''ታብሷል እንባዬ'' የዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ(አልረሳውም ያንን እለት) አዲስ መዝሙር || Akiyamos tube muluken kebede

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 11. 2019
  • #Akiyamos
    ''ታብሷል እንባዬ'' የዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ(አልረሳውም ያንን እለት) አዲስ መዝሙር 2019 || Akiyamos
    AKIYAMOS TUBE is an Ethiopian orthodox tewahedo spiritual songs channel we delivered spiritual song and sibket of orthodox tewahedo for worldwide, our channel have legal license if any issues about our videos we can take all responsibilities.
    WARNING!! The unauthorized download and re-post on any social media, reproduction or distribution of this copyrighted work is illegal
    አኪያሞስ ቲዩብ በዓለም ዙሪያ የኦርቶዶክስ tewahedo መንፈሳዊ መዝሙር እና ስብከት የምናስተናግድበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮች ቻናል ነው ፡፡ ስለእኛ ቪዲዮ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሁሉንም ሃላፊነቶች መውሰድ የምንችል ህጋዊ ፈቃድ አለን ፡፡
    ማስጠንቀቂያ !! ያልተፈቀደ ማውረድ እና በማናቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፣ የዚህ ቅጂ መብት መባዛት ወይም ማሰራጨት ሕገወጥ ነው

Komentáře • 1,1K

  • @saraalex4492
    @saraalex4492 Před 5 měsíci +38

    ይሄ መዝሙር በኔ ህይወት ላይ ተመስርቶ የተሰራ ይመስለኛል ለኔ ብርሀን የሆነችልኝ ማርያም ለናንተም ትድረስላቹ

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 Před 3 lety +193

    *ታብሷል እንባዬ*
    _ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ_
    _ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱን ኣለፍኩ//፪//_
    *ኣዝማች~~~*
    _እኔስ መስሎኝ ነበር ማይገፋ ቀኑ_
    _ነፍሴን ያስጨነቃት ያዘን ወላፍኑ_
    _ማልቀስ ብቻ ሁኖ ዘወትር ስራዬ_
    _ኣናግርሻለሁ ሁኜ ለብቻዬ//፪//_
    _ድንግል ደርሽልኝ ህልሜን ፋታሽልኝ_
    _ኣልኩኝ ቀና ቀና ያም ቀን ኣለፈና_
    *ኣዝማች~~~*
    _መቆሼሼን ኣይቶ ከሳሼ ቢከሰኝ_
    _እማምላክ ግን ምልጃሽ ኣድስ ኣደርገኝ_
    _ነጩን ኣለበሽኝ ወርቃማውን በፍታ_
    _እንዴት ዘነጋለሁ ያንችንስ ውለታ//፪//_
    _በቀኙ ባትቆሚይ ጸሎቴን ባትሰሚይ_
    _ኣይቀናም ጉዞዬ ጽልመት ነው ተስፋዬ_
    *ኣዝማች~~~*
    _እንደናት ኣባብለሽኣሳድገሽኛል_
    _ኑሮዬ ሲጨልም ብርሀን ሁነሽኛል_
    _የተማመንኩበት ሲሸሸኝ ወዳጄ_
    _ኣንች ግን ተገኜሽ በጓዳ በዴጄ//፪//_
    _ኣፍራች በለሴ ተደሰተች ነፍሴ_
    _ለምን ላቀርቅር ኣሁን ልዘምር _
    *ኣዝማች~~~*
    _ትላንት ያዩኝ ሁሉ ዛሬ ይገርማሉ_
    _እንዴት በግሩ ቆመ እየተባባሉ_
    _ለሰው የማይቻል ለልጅሽ ተችሏል_
    _እንዳያላፉት የለም ሁሉም ነገር አልፏል//፪//_
    _ከቤቴ የማጠፊይ ችግሬን ምትቀርፊይ_
    _እንድንችል ማን ኣለ ጭንቀትን የጣለ_
    *በወንድማችን ዲ//ን ዘማሪይ ሙሉቀን ከበዴ*
    _ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን_

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +137

    በእውነት ድንቅ መዝሙር እናቴ ጠርቼ አንድም ቀን አፍሬ አላቅም ስንቱን አሳልፋኛለች እናቴ ለኔስ ልዩ ናት
    በእውነት ለሁላችሁም ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናን ለዘማሪ ሙሉቀን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የድካማችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልልላችሁ በእውነት ደስ ሲል

  • @user-io6lm1vp8j
    @user-io6lm1vp8j Před 4 lety +699

    አቤት ዘፈን ቢሆን አዳማጩ ይብዛል እኔ በዚህ መዝሙር እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አልጠግበው ብዬ ስንቴ እንደሰማውት በማርያም ተባረክ ወንድሜ ማርያም ትጠብቅ በተዋሕዶ ሀይማኖትህ ትጠብቅህ

  • @user-xj8hf4zl5x
    @user-xj8hf4zl5x Před 4 lety +263

    ለምን እንደሆነ ባላውቅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ከበፊቱም ድምፁ ሁሉ ነገር ልብን ይሰብራል ሙሌ መድኀኒአለም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በርታ😍😍😍

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 Před 4 lety +8

      እኔም

    • @eyeruseyerus2380
      @eyeruseyerus2380 Před 3 lety +9

      እኔ ደሞ ስሰማው ዝብዩ ማልቀስ ነው ውይይ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +3

      Enem Batam nw yemyasazenage lmn Enda Hona Gen Alawqem

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 Před 3 lety +5

      የዩቲዩብ ቻናል አለው ሰብስክራይቭ አድርጊው

    • @user-cz5yu9vh6m
      @user-cz5yu9vh6m Před 3 lety +3

      እኔስ ብትሉ በጣም ነው መዝሙሩቹ ውስጥ ይቀራሉ!!

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj Před 4 lety +77

    በእንባ አዳመጥኩት 😢😢😢በጉጉት ጠብቄው ነበር በቀደም ስዘምረው እንዴት ስፍ እንዳለሁ ማርያም ማርያም ኡፍፍ እማምላክ ኢትዮጵያ ከዚህ ጭንቅ አውጪያት

  • @akiyamos9167
    @akiyamos9167  Před 4 lety +157

    ስለ መልካም አስተያየታችው እና ምኞታችው እጅግ እናመሰግናለን ሰብስክራይብ ያላደረጋችው ሰብስክራይብ ብታደርጉ ይበልጥ ያጠናክረናል

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 Před 4 lety +2

      Akiyamos አኪያሞስ Amen Amen 🙏

    • @mulukenkebede9965
      @mulukenkebede9965 Před 4 lety +8

      ይህንን መዝሙር ያያችሁ ዉድ ክርስትያኖች አዲስ የዩቲቭ ቻናል ስለከፈትኩኝ ገብታችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃቹሀለዉ ሙሉቀን አልረሳዉም ብላችሁ ታገኛላቹ

    • @SejeeSselamiS
      @SejeeSselamiS Před 4 lety

      ወንድማችን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ስዴዉን መግዛት እፈልጋለሁ የት ነዉ የማገኝዉ?

    • @user-hd6rf5so4m
      @user-hd6rf5so4m Před 3 lety

      አኪያሞስ በሰው ድካም እና በሰው ላብ መዝሙር እደምነግድ ተደርሶብሀል ዋ የዛች የፍርድ ቀን አስብበት

    • @betiynigus1298
      @betiynigus1298 Před 3 lety

      Leba neh esh besew dikam yeminegid leba kifeyawen lemn alisetachehu

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e Před 3 lety +39

    ❤"""ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ውስጤ ስፍስፍ ነው የሚለው ❤ድንግል❤የደረሰችለት እንደኔ ማነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤

  • @user-ln6ww3ez2q
    @user-ln6ww3ez2q Před 4 lety +55

    በጉጉት የጠበኩት መዝሙር እልልልልልልልል በስመአብ እንዴት እንደቸኮልኩ እስከሰማው🙏🙏🙏😍😍😍😍እንባ የሚያመጣ መዝሙር እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልህ

  • @user-bz8gt7tz8h
    @user-bz8gt7tz8h Před 4 lety +75

    ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ
    ማርያም ማርያም እያልኩ አረ ስንቱን አለፈኩ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን
    በቤቱ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ♥
    💚💛♥⛪🙏

  • @andualemworku2231
    @andualemworku2231 Před rokem +21

    ሚገርመኝ ነገር ቢኖር የ ዘማሪው ስራዎች በሙሉ የኔ ህይወት መሆኑ ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።።።

  • @tonaeli911
    @tonaeli911 Před 4 lety +23

    የድንግል ወዳጅ ነክ አንተ ሰው ዝማሬክን ምን ያህል ልቤን እንደሚያረሰርሰው ተባረክልኝ በድንግልማ እንባዬ ታብሳል ለዚህም እኔ ምስክር ነኝ ህይወቴን አበራች ማህፀኔን አለመለመች ድንግል ሆይ ምስጋና ከነ ልጅሽ

  • @mulukenkebede9965
    @mulukenkebede9965 Před 4 lety +6

    ይህንን መዝሙር ሰምታችሁ አስተያየት የሰጣችሁኝ ሁሉ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተባረኩልኝ

    • @user-vj8ng4wk1l
      @user-vj8ng4wk1l Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ጠፍተህብኝ በጣም እጨነቅ ነበርና ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ቻናልህን አስተዋውቀን በጣም እንወድሃለን መዝሙሮችህን ሙስሊሙም ሳይቀር ነው የሚያዳምጠው እግዚይጠብቅህ

    • @user-bn1sj1fp4b
      @user-bn1sj1fp4b Před měsícem

      አሜን ለዘመረ አንደበትህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን✝️🙏

    • @Mekdi1219
      @Mekdi1219 Před měsícem

      አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናህ

  • @user-fk8wv2jt6o
    @user-fk8wv2jt6o Před 4 lety +31

    ሙሉዬ ወንድማለም የአምላክ እናት አብዝታ በተሰጣት ፀጋ አትርፍርፋ ትባርክህ ! ፊትህ ላይ እዉነት ያዘለ ትህትናና መንፈሳዊ ፍቅር አለ ደስስስ የሚል ህይወት የሚዘራ መዝሙር ነዉ ። የአምላክ እናት ከደጇ የራቅነዉንም ወደቤቷ ትመልሰን እንወዳት ዘንድም አቅም ትስጠን። አገራችን ከአንዣበበባት አደጋ በምልጃዋ ትታተድግል ።

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia Před 4 lety +54

    ሙሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው ስራዎችህ ሁሉ ተወዳጅ ናቸው በርታ እንከመጨረሻው በሃይማኖት ያፅናን 👏👏👏👏

    • @Linda-ee5kv
      @Linda-ee5kv Před 4 lety

      ዝማሬ መላእክት ያስማልን
      አሜን አሜን አሜን

    • @haregtilahun9752
      @haregtilahun9752 Před 3 lety

      ዝማሬ መላይክት ያሰሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ሲመሽ ሲነነጋ እማዳምጠው ሁሉንም መዝሙሮችህን በጣም እወዳቸዋለሁ በኡነቱ ጣመዝማሬ መላይክት ያሰሰማልኝ ፈጣሪ ጸጋውን ብዝዝዝት ያርግልክ በርታ ወንድሜ

    • @awetberhane9351
      @awetberhane9351 Před 2 lety

      ❤🤲

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 3 lety +8

    በኢትዮጵያዊ ነቴ እና በተዋህዶ እምነቴ በጣም ነውየምኮራው በቃ ውስጤ እርክት ይላል አድ ነገር ልበላችሁ ውድ ጓደኞቼ ሀገር ቤት ስትኖሩ ምንም ስሜት ላይኖራችሁ ይችላል ግን ከሀገር ውጭ ስትሆኑ ባዛኝቷ ምን አይነት ስሜት እደሚሰማችሁ እዴት ብዬ ልንገራችሁ በቃ እኛ እደኞች ነን ኢትዮጵያዊ መሆናችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ውድ የተዋህዶ አገልጋዮች

    • @sarassaa2268
      @sarassaa2268 Před 2 lety

      ወንድም ማችቃልይወትያሰማልን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ያፀናናህ ልክ እኛንም እንዳፀናናሀን እመብርሃን የእንጦጦዋ ኪዳነ ምህረት በምልጃዋ ታፀናናህ የኛ እንቁ

  • @saytsayt164
    @saytsayt164 Před 4 lety +18

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እስዋ ያመን ማንም አፍሮ አያቅም

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 4 lety +18

    ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱ አለፍኩ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏😍😍

  • @abebaalemayo8164
    @abebaalemayo8164 Před 4 lety +16

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሳማልን ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዛልክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kanchuhusen7460
    @kanchuhusen7460 Před 4 lety +10

    ታብሳል እንባዮ ሸሽታል መከራዮ ማሪያም ማሪያም እያልኩ እረ ስንቱ አለፈኩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ድንግል ትባርክልህ!!!

  • @user-vv9bl4uq4u
    @user-vv9bl4uq4u Před 4 lety +15

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እውነት ይሄ ልጅ ሚዘምረው ሁሉ የኔ ነው ሚመስለኝ በርታ ወንድማች ቃልሂወት ያሰልን

  • @azebnigatukwt4913
    @azebnigatukwt4913 Před 4 lety +14

    ዝማሬ መላክእት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ

  • @zendirosyigermal1523
    @zendirosyigermal1523 Před 4 lety +11

    አዳምጬም የማልጠግበው ዝማሬ ነው በውነት ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን ወንድሜም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety +15

    ታብሷል እንባየ ሸሺቶል መከራየ
    ማርያማርያም እያልኩ አረስቱን አለፍኩ
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
    ድምፁን ስስማው ሆደ ይባባል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አሜን (3)

  • @shashef7715
    @shashef7715 Před 4 lety +12

    tabeswal enibaye sheshitewol mekeraye maariyem maariyem iyaleku ere setun alefeku maariyem maariyem iyaleku ere setun alefeku
    zemare melketin yasemalin wedemachen egzabher be betu yanurrr

    • @bitibiti9273
      @bitibiti9273 Před 4 lety

      እግዚአብሔር በቤቱ ያጻነህ

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 Před 3 lety +8

    ማነው እንደኔ በቀንበቀን ይህን መዝሙር የሚያዳምጥ

  • @mohammedgata693
    @mohammedgata693 Před 4 lety +9

    ፀጋውን ያብዛልን የድንግል ልጅ መድሐኒያለም ለውንድማችን አሜን ፫

  • @user-ck9ly2td8t
    @user-ck9ly2td8t Před 4 lety +13

    ዋውውውውውው ይሄ ዘማሬ ጠፍቶ ነበረ እንኳን በሰላም መጠህ 🙌🙌ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @selamloveteyeselamloveteye5691
      @selamloveteyeselamloveteye5691 Před 4 lety +1

      AMEN Zemari melaykten yasmalen bebetu yatsn wenidemi demtsk wowe new Egziabher new yestek selezk Emebeten emeberhanen amesenebet!

  • @negasihaftu7529
    @negasihaftu7529 Před 4 lety +5

    በህፃነንነቱ እግዚአብሔር ያደለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hoorsaif5075
    @hoorsaif5075 Před 4 lety +5

    ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራዬ
    ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስቱን አለፍኩ
    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    🙏🙏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ij1iy9uv1l
    @user-ij1iy9uv1l Před rokem +4

    ታብሷል እንባዬ ሸሽቷል መከራየ ማርያም ማርያም እያልኩ ኧረ ስንቱን አለፍኩ ፪ በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jerisalemgetu7271
    @jerisalemgetu7271 Před 4 lety +6

    እናቴ ምርኩዜ ወላዲተ አምላክ እመ ብዙሀን 😘🙏🙏❤❤

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 Před 3 lety +4

    ታብሱአል እንባየ ሸሽቱአል መከራያ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱን አለፍኩ በእመቤቴ በቅድስት ድንግል ማርያም አማልጅነት 🙏🙏🙏

  • @user-xq9gk6sq8w
    @user-xq9gk6sq8w Před 2 lety +6

    ለወንድማችን ሙሉ ቀን ዘማሪ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ያድልልን የእመቤታችን ረደአተ በረከቷ በሁላችን ይደረ

  • @user-io6lm1vp8j
    @user-io6lm1vp8j Před 4 lety +5

    አልጠግበው አልኩ በማርያም አንደበቱ ሲጣፍጥ ማርያም ሲላት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @workwuhaberehanu9826
    @workwuhaberehanu9826 Před 3 lety +4

    ታብሷል እንባዬ
    ሸሽቷል መከራዬ
    ማርያም ማርያም እያልኩ
    ኧረ ስንቱን አለፍኩ!!!
    አቤት ሰው ቢሆን፣ ስንቱን ተሻገርኩት በአንቺ እናቴ ገመናዬን ሸፋኝ ነውሬን ሸሻጊ ሀጢያቴን የማትጠየፊ የመስቀል ስር ስጦታዬ ነሽ!

  • @user-gh2ln5jv8x
    @user-gh2ln5jv8x Před 4 lety +5

    ጥዑም ዜማ በእውነት ወንድማችን አጥንትን የእሚያለመል የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-lk1cb1sh4c
    @user-lk1cb1sh4c Před 2 lety +4

    እፍፍፍ በማርያም ሁላችሁም ሽር ላይክ አርጉ
    እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ

  • @zinazina5985
    @zinazina5985 Před 4 lety +9

    ታንብሶአል እንባየ ማርያም ማርያም እያልኩ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @hlifitberhe1087
    @hlifitberhe1087 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ወንድማችን
    ታብሳል እንባየ
    ሸሽታል መከራየ
    ማርያም ማርያም እያልኩ
    እረ ስንቱን አለፊኩ አሜን

  • @user-ll1lp8xv6r
    @user-ll1lp8xv6r Před 4 lety +9

    ስጠብቀዉ ነበር ደስስስስስስስ ሲል መንፍስን
    የሚፅናና ልዪ ዝማሬ
    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @zeletak123.keberat
    @zeletak123.keberat Před 3 lety +5

    በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይመጣል እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-nk6ij6yf2j
    @user-nk6ij6yf2j Před 4 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱያቆይህ

  • @user-lb4ns2iq4l
    @user-lb4ns2iq4l Před 4 lety +8

    ታብሶን እንባየ ሸሽቶን መከራየ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስቱን አለፍኩ አጥንት የሜያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 4 lety +6

    አጥንት የሚያለመለም የመላእክት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ልብን የሚመስጥ መዝሙርነው ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤🙏

  • @ab-jr3he
    @ab-jr3he Před 2 lety +1

    ልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የኛ እቁ

  • @user-km6cm7uz5y
    @user-km6cm7uz5y Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ታብሳል እንባዬ ሸሺታል መከርራዬ ማርያም ማርያም እር ሰንቱን አለረፍኩ😭😭😭😭😭😭

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 Před 2 lety +3

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጀ ሆይ ተዋህዶ ስላደርክኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ እንደመሆን የእግዚአብሔር ልጀ የድንግል ማርያም ልጀ እንደመሆን ምን መታደል አለ እባካችሁ ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏⛪⛪⛪እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት አድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @bintmensuryoutubeetio9088

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ዘማሪ፣የተዋህዶ ልጆች ስለቤተክርስቲያን ተግተን እንፀልይ፣እግዚአብሔር ትንሳኤዋን ያሳየን

    • @user-zv1ob2xe6i
      @user-zv1ob2xe6i Před 2 lety

      Elllllllll ellllllllll elllllllll zemari melaktin yasemalin yagalgilotikin indme e/r yarzimilek

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አጥንት የሚያለምለም ዝማሬ ነው ድንግል ትጠብቅህ ወድማችን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mmamayayele7028
    @mmamayayele7028 Před 3 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ድንቅ ዝማሬ ሙልቀን የተዋህዶ ኮኮብ አሁንም ጥበቡ በረከቱ ረድኤቱ አይለይህ የኔ መልካም ❤❤❤❤💒💒💒🤲🤲🤲❤

  • @mahilove8711
    @mahilove8711 Před 4 lety +5

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እመቤታችን ታርዝምልህ
    ⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-wq8ud8ui2f
    @user-wq8ud8ui2f Před 4 lety +5

    ታብሷል እባየ ሸሽቷል ዝማሬ መልእክት ያሰማል

  • @diididid3669
    @diididid3669 Před 4 lety +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥትን የሚያለመልም 😭😭😭😭

  • @user-yu6yx8db9g
    @user-yu6yx8db9g Před 2 lety +2

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ ቃላት የለኝም ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን ወንድማችን🥰🥰🥰

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 Před 4 lety +4

    Amen Amen Ameenn Zimare Melaekten Yasemalen

  • @user-lw2sg3em9y
    @user-lw2sg3em9y Před 2 lety +3

    ወድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ🙏⛪⛪⛪💚💛❤

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ጥኡም መዝሙር😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @helu9300
    @helu9300 Před 4 lety +5

    አሜን
    አሜን
    አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saronsusu7856
    @saronsusu7856 Před 4 lety +3

    በጣም ምፈልገዉ መዝሙር ነዉ ዜማዉ ትንሽ ....ምስጋና ስለሆነ ግን ከፍ አለ ዝቅ አለ ማለት አይጠበቅም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ በቤቱ ያጽናቹ

  • @aziti3837
    @aziti3837 Před 4 lety +3

    ሁሌም ሠምቸ የማልጠግባቸው ዝማሬዎች ቢኖሩ የዚህ ወንድም መዝሙራት ናቸው። እግዚአብሔር እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን 👏👏👏❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-nb2xn6qu2e
    @user-nb2xn6qu2e Před 4 lety +5

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yeznalebanon1161
    @yeznalebanon1161 Před 4 lety +6

    እልልልልልልል
    እልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልል

  • @user-wr5xq4vw3b
    @user-wr5xq4vw3b Před 4 lety +2

    *አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ❖✥*

  • @emaasyobiaa9330
    @emaasyobiaa9330 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yi9op2dg5v
    @user-yi9op2dg5v Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ሰላም ፍቅሩ አንዱነቱ ይስጠን

  • @user-lw1hb4zm7g
    @user-lw1hb4zm7g Před 20 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ተሰጦህ ልዩ ነው ወንድማችን

  • @YishakLeta
    @YishakLeta Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግ/ር ፀጋህን ያብዛልን 😭😭😭

  • @fanosyemareyamiileji8587
    @fanosyemareyamiileji8587 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen zemare maleyakti yasemalen wedimachen fetar yebarkeki

  • @teneshganan9261
    @teneshganan9261 Před 4 lety +4

    Amen zamari malekotin yasemalin elelelellllll....

  • @kirar5383
    @kirar5383 Před 2 lety +1

    ይሄን መዝሙር አሁን እያለቀስኩ ነው የሰማውት በጣም ልቤ ነው የገባው ከልቤ ነው ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ኑርልን እንዲ የልብ መዝሙራት ነው የጠሙን ተባለክልን ዘመንህ ይርዘም አንደበትህን አይለወጥብን ከልቤ ነው የመረቅኩህ ከ2አመት በኃላ ማየቴ ይሄን መዝሙር እየጸጸተኝ ነው አሁን

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s Před měsícem

    ዝማሪ መላዕይትን ያሰማልን ወንድማችን ሰላምና ፍቅርታብዛልህ እማምላክ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 3 lety +5

    ኧር የትነበርክ በጣም ጠፍተህነበር በርታ ወድሜ ምንም ቢሆን በቤቱ ስንሆን መልካምነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen Před 4 lety +5

    zemarie melaikt Yasemalen
    Mengeste Semyaten Yawrselen
    💒💒💒🙏🙏🙏👏👏👏

    • @godadawebite2360
      @godadawebite2360 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Před rokem

    ታብሷል እንባዬ ወንድሜ በቤቱ ያፅናክ ረዥ እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @etuyemariyamlij9007
    @etuyemariyamlij9007 Před 4 lety +1

    Wow dinke mezumurnewu zemar melayiktin yasemaln wondemachin dengl mariyam tibarekih

  • @user-jq3gq9gj4n
    @user-jq3gq9gj4n Před 4 lety +4

    Amen zemarey meleket yesemalen

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 4 lety +3

    አዎ ታብሷል እንባዬ እመቤቴ ስምሽ ምን ያክል ሀይል አለው እናቴ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪያን መላክት ያሰማልን እጆችክ የተባረኩ ይሁኑ ደስ የሚል መዝሙሮች ናቸው :: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሀኒዓለም ይስጥልን

  • @user-iy5hy3pj7t
    @user-iy5hy3pj7t Před 3 lety +2

    ታብሷል እንባየ ሸሽተዋል መከራየ ማርያም ማርያም እያልኩ እረ ስንቱ አለፋክ
    እዉነት ነው ወንድሜ ቃለ ዝማሬ ያሰማልን
    በርታ በጣም ነው የምንወድህ 🙏🙏🙏

    • @user-tv2kk9hr8i
      @user-tv2kk9hr8i Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ወድማችን ተባረክ

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn Před 4 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏💐👏💐👏💐🍃💐🍃💐🍃💐🌻💐🍃💐🌻💐🎤🍃🎤🍃👏ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌻🌸🌻💐🌸💐🌻🌸💐🌻💐🌸 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን በፀጋ በጥበብ ይጠብቅልን ያቆይልን

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 Před 4 lety +4

    O my God he is Grown up, thanks to God , Zemare Melaekt Yasemalen

  • @mulumulu2138
    @mulumulu2138 Před 2 měsíci

    በቤቱ በሃይማኖት ምግባር ያፅናህ
    በእዉነቱ እናቱ እንድትሆን መርጦ አናታችን እድትሆነን የሰጠን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን ።
    ከቃል በላይና በአላጅነቷ ያለፍነዉ ለስም አጠራሯ ክብር ምስጋና ይድረሳት ረድኤት በረከቷ ይደርብን ።

  • @user-bc3qq6ts7i
    @user-bc3qq6ts7i Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 Před 4 lety +3

    ዚማሬ መላክ ያሰማን አምላክ እግዛቤርይመስገንእልልልልልል

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před 2 lety +1

    ሁፍፍፍፍፍፍ እንባየን በዚህ ለሊት ይሄን ስሰማ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ልብን እኮ ሰርስሮ ነው የሚገባው ስወደው ዘማሪውንም መዝሙሩንም ሙሉቀን ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em Před 8 měsíci

    አረስቱን አለፍሁ ሁሉ ያልፋ በእርሱ ከብር መሰጋና እሰከእናቱ ወንዴሜ እመቤቴ በምልጃዋ ተጠብቅህ

  • @FirewoyinigetachewWegassa
    @FirewoyinigetachewWegassa Před měsícem +2

    ልቤን ነው ሚ በ ላኝ ከየ ት መጣ ሳል ል በ ንባ ነው ምታ ጠ በው እናቴ እንደ ኔ ይወደደችው ሰው ያለ እስከማይ መ ስለኝ ድረስ ነው ከጎኔ የሆነች ው እመ ብርሃን ፍቅሯ ን ታፍስስ ብህ ወንድሜ ዝማሬ መላክትያሰማልን በጣም ነው ምውድህ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይጨ መ ር ልህ

  • @betygugsa1818
    @betygugsa1818 Před 4 lety +3

    ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-uw9ze3kr7g
    @user-uw9ze3kr7g Před 2 lety +1

    እኔም በዲንግል ማሪያም ብዙ መከራ አልፌአለሁ 😭😭😭😭😭

  • @mariamawittekelemariam1662

    ሙሉዬ ተባረክልን ዝማሬዎችህ ሁሉ ነፍስን የሚያረሰርሱ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @hamelmalwerka637
    @hamelmalwerka637 Před 4 lety +3

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 Před 3 lety +3

    በጣም ደስስስስስስየሚል ነው ማርያምን ልስልስ ያለ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 3 měsíci

    የኔ ልዩ ወንድም ዘማሪ ሙሉቀን ያንተን መዝሙር ካልሰማሁ ስራ አልሰራም ይሔማ በእንባ ጀምሬ በእንባ ምጨርሰዉ 😢😢በርታልን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ejigayehuberhanu1917
    @ejigayehuberhanu1917 Před 11 měsíci

    እውነት የስንቱ እንባ በእመቤታችን ታብሷል። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552

    Zemare melket yasemalnee❤❤❤👈

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 4 lety +3

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን።

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety +1

    ሙሉ ቀን ዝማሬ መላአክት ያሰማህ ከቤቱ የፅናህ እመቤተችን የምትወዳት እድሜ ጤናህን ትጨምርልህ ፀጋህን የብዛልህ አ