣችሁ ❤

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 Před měsícem +6

    Amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ds8yf5ix2y
    @user-ds8yf5ix2y Před měsícem +9

    አማኒዬ❤❤❤❤🎉

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Před 27 dny +1

    ፀጋ ይብዛላቹ ❤❤❤❤

  • @tsedihaile4016
    @tsedihaile4016 Před měsícem +6

    ተባረኩ ወገኖቻችን

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 Před měsícem +13

    መታሰር የማይገባቸው ሲታሰሩ : መታሰር የሚገባቸው ሲያሴሩ እና ሲያሳስሩ ማየት የተለመደ ነው። ነገር ግን እነሱም በመንፈሳዊ አለም መታሰራቸው የግድ ነው።

    • @ShowMeYourGlory77
      @ShowMeYourGlory77 Před měsícem

      @@MesfinTadesse-jq7el - ከፈለግክ ሂድና ከድያብሎስ ታረቅ

    • @user-ti8om8xj5u
      @user-ti8om8xj5u Před měsícem

      Yonatan Akililu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 Před měsícem +2

    our beloved❤

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Před měsícem +6

    አመንዬ የምትሰራውን ስራ በጣም እወደዋለሁ እነ በትህትና ስህታቱን መግለጥ ቀጥልበት ይመችህ🎉🎉

  • @raheltadess5294
    @raheltadess5294 Před měsícem +3

    እባካችሁ ወንጌላዊ ደሉን ጋቡዙልን

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před měsícem +3

    አማኒ , ጀርሚ አቤሎ በረቱ በክርስቶ ወንድሞች

  • @Truth658
    @Truth658 Před měsícem +5

    You three young men have a bright future don’t get mixed up with old people drama continue serving your God , more blessing 🙏🏾

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሥራችሁ ወንጌል ይሁን ወንጌል እውነት ነው እውነት ክርስቶስ ነው አደራ አደራ ከወንጌል ውጭ አይሁን ሥራችሁ የትውልድ አርያ ሁኑ

  • @user-jt8tv5nf4c
    @user-jt8tv5nf4c Před měsícem +5

    Amaniye&Abunaye & jermiye & Ewodachwal❤❤❤❤❤

  • @fanoosbeauty5959
    @fanoosbeauty5959 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ሰው ይፈልጋል ለእነዚህ ነፍስህ መዳን ምክንያት እንድትሆን ፈልጎ ነው ተባረኩ

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus91 Před měsícem +6

    Good job guys, 👏🏼

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 Před měsícem +2

    May God protect this bond in Jesus name 🙏

  • @Grace-ks4yl
    @Grace-ks4yl Před měsícem +3

    ጌታ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ።

  • @Agape4742
    @Agape4742 Před měsícem +4

    ወንድሞች ጸጋ ይብዛለችሁ 🎉🎉🎉❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait Před měsícem +3

    Tebareku kewenet gaar yekome hulu yedegefachuhal bertu wendemachen.❤👍

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat Před měsícem +1

    Stay blessed 😇 ❤❤❤

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 Před měsícem +3

    በጣም እወዳችኋለሁ ወንድሞቼ። ተባረኩልኝ

  • @mimit4032
    @mimit4032 Před měsícem +4

    Liked you guys even before starting to watch 👍🥰🥰🥰

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +4

    ኦርቶዶክስን መስደብ ወንጌል ሆኖም አያዉቅም እንደእኔ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ያደግን ስለአብ ወልድና መንገድ ቅዱስ ን ያስተማረችኝ እናት አትሰደብም አትናቅም የሌሎችንም እምነት መሳደብ ወንጌል አይደለም ወንጌል ስለኢየሱስ ነዉ ለላዉ ሁሉ በእግዚአብሔር መንግሥት ላይ አመፅ ነዉ

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 Před měsícem +9

    ጥሩ ጅማሬ ነው ፡ግን ሁሉ ነገር ጌታ ሚያስከብር ሰዎቹ ሚዱንለት ቢሆን እሰየው ነው

  • @selam55566uii
    @selam55566uii Před 28 dny +1

    ሰላም ወንድምች ለመጀርያ ግዜ ነው social media comment ስፅፍ አማን እ/ር እረድቶክ ስለተፈታክ በጣም ደስ ብልኛል በርቱ እ/ር ያሰባቹትን ያሳካላቹ አምላካችን ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው❤

  • @Dr.wendmagegnasfaw3083
    @Dr.wendmagegnasfaw3083 Před měsícem +5

    ወንድሞቼ በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ❤❤❤❤

  • @TesfayebuzayehuMengesha-cw8up
    @TesfayebuzayehuMengesha-cw8up Před měsícem +3

    🎉🎉🎉

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Před měsícem +6

    ❤❤❤❤በርቱ

  • @fevenfeleke5411
    @fevenfeleke5411 Před měsícem +2

    ስወዳችሁ እኮ ❤️❤️❤️ be blessed my dear brothers

  • @TsegawBereda
    @TsegawBereda Před měsícem +3

    ዋው! ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ።።።።❤❤❤❤

  • @user-nj6qk6fw7t
    @user-nj6qk6fw7t Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞች. ስላየሁህ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @Bitania316
    @Bitania316 Před měsícem +2

    ተወዳጅ ወንድሞች ናችሁ❤❤ ፀጋው ይብዛላችሁ😊

  • @melatmulat3564
    @melatmulat3564 Před měsícem +3

    God bless you guys ❤

  • @Bereket-hm1vo
    @Bereket-hm1vo Před měsícem +1

    እንግዲህ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ፀንተው ይኖ ራ ሉ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው

  • @TsehayWoldu-h9v
    @TsehayWoldu-h9v Před měsícem +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ በደሙ ይሽፍናቹ❤❤❤❤

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 28 dny +1

    ወንድሞች እያደረጋችሁት ያለው ብስለትና ማስተዋል የተሞላበት ውይይታችሁን ወድጀዋለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @girmauddo4550
    @girmauddo4550 Před měsícem +4

    በብዙ ተባረኩልኝ። በርቱ ገና ብዙ ስራ ይጠብቀናል💪💪💪🙏💪🙏💪🙏

  • @woinshetzeleke4705
    @woinshetzeleke4705 Před měsícem +1

    ተባርኩ ወንድሞች❤❤❤