ሹክ ልበላችሁ ተሰረዘ አስተማሪ አስቂኝ ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2020
  • An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
    It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 208

  • @asyafaji7603
    @asyafaji7603 Před 4 lety +53

    መሽሻ ይሙት አስፋው የለ ራኬብ አይምረብህም ።

  • @lalisonjuses250
    @lalisonjuses250 Před 4 lety +15

    ማነው እንደኔ እቺን ልጅ ዉድድድድድ የሚያረጋት

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 4 lety +8

    እኔም የዚህ ዓመት እድሜዬን ሰርዤዋለው ኪኪኪኪኪ ኮሮና ከዓለም ላይ ጠፍቶ የቀድሞ ህይወታችንን በሰላም የምንኖርበትን ቀን ፈጣሪ ያምጣልን

  • @user-te9mo7pu3n
    @user-te9mo7pu3n Před 4 lety +22

    እኔም ሀገር መግባት ሰርዤዋለሁ በሚያሳዝን ሁኔታ

  • @ktube2655
    @ktube2655 Před 4 lety +71

    ራኬብ ተመለስች እንዴ🤔ማነው ሳያት እንደኔ የተሽወደ?

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 Před 4 lety

      Tikil

    • @frdos2495
      @frdos2495 Před 4 lety

      እረ እኔም እራኬብ መስላኝ ነበር

    • @user-tk9qd5pc4c
      @user-tk9qd5pc4c Před 4 lety

      እኔ ራሴ ተመሳስላብኝ የቆየ ነው እንዴ ብዬ ቀኑን ሳይ 24 ደቂቃ እንሆነ አሳየኝ ከዛ ቪዶውን ከፍቼ አየው

    • @user-ty9xb6ge3k
      @user-ty9xb6ge3k Před 4 lety

      እኔ

    • @fatemhalaill9202
      @fatemhalaill9202 Před 4 lety

      እኔምዜገትታያት እራኬብመስላኚነበር

  • @hananry7106
    @hananry7106 Před 4 lety +8

    ይችንልጅስወዳት. የኔ ማር. ኢቢኤሶችን. ማነውእሚወዳቸው. እኔውድድ

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g Před 4 lety +5

    እውነት ነው ፈጣሪ ኮሮና ጠፋ የሚባል ዜና ያሰማን እሱን ብቻ ነው በጉጉት እምጠብቀው

  • @enattaye9796
    @enattaye9796 Před 4 lety +3

    እኔም የዚህን አመት እድሜየን አልቆጥረውም ፈጣሪዬ ሆይ አደራህን ያልኖርኩትን እድሜ እንዳትቆጥርብኝ ተዘርዟል መቲ እናመሠግናለን አሥተማሪ ነው ሁሌም የምታሥተላልፊው

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s Před 4 lety +8

    የዚችን ልጂ ፕሮግራም ሥወድላት በርች ይህ ቀን አልፎ የምናየው ይሆናን ኢሻአሏህ 😍😍👍👍👍

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 Před 4 lety +8

    ውይ በእውነት አስቸጋሪ ጊዜላይ ደረስን እግዚአብሔር ጀጉን ቀን ያምጣልን

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h Před 4 lety +8

    ጥያቄም ተሰርዟል እዴ ያለችው አሳዘነችኝ💋😘😭😭😭እባክህ አምላኬ አጥፋልን ኮሮናን 😢😢

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 4 lety

    Amen amen amen chere were yaseman

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y Před 4 lety +4

    ዋው አሪፍ ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል ማሬ በርቺ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 Před 4 lety +14

    የሁላችንም ምኞት ነው ኮሮና ጠፋ የሚባልበት ቀን ምንናፍቀው

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 4 lety +4

    ዋው መቲ ምርጥ ሰው ከምርጥ ሀሳብ ጋር ስወድሽ😘😘

  • @hikmayesuf2754
    @hikmayesuf2754 Před 4 lety

    የኔ ቆንጆ መቲዬ በጣም ነው የምወድሽ
    የምታቀርቢው ሁሉ ትምህርት ስጪ ነው በርቺ በዚው ቀጥይ

  • @foryou6142
    @foryou6142 Před 4 lety +19

    ማስክ አርጉ ትላላችሁ እናንተስ? መጀመርያ በተግባር አሳዩን

  • @yobeltesfai4334
    @yobeltesfai4334 Před 4 lety

    Amen amen 🙏

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta Před 4 lety +1

    እኔም እስኪ ለኮረና ልፅፍለት አንተ ኮሮና በሰላም ጊዜ ባህር ተሻግሬ ፡፡ ሀገሬ ሳገሬ ሳልገባ ባህሩን ሞላኸው ። እኔም የዚህኛውን አመት አልቆጥረውም ሰርዠዋለሁ። ኮሮና እድሜህ ይጠር

  • @saraloveyekiristoslij4771

    Amen Amen Amen

  • @zed5924
    @zed5924 Před 4 lety

    እናመሰግናለን መቲ እኔ የምጠላውን ነገር ነው ያቀረብሺው በተፈጥሮየለ ዙረት አልወድም

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ውዴ እግዚአብሔር ይህንን ክፉ በሽታ ያጥፍልን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +12

    ሹክ ልበላችሁ እሺ ሹክ በይ እኔ አዳምጣለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @snitayewgezaw3756
    @snitayewgezaw3756 Před 4 lety

    አሜንንን ያሰማን

  • @meseretashenafiharegu8539

    ምርጥ አስፍዉና መቅደስ ታምራላችሁ።በርቱ

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d Před 4 lety

    አሜን፣አሜ ን፣አሜን

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 Před 4 lety

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼yene melekam betam aref new wowww 👌❣❣❣

  • @kiyayeasellawatube4721

    Amen yesaman ❤️🙏

  • @saratemesgen5866
    @saratemesgen5866 Před 4 lety

    Amen korena tefa ymeil wera yaseman🙏

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i Před 4 lety +1

    ማሚየ ማህተብሽ ከነ መስቀሉ በጣም ነው የሚያምረው አደራሽን እንዳትበጥሽ

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 4 lety

    Ewunet new metiy sewedew perogirameshin tebarekiy ehiy

  • @user-zz8tl4nk3r
    @user-zz8tl4nk3r Před 4 lety

    አሜን

  • @samrwitmogesengedaw8834

    ስወዳት ይችን ልጅ በርችልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +6

    ሰወድሸ የኔ ቅመም ትምህርት አዘለ ነው ❤❤❤ ይህ በሸታ ጠፈቶ ታሪክ ሆኖ ለማውራት ያብቃን ሀኒ ሰለሌለች ትንሸ ደብሮኝ ነበር🙄

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g Před 4 lety

    አሜን ያስማን ፍጣሪ

  • @yelfingmolla5428
    @yelfingmolla5428 Před 4 lety

    I love her character she a good role model

  • @zedosaifu9905
    @zedosaifu9905 Před 4 lety

    Amen

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 Před 4 lety

    አሜን ስወድሽ እኮ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 4 lety

    አሚን ያረብ እረ ያጥፍው ምስቅልቅላችንን አወጣው

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 Před 4 lety +1

    Efuu ere mechi new yhe beshita tefto sew kewegenu gar tekakifo befikir minorew.

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Před 4 lety +1

    መትዬ ቆንጆ ሼፒ ነሽ ስወድሽ!!!

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r Před 4 lety +2

    ኦና ሁናችኋል አይነፋም ሁሉም ነገር ሹክ ልበላችሁ ስለምወዳት እሷን እሰማታለሁ

  • @israelnigussie6840
    @israelnigussie6840 Před 4 lety

    betam new yemwdesh konjo new astemari program new

  • @bdjdbdj9663
    @bdjdbdj9663 Před 4 lety

    በርቺ አለምየ

  • @tiztaalebachewhassen3284
    @tiztaalebachewhassen3284 Před 4 lety +3

    መቲ ስወድሽ

  • @rosenoire2075
    @rosenoire2075 Před 4 lety

    betam dese yemile skeche new betam ewnete new

  • @salahattia3470
    @salahattia3470 Před 4 lety

    Amen 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 Před 4 lety

    ውይአተኮረና እርማርንእግዛብሄር

  • @ahmufozi6376
    @ahmufozi6376 Před 4 lety

    Meti 1 nesh hulam shuk bey

  • @habebaarage8047
    @habebaarage8047 Před 4 lety

    አሚንንንኮረናድራሹይጥፍልን

  • @BixoGodsPlan
    @BixoGodsPlan Před 4 lety

    Programu yetesereze meslognn...dingt alkuko

  • @user-ym5bf1wc7s
    @user-ym5bf1wc7s Před 4 lety

    ሀይ ማቲ እና ራዱ ምን የእናንተ ብቻ ዬኔም እድሜ ተስርዟል

  • @rabeahussen7893
    @rabeahussen7893 Před 4 lety

    አሚን

  • @wezihabeshawit3202
    @wezihabeshawit3202 Před 4 lety

    AMEM

  • @user-jw1km5so3n
    @user-jw1km5so3n Před 4 lety +1

    በውነት አሰፋው ያለ እራኬብ አያምረብህም ራኬብ ትመለስ እምትሉ በላይክ አሳውቁ

  • @user-cs8eq7xx2b
    @user-cs8eq7xx2b Před 4 lety

    አሚን የኔቆጆ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety

    የዚህ ሽው አድማቂ እራኬብ ነብርች

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 4 lety

    Wellcome Alem

  • @iberahimwello2608
    @iberahimwello2608 Před 4 lety

    ዋው

  • @misredamsew6115
    @misredamsew6115 Před 4 lety

    ameeeen ameeen ameeeen Redu❤

  • @fatyaworkichou2974
    @fatyaworkichou2974 Před 4 lety

    ወዪ ዪህ ኩረኒ የስረውኒ ዪስጠው

  • @mohamedseid6839
    @mohamedseid6839 Před 4 lety

    ራኬብ መጣች ተብለን ነዉ ያየነው ደስ ትላለች ታምራላችሁ።መቲ ምርጧ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 4 lety

      ራክቤ አልማያው ብለሽ በዩቱብ ላይ ግብ ማርርር

  • @user-gd9ry8wy1z
    @user-gd9ry8wy1z Před 4 lety +17

    ራኬም ናፈቀችኝ 😭😭👈ቁጥር አስቀምጡልኝ ኢ ቢ ኤስ😡

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 Před 4 lety

    የኔ ሹክ ሹክ እዴት እደምውድሽ ሹክክ ስተይ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +10

    አይይይይይ አሁንስ መዳምም ኮረና ሆነችብኝ እፍፍፍር አናንተስ

    • @hayathayat3384
      @hayathayat3384 Před 4 lety

      እኔም

    • @user-tq9tl2fe6o
      @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety

      ኧረ እኔማ ልታሳብደኝ ነው ተሰባስበው ተሰባስበው መብላት ብቻ ሆነ ስራቸው ሰው ሃያ አራት ሰአት ይበላል ?? እግዚኦ

    • @user-df9gq4jc9h
      @user-df9gq4jc9h Před 4 lety

      ኡፍፍፍ ልጆቻቸዉስ አረ ቅጥል አረጉኝ

  • @distademi4571
    @distademi4571 Před 4 lety

    Ameeeen. ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mmmhhh8157
    @mmmhhh8157 Před 4 lety

    መትዬ ስወድሽ

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r Před 4 lety

    እኮ መነኝ አለች አድስቲ ገቢ ማናት ሹኩ በሉኝ

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 Před 4 lety

    የኔ ቆንጆ

  • @saraalemayehu8998
    @saraalemayehu8998 Před 4 lety +3

    ኮሮና ኮሮና ወይ አሁንስ ሰለቸኝ ሌላ ነገር አጣችሁ ወይስ ልታደነቁሩን ነው

  • @tiztaalebachewhassen3284
    @tiztaalebachewhassen3284 Před 4 lety +2

    ሹክ ልበላችሁ ስወዳት ይችን ልጅ ከልቤ ነው እማዳምጣት እኔምለው ራክቤን ትመስልም የአስፋው ጓደኛ ማለት ድምጿን ስሞት በቅንነት ቤተሠብ እንሁን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 4 lety

    ስወድሽ ዬኔ ቆንጆ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety

    ሀገራችን በጣምጨመረ እኔሰ ጨነቀኝ እኔቴን ሰላይ ናፈቄ

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 4 lety

    መቲ ስወድሽ ቆንጆ መሀተብሽ ያምራል

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 Před 4 lety

    ሹክ ልበላችሁ ስወዳት በተለይ ንግግሯ ድምፁአ ቃና ሳምር

  • @zeeniyunus172
    @zeeniyunus172 Před 4 lety

    maqeyayer ayselachachum enda hanichon qeyarachu

  • @seniyeadanechilijhayilu8884

    😍💕❤️

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Před 4 lety

    ሳምት እዳላያችሁ እናተ አድስ የመጣችሁት ሀና ኧረ ሀና ሀና ዉዉዉዉዉ አብሺ ዉዉዉዉዉ አሰፋው ዉዉዉዉዉ

  • @susutube8352
    @susutube8352 Před 4 lety

    Marocha enndemar demerugii

  • @hawalove8022
    @hawalove8022 Před 4 lety

    😍😍😍😘

  • @elfnshkifla3198
    @elfnshkifla3198 Před 4 lety

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @shawaymazloum2382
    @shawaymazloum2382 Před 4 lety +5

    የዛሬው ማህተባን ለማሳየት ነው ፕሮግራም አቅራቢዎቹ አያረጉም😈😈😈

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 Před 4 lety +4

    ሹክ በይኝ እኔ ሰማሻለው

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +1

    የኮረና ቫይረስን ጠፍ የምል ሹክ ነው የምፈልገው

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 4 lety

    ራኬብ መስላኝ በድፀዋ ነው ሌላመሆን ያወኳት ኮሮና ስንት ነገር ሰርዘ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 4 lety

    Wey Yale Rakeb asfiti netela honehal

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r Před 4 lety

    ተሪእኮ ስትመቸኝ 😂😂😂😂

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r Před 4 lety

    ራክቤ እንካን በሰላም ተመሏስሽ

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c Před 4 lety

      ራኬብ አይደለችም

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 4 lety

      @@user-uz1mr3km1c ክክክክክክ ወይ ጉድ ራክቤ አይደለችም እንዴ ቆይ በደንብ ላያት ይመስስላሉ ማለት ነዉ

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 Před 4 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍

  • @amneenatdaood1784
    @amneenatdaood1784 Před 4 lety

    ሥወድሽ ከልቤ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 4 lety

    ስንት ነገር ተሰርዘ እኮ

  • @asmeromhaile2205
    @asmeromhaile2205 Před 4 lety

    Metadel des teli alshe

  • @sadaasadaa6185
    @sadaasadaa6185 Před 4 lety

    sewedish yene mar

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před 4 lety

    አይአለባበስ ክክክክክ የብድልብስ

  • @user-wj4bv8fe7o
    @user-wj4bv8fe7o Před 4 lety +2

    የebs የመናፍቃን ዲርጂት ነው

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 Před 4 lety +1

    ሹክ በይን እስቲ የኢትዮ ህዝብማ መስማት አቁመናል።

  • @nejibahanser9650
    @nejibahanser9650 Před 4 lety

    ስውድሽ በጣም

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 Před 4 lety

    Skye

  • @user-vq4oh1sg8p
    @user-vq4oh1sg8p Před 4 lety

    ታሬ 😂😂

  • @genetgenet3360
    @genetgenet3360 Před 4 lety

    Way.😂😂😁🙏