ፓስተር አሊ ለነብይ ጆሲ መልዕክት አስተላለፈ|የተከለከለ ዕቃ ይዛ መታ ውሰድ አለቺኝ|ተናገር እውነቱን|ኤል ቃል|wongel tube|eyoha media|bless

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • ፓስተር አሊ ለነብይ ጆሲ መልዕክት አስተላለፈ|የተከለከለ ዕቃ ይዛ መታ ውሰድ አለቺኝ|ተናገር እውነቱን|ኤል ቃል|wongel tube|eyoha media|bless

Komentáře • 75

  • @jhonshita7965
    @jhonshita7965 Před 22 dny

    ወንድማችን ጆሴ አገልግሎቱን ተውና በእግ/ር ፊት ጊዜ ውሰድ በጌታ ወንድማችን ነህ ስለወንድምነትህ ግድ ይለናል እንወድሀለን

  • @pshethailu
    @pshethailu Před 22 dny +5

    በእግዚአብሔር ፊት ግዜ ውሰድ ለጌታ ታስፈልገዋለህ የምተልህ ጌታ ነው

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow Před 22 dny +3

    አሊዬ ጌታ ይባርክህ እባክህ ይሄን ጆሲ ልታገኘው ትችላለህ ማለቴ ብዙ ሰው ስለሚከተልህ እኔም ትላንት ለማገኘት እየሞከርክ ነው ብዙ ችግር ውስጥ ያለ ሰው ነው ።ብንደርስለት መልካም ነው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 22 dny +7

    በጣም ድንቅ ሰውነህ 8:15 ብዙ ኮመንት ሳይ ፕሮቴስታንት ወንድም እህቶች እየሰደቡት ሳይ አዘንኩ ሊወድቅ ልልያለን ወንድም መርዳት እንጂ እንዴት ወደ ጎድጎድ ይገፈተራል ወንድምን እንዳ በወረድ ስድብ እንዴት ይሰደባል ፓስተር አሊ ጌታዘመንህን ይባርከው

  • @hannameshesha4854
    @hannameshesha4854 Před 22 dny +4

    ፓስተር ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ ።ጆሲ እንወድሀለን ።

  • @MeskeremWoled-cf1ew
    @MeskeremWoled-cf1ew Před 22 dny +2

    አሊዬ ንግግር አሰለቀሰኝ እንዲኸ አይነት ማፅናትኸ ተባረክ

  • @user-vo1zn8kf9w
    @user-vo1zn8kf9w Před 22 dny +4

    እንወድሃለን ወንድማችን ጌታ ባንተ ብዙ ይሰራል አይዞህ ።

  • @user-gv7wm4ov7v
    @user-gv7wm4ov7v Před 16 dny

    ❤❤❤❤❤❤አሊ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @weinitushibeshi7321
    @weinitushibeshi7321 Před 22 dny

    Jose we love you too. GOD IS GOOD ALL THE.

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Před 22 dny +2

    ፓስተር አሊ ጌታ ይባርክ ጆሲ አንተ ጀግናነኽ እኔ ባንተ ተባርካለሑ ብዙ ፍሬ ዎች አለን እየሱሱ ለደቂቃ አይለይም ጀግና ነኽ እወድሓለሑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bety-gl5wq
    @bety-gl5wq Před 22 dny +3

    ጆሲ እወድሃለሁ ጌታ መልካም ነዉ ሁሉ ያልፋል

  • @ZirtuZirtu
    @ZirtuZirtu Před 22 dny

    በ እየሱስ ስም ተባረክልኝ

  • @AdanechAsefa-im4zt
    @AdanechAsefa-im4zt Před 22 dny

    Yetebark wendem ali geta zemenehen agelegeliteken yebarek!!

  • @user-ns7om8yg2u
    @user-ns7om8yg2u Před 22 dny

    ወንድማችን ጆሲ እንወድሀለን ጌታ በፀጋው ይደግፍህ ❤❤❤❤❤

  • @user-bs6lk1qn2e
    @user-bs6lk1qn2e Před 22 dny +3

    God bless you ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 Před 22 dny +1

    ነብይ ዮሴፍ እኔና ቤተሰቤ እንወድሐለን ያኔ ሆስፒታል ሚስትህ ስትወልድም በፀሎት አብረንህ ቆመን ነበር ዛሬም በጌታ ፀጋ አብረንህ እንቆማለን ደግሞ ከነድካማችን የወደደን ጌታ በፀጋው ያወጣናል ይህ ፀጋ ላንተም አይደክምም በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በዝቶልሐልም።

  • @annagola7570
    @annagola7570 Před 22 dny +2

    ነቢ ጆሲየ እንወድሀለን

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 22 dny +3

    ጆሲ እንወድሀለን ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ወደ አባትህ ጉያ ግባ ወዴትም አትሄድም ጆሲ ከዚያ ጨለማ ያዳነህ አምላክህ ይወድሀል

  • @mariedissa-we8zp
    @mariedissa-we8zp Před 22 dny

    አይዞህ ወንድሜ ጆሲ እንወድሀለን ሁሉም ያልፋል ያገለገልከው ጌታ ይርዳህ ካንተጋ ይሁን

  • @MeskeremWoled-cf1ew
    @MeskeremWoled-cf1ew Před 22 dny +2

    ጆሲዬ አንወድሃለን እንድትኖር አንወድሃለን

  • @user-kz6qt5iq2d
    @user-kz6qt5iq2d Před 22 dny +2

    ጆሲ እንወድሀለን አይዞህ ጌታን ብቻ እይ ሰው አትይ

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu Před 22 dny +1

    ወንድማችን ጆሲ እንወድሃለን ኑርልን በደሙ የተዋጀህ የክርስቶስ ወታደርነህ ,በርታልን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 22 dny +2

    ወንድማችን ጆሲ እንወድሀለን

  • @sisayassefa5350
    @sisayassefa5350 Před 22 dny +8

    ጆሲ አባትህ ከዛ ሁሉ ህመም መከራ የታደገህን አምላክህን አስብ ፀልይ ጌታ መልካም ያደርጋል ።ባክ አደርጋለሁ አትበል አይባልም ጌታ ያሻግርሀል አሜን።

  • @user-gn6os5sw5d
    @user-gn6os5sw5d Před 22 dny +3

    ጆሲዬ ሚዲያ ላይ ለትንሽ ጊዜ ተረሳ እንደ ንስር ተሸሸግ ላባህን ጠፍርህን መንቁርህን ሁሉ ለውጥ ትንሽ ጊዜ ተሸሸግ ወንድሜ ጌታ ብቻ መልካም ነው ያየህውን ሁሉ አትናገር ስትናገር በጥበብ እና በምሳሌ ተናገር ጌታ አይጥልም ተሸሸግ ወንድሜ

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před 22 dny

    ጌታ ኢየሱስ ከዛ ክፉ ያዳነህ ይራራልህ ተምለስ እራስህን ሁን ክርስቶስን እንጂ ሌላውን ተወው ንፁህ ክርስትቲያን ሁን ሌላውን ጌታ በጊዜውወድአንተ ያመጠዋል

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 22 dny

    ፖስተር አሊ ተባረክ ጆሲ ወንድሜ እንወድሃለን 🙏🙏❤❤❤

  • @FrhiwoteBekele
    @FrhiwoteBekele Před 22 dny +2

    ጆሲዬ አንወድሀለን ጌታ መልካም ነው

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 14 dny

    ፓስተር አልየ ተባረክ

  • @yeshimehari3681
    @yeshimehari3681 Před 22 dny

    ተባረኩ

  • @MeskeremWoled-cf1ew
    @MeskeremWoled-cf1ew Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @MeskeremWoled-cf1ew
    @MeskeremWoled-cf1ew Před 22 dny

    የእ/ር ደስታ በቃል ውስጥ ሰውሯል አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 Před 22 dny

    We love yousomuch
    በርታ አይዞህ ጌታ ይረዳሀል

  • @user-ly5xo9sb5q
    @user-ly5xo9sb5q Před 22 dny +1

    Jo's.we love you

  • @YetnayitKebde-fe1fs
    @YetnayitKebde-fe1fs Před 22 dny +1

    ጆሲ እንወድአለን

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 22 dny

    ጆሲ ከሞት የታደገህን አምላክህን አስታዉሰዉ አትርሳዉ :: የተደረገልህ ከማንም ከምንም በላይ ነዉ :: መልሰህ መላልሰህ አስተዉል :: ንሰሀ ግባ እርሱ የምህረት አምላክ ነዉ:: ሁላችንም ንጹህ ሆነን ሳይሆን ከእርሱ ምህረት የተነሳ እነሆ በፍቱ አለን :: የጌታ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉❤ ወንድማችን ጆስ እንወደሃለን

  • @Natanandberket
    @Natanandberket Před 18 dny

    ወንድመችን ጂሲ እንውድሀለን❤

  • @MeskeremWoled-cf1ew
    @MeskeremWoled-cf1ew Před 22 dny

    ኡ አልዬ ብረክበል

  • @lucasabebe162
    @lucasabebe162 Před 21 dnem

    Paster Ali please pray my child his name Lucas he is 29Years old Mother Genet God bless you

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn Před 22 dny +1

    Ewnet new yejachin biseten noroma manm aykomim neber

  • @derebeshashigoleilago5156

    We love you josy

  • @user-qk6ze1nt5o
    @user-qk6ze1nt5o Před 22 dny

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 Před 22 dny

    Joye betam inwodihalen bageta ❤️🙏🏽✝️💪🏽

  • @yeshimehari3681
    @yeshimehari3681 Před 22 dny

    ተበረኩ

  • @eyobelgashaw6500
    @eyobelgashaw6500 Před 22 dny

    ወንድማችን ጆስ እንወድሃለን የሰው አንደበት አጥንት ቢሰብርም ስብራትን የሚጠግን ጌታ አለን ሰውሚለውን ትተህ ጌታ ሚልህን ብቻ ሰማ የሚበቀል ጌታ አለ ጆስ ከነቤተሰብህ እንወድሀለን።

  • @GenetMekonnen-wc9wj
    @GenetMekonnen-wc9wj Před 22 dny +1

    Begets wendmachen josy betam enwedhalen.

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad Před 22 dny

    ጆሲ እንወድሀለን❤❤

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před 22 dny +1

    Enwedehalen josy

  • @meazanegussie2520
    @meazanegussie2520 Před 22 dny +1

    ጆሲይ እንውድድሀለ አይዙህ በርታ

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha Před 22 dny +1

    ወንደመ.ጆስአንወድሀለን

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 Před 22 dny +1

    We love you Jossy

  • @yetmworkkelile9268
    @yetmworkkelile9268 Před 22 dny +1

    We love u jossy

  • @user-hi2xg9tf2t
    @user-hi2xg9tf2t Před 22 dny

    እወድሀለዉ

  • @alemgebreyohannes5214
    @alemgebreyohannes5214 Před 22 dny

    I love you jossy

  • @hanafeleke3142
    @hanafeleke3142 Před 22 dny

    ወንድሜ አልይ በጣም ነው የምወድክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ በርታልኝ

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 Před 22 dny +3

    እኔ የሚመስለኝ ጆሲ ያለበት ሁኔታ ከሚናገረው የተረዳሁት እየተከታተሉኝ ነው ሊያጠፋኝነው እያለ በጣም እየተጨነቀነው የአይምሮ ችግር ነው :: በዚህ ግዜ እንፀልይለት እንጅ ምክር የሚሰማበት ሁኔታ አይደለም::

    • @willyou2030
      @willyou2030 Před 22 dny

      እኔ ደግሞ ጆሲ ታሞ አይደለም ግን ወሬአችሁ ጥላቻችሁ አንድን ወንድም በዚህ ደረጃ በነገር እንዲሁም የብልግና መንግስትና የብልግና ወንጌል ነዉ የሚያሳድደዉ አቁሙ ! እረፍ ! አትዋሹ አትሸንግሉ አታሳዱት ! ሁሉንም እንደስራዉ የሚከተለው ልኡል አምላክ በዙፉኑ ላይ ነዉ !

  • @shumebadafe7841
    @shumebadafe7841 Před 22 dny +1

    እንወድሀለን ጆሲ

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Před 22 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jeerydehhie779
    @jeerydehhie779 Před 22 dny +1

  • @netsanetgange7330
    @netsanetgange7330 Před 22 dny +1

    jossiye love u

  • @AdanechAsefa-im4zt
    @AdanechAsefa-im4zt Před 22 dny

    Wendemachen josi wnwedekalen geta ersu akeme yehunek!!

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 22 dny +1

    ጆሲ እንወድካለን

  • @Bekalumesfe
    @Bekalumesfe Před 22 dny +1

    ጆሲእንወድሀለን

  • @tigistalemayew
    @tigistalemayew Před 22 dny

    Enodhaln jos

  • @hanafeleke3142
    @hanafeleke3142 Před 22 dny

    መች ነው ኢትዮጰያ ምትመጣው ? እንዳንተ አይነት ወንድሞች ያብዛልን ጌታ ደሞ በደሙ ይሸፍንክ እንወድካለን እናም ፀልይልን በርታ

  • @Evasongs
    @Evasongs Před 22 dny

    christian life needs a careful decision

  • @Timibestar
    @Timibestar Před 22 dny

    ወንድሜ አሊ ትክክል ነህ፣ ነገር ግን ብዙ ቅዱሳንን የሚያታልል ነብይ ነው፣ ደግሞ ኦርቶዶክስ ይህን ነው እያለ ማንን ነው የሚያስፈራራው፣እየሱስን መካድ መካድ ምን አመጣው፣ ብዙ የሚሳሳት ነብይ ነው፣ እናንተ ሰብስባችሁ በደም አስተምሩት፣ ገስፀት፣ ብዙ ስራትአልበኝነት አለበት፣ ሁል ግዜ የኢትዬጵያን PM ያዋርድል፣ ይሰድባል፣ ሲጀምርም አላምነውም ነበር፣ ብዙ በስህተት ያለበት ሰው፣ እናንተ አስተምሩት ፣ ገስፁት፣ ተ ባረኩ ወንድሞቼ፣ ወንጌልን አያቃልብን፣ በርቱ ወንድሞችሁ፣ ጌታ ይርዳችሁ

  • @edlemlemma463
    @edlemlemma463 Před 22 dny

    ጆሲ እንወድሀለን።በአንተ ገና እግዚአብሔር ይሰራል።

  • @abnerendtimeglory5755
    @abnerendtimeglory5755 Před 22 dny

    😶‍🌫️😶‍🌫️😶‍🌫️

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku Před 22 dny

    ጆሲን ለምን አልጋበዛችሁትም ???? በሌለበት መወያዬቱ ምን ይጠቅማል እሱ እያሉ ያለዉ የቅዱሳንን አብሮነት ነዉ ወይ ደግሞ ደዉሉና እራሱን አናግሩት ጠቃሚዉ እሱ ነዉ እንጅማ ለራሳቸዉ ሚዲያ ገብቶ መወያያ መክፈቱ ሁሉም ጋ አለ ልጁ ያለዉ ሰዉ የለኝም ነዉ በቃ ስልኩን ደዉሉና ለራሱ ፍቅራችሁን አብሮነታችሁን ግለጡለት ከሚዲያ ዉጡ ፈጣሪዬ

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před 22 dny

    እናንተ ብትወዱት ከእግዚአብሔር ቁጣ አታድኑትም በመንፈሰ ቅዱሰ ያሾፈ ውሀ ስጡኝ እያለ የቀለደ እንወድሀለን ሰላላችሁት የሚሆን ነገር የለም ሰላምን የሚሰጥ የሰላም አለቃ እግዘብሔር ብቻ ነው የናንተ መውደድ አይደለም እግዚአብሔር ከሱ ጋር ቢሆንማ ሁሉንም ያስችለዋል

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 22 dny +2

      ፍርድን ለእግዚአብሔር እንተው እኛ ማንና የምንፈርደው

    • @tsegiyared8482
      @tsegiyared8482 Před 21 dnem

      አይባልም።