ክርስቲያናዊ እጮኝነት(የወንድና የሴት ሀላፊነት)ፓስተር ቸሬ ክፍል 2 Christian Relationship(Men's and Women's Responsibility)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ክርስቲያናዊ እጮኝነት (የወንድና የሴት ሀላፊነት)ፓስተር ቸሬ Christian Relationship (Men's and Women's Responsibility)

Komentáře • 223

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  Před 3 lety +45

    አድራሻችን: ሳርቤት ፔፕሲ(ግደይ ህንፃ ጋር) 50ሜትር ገባ ብሎ
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ12:00-1:30

    • @selamawitdoboch519
      @selamawitdoboch519 Před 3 lety

      I wish hagre behon. Yehulet lej enate ye ande bale mestng gen bezu temherti yasfalegale. Because betasaboche asdagug enje sela tedare alastamarugnme. Gen online emaralaw yante. GBU pastor betam bizu nagar tamarukugn.

    • @maranatha391
      @maranatha391 Před 3 lety

      Ye pastoren selk kuter maghte echelalew

    • @elsadegelo53
      @elsadegelo53 Před 3 lety +1

      ጥያቄ መጠየቅ የምንችለው እንዴት ነው???

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Před 3 lety +1

      @@elsadegelo53 በዚህ ፔጅ ላይ
      facebook.com/726661514082196/posts/4268835399864772/?app=fbl
      Inbox ያድርጉ።

    • @CourageDearHeart316
      @CourageDearHeart316 Před 3 lety

      Can you please put your location on google map

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Před 3 lety +50

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ ፣የእርሱን ትምህርት ግን በጣም ነው የምወደው።

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 Před 3 lety +20

    በእነት ስለምሰጣቸዉ ትምርቶች እደዚህ አይነት ትምህርት ቤተክርስቴን ታስተምር አይመስለኝም ነበር እኔ ሙስሊምነኝ ግን በደብነዉ ትምርትህን ተመስጨ የምሰማዉ ምክናየቱም እኳንሀይማኖት አይደተለም ህሌና ስለሜዝ ለምትላቸዉሁሉ በርታ🙏

  • @asratalemayehu9026
    @asratalemayehu9026 Před 3 lety +15

    ኡፍፍፍ ቸርዬ የሚገርም ትምህርት ነው፡፡ የእኛ ትውልድ በዚህ እያለቀ ነው፡፡ ጌታ ኢየሱሱ ዘመንህን ይባርክ ፡፡

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 3 lety +12

    እንደኔ ማነው ቸሬን በጉጉት የሚጠብቅ

  • @user-ji8qe5qk2x
    @user-ji8qe5qk2x Před 3 lety +10

    you are amazing paster
    እውነት እውነቷን እያፍረጠረጡ ተናግሮ ነፃ ማውጣት ጌታ ሰጥቶሃል።ስላንተ ባንተ የሚያስተምረን መምህሩ የጌታ መንፈስ ክብር ይብዛለት።

  • @jesuschristislord786
    @jesuschristislord786 Před 3 měsíci

    Thank you pastor Cherye ! መደንቅ ሰብእና
    ለመገንባት እሄንን መንመሳዊ ትምህርት እንስማ 👉👂I am Orthodox but pastor cherye is my long time teacher. I appreciate for your service ...May God protect you.

  • @mebakassahun7535
    @mebakassahun7535 Před 3 lety +7

    TikTok make me watch your video but when seeing your video change my life thanks a lot God bless you

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +5

    ፀጋው አሁንም ይብዛልህ ፓስተር ቸሬ።

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před 3 lety +4

    እውነት ነው ከዚህ በላይ ወንጌል የለም ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው!!

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 Před 2 lety

    ትክክል ከዚህ የበለጠ ወንጌል የለም ስወድህ !! ትምህርትህን በጣም ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገር ስመጣ ከአንት ብዙ እማራለሁ
    የሚገርምህ ሰባኪዎች ነን የሚሉትን ሁሉ ጥልት ነው ያደረካቸው !!!!!! የአንተ ትምህርት ምግብ ነው ተባረክ ፀልይልኝ የምገባበት ቀን እንዲፈጥን ተባረክልኝ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏

  • @elsae1937
    @elsae1937 Před 3 lety +3

    ቸርዬ ጌታ በእውነት አብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @mulatumulatulammalareb0032

    ክብር ለአብ ይሁን በረከት ለእነ ይሁን
    ጌታ ይበርክ ፀጋ ምህረት ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ
    ወንድማችን ቸሬ የልብ ስፋትና የአእምሮነ የልብ መስታዋል ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ
    ጌታ ሆይ መስተዋልን ጥበብ ጥያቄ መልከም ሕሊና ጨምሯል አሜን

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 Před 3 lety +2

    😂😂 ተባረክ ፓስተርዬ ልክ ነክ እኔም ቀድሜ ይሄን ድንቅ ትምርት ብስማ ኖሮ አልሽወድም 🤔

  • @user-qd4xj6pz9l
    @user-qd4xj6pz9l Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክ የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀመሮ ተለውጫለሁ ለትውልዱ የተሰጠህ በረከት ፀጋ ይጨመርልህ ሰላምህ ይብዛ ነህ ከነመላው ቤተሰቦችህ 👏👏❤❤❤❤

  • @mehariberhan8730
    @mehariberhan8730 Před 3 lety +8

    Wow amazing teacher God bless you

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    የህዝቡ አለባበስ በራሱ እግዚአብሔር ያከብራል በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም አገልጋይ የአመለካከት ለውጥ ላይ ትኩረት ቢሰጡ ጥሩ ነበር ለምን ወጣቱ በፊልም ላይ በሚታዩ የሆሊወድ ሰወች ልቡ ተዘርፏል ኖርማሉ የአሜሪካ ህዝብ ኑሮው ግን የዛ ተቃራኒ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Před 3 lety +4

    Thanks ፓሰተር ቸሬ

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Před 3 lety

    እውነት ነው ፓስተር ይሄን ትምህርት ለሰማው እና ለተገበረው እውነት ከብዙ ነገር ማምለጥ የምንችልበት ጥበብ የተሞላ ትምህርት ነው ክብር ለ እግዚአብሄር አብ ይሁን። ወንጌል በመጀመሪያ በ ቤት ውስጥ ሲሰራ ነው ለ ሃገር የሚደርሰው ስለዚህ እየሰበክ ስላለኸው ወንጌል እና እግዚአብሄር በሰጠህ ስጦታ ጌታን በታማኝነት እያገለገልክ ስላለ ጌታ እየሱስ አብዝቶ እንተን፣ ትዳርህን እና ልጆችህን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ። ጸጋውን ያብዛልህ። This will change the lives of many! በዚህ በ CZcams channel ላይ ደሞ ብዙዎቻችን እንድንማር ለመልቀቅ በ ቀረጻ፣ ኤዲቲንግ እና በሌላም አገልግሎት የምትሳተፉ ቅዱሳን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋውንም ያብዛላችሁ!

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 3 lety +7

    Waaaaaaaaaaw powerful message,,,, thanks a lot,,,,stay blessed 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @amiragosaye1487
    @amiragosaye1487 Před 3 lety +3

    ልክልኬን ሰለምትነግረኝ እሰመሀለው ያብዛልክ 👏

  • @abielhaile1092
    @abielhaile1092 Před 3 lety +9

    God bless you Pastor 🙌🏻

  • @friehiwotweyssa8316
    @friehiwotweyssa8316 Před 2 lety +1

    ጌታ ዘመንህን ይባረክዉ ቸሪ ተባረክ
    አላድግ ያለ ሰው እሰከ እረጅናዉ

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 Před 3 lety +2

    Pastor Chere min biye endemigeltse
    Alawkim. Ante yeemiye Ethiopia habt neh. So proud of you and I give all the glory to my father God. Wetatoch kebad gize west eyalefu yihen yemesele yet yetsidk timhert for free. Belibachin endikeretse tselote new. Afen moliche lijochen lememker adefaferkegne astatekegne. Jegna biyalehu. Geta amlak edmehin yarzimew. Betih yibarek

  • @mercyeya
    @mercyeya Před 3 lety +1

    ሁላችንም ልንማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ቸሬ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Před rokem

    ኧረ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርትህ እረክቻለኩ በውነት ተባረክ🙏🙏

  • @tsegahailu446hailu5
    @tsegahailu446hailu5 Před rokem

    የታባቱ እንደዚ ልክ ልካችንን ንገረን ቸርዬ እንደዚ ሚናገር ጠፍቶ ነው የተጎዳዳነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @cookieuae9082
    @cookieuae9082 Před 3 lety +3

    እ/ግር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!!!!

  • @ammanuelbekeletilahun9526

    Geta yibarkih Pastor Chere. Well explained biblical truth. I am glad that we have access to this wonderful teaching before we get into marriage.

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v Před 3 lety +1

    ዋውውውው ድንቅ ትምህርት ነው😍😍 ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ፀጋ አይገድብ

  • @tadeledubale5950
    @tadeledubale5950 Před 2 lety

    Pasteriye Egzihaber absto yibereki!
    Tsaga yibzaha

  • @nigatuutirunee2277
    @nigatuutirunee2277 Před 3 lety +4

    U are great thanks God

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ

    ተባረክልኝ ፓስተር

  • @hilinafikire9740
    @hilinafikire9740 Před 2 lety

    በተለይ ለወጣቶች የሚያስፈልግ በዚህ ጉዳይ ላይ ምክር የሚሰጥ ማግኘት እድል ነው ተባረክ

  • @kefenishikefenishi3331

    Egziabeher yibareki tebareki zemeniki yibareki

  • @netsanetspiritualtube6118

    በጣም ትክክል ቸሬ

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 Před 3 lety +3

    I wish if i heard these before years ago;God renew our mind and soul in Jesus mighty name

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 3 lety +1

    ታበረክልኝ ፓስተር ቸሬ በብዙ ፀጋ

  • @lamlamashebo3254
    @lamlamashebo3254 Před 2 lety +1

    ቸሬ እግዚአብሔር ሰው ኑሪልን ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ezanaestifanos326
    @ezanaestifanos326 Před 2 lety +1

    ይገርማል ይገርማል ድንቅ ትምህርት

  • @rahwafantahun3380
    @rahwafantahun3380 Před 3 lety +4

    Chereye u r amazing mart God bless u

  • @emnatamen4517
    @emnatamen4517 Před rokem

    I am thinking to join this kind of Christianity for real though i am orthodox Christian now.
    Words that come out of ur mouth heals for real. I will join u soon

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye Před 3 lety +7

    This is amazing God bless you💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selameshetu5422
    @selameshetu5422 Před 3 lety +1

    Thank You

  • @beteltensay5492
    @beteltensay5492 Před 2 lety +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ፡፡ መልካም አስተምረኸኛል ተባረክ

  • @halleluyaxehon3724
    @halleluyaxehon3724 Před 3 lety +2

    ፓስተርዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @godisgoodallthetime9059

    ድንቅ ትምህርት ነው ማነው አስተውሎ በቃሉ የሚኖር ግን ብቻ ፀጋው ይርዳን👂👈

  • @alemabeshit223
    @alemabeshit223 Před 3 lety +2

    tebareklgne ye e/gr sew🙏❤❤

  • @hawibogale4606
    @hawibogale4606 Před 2 lety

    እወድሃለው ፓስተር ጌታ ይባርክህ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 3 lety

    Uuuuuuufffffeeeeee ኢየሱስ ጌታ ነው አንተን የስጥን.እግዚኣብሔር ስሙ ይባርክ ፓስተር ቸሬ📖🌷🌹🌻🌹🌻🇪🇹🙌🇱🇧🙇

  • @marfiyasolmon6158
    @marfiyasolmon6158 Před 3 lety +2

    ተባረክ ይብዛልክ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 3 lety

    አግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
    ተባረክልኝ ፓስተር ቸሬ ብሩክ ሰው በእውነት ብሩክ ነህ ❤🥰🥰🥰

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Před 3 lety +3

    Oh My God ,God bless you chere

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ😍

  • @tirhashabtemariam7204
    @tirhashabtemariam7204 Před 3 lety +3

    You are Smart and blessed

  • @adugnamerga1789
    @adugnamerga1789 Před 2 lety

    Geta yibarki pastor cheriye!

  • @alemetusata2686
    @alemetusata2686 Před 3 lety

    Wow tebareki Amen pastor geta yebareki hewote yemekeyere Kali naw tebareki

  • @ሀገሬሀገሬእማማ

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፓስተር ቸርዬዬዬ

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse Před 3 lety +1

    Betam tebarikialew tewedaju chere ewedhalew tkklegna melkt new geta eyesus yibarkh!!!

  • @silvasamir9171
    @silvasamir9171 Před 3 lety

    amen amen amen amen AMEN keber legata leysuse ehuni. tebarki qasetr gata ysuse ebarkihi tebarki. bezu temeralew

  • @redi206
    @redi206 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለሁሉም የሚመጥን እዉነት ነው የምትሰጠው

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 Před 2 lety

    ዋው አስደና ና ድንቅ መልዕክት ነው:: ፓስተር ተባረክ 👏👏

  • @God-de8yo
    @God-de8yo Před 3 lety +2

    Yes you are right.....respect

  • @mare413
    @mare413 Před 2 lety

    Wowwww tabareki Geta eyasus yebareki baxam dasi yelali

  • @jajjajw8284
    @jajjajw8284 Před 3 lety +1

    በጣም ልክ ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @bontuyoseph996
    @bontuyoseph996 Před 3 lety +3

    Really its amazing,God bless you!

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @mesitube3245
    @mesitube3245 Před 3 lety +1

    Betkikl bexami xuru timrt na qalie naw 📖📖🕯🕯💯💯💯💝💝💝thank godess

  • @masraal1693
    @masraal1693 Před 3 lety +3

    haleluyaa haleluyaa haleluyaa 👏👏👏👏🙏🙏

  • @abebakassa3711
    @abebakassa3711 Před 2 lety

    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!!!!!!!!እናመሰግናለን🙏

  • @kibnisha5198
    @kibnisha5198 Před 3 lety +1

    Taberekilign.pr.chare❣💕❣💟💜💟

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 3 lety +1

    Pastor tebark segawen yabezaleh

  • @asterofficial8175
    @asterofficial8175 Před 3 lety

    እፍፍፍፍፍፍ ተባረክ ሁሌ ስሳማ እረሰርሳለሁ ንጹ ወንጌል ስለምትሰብክ አቦ ንጹ ወንጌል የሚሰብክ ነው የጠፋው ለዛም ነው ትውድ ምጠፋው እውነትኛ ወንጌል ያልተጨመርበት ያልተበረዘ ወንጌል የሚሰብክ ያብዛልን ወንጌል ንጹ ነው ልክልካችን እኮነው ምትነግረን አይኖቻችን ይከፈት አጥርተን እንድናይ ወንጌል ይለውጣል ያድናል ይፈወሳል

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m Před 2 lety +1

    ጌታ ዘላለምህን ያለምልመው ብዙ ቀርቶልኛል🙏🏾

  • @hawaiiiiii4197
    @hawaiiiiii4197 Před 3 lety

    Geta eyesus yebarekeh we need such truth to b told.. lemenesemam gen semina adnakiwoch sayhon semina adragiwoch endenehon geta yerdan🙏🤗

  • @SoretishakaAna1170
    @SoretishakaAna1170 Před 3 lety +1

    Zemenek yebarek le tewledu yetensak paster

  • @user-vs4ex7tc8s
    @user-vs4ex7tc8s Před 3 lety +3

    Tabaraki❤❤❤❤❤

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 Před 3 lety

    Geta yibarik paster cher Tebarek Tebarek

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 Před 3 lety

    በጣም ተከክለ አውነት ነው አግዚአብሔር የባርከህ

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn Před 3 lety

    እውነት ነው ትልቅ አገልግሎት ነው ዘመንክ ይባረክ

  • @kufituborana6370
    @kufituborana6370 Před 3 lety +2

    I just love you God bless you family more and more 🙏🙏🙏

  • @obamaobamas107
    @obamaobamas107 Před 3 lety

    Zemeni yibarekii paster woiyne tebarekiii

  • @hiwotgetachew9162
    @hiwotgetachew9162 Před 3 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን 😍😍🙏🙏🙏

  • @tsyonhaylemarim5577
    @tsyonhaylemarim5577 Před 2 lety

    ስጣታዬ ነኸ ቸሬ ደራሼ ተባረክ👌👌👌

  • @kufituborana6370
    @kufituborana6370 Před 3 lety +2

    Thanks God bless you family 🙏🙏🙏👌

  • @eyerusalemjerry6411
    @eyerusalemjerry6411 Před 2 lety

    Wow zelalemhin yebarkew fkr nehi pastorye

  • @Tsehaymimi0910
    @Tsehaymimi0910 Před 3 lety

    Pastereyaaa sewodike tabarekilege timertehe bxam takimogale yalfage timerte mineme yalame tabarekilege ♥

  • @game-lf7ou
    @game-lf7ou Před 3 lety +2

    እውነት እውነት ትክክክክክክክል

  • @user-ju6lq7il6i
    @user-ju6lq7il6i Před 2 lety

    God belss you paster

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Před 3 lety +1

    That's true God bless you more and more

  • @mimieyasu5766
    @mimieyasu5766 Před 3 lety

    Egezybher.yebarekiilliighii.dade.tebarekiilliighiii

  • @monafarhan5052
    @monafarhan5052 Před 3 lety +1

    Amen Amen wwwwwww Tabaraki Uuu fff Eshi 🙏🤲🤲✍💘💘💘🙌🙌🙌🙌😭👍👍👍👍👍👍

  • @tizitatiji5434
    @tizitatiji5434 Před 2 lety

    Tebarekilgeni 🙏

  • @altrusitwaterproofing397
    @altrusitwaterproofing397 Před 3 lety +1

    ur blessed pastor.......enamsgenalen!!

  • @mekdescanal
    @mekdescanal Před 3 lety +1

    Thank you Pastor Chere!

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    geta.yebark.pastor
    Tur.temirt.naw.

  • @tgcot431
    @tgcot431 Před 3 lety +1

    YOU ARE SO SMART AND SWEET 💚💛❤💯

  • @nardosengeda1100
    @nardosengeda1100 Před 2 lety

    ሰላም ለአንተ ይሁን ፓስተርዬ የምታስተምረው ትምህርት በሙሉ የአምዕሮ ፀፀት ሆነብኝ ፓስተርዬ ንሰሃ እዳልገባ ቼርች ውስጥ መጥቼ በስደት ዓለም ውስጥ ነኝ ያለሁት ምን ላድርግ ።ጌታን እደተቀበልኩ ነው ስደት የወጣሁት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለኝም በዛላይ ከማያምን ሰው ጋር ጓደኝነት ጀምሬ ለሁለት ዓመት አብረን ቆየን አሁን ግን ስህተት ውስጥ እዳለሁ ሳውቅ ተለየሁት እባክህ ፓስተር ኖርማን አይደለሁም

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

      ተንበርክከሽ በፀሎት ንረሃ መግባት
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @eyoabasnakeweyuasn7694

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ