Aster Aweke - 07 Yewedede

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 52

  • @korkuounas7473
    @korkuounas7473 Před 4 lety +14

    Deep sound and great Lady! Greetings to all Ethiopians, I am from Togo and had a chance to visit your country. I can't find words to describe how I was amazed by the beauty of your country. Abyssinia rocks!!!

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg Před 4 lety +1

      Oh dear brother Thanks a lot in the name of God and our mother land Ethiopia to love us.🙏💝.OneLove💚.you can visit our country.😉

    • @korkuounas7473
      @korkuounas7473 Před 4 lety +1

      @@Tube-rt1zg Salam yene sister, I visited Ethiopia last year. I liked it so so much and I am coming back again before end of 2020. Are you living there of abroad?

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg Před 4 lety

      @@korkuounas7473 ohhh that's great.but I really out of my country.I m living in UAE.long time but I miss my country Ethiopia.so I hope you go back to visit our motherland Ethiopia.

    • @mosob8
      @mosob8 Před 10 měsíci

      3: 3:21 3:23 3:23 4:18

  • @aberamulualem8669
    @aberamulualem8669 Před 5 lety +10

    በኔ ግዜ እና ዘመን ይሄን የመሰለ ሙዚቃ በመሰራቱ በጣም እድለኛ ነኝ
    እግዚአብሔር ያክብርልን ክብርት አስቴር ።

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 Před 4 lety +7

    በተለይ እንቅልፌን ሰተኛ እያደመጥኩ እራሴን እያሸሸችኝ የምታሰተኛኝ የሚመሰለኝ።

  • @janhoytube2867
    @janhoytube2867 Před 4 lety +5

    ልቤን ሲጎትተው... ችክያለው ናፍቆትህ
    የኔ ማንጎራጎር ይመስላ የቅንጦትህ
    ፍቅር ቢሆንብኝ... ነው እንጂ መድከሜ
    ለዝች ድረስ ነውወይ... ንገረኝ ህመሜ
    ንገረኝ ህመሜ... ህ መ ሜ
    ፍቅር ተሰናብቶ አልቆለት ወረቱ
    ምነው የአንተ መውደድ ከኔ ቤት መቅረቱ
    ፈረስ በቅሎ ይዤ ወዴት ልፈልገው
    እባክህ አምላኬ መልሰው ይህንን ሰው
    ሰው...
    በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
    ለፍቅር ይሞታል የታገለ ሰው
    በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
    ለፍቅር ይሞታል የታገለ ሰው
    ሰው...
    ልቤን ሲጎትተው ... ችክ ያለው ናፍቆትህ
    የኔ ማንጎራጎር ይመስላ የቅንጦትህ
    ፍቅር ቢሆንብኝ ነው እንጂ መድከሜ
    ለዝች ድረስ ነው ወይ ንገረኝ ህመሜ
    ንገረኝ ህመሜ... ህመሜ
    ከቤቴ ወጥቼ ስመለከተው
    ለካ እንደኔ ሰው ፍቅር ፈላጊ ነው
    ከጠዋት እስከ ቀን መሽቶ እስከሚጨልም
    እናፍቅሃለው እኔ አልተቻለኝም
    በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
    ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
    በእውነት የወደደ ሚስጥሩን ያወቀው
    ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
    ሰው
    ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
    ለፍቅር ይሞታል የታደለ ሰው
    ለእውነት የወደደ...

  • @user-mn8ul9bf2g
    @user-mn8ul9bf2g Před 4 lety +3

    Another masterpiece from the Queen of Ethiopian Soul!!!

  • @rufuteklekifle487
    @rufuteklekifle487 Před 5 lety +3

    Aster Awoke, a phenomenal woman!

  • @yohannesgetahun8990
    @yohannesgetahun8990 Před 5 měsíci

    በዚህ ዜማ፤ በዚህ ሙዚቃ ልቤ ትንን ትላለች፤ መልሳ ደግሞ ስክንንንን። ምስጋራ ለአስቴራችን❤

  • @mdmustofa2311
    @mdmustofa2311 Před 6 měsíci

    አስቱካየ የኔ ድምፀ መረዋ😊

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 4 měsíci

    ምርጥ ምርጥ ስራ ጥሩ ድምፅ ❤🎉

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 4 lety +3

    እባክህ አምላኬ መልሰው ይሄን ሰው...😢😢😢💔

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 Před 5 lety +2

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽላኝ ድምፅሽ ስልብ አረገኝ 💚💚💚💚💚ውድድድድድድድድ 😍😍😍😘😘😗😗😗

    • @MrMamola4
      @MrMamola4 Před 5 lety

      አሰቱካ አንቺን አኮ ያለሙዚቃ መሣሪያ ማዳመጥ ይቻላል በጣም ነው መወድሸ ረጅም አድሜ ከጤናጋር ,❤💛💚

    • @ji3r
      @ji3r Před 5 lety

      Aster beyetm koenejew alebbm new

  • @kiketao3
    @kiketao3 Před 7 měsíci

    EXCELENTE,MARAVILLOSA ASTER!!!!!!!

  • @tirsitsaboka795
    @tirsitsaboka795 Před 5 lety +1

    yene wed i love u so much Astuyee wednwal

  • @user-tv1of3us6f
    @user-tv1of3us6f Před 5 měsíci

    zemen yemayshrew

  • @user-db6tw9kb1z
    @user-db6tw9kb1z Před 5 lety +2

    አስቱካ ሁሌም ንግስት ነሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @hananhanun7206
    @hananhanun7206 Před 3 lety +2

    ይቺ ሴት በየጊዜው ታስደንቀኛለች። አስቴር አወቀ የምትገርም ድምፃዊት

  • @idhhdkjhdjdbgydkd5637
    @idhhdkjhdjdbgydkd5637 Před 5 lety +2

    እንወድሻለን

  • @FirehiwotBelete-mj1in
    @FirehiwotBelete-mj1in Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @mamehailu8084
    @mamehailu8084 Před 4 lety

    It is so nice

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 Před 2 lety

    እንዴት ነሽ አክስት?ከ ያረጋል አለማየሁ ደሴ

  • @gatsh3110
    @gatsh3110 Před 5 lety +1

    ውይ አስቱካ ብሰማሽ ብሰማሽ ሱስ ሆንሽብኝ😘

  • @freweiniamare3740
    @freweiniamare3740 Před rokem

    🙏🙏🙏⚘️⚘️⚘️🇪🇷🙏🙏🙏🙏

  • @rehimulove8285
    @rehimulove8285 Před rokem

    ኢ9ዯብ

  • @sarakassaye4561
    @sarakassaye4561 Před 5 lety +27

    ጆራችን አረፈ 🙏we love u asetu 💞💞💘

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 5 lety +4

    *ዘመን የማይሽራት ምርጥ ሰውና ፣ ዘመን የማይሽረው ምርጥ ለዛና ቃና ያለው መረዋ ድምጽ ።*

  • @aderajewtadege3462
    @aderajewtadege3462 Před 5 lety +1

    አስቱካ እንኳን ደህና መታሽ ታፋጭ ሙዚቃሽን
    ይዘሽ !! በጣም ነው ማደንቅሽ እና መወደሽ. ሙዚቃይቱስ ባንች ትዘፈን
    እናመሰግናለን ፡፡

  • @ethiopanfood6617
    @ethiopanfood6617 Před 5 lety +4

    የኔ ማር ርዥም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p Před 5 lety +3

    አስቴር አድናቂሽ ነኝ ውዴ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 5 lety +13

    ልዩ ነሽ የሚመስልሽ የለም አስቱ ከልቤ አከብርሻለሁ

  • @mememamuy4125
    @mememamuy4125 Před 5 lety +1

    We love you Astuka💖

  • @eyaspidworkneh7930
    @eyaspidworkneh7930 Před 5 lety +1

    thank you

  • @webseyoum4658
    @webseyoum4658 Před 5 lety +2

    ውድድድድድድድ ነው የምናደርግሽ ልእልቴ

  • @kenya4353
    @kenya4353 Před 5 lety

    Fetari aster awake n ybark

  • @hamelab1363
    @hamelab1363 Před 5 lety +1

    Astuye sewdsh

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 5 lety +1

    የኔ፣ልዩ፣ሁሌ፣አዲስ

  • @user-zs8tj2hd5b
    @user-zs8tj2hd5b Před 5 lety +2

    ንግስቴ የሌለሽ ወደር 😊

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 Před 5 lety +2

    😍🙏😍🙏😍 እስኪ የአስቴር እና የዚች ምርጥ የሙዚቃ ንግስት አድናቂዎች ሰብስክራይብ አድርጉኝ ። 😍🙏😍🙏😍

  • @zadalbchew2231
    @zadalbchew2231 Před 5 lety +1

    😍😍😍😍😍

  • @danielnegusie4987
    @danielnegusie4987 Před 5 lety +4

    አንቺ የጥቁር ልእልት

  • @kenya4353
    @kenya4353 Před 5 lety +1

    😚😚😚