''እግዚአብሄር ራሱ አልተሳካለትም?''||Singer Dereje Mulatu|| ዘማሪ ደረጀ ሙላቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • መስቀል ሚዲያ በኢትዮጲያ መንፈሳዊ ሚዲያ ዘርፍ ውስጥ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ጠቃሚ ሀሳቦች የሚነሱበትና ቤተክርስቲያንን በታማኝነት እያገለገሉ ያሉ አገልጋዮችን በመጋበዝ ትውልዱን ለፅድቅ እውነት እንዲበረታ የሚያግዝ ሚዲያ ነው።
    Our Meskel Media is a media in the spiritual media sector of Ethiopia where important ideas for the church are raised and by inviting servants who are faithfully serving the church, it helps the generation to be strengthened for the truth of righteousness.
    phone number Meskel media +251901078946
    telegram channel : t.me/+Bc8WHacG...
    Abel abuna +251910331585
    telegram: @abel_abuna
    Instagram: @abel_abuna

Komentáře • 208

  • @lidymgaberymgaber2529
    @lidymgaberymgaber2529 Před měsícem +24

    በጌታችን በጌታ ኢየሱስ የምወዳችሁ ወንድሞች የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu Před měsícem +21

    ደረጄ ሙላት በጣም ነው የምወድክ ከ20 አመት በፊት ነው የማቅህ በሀቅ በንጽህና እንደምታገለግል አልፎ አልፎ በፌስቡክ አገልግሎትህን እከታተላለሁ

  • @DestayeGetaneh
    @DestayeGetaneh Před měsícem +11

    እነ ዳጊን አይቼ ብዙ ጊዜ ተስፋ ልቆርጥ እልና አይ በክርስትና ተሰፋ አይቆረጥም እንደዚህ አይነት ሰዎቹም አሉ እላለው ጌታ ሰው አለው! ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘማሪ ደረጄ👏

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před měsícem +3

      ዳጊ ጌታ ይባርከው ወንድሞችን ቀበርኳቸው ብሎ አስፈነጠራቸው 😅😅😅

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před měsícem +1

      @@Ethiopia-cs2ub
      የበራልህ ነህ😅😅😅

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před měsícem

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 😀😀😀😇

  • @zenasheseyfu3434
    @zenasheseyfu3434 Před měsícem +20

    እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስበእርሳቸው ተነጋገሩ ❤

  • @TsionSeme
    @TsionSeme Před měsícem +5

    ዛሬም እውነትን በኑሮቸውና በሒወታቸው የሚመሰክሩ ስላሉ ጌታይመስገን ሕያው ምስክር ተባረክ

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před měsícem +2

    Wow wow በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን ዎንድሞቼ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-em5gc2ii5t
    @user-em5gc2ii5t Před měsícem +9

    እኛና እግዚአብሔር በጥራት እናምናለን 🥰🥰🥰 ።ተባረኩ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Před měsícem +11

    ወንድማችን እውነትን በመናገር የምናውቀው ነው ደረጄ ፀጋ ይብዛልህ በርታ እውነትን ከመናገር አታቁም በርታ ወንድሞች በርቱ ፀጋ ይብዛላቹ❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před měsícem +8

    ደረጀ ሙላት እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት መንገዷ ጠባብ ናት ። እናንተ ወንድሞች በርቱ በ እናንተ እውነት ብዙዎች ያመልጣሉ

  • @cherus6217
    @cherus6217 Před měsícem +6

    ደሬ ዘመንህ ይባረክ! 90 ዎቹ እና 2000አካባቢ በተደጋጋሚ ተገልግለንብሀን አስታውሳለሁ ክሊፑንም እኛ ቸርች ነበር የተቀረፀው ። እንወድሀለን አቦ ይባዛልህ ብለናል ።ተባረክ!

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před měsícem +5

    በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před měsícem +3

    ደረጄ ሙላት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወንድሞች በርቱ 😇ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ ልባችን የሚያርፍበት ደስ እያለን የምንሰማው ፕሮግራም ነው 😊

  • @user-vp6kv6qu6l
    @user-vp6kv6qu6l Před měsícem +4

    ደረጄ የቆራጥነት ምሳሌ ነው እወድሃለው ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-nu9zo5ix9x
    @user-nu9zo5ix9x Před měsícem +2

    እውነት እውነት ነው ደሬ ምርጥ ስው እንደ አንተ አይነቱ ን ይብዛልን አቤሎ እና ጀርሚ በርቱል ወደ ፊትትትትትትት

  • @Bereket734
    @Bereket734 Před měsícem +8

    ተወዳጅ የዘመኑ የወንጌል እውነት አርበኛ: ሞዴሌ ነህ ደሬ: እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልድህ ጌታን በመፍራት ይባረክ❤️❤️❤️❤️እነአቤላም ተባረኩልኝ🙏🙏ክፍል ሁለት እንዳለው ተስፋ አደርጋለሁ❤️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +7

    ዘማሪ ደረጄ ጌታ የረዳዉ አገልጋይ ነዉ ስሰማዉ ይጠቅመኛል ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክልን

  • @Eyesusgetaye
    @Eyesusgetaye Před měsícem +9

    ወይኔ እሄን ዘማሪ ስወደው ጌታን ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ጀርምዬ አቤላየ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱልን!!!🙌❤️❤️❤️

  • @user-yg1vb3wo2l
    @user-yg1vb3wo2l Před měsícem +3

    ዴርዬ ዬኔ ተወዳጂ የእውነት አርበኛ
    ታማኝ የጌታ አገልጋይ ተባረክልኝ ሁለም እወድሀለሁ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Degefemamo
    @Degefemamo Před měsícem +4

    ዳራጄ ባጣም የምንዎዶ አጋልጋይ ናው እግአዛበር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionSeme
    @TsionSeme Před měsícem +1

    የዛሬ20 አመት አካባቢ ለሰርጋችን እንዲዘምርልን ፈልገን በሚቀርቡትሰዋች አስጠይቀነው እኔየሰርግ መዝሙር ስለሌለኝ በጣምይቅርታ ያለን ያሰው ከ20 እመት በሆላም በዛው ማንነት ስላገኘውህ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን አርጎኛል ተባረኩ።

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 Před měsícem +8

    ወንድሜ ደርዬ ተባረክልኝ ድንቅ ሃሳቦችን ስለዳሰስካቸው በጣም ደስ ብሎኛል የምታወራው ህይወትህን ስለሆነ በጣም ይጣፍጣል ፀጋና ሞገስ ይብዛልህ ። እውነት ነው አገልግሎት የእንጀራ ምጣድ ወይም ሞሰባችን አይደለም ❤

  • @BogaleWondimu
    @BogaleWondimu Před měsícem +5

    ባርካቸው❤❤❤

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před měsícem +4

    ደሬ በጣም የከበረክ የጌታ ሰው ባንተ ዝማሬ ዘመን ተሻግሬአለሁ ተፅናንቻለሁ ተባረኬUhሁ ተሰብኬሀለው ቤትህ ይባረክ🙌🏽
    በተለይ ከዘር ነው የሚለው ዝማሬ🙏🏽❤️

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před měsícem +7

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዘመናቹ ይባረክ ድቅ ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem +4

    በጣም የምንወድህ የጌታ ባርያ ደሬ በቆራጥነትህና በጽድቅ ጭከናህ በዝማሬዎችህ የተባረክን የምንወድህ አኔና ቤተሰቤ ስላየንህ ደስ ብሎናል ያጸናህ ጌታ ይባረክ ዛሬም ለዚህምክፉ ዘመን መድሐኒት ያዶርግህ መጨረሻህን ያሳምረው ተባረክልን !

  • @hirutadasho7577
    @hirutadasho7577 Před měsícem +3

    ዘመንህ ይባረክ ንግግርህ ራሱ ይጣፍጣል ❤

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před měsícem +3

    እንጀራህን ሰርተህ ብላ አትነግድ በነብይነት ከለላ ዘይት ፋብሬካ ከፍተህ ብላ በጣም ነው የምትሰማው ህይወትህ ንፁ ነ ው ማለት ነው የገረመኝ ከየት ተገናኛቹ የተለያያቹ ሰዋች ናቹ ከዚ ሰው እንማር ተባረክ የእግዛብሔር ሰው

  • @mimitadesse9834
    @mimitadesse9834 Před měsícem +9

    በጌታ በጣም ነው የተባረኩበት ደረጀ ዘምንህ ይባረክ የኖሩበትን የሚዘምሩ ይብዙልን

  • @zwdgebre
    @zwdgebre Před měsícem +3

    ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před měsícem +7

    አቤልዪአትጥፉብን

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 Před měsícem +5

    ተባረኩ ወዲሞቺ ጌታ ከናተ ጋር ይሁን

  • @BennyGaming18
    @BennyGaming18 Před měsícem +1

    እግዜአብሔርነ የሚፈሩ እርስ በእርሳቸዉ ተነጋገሩ ተባረኩልን

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 Před měsícem +6

    እንኳን ደህና መጥታችሁ ትተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HaieleAbebe
    @HaieleAbebe Před měsícem +5

    ወንድሞችዬ ለምልሙልኝ በርቱ ገና እናንተን ሩቅ ቦታ አገኛቹሃለው በርቱልንን

  • @meron7439
    @meron7439 Před měsícem +5

    በርቱ

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang Před měsícem +6

    ተባረኩ

  • @Crazy_frogdang
    @Crazy_frogdang Před měsícem +7

    እየጨመራቹ ሄዱ ❤❤❤

  • @user-hn3kg7vo8c
    @user-hn3kg7vo8c Před měsícem +2

    AREEEEE ENDANTE AYINETUN YABIZALIN GETA. Wishetina masmesel meronal selichitonal. kurit yale ewnet bicha new yeminifeligew. TEBAREKU!!

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku Před měsícem +4

    ደሬ እደምን ነህ በጣም ነው ምንወድ የንተ መዝሙሮች በጣም የምገሙና በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ነቸው እኔ ሁሌም የንተን መዝሙር ሰስብ የማይረሰኝ አንተ እኮ የልብ ነህ በጎደም ተከብረለህ የምለውን ዘሬ ገብቶኝ መልክቱን ተረድቼ ነው ድሮ ምን ለመለት እደተሰበም ሰለውቅ ከዉስጤ አይጠፈም ነበር ፀሎት በምፀለይበት ቦታ ሁሉ በውስጤ አጎረጉር ነበር አሁንም አልፎ አልፎ እዘምረለው በዚ አገጠም አባቴ ቄስ ታሪኩ በጣም ከምወደቸው አጋልገዮች አንዱ አንተ ነህ ቅዳሜ ከሰዓት የምተላለፈው የትምህርት ግዜ አየመልጠውም ነበር እሱ ወደ ጌታ ቢሔድም በሱ ስም ሆኜ ልበርክ ወደለው ተባረክ እግዚአብሔር አበቶቼን ኢችን ምድር በድል እንደስጨረሰቸው አንተንም ረጅም ዕድሜ ሰቶህ የጌታን ሀሰብ አገልግሎ ከምሔዱት አንዱ የሪግህ ተበረክ

  • @godswordwithelsy
    @godswordwithelsy Před měsícem +3

    Deru and precious Brothers God bless you.

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265 Před měsícem +7

    ጋሼ ዘላለም ይቅረቡ የምትሉ እጃቹን ወደላይ👍🙋🙋🙋🙋

  • @liyagebremariam195
    @liyagebremariam195 Před měsícem +5

    ተወዳጆች❤❤❤❤❤

  • @woinshetzeleke4705
    @woinshetzeleke4705 Před měsícem +6

    ተባረኩ❤❤

  • @gechomamo5761
    @gechomamo5761 Před měsícem +6

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před měsícem +1

    እዉነተ አርነት ነፃነት ያወጣልተባረክ እዉነተኞ የእግዚአብሔር ሰዉ

  • @user-rn4dr6yp5c
    @user-rn4dr6yp5c Před měsícem +3

    ወንድምች ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በጌታ በጣም ነው የምወድባንተ ዝማሪ በጣም ተባርኪያለው እድሜና ጤና ይስጥ ዘመንክ ይለምልምበርታ❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 Před měsícem +3

    wonderful and helpful yebzalachu

  • @Haset7866
    @Haset7866 Před měsícem +3

    God bless you dear brothers 🤩🤩🤩

  • @user-xm5vj2ml7v
    @user-xm5vj2ml7v Před měsícem +3

    Dereje wengelen yematesheket tekekelegna yeakuwam sw bezmene aten ayew... gete yebarkeh

  • @meskeremberech9884
    @meskeremberech9884 Před měsícem +3

    ተባረኩ❤❤ደርዬ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም🤩🤩😘❤❤😘😘❤🥳🥳🥳🥳😘

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 Před měsícem +4

    ወንድሞች ተባረኩ

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድም ጋሼ እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @selambekelemegenta7087
    @selambekelemegenta7087 Před měsícem +4

    በጣም የሚባርከኝ ዘማሪ ነው❤ ወንድሞች ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před měsícem +3

    በጣም የምወደው አገልጋይ ጌታ ያብዛልህ ወንድሞቼ ብርክ በሉልኝ እንዲህ አይነት ሰው የማያያቸው የማይሰማቸው ነግር ግን እግዚአብሔር የመረጣቸውና የላካቸውን ስለምታቀርቡልን ❤

  • @samuelrussom2816
    @samuelrussom2816 Před měsícem +4

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርኽኩም ብሩኻት እሕዋት ደቂ ኣቦይ

  • @dawitaweno9775
    @dawitaweno9775 Před měsícem +3

    God bless you all 🙏🏾

  • @amsaleatraga3803
    @amsaleatraga3803 Před měsícem +3

    Derye you are the only who kept standard in your Christianity we love you. From Canada.

  • @ejigayehuasfaw2855
    @ejigayehuasfaw2855 Před měsícem +4

    ጄርሚ አቤላ ጌታ ይባርካችሁ ዘማሪ ደረጀ ስለእውነት ሁል ጊዜ ፊት ለፊት የምትጋፈጥ እንደገናም በዚህ ቃለ መጠየቅ ላይ እውነትን በቀልድ እያዋዛህ አስተማርከን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-xm5vj2ml7v
    @user-xm5vj2ml7v Před měsícem +3

    Mesale mihone agelgay
    betefabet zemen aten eyayew nw yemetsenanaw❤❤❤

  • @MihertuLandebo
    @MihertuLandebo Před měsícem +4

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ ቀሪ ዘመን በእግዚአብሔር መግቦት ይለቅ👈🙏

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤ እንኩአን ደና መጣቹ መስቀል ሚድያዎች በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው

  • @CxbzbssBdbdbbss
    @CxbzbssBdbdbbss Před měsícem +2

    ዋውውውውውውውውውውው
    ዘመሪ ደሬ የዘለላም ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመንሂን ይባሪክ የተባረክ ዎንድማችህን ነሀ ጌታን በጣም ነው የታባርኩትነ የተዝናነሁት
    አቤለ ጃሪም እናቴንም ጌታ እየሱስ ይባረከቹ
    ይህንን የታውዳደውን የእግዚ/ርን ሰው ስለቀርበቹ በጠም እናመሰግነሌን ከአህዚ በለይ እነጣብቀሌን:: ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaileFikadu-nr6lw
    @HaileFikadu-nr6lw Před měsícem +3

    ደሬዬ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል አተጠላቴ ዙርብል ከፊቴ የሚለው መዝሙር ሁሌም ከውስጤ አለ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před měsícem +4

    የጌታ ሰኣምና ጸጋ ይብዛኣችሁ መስቀል ሚዲያ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ደግሞ በመሃል በመሃል የሚያዝናና በሳቅ ውስጥ ትልቅ መልክት ነው ፡ዘማሪ ደረጄን በጣም ነው ምወደው ❤ተባረኩ አቤላና ጀርሚ እወዳችኋለሁ ተባረኩ ቀጥሉበት የእውነት መንገድ መጨረሻዋ ታምራለች አቤላዬ ዛሬ ግልጽነትህ ዋጋ ብያስከፍልህም እውነት ነገ ብድራትህን ይከፍልሃል።❤ወደ ፊት ሂዱ እውነትን አስቀድሙ ❤❤❤

  • @genetayele3589
    @genetayele3589 Před měsícem +4

    ተባረኩ ወንድሞች ❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 Před měsícem +3

    የምወድህ ዘማሪ የእግዚኣብሄር ሰው ደረጀ ሙላቱ ብሩክ ነህ ፍሬማ አለህ ብዙወችን ከጎርፉ ትታደጋለህ እኮ።

  • @user-rf9nb6xh3h
    @user-rf9nb6xh3h Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k Před měsícem +4

    ተባረኩልኝ ❤❤❤

  • @bisaddis
    @bisaddis Před měsícem +2

    Legendary Gospel singer Dere! May God bless you! This is an amazing interview! Keep shining Jermi and Abela!!!

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይባርክ ዘማሪ ደረጄ እብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!!

  • @MantegboshArgaw-om3kt
    @MantegboshArgaw-om3kt Před měsícem +3

    ዘማሪ ደረጀ በጣም ነው የምወድህ ተባረከ

  • @genetdesta2403
    @genetdesta2403 Před měsícem +1

    Betam yemiwodhi Dare zamanhi yiberki❤❤🙏🙏

  • @yeshua737
    @yeshua737 Před měsícem +3

    Perfect 🤞🤞🤞

  • @Victoryinjesus1
    @Victoryinjesus1 Před měsícem +4

    በጣም የምወደው የማከብረው የእግዚያብሄር ሰው!!!!!!!

  • @derartutolesa2499
    @derartutolesa2499 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AssefaDaba
    @AssefaDaba Před měsícem +3

    ጊታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 Před měsícem +1

    ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ጊዜውን ዘመኑን ያማከለ ነው

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Před měsícem +2

    ተከታታይ ትምህርትም ቢኖራችሁና ደሬም ቢያስተምር ጥሩ ነው ወንድሞች ትምህርቱ በጣም ነው የሚባርከው ተባረኩ❤😊

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před měsícem +4

    Dereje God bless you. I’ve much respect for you. Good job guys ❤❤❤

  • @lydiasolomon4196
    @lydiasolomon4196 Před měsícem +1

    ዘማሪ ደረጀ በጣም ተወዳጅ ወንድም ንግግሩ ደስ ሲል አይጠገብም።

  • @teshagersheno6995
    @teshagersheno6995 Před měsícem +1

    ድንቅ መልእክት ተባረኩ

  • @bemenetjenu6205
    @bemenetjenu6205 Před měsícem +2

    ደሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በፀናህበት እውነት ይባርክህ ይጠብቅህም ወንድሞች በብዙ ተባረኩ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @ahavarecords5426
    @ahavarecords5426 Před měsícem

    ወንድሜ ደረጀ ሰዉ አይስማ አይቀበል ግን እግዚአብሔር ይስማ ነገረ ግን የወንጌል እዉነት ብቻ ከማቅረብ ወደ ኃላ አትበል በተለይ አሁን አሁን ቤተክርስቲያን ዉስጥ ሰለ ሀጢያት መንገረ እራሱ ሀጢያት ሆኖ በሚቆጠረበት ጊዜ ላይ መሆኑ ጌታ እያዘኔ ባለንበት ዘሜን አንተ ግን እዉነት እየተናገረክ መሆኖረ ስለመረጥክ ከጌታ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለና በረታ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ።

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 Před měsícem +2

    Jeginoch dera antenna yetera amilak yibarek ❤❤❤tebareku abu ena jermi

  • @bethlehem6098
    @bethlehem6098 Před měsícem +1

    Geta yebarkachu❤️❤️ I’m waiting part 2

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před měsícem +3

    ዋውውውውውው ❤❤❤❤🎉🎉

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 Před měsícem +1

    እምወደው ዘማሪ ጌታ ይባርካችሁ ።❤❤

  • @haileyesusteka4016
    @haileyesusteka4016 Před měsícem +1

    I love deret. May God bless you brother

  • @Zoeyani
    @Zoeyani Před měsícem +1

    ተባረኩ በብዙ በርቱ የተወደደ ወንድም ዘማሪ ደረጄን ስላቀረባችሁልን በእውነት ተባረኩ አይጠገብም ደጋግማችሁ የእግዚአብሔር ባሪያዎችን አብዙልን ❤❤❤❤❤❤

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Před měsícem +2

    ደሬን በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @selamawitteka7605
    @selamawitteka7605 Před měsícem +3

    ወንድሞቼ ተባረኩልኝ

  • @jak9831
    @jak9831 Před měsícem +1

    Egziyabher semu yebark

  • @EYESUSy
    @EYESUSy Před měsícem

    Man of God Dereje Mulatu The Real Man of God! Blessings, unto You!

  • @dawitgalata9256
    @dawitgalata9256 Před měsícem +2

    meskel midea mn yahil powerful ina intrested indehone KEMIYAKERBUT ingida mawok yichalal.GO head guys, GOD bless YOU.❤

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 Před měsícem +1

    ዘማሪ ደረጀ እንወድሀለን🙏❤

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Před měsícem +2

    ተባረኩ ለምልሙ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před měsícem +1

    ድንቅ እዉነት ተባኩ ታማኝ የጌታ ወዳጅ ሁኑ

  • @shenbelelshiferaw5951
    @shenbelelshiferaw5951 Před měsícem +1

    GODBLESS

  • @emebettesfamichel1848
    @emebettesfamichel1848 Před měsícem +1

    Wow God bless you all 🙏🙏🙏

  • @meazadebretsion2914
    @meazadebretsion2914 Před měsícem +2

    Tebareku