Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024

Komentáře • 630

  • @desalegkassa2405
    @desalegkassa2405 Před 2 lety +355

    listening Aster's music is like eating an icecream in cold night. because you want to eat the icecream because of it is sweetness (you enjoy the music and it is sweet) but due to the coldness and also the weather your tongue and teeth will be in pain(Due to the childhood and early twenties attached love affair in high school and university it will completely takes you to that state and it is highly nostalgic-the coldness).though you aint stop the icecream, as you aint stop listen aster's music .Thank you Astu , God bless You

    • @ethiopia5038
      @ethiopia5038 Před 2 lety +22

      I love the way u describe I feel you so deep 🥰🥰 When I first listen to this music I was 14 years old Take me back to all good times 🥰🥰

    • @kidusfano2687
      @kidusfano2687 Před 2 lety +6

      I feel u . ❤🙏

    • @desalegkassa2405
      @desalegkassa2405 Před 2 lety +4

      @@ethiopia5038 thank you very much

    • @desalegkassa2405
      @desalegkassa2405 Před 2 lety +2

      @@kidusfano2687 thank you for your understanding

    • @desalegkassa2405
      @desalegkassa2405 Před 2 lety

      @@ethiopia5038 Eventhough there are still agonies , i couldnt stop listening her

  • @BekokUmela
    @BekokUmela Před 5 dny +2

    I am 23 but i fall in love with ur music ❤😢

  • @eyormak
    @eyormak Před rokem +63

    የሃገሬ ልጆች የእናንተን ኮመንት እያየሁ በትዝታ ወደኋል ሄጄ እምባ እምባ አለኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ፡፡
    እግዚአብሄር ለሃገራችሁ ያብቃችሁ፡፡

  • @endriseademe2391
    @endriseademe2391 Před 2 lety +13

    ኢትዬጵያ በሙዚቃ ዘርፍ ካፈራቻቸው ምርጥ ጥበበኞች ከሶስቱ አንዶዋ ነች ብል ማጋነን እንደማይሆንብኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Před rokem +23

    ይሄ ዘፈን ሰውጣ የሰባቸኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ምንም ስለፍቅር አላውቅም ግን በጣም እወደዋለሁ አስቱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤️ እንባዬ በአንገቴ ወረደ ሃገሬ ናፈቀችኝ !

  • @wassihunmelaku3306
    @wassihunmelaku3306 Před 3 lety +270

    I was in Adwa when this album of Aster "Hagere" was released. I was 24. when I hear the music now, after 37 years, it took me back to Adwa, loving friends and the people in Adi abun and Adwa. Before 10 years, I had the chance to go to Adwa, Adi abun. I was excited to meet some of my friends. Sadly, when I approached to the house of my most loving friend, I was shocked to hear her death. I pray her soul rest in peace. But as I listen to this music, I feel everything buried in my hear moving. Good, bad, love, etc.

    • @lulitemengiste8638
      @lulitemengiste8638 Před 3 lety +8

      Me too i was 24

    • @leultakele5822
      @leultakele5822 Před 3 lety +6

      I was at shire 15 years of age. Thank you for reminding me my life

    • @leultakele5822
      @leultakele5822 Před 3 lety +1

      @@lulitemengiste8638 I was at shire only 15

    • @rautakruppmetaltrade1914
      @rautakruppmetaltrade1914 Před 3 lety +16

      The first time I heard about Aster Aweke was in 1985 when I went to Ethiopia to work as abreri ,yrdata ystalehu.BWarsaw Poland yminorou,amarynja ressahut,yni uode Addis ndegena mhed yffelegalehu,but I am too schmagele seu nenj.Ydme SYLSA amet nou.Betam des ilenjal to hear when Aster Aweke sings.It makes me much younger.

    • @getentertainment11
      @getentertainment11 Před 3 lety +3

      so sad

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay3313 Před 3 lety +20

    አስቱካ ልዩ ነሽ ፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ። symbol of love . ማንም የማይተካሽ ልዩ ፍጥረት ዘፈኖችሽ ልዩ በተለይ ይህን አልበም ልዩ ትዝታ አለኝ ። ፈጣሪ ኣብዘለኽዮ ይሓልውኺ our beloved .

  • @adinagidey4360
    @adinagidey4360 Před 3 lety +39

    የሙዚቃዋ ንግስት አስቱካ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ።

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před 3 lety +87

    ይሄ የአስቴር ስራ ሲወጣ እያጣጣምን ካደኩት እድለኛ ትውልድ ውስጥ አንዱ ነኝ። ብዙ ግዜ አብረን አንጎራጎርነው። በግዜው ተማሪ ስለነበርን አስቴር ከአሜሪካ የላከችው አዲስ ስራዋ ነበርና የአሜሪካ የመሄድ ህልሜም የጀመረው በዚህ ግዜ ነበር... ዛሬ አሜሪካ ከገባሁ 30 አመት አለፈኝ .እጅግ የተሳካልኝ ሰውም ሆንኩ። የማዝነው ብዙ አደጎቼ ዛሬ በህይወት የሉም ** ትናንት እንዱ አረፈ ።
    ስለሁሉም ግን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።
    አስቱካ ..የኔ ሆድ .. ዘመኔን ጣፋጭ አደረግሽልኝ ... ቀሪዋን ጥቂት ዘመኔንም እብረሽኝ ትጓዣለሽ።

    • @ethiodude9886
      @ethiodude9886 Před 2 lety

      በአበሻ 81 ነው የወጣው አይደል እንዴ

    • @user-xj2wg6bx6r
      @user-xj2wg6bx6r Před 2 lety +2

      @@ethiodude9886 '74-75

    • @desalegkassa2405
      @desalegkassa2405 Před 2 lety +2

      have you ever been helped your friends,,not just food or temporary support but life time such as business creation ...

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 Před 2 lety

      አንተ እስካሁን በህይወት ያለችው ምን አልባት አማራ ስላልሆንክ ይሆናል ልፋታቸው ሀገር አስለቀቀን

    • @meseretmesafint4261
      @meseretmesafint4261 Před rokem

      ህልም ወይም ምኞት እንደህልመኛው ትጋት ሆነ እንጂ እኔም እንደመመኜቴ ቢሆን ባሁኑ ስአት እኔ አሜሪካን አገር ከይሁኔ በላይ ጋ ሻይ እየጠጣሁ ነበር …..፡፡

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e Před 2 lety +33

    ይሄ ዘፈን ሲወጣ እኔ ደግሞ የ12 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እድሜዬ ትንሽ ቢሆንም ግን ብዙ ችግር አሳልፌያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ግን ሁሉ ነገር አለኝ ብቻ የሀገሬ ሰላም ደስታዬን ነጠቀኝ እንጂ 😭

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 Před 3 lety +15

    እንደ እውነተ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ወደሀላ 27_29 አመት ይመልሰኛል እኔ የደኩት ወባማ አካባቢ ከሚባሉት የኢትዮጵያ ክፍለ ምድሮች በአፋር ምድር ነው እና ወባ ሲየመኘ በጣም ነው ሙዚቃ የምሰማው እና በትዝታ ይመልሰኛል

  • @hassenabbatiba5006
    @hassenabbatiba5006 Před 2 lety +16

    ያንቺን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር ከጥቂት አመታት በፊት ወደማይቀርበት አለም የተጓዘው የውድ ጓደኛዬ የዶ/ር ወንዶሰን ደስታ ትዝታ ፊቴ ድቅን ይላል። በወጣትነታችን ወራት የአስቴርን ዘፈን አፍቅሮ ያስፈቀረኝ እሱ ነበር። ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ።

  • @abusamar7722
    @abusamar7722 Před 2 lety +11

    ውስጤ ተሰማኝና በእጅ አፌን ዘጋሁት ምን ልበል አስቱየ ገደልሽኝ ከ30 አመት ቡሐላ የመጣብኝ የትዝታ ጥይት

  • @ishowslows9384
    @ishowslows9384 Před 3 lety +17

    አስቱዬ ፍቅር ትዝታዬን አባሽብኝ!! የማይመለሱ ወርቃማ ደስ የሚሉ ዘመናትን በትዝታ አሳየሽኝ ዋ!! ጊዜ!!

  • @MoMo-md2lg
    @MoMo-md2lg Před rokem +31

    the best memory of most of Ethiopian kids from 80-90s

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 4 lety +75

    አስቴር አወቀ ሀገሬ 1983
    ዘፈን በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ 👇
    0:01 - ሀገሬ
    07:51 - ደማም ገላየዋ
    13:25 - መላህን ንገረኝ
    19:38 - ለካስ ፍቅር ይህ ነው
    28:29 - የተረታሁለት
    36:34 - የኔ ሁነህ ነው ወይ
    43:43 - ካንተ ሌላ አልሻ
    50:05 - ልብህ ልቤ ገብቶ

  • @user-rr4qs4ly8y
    @user-rr4qs4ly8y Před 3 lety +10

    ዋው ሁለም ተወዳጅ አስቱካ የኢትዮጵያ የሙዝቃ ንግስት we love you 💚💛❤👈

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 Před 2 lety +16

    የምር ገዳይ፤ ነሽ ሁላችንንም አንበርክከሽ ምርኮኛሸ አደረገሽ በሙዚቃሽ፣ ስትፈልጊ ታስለቅሺናለሽ ስትፈልጊ ታስቂናለሽ ለኔ ከወንዶቹም ሙዚቀኞች በላይ ነሽ።አቀናባሪዎችም በጣም መደነቅ አለባቸው ያለእነሱ ይሄን ዘመን ተሻጋሪ ስራ መስራት አይሰራም ነበር

  • @selamawithabtegeorgis8969
    @selamawithabtegeorgis8969 Před 9 měsíci +4

    አሰቴ አወቀ ምን እንደምልም ባላውቅም እንደው እድለኛ ነኝ አንች በዘፈንሽ ዘመን መፈጠሬ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ እንደው ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @danikebede2209
    @danikebede2209 Před 3 lety +21

    She was my mother friend s when they were in school. I am lucky. Love her 😍❤️😘

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 3 lety +8

    ከስንት ዓመት በዋላ የልጅነት ትዝታዬን የልጅነት ፍቅረኛየን በስደት ሆኘ ስሰማው በትዝታ ፈረስ 🐎🐎🐎🐎🐎🐎🐎 ላልደርስ

  • @mekonnenmandefro562
    @mekonnenmandefro562 Před rokem +6

    I can safely say that Aster is the first female in Ethiopia that run music as a business while most other singers were employees to different clubs and the government. She opened eyes to senior singers such as Bizunesh and Hirut and even several male singers. It is only after her that the Ethiopian music started making money. Aster is an irreplaceable icon. Long live!

  • @KHAdvice
    @KHAdvice Před 7 měsíci +6

    ይህ አልበም 1975› የወጣ ነው። ያኔ እኔ አልተወለድኩም። ግን ዛሬ ድረስ በእኔ ትውልድ መደመጡ፣ ዘመን ተሻጋሪ ለመሆኑ ምስክር ነው። A timeless masterpiece I'll never tire of.

  • @user-ks3qm8oe8g
    @user-ks3qm8oe8g Před 9 měsíci +5

    Wonderful voice
    Im not ethupean im not understand words but i love old ethupean music and people

  • @hiwotwossene8792
    @hiwotwossene8792 Před 3 lety +16

    I always remember my elder sister when I hear Aster Aweke music የኔ ጠንካራ ነፂ እህቴ እወድሻለው ኑርሊኝ 💚💛❤️

  • @MR-tn4pl
    @MR-tn4pl Před 3 lety +75

    Cannot express how much your music means to me!!!! Grew up listening to you, amongst others but especially your music! I miss Addis Ababa, my neighborhood, the food, the traditions, the love and support between neighbors, the laughter of the kids playing, the noise of the rain on the roofs and of course the mud where we would play all kinds of games 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @torbonatora6824
    @torbonatora6824 Před rokem +4

    ይህንን ሰሞን ያኔ ወደ ድሮው ትዝታ መመለሱ ደስ የሚል ሀሴት በልቤ እየፈጠራ ነው እሁድ የአስቱካን ዘፈን በተለየ ይህንን ፍቅር ይዞታልን ማንን እንደወደድኩ ባላወቅም በወቅቱ 10 ክፍል ተማሪ ብሆን ፍቅር እንደሚኖር ዝግጅ ማስተማሪያ ነበር long live አስቱካ ፍቅር እንደያዘህ የሚራጋግጠው የአስቱካን ዘፈን ደጋግመህ ማዳመጥ መጀመርህን ጎደኞችህ የሚያውቁት ፍቅር ከጀማመራህ በፋርማሲም የሚታዘዘዝልህ የአስቱካን በቀን ሶስት ግዜ አዳምጥ ብለው ነበር የሚያዙልህ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 5 lety +24

    ምርጥ አልበም ነው ግጥም ሙዚቃ ሁሉም ቃላቶቹ
    ከምር የአስቴር አወቀ አፍቃሪ እህቴ ናት ከመጀመሪያው እስክ መጨረሻው አልበሞቹ አለት በእስቱ ቀልድ ያለም ነው የምትል❤️🔝👍🏽😘

    • @ermiasdegu6625
      @ermiasdegu6625 Před 3 lety +1

      czcams.com/video/8RBNadavuwg/video.html

    • @zerfuassefa5577
      @zerfuassefa5577 Před 2 lety

      You're calling old memories good time hardships our generation of seventies.

  • @lulahashi8424
    @lulahashi8424 Před 3 lety +15

    የኔ አንደኛ ግሉኮስ እኮ ነሸ መድሃኒት ሆነሸ ቢታዘዝም ዋጥ ነዉ።

  • @HenokMelaku-ic5ge
    @HenokMelaku-ic5ge Před 6 měsíci +12

    ይህን ዘፈን በሰው ሀገር ሆኖ መሰማት በጣም ያማል!!

    • @53067
      @53067 Před 2 měsíci +2

      Ya😢

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan Před 25 dny +1

      ሀገር ውስጥ ሆነንም 😢😢😢

    • @exodus134
      @exodus134 Před 22 dny

      @miliwoldekidan Your comment broke me even more.. ayayayaaay

  • @minimaxminimax4702
    @minimaxminimax4702 Před 3 lety +7

    ሳላፈቅር ፍቅር ያስያዘችኝ አስቱካ በምን ልግለፅሽ አንቺ የኔ ልዩ ነሽ!!!

  • @alwayslove4770
    @alwayslove4770 Před 4 lety +32

    I dont know why I cry . Jesus I love my country **Ethiopia ** . I hope one day I will go thier for good .

  • @wt2676
    @wt2676 Před 3 lety +36

    Didn't grow up listening to Ethiopian music. Came to US in 83, called home immediately and asked for this cassette. Listened to it until tape literally wore out!

  • @user-kr8up3ci1p
    @user-kr8up3ci1p Před 4 lety +96

    የአስቱን ዘፈን ሲሰማ እንደኔ ማን ነው እንባ እንባ የሚለው

  • @user-rz8yq8gf1t
    @user-rz8yq8gf1t Před 3 lety +24

    አስቴር አወቀ የኢትዮጵያ ብቸኛ እንቁ ምትክ የማይገኝልሽ ውድ ስጦታችን ነሽ::

    • @salatowiz3686
      @salatowiz3686 Před 3 lety +1

      አስቱካ ምርጧ አራዳ የኔ ኑሮና ያንቺ ድምጽ ነው ማይቀየረው

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 Před 2 lety +14

    ይህን አልበም የሰሩት ቴዲ ማክ እና ደረጀ መኮንን(ዲጄ) ናቸው:: ልዩ አሻራ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ደረጀ ነፍስህን ፈጣሪ በሰላም ያሳርፍ 🤞🏽

    • @peledosantos
      @peledosantos Před 4 měsíci

      ደረጄ ነፍስ ይማር!! ሁለቱ ወንድማማቾች በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ መቼም የማይጠፋ አሻራቸውን አኑረዋል። በተለይ ደረጄ በአጭሩ ባይቀጭ ኖሮ የክፍለዘመኑ የምንጊዜም ምርጥ አሬንጀር ይሆን ነበር RIP ደሬ ማክ

  • @yenenehmulatu5707
    @yenenehmulatu5707 Před 3 lety +50

    2021 still enjoying this gold dust of a iconic artist

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 Před 2 lety +10

    ባቢሌ፡ነበርን፡አሰቱካ፡መሠረተ።ትምርት፡ልናሰተምር፡የውም፡ከድሬ፡ዘምተን።አገሬን፡የማይረሳ፡፡የማይሰለች፡ዘፈንሸን፡አውቶቢሱ፡ላይ፡ዘፈነው፡አሰቱካካካ፡ኑሪልነ፡በጤና።

  • @samonsamonmogos7721
    @samonsamonmogos7721 Před rokem +2

    አስቱ ጂግና አንችን የፈጠረ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አሜን (3) ❤❤❤

  • @NAman-cb4tl
    @NAman-cb4tl Před 4 lety +87

    This healing and soft voice of Aster is so sweet to listen to especially when you are missing home and living in Diaspora. When I first heard this song in the early 80's I was in Kenya and I cried like a baby remembering my family, friends and country! This is still relevant to this day because millions of us are still living overseas away from our homes and families. Wow a unique artist Aster is. Thank you Aster and God Bless you for this beautiful and timeless song!

    • @mahlettamene1144
      @mahlettamene1144 Před 3 lety +2

      My dear I was just 9th grade is this song that song was great thanks

    • @mahlettamene1144
      @mahlettamene1144 Před 3 lety +3

      It's was good for me 1994 I was thinking about my beautiful home lond Ethiopia

    • @Abel-q2g
      @Abel-q2g Před 3 lety +2

      True

    • @hilemichaelaa5971
      @hilemichaelaa5971 Před 3 lety +2

      Cant hear this with out my tears comes.

    • @ermiasdegu6625
      @ermiasdegu6625 Před 3 lety

      czcams.com/video/8RBNadavuwg/video.html

  • @beneyamsheferaw
    @beneyamsheferaw Před 8 dny

    ምርጥ ጣፋጭ ጊዜ ዘመን እድለኛነን ያንን ማሳለፋችን ዎው ትዝታ'''''''''

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie8787 Před 10 měsíci +5

    ይገርማል ይህው አሁንም በሃምሳ እድሜዬ ላይ ሆኘ መመንኮስ ሲገባኝ ንግስቷን ልክ እንደ ጉርምስናየ ሳደምጣት መላ ሰውነቴ ይንዘፈዘፋል!! Cos she is Aster,not only Aster, she is QUEEN ASTER!!

    • @peledosantos
      @peledosantos Před 4 měsíci

      ትዝታ አያረጅም ፍቅር አያረጅም❤
      ውበት ቢጠወልግ ሰውነት ቢጃጅም!!

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan Před 25 dny

      80ላይ እንኩአን .....

  • @bradshawm5713
    @bradshawm5713 Před 4 lety +34

    i was hearing this songs in sudan in 80s Aster beautiful music good memories 💯💯🌹👍

    • @bradshawm5713
      @bradshawm5713 Před 4 lety +2

      @StellarClick thank brother or sister i did have good time Alhamdulila Inshallah you too

    • @Huda19998
      @Huda19998 Před 3 lety

      Bradshaw m @ how are you doing now ?

  • @bisratdesta9666
    @bisratdesta9666 Před 3 lety +12

    Aster I hope you knows all people in Tigray loves you it so great all your songs every day it looks new long live🥰🥰.

  • @user-yx5ru8qe5b
    @user-yx5ru8qe5b Před rokem +2

    አስቴር ረጅም ዕድሜናጤና ፈጣሪ አምላክ ይስጥሽ❤

  • @awekedesta2692
    @awekedesta2692 Před 9 měsíci +9

    አስቱካ ልጅነትን አስታወስሽኝ የዛሬ 35 ዐመት አለቀስኩ የማይመለስ የልጅነት ህይወት መቼም አልረሳሽም አስቱካ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @munatadesse3972
    @munatadesse3972 Před rokem +2

    አሰቱ በጣም አድናቂሽ ነኝ እድሜ ጢናዓ ይሰትሽ

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria7719 Před 3 lety +29

    Sadly, the rule of nature doesn't allow us to go back and do things the same way to enjoy as we used to. However, the album like this one take us back in time to dig deep in our hearts to bring all the memories that had been burried long ago. So, we can enjoy it again as if it happens now

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 Před 3 lety +32

    ዘመን የማይሽራቸው ሰራዎች ሰላበረከትልሽን እጅጉን በብዙ እናመሰግናለን በጣምም እንወድሻለን አስቱካዬ!!

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 5 měsíci +3

    ምርጥ ስራዎች እና ጥሩ ዘፈኖች ደሞ ኣያልሽ እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመ እና ጤና እስጡሽ ❤🎉

  • @ayeletadesse5683
    @ayeletadesse5683 Před 9 měsíci +2

    የእውቋን ፣ምን ጊዜም በ70ዎቹ ውስጥ ጎረምሳ የነበረና ፣በተለይም የወቅቱን ሙዚቃ የሚከታተል ፣በያንዳንዱ ወጣት ልብ ውስጥ ተቀርፃ የቀረች የምንጊዜም የነብስ ምግብ ነች።ብአዋሳ ከተማ በወቅቱ በነበረው የሙዚቃ ካሴት በክፍሌ ሆኜ ሳዳምጣት እስከ ዛሬ ድረስ አስታውሳታለሁ።እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝላታለ።

  • @HaAb-lk4to
    @HaAb-lk4to Před 4 lety +12

    weyene yezih gize bemeles zer hayemanot kero fano gini kulekul yaleneberebet feker becha .astu i love you

  • @christinenardos9830
    @christinenardos9830 Před 2 lety +4

    አስቴር እና ፍቅር ♥️ ጽፊ ነበር ማጠናው ልክ እንደ ትምህርት የእውነት ያፈቀረ ብቻ ነው አሱቱን የሚሰማው ወይ ፍቅር ና የአስቴር ሙዚቃ ልበ ቢስ አርጎኝ ቀረ

  • @addamuasefs8007
    @addamuasefs8007 Před 3 lety +33

    It hits super hard when you’re outside of hager. It makes you long for your birthplace. Long live hagere! No matter how fucked up it is right now, it is the only place that is our Hager. Aster is a legend. May God bless everyone Ethiopia. Do not let politics distract you from what is the most important and that is our Hager, Ethiopia. Oromo, Amhara, Tigre, Somali, Wolaita, Hadia, Sidamo, Gurage, Afar, and everyone else are all Ethiopians. It is all love. Don’t fall the tricks.

  • @biyaakonajiraadhuka3266
    @biyaakonajiraadhuka3266 Před 4 lety +30

    The best ever female singer of all time. Our Grammy award winner year after year. I really love Besebara fole.

  • @belachewshiferaw9919
    @belachewshiferaw9919 Před měsícem +2

    የኢትዮጵያ ሙዚቃ በሁለት ይከፈላል የአስቴር እና የሌሎች ተብሎ

  • @felekegebreyes5517
    @felekegebreyes5517 Před měsícem +1

    ይህ ዘፈን ሲለቀቅ በ1974 ዐ ም በኢትዮጵያ አቆጣጠር : ኤርትራ በረሃ " ከርከበት " ነበርኩ ሁሌ ማታ ማታ የማዳምጠው ይህን ነበር ዛሬ ታድያ ይህን ዘፈን ሰሰማ ያኔ የነበረው ትዝ ይለኛል:: " አገር ትዝታዋ አያልቅም"

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Před měsícem

      Amazing Story! I think you were a solider at that time. I was 15 years old boy at that time. It was very very hard time but it gone after 12 years I graduated from high school in Ethiopia,shewa. Now it's almost 20 years after I Left my country and I'm living good life. Thank you God!
      So Aster Awake song is new to me still now after 42 years.
      I saw her in Los angle Aster Awake last week in vedio when she was performances for Ethiopian Festa Beal 2024 A .C .
      She was doing awesome!

  • @fasilyitbarek5209
    @fasilyitbarek5209 Před 10 měsíci +3

    Aster was born to sing. She knew this early in her life and lived up to her calling marvellously. How lucky she is, and how gifted.

  • @yonathangelanew8147
    @yonathangelanew8147 Před 2 lety +9

    was born 5 years after this album was released.
    Although I was not there at the time, I realized that the music was good.
    Living at that time is a blessing

  • @ambayebelete4272
    @ambayebelete4272 Před 3 lety +38

    Asteryeeeeeeee......, Let alone in English, , there are no words in Amharic, that are sufficient enough to express my immense and deep admiration and respect I owe to you. You have created your own sensational taste of Ethiopian music. Live Long in peace.

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 Před 3 lety +11

    ASTER AWEKE I wish u a long happy life. LOVE UR MUSIC SISTER, CHEERS from ERITREA Asmara.
    '' ,,,, mindinew mechenek behone balhone ,
    alem zetegni niew ayakim asir meltew,,,,, '''

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 2 lety +4

    The Queen 👑 of Ethiopian Leady Singer ! Long Life Astere.🤲🏾🙏🏾

  • @amaregetu1454
    @amaregetu1454 Před 4 měsíci +1

    The full album touches the inside of my soul. It reminds me of the good olden days. It brings strong nostalgia of the past. I do not have words to express what I feel when I listen to this album.

  • @girumhaile5253
    @girumhaile5253 Před 2 lety +15

    Its 2014, 31 years after its release, still one of the best things to listen to 🖤

  • @mussieafeworki2726
    @mussieafeworki2726 Před 4 lety +5

    ብራዋ ኣስቴር!!! ጥዑም ደርፊ!! ፈጢሩኪ ኣምላኽ! ጏል ሓራም!!!! ፖፖፖው!!!!!

    • @semung2513
      @semung2513 Před 4 lety

      @Dan G
      You bastard woyanay.
      Keep insulting, crying until your final grave. RIP TPLF

  • @shimeles.fetene.MENLIK317

    📌ውድ የአገሬ ልጅ ወ/ሮ አስቴር አወቀ 💐
    ምንም በሞገድ ውስጥ ብንሆን ዛሬም እንኳ በትዝታ የማትረሽ የመዳኒት ሙዚቃሽ ምርኮኛ ነኝ ።
    በእድሜ ና በጤና እግዚአብሔር በእጅጉ ይባርክሽ።

  • @binitube7524
    @binitube7524 Před 2 měsíci

    የ 90 ዎቹ ትውልድ ቅርንጫፍ እኮ መሆን መታደል እኮነው ያደጉ ዘመን❤❤❤❤❤ አስቱ ዘመን አይሽሬ ዘፈኖችሽ መቼም አይጠገቡም እኮ የኔ እንቁ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso Před 2 měsíci +1

    Be 1971/72 sidist Kilo firesh man yejemerku gizie be Aster Musika tizita gar neber. Ye mejemerya degriyen ke Addis Ababa Yunivarsity betarik timhirt bezih amet neber yetemerekut. It was really one of glorious times in my long life. Thanks to the Almighty God, now I am in pension.

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 Před rokem +10

    Listening this beautiful melody while you’re living aboard away from the homeland is like hitting your fingers by hammer.
    It’s tough. You want to cry but at the same time you have certain joy listening Astuu'sa music that brings back your past memories.

  • @GhermaiGhidei
    @GhermaiGhidei Před 2 měsíci +1

    I was a young teacher in Zathreth Teachrs Institute in Nazreth. Ghermai Alemayehu, nowI am in Samara University

  • @endatresawteklehaimanot3979

    ASTER Awoke The best singer of Ethiopian music .

  • @ananian469
    @ananian469 Před 3 měsíci +1

    ኢትዮጲያውያንን እንደ እንጀራ ከምንጋራው ታሪካችን አንዷ ነሽ አስቱካዬ ❤❤❤

  • @solomonmuzungu7706
    @solomonmuzungu7706 Před 11 měsíci +2

    1975, our Calander. Revising for my 10th grade exams. Didn’t have a tape-recorder but could hear a neighbour playing “Melahin Nigeregn” from this album. So distant, so faint, so soul-filling was the song I gazed at the horizon and drifted into a peaceful life that I can look back now and feel “I’m glad I was there and heard this song.” Thanks Aster for gifting us these happy memories.

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 2 lety +5

    እኔም ሀገር አለኝ የሚታይ በሩቁ😘💚💛❤💚💛❤🍀🌼🌹

  • @mulugetaembiale9600
    @mulugetaembiale9600 Před rokem +3

    The first time I listened this music, "Hode Mela" was while I was 12 years old and grade 5 @Ayalew Mekonen school, Durbete. The radio program had been provided under a big tree. I remember the melody of this music was used during Amharic course radio program. By the time I didn't know that the music was Aster's. Lots of memories...How many of you remember this? In case you came across this.

  • @ArifAli-re7pb
    @ArifAli-re7pb Před 3 lety +7

    It took me back to high school life. Good memory

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem +4

    አስቴርዬ የኔ እናት ይህን ግዜ እረስቼው ነበር ማለት ነው:: አስራ ሁለተኛ ክፍል የጨረስክበት ግዜ ነበር : ስንት ትዝታ አለኝ መሰለሽ በዚህ ሙዚቃ በተለይ ቀን በአይኔ ውል እያልክ የሚለው: ሆዴ ተላወሰ :

  • @zack1388
    @zack1388 Před 2 lety +3

    Its almost midnight, raining all day n freezing weather where i live abroad. Miss my country hearing Astuka... blessing to you all n mama Enate Hagere❤

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 Před 4 lety +28

    No country parallels ancient and proud Godly Ethiopia's fascinating history!!! United and proud ancient Ethiopia forever!!!!

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 Před 2 lety

      YOU raight 💯🍬🍭🍦🍰🚙🏞️🍰🏡🤔😘💕💕💕

    • @user-ns7no2jy7k
      @user-ns7no2jy7k Před 11 měsíci

      👏👏👏💚💛❤️
      🍀🍀🌼🌼🌹🌹
      😭😭😭😭😭😭

  • @eyugirma6357
    @eyugirma6357 Před 2 lety +2

    አስቱ... አንድዬ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ።

  • @elsigebre
    @elsigebre Před 2 lety +5

    Aster aweke will always be a legend in our 💕 hearts

  • @zeleketigabu6255
    @zeleketigabu6255 Před rokem +3

    These music confirms that the old is the gold. This is always new and fresh.
    I can't tell you how lovely these Music are.

  • @ephremassefa4402
    @ephremassefa4402 Před 2 lety +2

    It backs me to my teenage life I wish if I would scroll back that day.

  • @Messay2012
    @Messay2012 Před měsícem +1

    የተረታሁለት የሚለውን ትራክ ኢንትሮ መቼም በኢትዮጵያ ማይደገም ስራ ነው❤❤🎉😮😮

  • @tewodrosdileseber1952
    @tewodrosdileseber1952 Před 3 lety +23

    I always emotionally touched, abt my family who passed away and not around me. I really don't know the reason.😍😘 sometimes it's good to remember loved ones and cry.

    • @ambayebelete1517
      @ambayebelete1517 Před 3 lety +2

      Rip. Totally share you emotions.

    • @lulitemengiste8638
      @lulitemengiste8638 Před 3 lety +4

      Fell same reminds me my girl friend and make me cry . She passed away 6yeRs ago so much memories

    • @ambayebelete1517
      @ambayebelete1517 Před 3 lety +1

      @@lulitemengiste8638 RIP.

    • @lulitemengiste8638
      @lulitemengiste8638 Před 3 lety +1

      Mee too she is everything singer

    • @Abel-q2g
      @Abel-q2g Před 3 lety +2

      Condelense for your lost, Exactly in the same situasion here too. Be strong🤝

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 3 lety +9

    My all time favorite Astu's song ምንድነው ምንድነው አንተ ልጅ it's a killer beat.
    Listening Aster day and night got me kicked out from college. Addicted to her songs back in the day. I almost in tear from nostalgia...
    National service, poverty, confusion, uncertainty of future of Ethiopia...
    My generation was so traumatized ... Thanks to immigration some of us partially healed.

  • @begood4all157
    @begood4all157 Před 2 lety +12

    አንቺ ምርጥ ሴት ይኸው ከ 31 አመታት ቡኋላም ቀኔን ባንቺ ያማረ ዜማ ነው እያሳለፍኩ ያለሁት ሁሌ ሳቂልኝ ።

  • @samsong2391
    @samsong2391 Před 3 lety +14

    This song is so melodic purifying too the soul..it flows with deep patriotic emotion, an iconic masterpiece.

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 Před 5 lety +7

    Enem hager alegn. Ethiopiyaye emanaye🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @danielalemu3029
    @danielalemu3029 Před 4 lety +8

    Ethiopian #1 female artist of all time. Pls live forever..you are treasure.

  • @user-cv4mn5km5l
    @user-cv4mn5km5l Před 5 měsíci +2

    የኔ የልቤ ንግስት አስቴርዬ አድናቂሽም ወዳጂሽም ነኝ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @berhanuwassihun1066
    @berhanuwassihun1066 Před 3 lety +12

    Borderless Queen! I lived with your music memory. I was lucky to see you in Montreal Festival ... long live our icon!

  • @Gantana844
    @Gantana844 Před 2 lety +11

    I can’t thank you enough for making all the sacrifices you made to live your gifted life. Because of you, we loved our lives yesterday today and forever. Please make more songs. You are still a maverick no other woman can match ya in anyway imaginable.

  • @tewodrosdesta8859
    @tewodrosdesta8859 Před 3 lety +4

    I was year 4 when this album released remind me amha desta school (shire meda)and my friend yard

  • @lamiserable7358
    @lamiserable7358 Před 3 lety +6

    When I listen this music, it recalls me the time and Gedel Gibu Shay Bet around Ferensay Legassion in Addis........

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Před rokem +2

    Asetuyee abo edeme tena yesetesh yene mar weddd new maragesh❤

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 3 lety +6

    😪😪😪😢ወይነ ሆዲ ባሰን እውነትሽ ነው አስቱ 💚💛❤

  • @arsemameshashal1487
    @arsemameshashal1487 Před 3 lety +4

    ዋዉ ይገርመኛል ሁሌም አዲስ ዘላለማዊ

  • @abnetshimekit98
    @abnetshimekit98 Před 4 lety +7

    የመጀመሪያ ፍቅሬ ነፍስህን በገነት ያኑረው በአስቴር ዘፈኖች ሁሌም አስታውስሀለሁ

    • @abelooobiruk734
      @abelooobiruk734 Před 4 lety +1

      Am so sory ..me 2

    • @usetuer4512
      @usetuer4512 Před 4 lety

      አስቱዬ አንደኛ እኮነሽ የተረታ። ሁለት ሸጋ እሔላችሁ።

    • @habeshafbi6464
      @habeshafbi6464 Před 4 lety

      R i p

    • @frezerabdela9453
      @frezerabdela9453 Před 4 lety +1

      አይዞሽ እሱ ብለይሽም የሷን ዘፈን በሰማሽ ቁጥር ሁሌም እሱን ታስታዉሺዋለሽ እናም ሁሌም በልብሽ ይኖራል

    • @raskeisar4049
      @raskeisar4049 Před 4 lety +3

      አበሻን ወደኋላ የሚጎትተው ትዝታና መቆዘም ነው። ስለዚህ አደራ ሁሉንም በልክ፣ ብዬ ሳልጨርስ አስቱካ ይዛኝ ጭልጥ...ከትዝታው ማዕበል ስመለስ ሓፍረት ተሰማኝና...በእልህ ደጋግሜ አስቱን ተጎነጨኋት...

  • @Ghtdfoguh
    @Ghtdfoguh Před 3 lety +3

    Astuka ,You are one of the best Africa singer and no one come on your line from Ethiopia side.We Ethiopia never and ever forget your name and your works.

    • @AsterAweke
      @AsterAweke  Před 3 lety +3

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @greatexpectations6577
      @greatexpectations6577 Před 3 lety +3

      @@AsterAweke is that really you my Queen Astuka? I am a loveless cold hearted man, and it is only your soft melodious voice that softens my heart. I love you so much and I can’t wait until you come to Seattle when this pandemic becomes manageable. 🙏🏾🥰. May God keep you safe wherever you are.