Haymanot Girma & Gedion Daniel ሃይማኖት ግርማና ጌድዮን ዳንኤል(ውብአለሜ) New Ethiopian Music 2022(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2022
  • Ethiopian Music : ሃይማኖት ግርማ እና ጌድዮን ዳንኤል (ውብ አለሜ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- minewshewa?igsh...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2022: Minew Shewa Entertainment.
  • Zábava

Komentáře • 368

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +68

    የት ናችሁ የ90ወቹ ልጆች የዘመናችን እቁወች መተዋል ምርጥ ነው

  • @d.b-post3070
    @d.b-post3070 Před rokem +38

    ከሀገራችን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ታሪክ ውስጥ ለአመታት ጠፍቶ የከረመውን ድሮ እንወደው የነበረን በቅብብሎሽ ማዜምን ዳግም በጥሩ ሁኔታ ስላስደመጣችሁን እናመሰግናል💕

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před rokem +19

    የኔ ዘመን ሙዚቅኞች የዘጠኔዎቹ እንቁዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Před rokem +13

    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ክሊፕ 100%
    ድምፅ 100%
    ዋው አንደኛ👏👌❤️

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +12

    ዋውው ጊዲ & ሓይሚ የ90 ወቹ ትለያላችሁ ለዛ ያለው ሙዚቃ ከውብ ዜማ ጋር ዛሬ ሰማን ክፋቱ አጠረብን ❤❤❤

  • @warkamedia
    @warkamedia Před rokem +79

    እውነት የድሮ ሙዚቃዎቻችንን ነው ያስታወሳቹኝ ድንቅ ጥምረት ነው በጣም የምወዳቹ የኔ ዘመን ዘፈኞች የታላቹ እስኪ 90's

  • @esatulayned
    @esatulayned Před rokem +22

    ግዜ ደጉ ብለን ያፈራነው ፍቅር እንዴት በሰማኒያው በዘጣናው ይቅር 👌🏽

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +10

    ሑለት ምርጥ የ90ቹውብ መቼም የማይጠገብ ድምፅ ጌዲ ሐይሚ❤😘ቆንጆ ሥራ ነው

  • @user-fs2pp8pv1y
    @user-fs2pp8pv1y Před rokem +8

    ልጂነታችን ያደመቃችሁት የጥንት የጠዋቶች ሀይሚ እና ጌዲ አሪፍ ስራ በርቱ 😘❤❤❤

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před rokem +5

    የእናንተ ዘመንማ ብሩክ ቅዱስ ነበር ፍቅር ብቻነው የሚፈልቀው አለመሞት ደጉ የኔ ጥበበኞች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሁለታችሁንም ከዚህ እርካሽ ዘመን አምላክ ያትርፋችሁ እድሜያችሁ ይለምልም ይርዘም።

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +5

    ጌዲዬ ሀይሚ የ9ዎቹ ፈርጦች እንኳንም በጥምረት መጣችሁልን❤️ በጣም ምርጥ ስራ ነው ያንን ጣፋጭ ግዜ ያስታውሳል❤️❤️

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před rokem +5

    ዋው ሁለት ምርጦች የቀረው ባህላችንን ደጉን ዘመን መለሳችሁልን የሺመቤትና ኬኔዲን እስታወሳችሁን በጣም ምርጥ ስራ❤❤

  • @israeldu3876
    @israeldu3876 Před rokem +6

    90's ሩቅ ጊዜ ሆነና ትዝታ ሆነብን
    ስለእውነት ይገርማል የጊዜ ነገር
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ያንን መልካም ዘመን ኖርኩት። ሀይሚና ጌዲ እናመሰግናለን ከልብ
    አሁንማ ካላንደር ብቻ ነው ምንም ጣዕም የሌለው
    ያን ዘመን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @alemayehugebru
    @alemayehugebru Před rokem +2

    አንዴ የተሰቀለ ድምፅና ዜማ፣
    ሁሌ እንዳማረበት አይወርድም ከማማ፡፡
    ለማለት የሚያስደፍር፣
    ዜማ አየሁ ፍቅር፡፡

  • @tewodroslegesse6806
    @tewodroslegesse6806 Před rokem +1

    ለካስ በራስ ሲደርስ እውነቱ የገለፃል ታላላቆቼ ያሳለፋትን ጊዚያት የሚገልጽ ጣእመ ዜማ ሲሰሙ ሲደመሙ ሲተክዙ ሲደሰቱ አይ ነበር ዛሬ እኔም ተራዬ ደረሰና ያ መልካም ግዜ የሁልዮሽ ተደርድሬ 90ዎቹን የሃገሬን ሰላም የነበረንን የርስ በርስ ፍቅር መከባበር እንድናፍቀው አደረገኝ ፈጣሪ በስራው ላይ የተሳተፋትን ጥበበኞቹን ያኑርለን መልካሙን ግዜ ለሃገራች ኢትዮጵያ ያምጣልን።
    ጌዲ እና ሃይሚ ውብ አለሞቼ የልጅነት ግዜያችንን ለዛ ባለው ጣእመ ዜማ ስላስኮመኮማችሁን እረጅም እድሜ ኑሩልን

  • @asnakea.chanie3201
    @asnakea.chanie3201 Před rokem +11

    በዚህ አስቀያሚ ጊዜ ላይ እንዲህ መንፈስን የሚያድስ ሙዚቃ ጀባ ብላችሁ ወደ ልጅነት ትዝታችን በሃሳብ ለወሰዳችሁን ሃይሚ እና ጌዲ ክብረት ይስጥልን! መቸውንም የማይሰለች ሙዚቃ

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 Před rokem +5

    ጊዜ ደጉ ብለን ያፈራነው ፍቅር
    እዴት በ80 በ90ው ይቅር 👌
    አልቀረም ፍክት ብላችሁ ነው የ መጣችሁት ደስ ብሎናል 🙏

  • @ethiokonjo2222
    @ethiokonjo2222 Před rokem +2

    ሃሚዬ ና ጊዲ በተራ አብራችሁ በአዲስ ስራ ስለመጣችሁ የ/80/ዎቹን ና/የ90ዎቹን ትዝታዎችን ስላስታወሳችሁን ሳላመሰግን አላልፍም የ90ዎቹ ብርቅዬዎች እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +2

    ሁለት ምሮጦች❤ ሁለት ውቦች❤ ዘፈን ይሄነው ኧረ የ90ዎቹ ዘፋኞች ኑ እባካችሁ🙏 ያሁኑ ዘፋኞች እኮ ድምፃቸው ሳይሆን የሙዚቃው መሳሪያ ብቻነው የሚሰማው የሚጠቀሙት መሳሪያም ጮኸት ብቻ ኧሯ

  • @Abawtes
    @Abawtes Před rokem +4

    the stars of the 90's . very nice music and clip..Happy to see Gedion coming back to music

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 Před rokem +7

    ጌዲዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ምርጥ የዘናዎቹ ድምጻዊ

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 Před rokem +6

    የ90 ቹሁ የምንወዳቹሁ መጣቹሁልን በቆንጆ ስራ ተጣምራቹሁ ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ!❤

  • @wollodessie4839
    @wollodessie4839 Před rokem +7

    ዋው ምርጥ የ90ወቹ ውቦች ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ከልብ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️

  • @globalcitizenethiopia3617

    WOW!!!! WOW!!!! I'M SPEECHLESS!!! THEY COME BACK TO THEIR MUSIC THRONE!!!

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +50

    ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላም ይብዛላቹ💚💛❤👈

  • @halimatapptube9895
    @halimatapptube9895 Před rokem +1

    ማነው እንዴኔ ያለቀሰ 😭😭😭😭😭አይ ጊዜ የኔ ምርጦች እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁእላችሁ

  • @tadecolombia1249
    @tadecolombia1249 Před rokem +3

    Love this man performing again rehabilitating from pain and mizry love you Gedi

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +13

    ዋዉዉ የ90ዎቹ ውስጤ ናቸው ሀይሚና ጌዲዮን አሪፍ ስራ ነው መልካም እድል
    ሰላም ፍቅር አድነት ለእማማ ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DrMohammedNuri
    @DrMohammedNuri Před rokem +1

    Amazing performance...Nice people ...one of the best song as a reminder of that old good time of the 90's !!!!! Thank you so much Haymi & Gedi ....yehenen yemesele Konjo zefen selazefenachu...
    Dac negn ! ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mj5zf8ir1m
    @user-mj5zf8ir1m Před rokem

    ደስ ይላል ጌድዮንን ለዚህ ላበቃችሁ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ከልብ እናመሰግናለን ሀይሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @biniam8951
    @biniam8951 Před rokem

    90’s በሰማዉ ቁጥር የተለየ ነገር ነዉ ሚሰማኝ what a good old time! I sometimes feel crying given the current Ethiopia.

  • @abelsolomon4186
    @abelsolomon4186 Před rokem +1

    ጌድዮን ወንድሜ ሀይሚ እህቴ መልካም እድል የናንተን ዘመን ሙዚቃዎች ማዳመጥ ለአይምሮ እረፍት ይሰጠናል

  • @Tsegaonline
    @Tsegaonline Před rokem +1

    ኡፍ! ደስ ሲል ዘመኔን በዘመን ውስጥ አየሁት!!!

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 Před rokem

    This is an amazing piece. Thank you for honoring the great Elias!

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 Před rokem

    እናተው የዱሮወቹ ግደሉን ያሁን ጊዜወቹ ግን አግማሙንኮ አደኛ ናቹው እያሰማቹው ግረፉልን እኑትናን

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron Před rokem

    ወይ 90ዎቹ የፈነዳንበት ዘመን በሙዚቃችሁ የተፋቀርንበት የተገባበዝንበት ደጉ ዘመን ሀይምዬ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ ጌዲ ማኛ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ዉብአለሜ ነፍስ ነዉ አጠረ ግን

  • @eyobmeshesha1829
    @eyobmeshesha1829 Před rokem +2

    በጣም ውብ ናችሁ እኮ
    ድሮም ገራሚ አሁንም ገራሚ ናችሁ የምር ሃይምዬ የሃረር ውብ ድልት ይበልሽ አቦ

  • @solomongech5960
    @solomongech5960 Před rokem +5

    እመኑኝ ይህን ሙዚቃ በደንብ ሰምታችሁ ለፍቅር አጋራች ካልጋበዛችሁ የምር የፍቅር ሰው አይደላችሁም፣
    ላይክ አድርጓት እስኪ

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b Před rokem +1

    ግሩም ስራ ነወ ያቀረባችሁት
    በትዛት ወደሁላ መለሳችሁን
    ያመልካም ጊዜ ብሔረ ዘረ ያማይጠየቀበት መልካም ዘመን
    ደጉ ጊዜ

  • @andymuhe6299
    @andymuhe6299 Před rokem

    easy thank you for giving us this amazing person. rest your soul in heaven with your beloved God.

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 Před 10 měsíci

    "ግን እንደነህልኝ".... እንዴት እንደሚያምሩ!! እኛ የ90ዎቹ... ውብ ስራ ነው!!

  • @user-ko4hh5db6t
    @user-ko4hh5db6t Před měsícem

    the music still wonderful nice music ,, we thankyou musian gedion and haymonet ,,, konjo zaema ,, konjo zaefaen ,,.

  • @KB_1623
    @KB_1623 Před rokem +4

    Going back to 70s..... Loved it❤❤❤

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 Před rokem +2

    ጌዲ እና ሀይሚ 90ዎቹ ይመቻቹ፡፡ ያንን ጊዜ የሚያስታውስ ስራ ነው፡፡

  • @seidahmed996
    @seidahmed996 Před rokem

    ሃይሚና ጌዲዬ በጣም የሚገርም የማይሰለች ሙዚቃ የእውነት በጣም ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ውብ ነው እናመሰግናለን

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před rokem

    the music well excuted powerful voice haymmanot and gedion great music , we thankyou ..

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před rokem

    ምርጥ ሙዚቃ በምርጦቹ ደጋግሜ እያዳመጥኳቸው ነው

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 Před rokem

    እና የ 90 ወጣቶች ግን ፍቅር ይሁን ሴጣን የለከፈንን ሳናቅ በጣም ተጎድተናል እድሜአችን ይመለስልን

  • @andymuhe6299
    @andymuhe6299 Před rokem

    Elial what a nature. glad i heard your name in this work of peace

  • @hager158
    @hager158 Před 11 měsíci

    I can not get enough of this music . I keep listening to it . Gedion we love you .

  • @kd4512
    @kd4512 Před rokem

    Beautiful work. Love the clip love the song

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Před rokem

    ውብ አለሜ ምርጥ ስራ እንደዚህ አይነት ዘፈን ነበር የናፈቀሽ እናመሰግናለን

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před rokem +1

    እኔራሱ እምባዬ መጣ ጥሩ ትዝታ ነው 90's Love you!

  • @esharegeshareg6273
    @esharegeshareg6273 Před rokem +5

    ውብ አለሜ ውብ
    ውብ አለሜ ውብ
    ውብ ስራ!!!!

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 Před rokem +3

    ድንቅ ስራ ነው ትዝታችንን ቀሰቀሳቹት ያን ወርቃማ ጊዜ 90ወቹ 😍 ሁሌም ነው የሚናቅፈኝ 😍 እናመሰግናለን በጣም ❤️

  • @seaditube1723
    @seaditube1723 Před rokem +1

    ጊዜ ደጉ ብለን ያፈራነው ፍቅር እንዴት በሰማንያ ው በዘጠናው ይቅር💔90s

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před rokem +6

    ምርጦቼ 90 ዎቹ የምቶዷቸው ላይክ አርጉይ 💞💞💞

  • @user-hr9sb5iu6c
    @user-hr9sb5iu6c Před rokem

    ዋዉ የ90 ምርጦች አሰደምሙን አቦ ውብ አለሜ ዋው ነዉ ቃል የለኝም ምርጥ ሰራ

  • @meselehiruye1516
    @meselehiruye1516 Před rokem +1

    I liked it a lot, the best throwback music!

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +2

    ኤልያስ እና ዳግማዊን ስላስታወሳችሁል እናመሠግናለን ጊዲ እና ሀይሚ

  • @mohamedmoussa4094
    @mohamedmoussa4094 Před rokem

    Best artistes Haymanot and gedion good music 🎶 i Follow from djibouti 🇩🇯

  • @abyssinia6091
    @abyssinia6091 Před rokem

    በጣም ነው ምንወዳችሁ It took me back to the 90th ❤

  • @kind9580
    @kind9580 Před rokem

    ሙዚቃ ናፍቆኝ ነበር አመሠግናለሁ ደጋግሜ አዳምጣለሁ

  • @wedishaebya3269
    @wedishaebya3269 Před rokem

    I am eritrean but I love u haimanot grama beteleye aynachn and y 80 music long live my sis🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @esheyenatuleg431
    @esheyenatuleg431 Před rokem

    አዎ በጣም ደስ ይላል የደጎ ቹ ሰወች ጊዜ ዘፋኞቺ ናቸው

  • @Andyadd
    @Andyadd Před rokem

    ዋው የሚያምር ስራ ነው። ጌዲ እና ሀይሚ ድንቅ ጥምረት አየን።

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem

    በጣም ምርጥ ስራ ወድጄዋለሁ ሀይሚና ጌዲ የዘጠናዎቹ❤❤

  • @Arefmeznagnajfm
    @Arefmeznagnajfm Před rokem

    በ.ለ.ው ፡ ቀልብ ያለው ፡ ( ህይወት ያለው ) ፡ ምርጥ ሙዚቃ ነው ፡፡ 2ቱ ፈርጦች ፡፡

  • @andymuhe6299
    @andymuhe6299 Před rokem

    loved it! related to many memory.

  • @minabstudio
    @minabstudio Před rokem +2

    የሚገርም ጥምረት👌🏽

  • @BujuStar
    @BujuStar Před rokem +1

    Wow amazing collaboration 🎉good job

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před rokem +1

    ዋዉዉዉዉዉ ሥታምሩ ሁሉም ነገሩ ምርጥ 🥰🥰 የተመቸዉ ብቻ 👍

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před rokem +4

    The 90's 😍😍😍loved it

  • @titishaethio308
    @titishaethio308 Před rokem

    What amazing combination 😍 👌 yemasazinew gin yhe kotetam tiwlid mech yadamitewal?

  • @yonasmekonnen1171
    @yonasmekonnen1171 Před rokem

    ጌዲ በተራ ጀግና ነህ ሃይሚ ኦማሂሬ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @AddisMusicEthiopiaDjBaby

    ብዙ ነገር የሚናገር ምርጥ ሙዚቃ ነፍሰ ያለው ዜማ

  • @Berhanuteshome
    @Berhanuteshome Před rokem +2

    The next big hit💙💙💙💙💙💙.....Mark my word

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 Před rokem +2

    ኡፍ ደስ የሚል ቃናናናናናናናናናናና ያለው👑

  • @AntiqueRec
    @AntiqueRec Před rokem

    a marvelous piece of work

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 Před rokem

    Wow Thank you

  • @YonasAlemayhu
    @YonasAlemayhu Před rokem

    good job both of you are our golden generation 💕💕💕💕💕💕💕

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Před rokem

    ምችት የሚል ስራ ነው። እናመሰግናለን ጌዲ እና ሀይሚ

  • @Kido2485
    @Kido2485 Před rokem

    Love it! ❤️

  • @abelberhanu2284
    @abelberhanu2284 Před rokem

    Wow wow wow haymi and gedi best music special respect 4 gedi

  • @milliongebretsion1646

    በጣም ደስ ይላል የድሮውን በማስታውሳችሁ

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun Před rokem +4

    90ዎቹ ዘመናት የኢትዮጽያ አርት በተለይ ለሙዚቃው የከፍታ ዘመናት ናቸው::
    90's የኔ የንፅህናዬ እና የልጅነት አመታት ናቸው፡፡

    • @igo1071
      @igo1071 Před rokem

      ቆንጆ ስራ 💚💛❤️🙏እናመስግንናለን🙏❤️🙏

    • @senaitdesta9983
      @senaitdesta9983 Před rokem

      Well said, mine too...

  • @mackadiss1
    @mackadiss1 Před rokem +1

    ጌዲ እና ሃይሚ ትመቹኛላቹ ደግሞ ታምራላቹ….🥰😍😍😍😍😍😍

  • @mobadawud7393
    @mobadawud7393 Před rokem

    Love it!

  • @Berhanuteshome
    @Berhanuteshome Před rokem

    ጌዲ የኔንማ ነገር ተይው... ሲል ውስጤ ይረበሻል😢፤ ብዙ ተፈትኗል

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Před 4 měsíci

    ጊዲዎን በዚሕ መልኩ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @saleamelaktesfay106
    @saleamelaktesfay106 Před rokem

    አስታወሰኝ የልጅነት ጎድኛዬዬ ጥሩ ነው 💚💚💛💛💛❤🌹👏👏

  • @jemberuarega1365
    @jemberuarega1365 Před rokem

    ...እንዴት በ80ው በ90ው ይቅር...👏👏👏

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 Před rokem

    በጣም ምርጥ ዘፈን ነው እናመሰግናለን።

  • @eliasnegash1199
    @eliasnegash1199 Před rokem +1

    Wow mirt music ejig betam betam endegenam betam new yewededkut edme ena Tena yestachu ewedachewalew

  • @genetg4723
    @genetg4723 Před rokem +1

    Betame konjo sir new

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před rokem

    So beautiful lovely voice wow 👌 👏

  • @birukmebrtu4351
    @birukmebrtu4351 Před rokem +1

    Is nice 👌 jop with perfect clips

  • @libewerku8333
    @libewerku8333 Před rokem +1

    ድንቅ ሙዚቃ!! ጌዲ ... ሀይሚ ... Wow

  • @fikrrehi7977
    @fikrrehi7977 Před rokem

    ምርጦች ውድድ ነው የማረጋቹ 90`s

  • @yadaman7243
    @yadaman7243 Před rokem

    just woww memooooooooooooory bring back