የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 23 August 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Komentáře • 421

  • @YohanesMehret
    @YohanesMehret Před 10 měsíci +29

    ሁሌም እሄን ስሰማ ሠወ መሆን ይናፍቀኛል 😢😢
    እግዚአብሔር ሆይ ሠው አርገኝ 😢 🙏 ደግሞኮ ሁሉን (የከፋ እና የሀጺያት ) ስራ እተዋለሁ ብየ እራሴን አሳምኝ 24 ሳአት ሳይሞላኝ አፈረስና ወደነበረወ ሀጢያቴ እዘፈቃለሁ እራሴን ማሸነፍ አቃተኝ😢😢😢😢

    • @user-lw4yq6oo7v
      @user-lw4yq6oo7v Před 8 měsíci +1

      እኔም እደዛው

    • @KhanKhan-lv6ys
      @KhanKhan-lv6ys Před 8 měsíci

      😢😢😢

    • @esemoges603
      @esemoges603 Před 5 měsíci

      ሁሉም ሀጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎታል ይላል ቃሉ እናም በምንም ውስጥ ሆነን እግዚአብሔርን መጠጋት ይሁንልን ያ ነው እኛን የሚለውጠን የኔ ወንድም😊

  • @user-zu1dd4um2n
    @user-zu1dd4um2n Před 6 měsíci +10

    ጌታ ለኛ የሰጠን ልዩ ስጦታችን እዴት እደምገልፅህ አላውቅም ያንተን ትምህርት ያልሰማሁበት እረጅም አመታት አሳልፋለሁ ባለማወቅ ስላወኩህ ስላስተማርከን እ/ ይመስገን እድሜ ከጤናና እስከ ቤተሰቦችህ ይስጥልኝ የክርስትና ስሜ ፅጌ ማርያም ካየከው ፀልይልኝ ውስብስብ ሒወት ውስጥ ነው ያለውት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ስላደረክልን ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን እንልሃለን❤🙏 ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን❤🙏ለኢትዮጵያ አገራችንም ሰላምን ስጥልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 17 dny +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏"ልባችን የተከፈተ መንገዳችንም የቀና አድርግልን አሜን"🙏 "ጸጋህን የመንገዳችን ብርሃን አድርግልን አሜን🙏" አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem +21

    መምህራችን እውነት ስሰማ መፈሳ ሰላም ይሆናን ከጨቀት እውጣለሁ እፅናናለሁ እውነት እንዳው ምን ልበልህ መምህራችን በጠም ብዙ ትምርት አለው እግዚአብሔር ይስጥን ብዙ ነገር እንዳለ የምናውቀበት ፆሎት ነው ❤❤❤እውነት መምህር ቃለህውትን ያሰማልን አሜን አቦ ዘረህ ይባረክ እውነት መምህር❤❤❤❤❤

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 Před 8 měsíci

      እ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!

  • @tgesyizez1965
    @tgesyizez1965 Před 11 měsíci +24

    የልቤን እርካታ የሆነዉ ፀሎት እየሰማሁ እተኛለሁ

  • @AsebMasawa
    @AsebMasawa Před 6 měsíci +7

    ኣሜን ወንድማችን ሳሙኤል የኣገልግሎት ዘመንህ ይብዝረክ፣ የምታስተላልፈው መልእክት እጅግ ጠቅሞኛል። ኣመሰግናለሁ ፣ ተባረክ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před rokem +21

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 💐🙏💐🙏💐🙏

    • @yordisayele9557
      @yordisayele9557 Před rokem

      If just no yo😮 nb is the N N N mom😂 c😢 t B k

  • @merontilahun8729
    @merontilahun8729 Před 11 měsíci +11

    እናመሰግናለን መምህር🙏ሀያሉ አምላክ እግዚአብሔር more ሀይሉን ጥበቡን ይግለፅልህ 😢😢😢

  • @lioulkassa4233
    @lioulkassa4233 Před 9 měsíci +19

    መምህራችን ይህን ፀሎት ስሰማ የቀኑ ጭንቀቴ ሁላ ጠፍቶ ሰላሜ ይመለሳል እግዚአብሔር ይመስገን ።እድሜና ጤና ይስጥልን ።

    • @nanimisgan3346
      @nanimisgan3346 Před 9 měsíci

      እኔም ለምሆነው ይጠፍኛል አባሆይ 😢😢😢😢

  • @user-lb7oi4sm2y
    @user-lb7oi4sm2y Před rokem +31

    የልቤን እርካታ የሆነዉን ፀሎት እየሰማሁ ነዉ የምተኛዉ ክበሩልንን አባታችን ሳሙኤል እግዜር ያክብርልኝ❤❤❤❤🙏

  • @henokalemu241
    @henokalemu241 Před měsícem

    አሜን 🙏🏽 ይህ የህሊና ፀሎት ስብስብ ለነፍሳችን ምርጥ የሆነ ምግብ ነው ❤️🤗🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታችን አምላካችን ቸሩ መድሐኔዓለም ሆይ ስለኛ ስለሐጢያተኞቹ ብለህ በመስቀል ላይ ተሰቅለህ እኛን ለማዳን ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ብለህ የፈወስከን ጌታ አምላኬ ሆይ እናመሰግንሃልን ተመስገን❤🙏 የተወደድክ አምላካችን ሆይ አሁንም ተስፋችን አንተ ነህና በመንገዳችን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ስለ ሁሉም ነገር ስለተደረገልን ሁሉ እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ተመስገን አሜን❤🙏 መምህር እናመሰግናለን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp Před 6 měsíci +3

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት አጥት የሚያለመለም ይህንን ይህሌና ፁሎት በስደት ያለን ስውች ተስፍችን የሚያለምልም

  • @tigistabebe7167
    @tigistabebe7167 Před rokem +134

    መምህር በምን ቃል እንዴት ላመስግንህ እግዚአብሔር የምትሻውን የልቦናህን ሁሉ ያከናውንልህ ለእኛ እንዴት ማመስገን ለጠፋን አንደበት ሆነኸናል ዘመንህን በሙሉ የማትናወጽ አመስጋኝ የድርግህ እስከ ፍፃሜህ የሚያበረታህን ፍቅሩን ያብዛልህ ! እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የሰጠን! ኑርልኝ ወንድሜ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር ❤አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před 11 měsíci +6

    አሜን ❤አሜን❤ አሜን❤ ቃለህይወት ያሰማልን🙏💚💛❤️💐⛪

  • @user-qf4ux4uw6j
    @user-qf4ux4uw6j Před měsícem +1

    😢መንፈሴን የመለስው የህሊና ፀሎት 🙏 እረጂም እድሜ ይስጥልኚ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +5

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር አሜን🙏ፈጣሪያችን አምላካችን ጌታችን እግዚአብሔር ሆይ ስላደረክልን ሁሉ እናመሰግንሃለን አዳኛችን መሐሪያችን መድሐኒታችን ጠባቂያችን አንተ ነህና አሁንም ለመንገዳችን ሁሉ ብርሃን ሆነህ ከክፉ ነገር ሁሉ በመውጣት በመግባታችን ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን❤🙏ኢትዮጵያ አገራችንንም ሰላም ፍቅርን ትሰጥልን ዘንድ እንለምንሃለን❤🙏 አምላካችን ሆይ ቃልህን ለመስማት ልባችን የተከፈተ መንገዳችን የቀና አድርግልን አሜን❤🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 21 dnem

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏 ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን አምላካችን በምሕረትህ፣ በፍቅርህ፣በቸርነትህ፣ ስለረዳኸን፣ ስለጠበከን፣ ስላስጠጋኸን ዘወትር እናመሰግንሃለን ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን አሜን❤🙏🙏🙏
    ይህን የመሰለ የምስጋና ቃል ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-xc7jv9ko3o
    @user-xc7jv9ko3o Před měsícem +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meklityathehayelij1233

    እነመሰግነለም ፅሎታችውን ፅሎታችንን እግዛብሄር ይቀበላችው ይቀበለንአሜን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ዘወትር ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤🙏ልባችን የተከፈተ መንገዳቸንም የቀና ታደርግልን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci +1

    አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏ዘወትር ልባችን የተከፈተ መንገዳችንም የቀና ይሆን ዘንድ የልባችን ብርሃን ለመንገዳችን መብራት እንድትሆን ዘወትር ከኛ ጋር እንድትሆን መልካም ፈቃድህ ይሁንልን አሜን❤🙏አንተ የሌለህበት ሁሉም ከንቱ ነውና ሁሌም ከኛ ጋር እነድትሆን እንለምንሃለን❤🙏 እስከ አሁንም አንተ ከኛ ጋር በመሆንህ ዘወትር እናከብርሃለን እናመሰግንሃለን አሜን🙏መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ልዑል እግዚአብሔር የልብዎን መሻት ሁሉ እሱ ይፈጽምልዎ ጸጋውን አትረፍርፎ ይስጥዎ ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅዎ አሜን🙏 ይህን ድንቅ የእግዚአብሔርን ምስጋና በየቀኑ ሳንሰለች እንደ አዲስ እንጸልይበታልን ስለሚያግዙን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 10 měsíci +4

    Amem amen amen❤❤❤
    Qale hiywet yasemalen
    Yetewahedo. Enqu ❤❤
    Memhirachn Samuel Aseres

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን❤🙏 እግዚአብሔር የክበር ይመስገን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-eq7cw1zb7k
    @user-eq7cw1zb7k Před rokem +5

    አሜን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባቴ ❤❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 Před 10 měsíci +2

    Amen amen amen qelhiwotin yasemln amen memhirachn Egziabher yitebkih amen amen amen 🙏

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w Před 11 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci

    አሜን🙏መድሐኔዓለም አባቴ ተመስገን❤ ተመስገን❤ ተመስገን አምላኬ❤🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-tr5hv1eo4h
    @user-tr5hv1eo4h Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን መምህራቺን እግዚአብሔር እድሜና ሸና yisixilin❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ተመስገን አምላኬ❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን
    አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-qm2ft3xd9n
    @user-qm2ft3xd9n Před 27 dny

    Amen amen amen zemara mlaken yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazmissgina560
    @almazmissgina560 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ አምላኬና አባቴ ንጉሴ ናጌታዪ ወገኔ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @melakuzerihun4408
    @melakuzerihun4408 Před 6 měsíci +2

    መምህር እባክህ ይህን የፀሎት ስብስብ አሳትመው። ተባረክ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዛሬው ዕለት ቀን ምንም ጥፋት ሳይኖርብህ የራስህ ሰው የሆነው ይሁዳ ለ$30ብር የሸጠህ ፈሪሳውያን ያለ ሐጢያትህ የከሰሱህ አሳልፈው የሰጡህ በኔ በበደለኛዋ ሐጢያተኛዋን እኔን ከሞት ወደ ሕይወት ያመጣኸኝን ሐጢያተኛዋን ለማዳን የኔን መከራ የተቀበልክ ጌታዬ አምላኬ ሆይ አቤቱ ይቅር በለኝ ማረኝ እልሃለሁ አሜን😢😢😢💔🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @user-tr5hv1eo4h
    @user-tr5hv1eo4h Před 28 dny

    Bexoltachihu አስቡንግ ይሄን የሚታዩ ሁሉ❤️❤️❤️❤️😢😢😢😢😢 laherge edabekangi ቤተ mekedsu nafikongal

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ጠባቂያችን አንተ ነህና በመንገዳችን በመውጣት በመግባታችን ሁሉ ትጠብቀን ዘንድ እንለምንሃለን ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ ይሁን ለዘላለሙ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Habtieshyohannes
    @Habtieshyohannes Před 19 dny

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዘልን ማምህረችን

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Před 10 měsíci +3

    😢😢 ልባችን ተሰብራል አባት ሆይ ጠግንልን አባት ሆይ ማረን ፅሎታችን አልሰማ አል ኦ ማርን

  • @meazaalam1911
    @meazaalam1911 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደርግልን🙏

  • @UaqBhb
    @UaqBhb Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesekereme-lb6pg
    @mesekereme-lb6pg Před 11 měsíci +2

    መምህር ፈጣረጢ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እንደዚህ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ሰለሚሰጡን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před rokem +9

    አሜን ቸሩ ፈጣሪያችን ክብር ፣ ምስጋና ላንተ ይሁን❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፣ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ቅን አርጎ ነው የፈጠረህ።

  • @haimanotteferra5572
    @haimanotteferra5572 Před 10 měsíci +1

    በጣም መፀለይ እፈልጋለሁ ።ፅጋው ግን የለኝም አፍ ስለሆኑልኝ አመስግናለሁ።ስተኛም ለሊትም እስማዋለሁ ጌታዬ ከሰጠኝ ፅጋ አንዱ ሲሆን የእስራኤል አምላክ ይጠብቅልኝ።ፅልዩልኝ አሜን።😮

  • @user-ob1mz5mo8t
    @user-ob1mz5mo8t Před 4 měsíci

    ❤❤❤አና ከእድሜ ያድልልን መምህሪሪ አል የለኝ ❤የለኝ

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥ ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před měsícem

    እግዜአብሔር አምላከ ዕድምንና ጤናን ይሰጥኪ አሜን

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 Před 8 měsíci +1

    ምህር እኔ ላመሠግንህ አልችልም ቸሩ መድሐኒአለም ካሠብከው በላይ የጎደለእን ሁሉ ይሙላልህ።

  • @user-jk9xz2dg8s
    @user-jk9xz2dg8s Před rokem +2

    መምህር ሣሙኤል ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜና በጸጋይጠብቅል ን አሜንአሜን አሜን

  • @aelm6397
    @aelm6397 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před rokem +1

    መምህር ምአዳኔአለም አባታችን እድሜከጤና ጋር ይእስጥህ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🕊🙏🕊🙏🕊

  • @bilekebede4008
    @bilekebede4008 Před 9 měsíci +1

    ጌታ ፀጋህን ጨምሮ ያብዛልህ

  • @user-cm3ux9xf5m
    @user-cm3ux9xf5m Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን😭😭🙏

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 Před 8 měsíci +1

    አቤት ምንም ቃል የለኝም የማመሰግንበት ብቻ ኑርልን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 měsíci

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-hx1gz3ym5y
    @user-hx1gz3ym5y Před 11 měsíci +1

    አባታችን። እርሜና። ጤና። ይሰጥልን😢😢😢ሲከፋኝ። የሚያፅናናኝየህሌና ፆሎት። የሚያፅናናኝጨቀቴ። ይለቀኛል። ሀገረቻንንሰላም። ያረግልን

  • @tgesyizez1965
    @tgesyizez1965 Před 11 měsíci +4

    መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእዉነት እሔን ፀሎት ስሰማ እጅግ በጣም እፅናናለሁ ደስም ይለኛል ቸሩ አምላክ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 5 měsíci

    Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 5 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤🙏 መምህር በጣም
    እናመሰግናለን🙏 በእድሜ በጸጋ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 měsíci +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ጌታ እግዚአብሔር መድሐኔዓለም ሆይ ስለ ሁሉም መልካም ስራህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልሃለሁ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 6 měsíci

    መምህር እግዛብሄር ባለህ ላይ ይጨምርልህ ተባረክ

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 Před 10 měsíci +1

    አቤት መታደልህ እግዚአብሔር የምታመሰግንበት አደበትህ እዴት ይጣፍጣል አቤቱ ሆይ እባክህን እደዚህ ሰው አደበቴን ክፈት አተን የማመስግንበት እባክህን እርዳኝ

  • @bizobizo4777
    @bizobizo4777 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሄር የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alialmazrouei8604
    @alialmazrouei8604 Před rokem +1

    መምህር የአገልግሎት ዘመን የባርክ

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🥰🥰🥰

  • @aaam-hn8mx
    @aaam-hn8mx Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @seniyts3287
    @seniyts3287 Před 10 měsíci +2

    Amennn amen 🙏🙌👏amen 🔥🤲🙏🙌👏amen 🔥🤲🙏🙌amen 🔥🤲🙏🙌👏amen 🔥🤲🙏🙌❤amen 🔥🤲🙏🙌tebareki tebareki tebareki 😢😢😢😢

  • @wwqqwwqq8454
    @wwqqwwqq8454 Před 11 měsíci +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስመኤሊን ኩቡሪ ኣባታችን

  • @AbebaGorfa
    @AbebaGorfa Před 13 dny

    አሜን❤

  • @user-jl9ru4sk6m
    @user-jl9ru4sk6m Před 10 měsíci +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tasfaabatetasfaabate623
    @tasfaabatetasfaabate623 Před 11 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልኝ👏🏽👏🏽👏🏽

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před 11 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 Před 10 měsíci +1

    አሜን❤️💕🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dawie506
    @dawie506 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት❤❤❤❤❤

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw Před 8 měsíci

    መምህር በቤቱ ያቆይልን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayederbew9212
    @tsegayederbew9212 Před 5 měsíci

    መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።አሜን።አሜን ይደረግልን

  • @MdMd-vv3rd
    @MdMd-vv3rd Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቡዙሀ ትጠብቅልኝ

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @mihretteshome7353
    @mihretteshome7353 Před 9 měsíci +1

    Abet memhir.berektihn Aynfgh❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx4rn2yd5e
    @user-gx4rn2yd5e Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔርይመስገንአሜንመምራችንጸሎመላይክትንያስማልን ወድማችንሹአመትያናርልንአሜንአሜን

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 4 měsíci +1

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ መዳኛችን መተማመኛችን መጠጊያችን አንተ ብቻ ስለሆንክ በሁሉ ትግዕስትን ትሰጠን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን🙏 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ዘወትር እናመሰግንሃለን እናመልክሃለን በመንገዳችን ሁሉ አንተ ተገኝልን አንተን እያየን እንድንራመድ ለመንገዳችን መብራት የልባችን ብርሃን ሁነን ቅዱስ መንፈስህ ዘወትር አይለየን አሜን🙏አንድ ልጅህ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ አደባባይ ለኛ ለሐጢያተኞቹ ሲል የኛን መከራ ለተቀበለው ስጋዬን ብሉ ደሜን ጠጡ ብሎ በሰጠን በፈወሰን በአዳነን ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን አምላክ በተወጋው ጎንህ በፈሰሰው ደምህ ለዘላለሙ አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ዘወትር ጸሎትዎ መፅናኛዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ያድልልንን❤❤❤

  • @user-eq6dg2it4b
    @user-eq6dg2it4b Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hf6nl6pm2o
    @user-hf6nl6pm2o Před 4 měsíci

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @user-qh8kw2ey7r
    @user-qh8kw2ey7r Před 5 měsíci

    😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን ለ መምራቺን ቃል ህዎትን ያስምልን ጽግ ን ያብዝልን 🤲አሜን

  • @markusschaefer9783
    @markusschaefer9783 Před 10 měsíci +1

    መምሕር ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።

  • @makifamilies1730
    @makifamilies1730 Před rokem +1

    የ ጌታቺን ፍቅር የበዛልህ ነህ