ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ክፍል 3 - Balbola Comedy drama Part 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2023
  • Balbola New Ethiopian Comedy Drama 2023
    ባልቦላ ክፍል 3 - Balbola sitcom drama Part 3
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 BalbolaTube
    #BalbolaTube
    #EthiopianComedy
    #BalbolaComedy
  • Zábava

Komentáře • 64

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Před rokem +9

    ጥሩ ንግግር አንዱ ቤት ተርፎ የተደፋው አንዱ ቤት ሳይበላ ተውሎ ይታደራል ሥንጎርስ ብናሥባቸው መልካም ነው ፈጣሪ እናት ሀገሪን ይጠብቃት

  • @roba2018
    @roba2018 Před rokem +6

    በጣም ደስ ይላል ደሬ, Thank you very much, and it reflects our true lives.

  • @AbulaSintu
    @AbulaSintu Před rokem +3

    "አንዱ ቤት የሚፈሰው አንዱ ቤትየጎደለው ነው።"
    👌

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Před 3 měsíci

    አየ ቦል ቦላ እማገባበት የለለህ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂😂😅

  • @gashawaweke8282
    @gashawaweke8282 Před rokem +2

    አንተን ማየት እንዴት እንደሚያስደስተኝ አቦ ነፍ አመት ኑርልን

  • @JeremyKassa-op5xm
    @JeremyKassa-op5xm Před rokem +1

    በእዉነት ደርየ ትለያለህ

  • @user-zk1dq5nb3b
    @user-zk1dq5nb3b Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤ ቅድስትዬ የእኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያሸ ቀጥይበት ደሰ የሚል ሰራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getneteile1782
    @getneteile1782 Před rokem +7

    Dereje the best comedian in ethiopian...long life for you my man...

  • @ramadanlarabo3898
    @ramadanlarabo3898 Před rokem +1

    ለምን ቶሎቶሎ አይለቃቅም ደርዬ ባርታ በጣም አርፍ ናው😂😂❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem +6

    ደርዬ ምርጥ ሰው ይመችህ አቦ😂😂😂❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +1

    እስክስ 😂😂ደርየ የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልን አትቆዩብን ቶሎ ቶሎ ኑልን በተረፈ በርቱልን❤❤❤❤

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 Před rokem +2

    በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ደሬ የሳቅ ንጉሴ ነህ!!!!

  • @yidekachewmitiku7283
    @yidekachewmitiku7283 Před rokem +1

    አጀማመሩ አሪፍ ድራማ ነው በርቱ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 11 měsíci

    😅ሙያሺ ሙያሺ ይዘርዝርልሺ ደረጄ ሐይሌ እና ሐብቴ ምትኩ 😅😅😅 it's my Golden Time 😅😅😅 .

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Před rokem +1

    ይህ አስተማሪ ነው፡ እናመሰኛለን ጋሽ ደሬ

  • @tesfayetessema2273
    @tesfayetessema2273 Před rokem +1

    ደሬ ያንን አመለሸጋ ጋሽ በቀለን አስታወስከን ጋሽ በቄ ካሽ ኮሌክተር ሆኖ ሰፈር ይመጣ ነበር እናም ኤልፓ ኳስ ያለው ቀን ይነግረን ነበር ነብስ ይማር

  • @user-fw3di3dn7h
    @user-fw3di3dn7h Před rokem

    ባልቦላ ልጀቷ ሰትሞክር የቆጠረወን አንተ ነኸ የምትከፍለወ?😂😂😂😂😂😂

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem

    እንዲህ አደለሞይ ሰው ያለቦታው👏
    ብሳና ይሆናል ሸንኮር አገዳው👍

  • @upgradeurself420
    @upgradeurself420 Před 11 měsíci +1

    Andu bet yemifesewu andu bet yegodelewu new

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Před 6 měsíci

    ደሬ❤

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk Před 11 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ወርቅ በዚ ኑሮ ውድነት ማን ይገዛል ኢትዮጵያ ሀብታሞችም ዱባይ ሂደው ነው የሚገዙ የፈረደበት ድሀ ያለችውን አውቶ

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před rokem

    Derye fetari edmena Tena ysthi wedme 😘😘😘😘

  • @upgradeurself420
    @upgradeurself420 Před 11 měsíci +1

    Endih ayidelem weyi sewu yalebotawu bsana yihonal shenkora agedawu

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před rokem

    ዋው አሬፍ አስተማሬ ነዉ ደሬ እዳታቋረጡ አደራ

  • @user-zu2ij2ux1p
    @user-zu2ij2ux1p Před rokem

    Teru temhrte alu Teru new
    edmy ena Tena yesthe wedmachn ❤❤❤❤❤❤

  • @Mikae637
    @Mikae637 Před rokem

    🎉እንዲህም አለ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MMm-ff4bc
    @MMm-ff4bc Před 11 měsíci

    nice

  • @user-ho4nk9zn4b
    @user-ho4nk9zn4b Před 5 měsíci

    Waw

  • @halidnasrdhalidnasrd5586

    ሚገባቸው ቦታ አረጋቸው

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 11 měsíci

    Yes Sir 😅😅😅 ደረጀ ኃይሌ ሐብቴ ምትኩ ። አውቃለሑ ሐብቴ ምትኩ አልፏል it's ok ደረጀ ኃይሌ አለ ብሎአልም መሳቅ መሳቅ መሳቅ ያልሳቅንበት ጊዜ የባከነ ሰዓት ነው ደረጄ ሐይሌ 😅😅😅 ኮሜዲያን ኢትዮጽያው 😅😅😅

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 11 měsíci

    wow

  • @robeldemssie9988
    @robeldemssie9988 Před rokem

    Nice nice nice

  • @salome5498
    @salome5498 Před rokem

    Wow nice

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před rokem

    ቁም ነገር አዘል ❤❤🇪🇹🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 11 měsíci

    😅አውጣት ማሕል ስፋሪዋን 😅

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    ደሬ❤❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před rokem

    Yezarew leyu new beteley meleketu ❤❤

  • @SadaAiae
    @SadaAiae Před rokem

    እኮን ደህናአ መጣችሁ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    ናገራችን😭አሰሪ፡ግፈኛናቸዉ።

  • @fikeretube
    @fikeretube Před rokem

    ዳስ ይላል

  • @kidus-360arsenal
    @kidus-360arsenal Před rokem

    Nice tactical substitution

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @enayko5471
    @enayko5471 Před rokem

    👍😁😁

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Před rokem

    😅😅😅

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny8809 Před rokem

    WELCOME ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiatikdem3949
    @ethiopiatikdem3949 Před rokem

    14.25 ደቂቃ ጀምሮ ያለችው ሲን የአዘጋጁን ዕውቀት አጠያያቂ ያደርገዋል ሌላ ጊዜ በማስተዋል በዕውቀትና ጽሞና ሊሆን ይገባልና ንቁ። ከዚያ ውጪ ቶሎ ካልሰለቸ በቀር በሃሳብ ዕጥረት ምክንያት መልካም እንደሚሆን በደሬ በኩል ገምታለሁ።

  • @ashenafiteshome7457
    @ashenafiteshome7457 Před rokem

    second comment

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    ስታአይነትአለ

  • @yoakob-777
    @yoakob-777 Před rokem

    ደምሽ ይደፋ 🙆 እርግማን ነው ፡ ተደፋ ይድፋህ ካአፋችን ባይወጣ ጥሩ ነው . እኛ የሰው ልጅ የቃል ተሸካሚዋች ነን . መጠንቀ አለብን . በዚ የምንነርበት ኢሮፓ እንደዚ ነገር አልተለመደም . ያለ ስድብ መስራት አይቻልም ?

  • @seidebrahim1551
    @seidebrahim1551 Před 11 měsíci

    Andzeh ke huna ye Ethiopia balehabt yaymro deha ybzabt now yasaznal

  • @afrocolourethiopia360
    @afrocolourethiopia360 Před rokem +5

    አሰብኩት እኮ አሁን ለኩሽው ብለው ሲደውሉ በሀሳቤ ልጅቷ ጨሳ ጠቁራ የኩሽና ጌጥ መስላ ሲያገኛት ብዬ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-yo1sl4cw9z
    @user-yo1sl4cw9z Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaxamedMadadal-lk8vr
    @MaxamedMadadal-lk8vr Před rokem

    አይደረጀ አያልቅብህም

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Před rokem

    Ante yebilgina party abal neh ende?

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Před rokem

    የሚስቁት ድምፅ ያስጠላል .....

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Před rokem

    ወንድሜ ዘመኑ ምንም ሳቅ አያስፈልግም ድሮ ቀረ ሳቅ።

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. Před rokem

    ድራማው የሚለቀቀው መቼ ነው በትክክል ቀኑን እና ሰአቱን ንገሩኝ

  • @kelib143
    @kelib143 Před rokem +1

    first Comments