እናቴ ከእንቅልፍ ስንነሳ ምንወደውን ምግብ ሰርታ ልጆቼ ተነሱ ብላ ቀስቅሳ ምታበላን የኔ ምርጥ እናት አንድ ሺ አመት ኑሪልን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ekrutube #habesha #የእማማጨቤእናት #ድንቅልጆች #እማማዝናሽ #prank #እማማጨቤ

Komentáře • 239

  • @user-uo9gg3cs6h
    @user-uo9gg3cs6h  Před měsícem +57

    ቤተሰብ በእናት እጅ እንዲ ተከሽኖ ለመብላት ያብቃቹ እናታቹን ምትወዱ ሁላቹም ላይክ ሼር ስብስክራይብ እያረጋቹ ለማዘሮ ስንት ላይክ ይገባታል ?❤

    • @Mulu-eh2lz
      @Mulu-eh2lz Před měsícem

      አሜን❤❤❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před měsícem +2

      ደስሚሉ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @tayitutube891
      @tayitutube891 Před měsícem

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-pk6rl4sp8c
      @user-pk6rl4sp8c Před měsícem

      አሚን❤❤❤❤❤

    • @tube3507
      @tube3507 Před měsícem

      አሚንንን ሀቢብቲ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +61

    ጨቤ ታናሽ እህትሽ አታመናጪቃት ያነቺ ቀኝ ጎንሽ ናት ከአላህ በኣሏ

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 Před měsícem +2

      የጎቱወ ልጅነት ኢሂት ዬለትም

    • @user-uo9gg3cs6h
      @user-uo9gg3cs6h  Před měsícem +2

      ሆሆይ ተይ ባክሽ

    • @makiamakia5493
      @makiamakia5493 Před měsícem

      ምናለ መህራባ ብትይ ላፍሽ እኳን 😳😏​@@user-uo9gg3cs6h

    • @NuraNura-ss7gq
      @NuraNura-ss7gq Před měsícem

      ደሞ ምርጥ ልጂናት ወላሂ❤❤

    • @biredejen6562
      @biredejen6562 Před měsícem

      እውነትን ነው

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc Před měsícem +36

    በጣም የወደድኩሺ አባትሺን ስታጎርሺ አላህ ይስጠሺ ያሳዝናል ጋቢ ገዝተሺ ይመርቅሺ በኡነት ዝምተኛ ስለሆነ ዱቃው ይደርሳል❤❤

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba Před měsícem +30

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ኢክሩ ማሻአላህ ብል አፊያ እድሜ ጤና ለእነቶቸችን ያረብ እሄ ቀን ነፍቆኛል የምትሉ👍💖

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t Před měsícem +9

    እኛም ከቤተሰብ ጋር የምንደሰትበት ቀን የናፈቀው ማነው

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Před měsícem +6

    ❤❤❤እናት ዉለታሸ ተከፊሎ አያልቅም አላህ ይጠብቅልንየሁሉም እናቶች❤❤

  • @naatytube
    @naatytube Před měsícem +18

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ሰፕራይዝ አርገን ቅመመችዬ አበረታቱኝ🙏😔❤

    • @saedia27
      @saedia27 Před měsícem +1

      ነይ እንደማመር እህቴ

    • @user-sq1zz9hp1f
      @user-sq1zz9hp1f Před měsícem +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @naatytube
      @naatytube Před měsícem

      @@user-sq1zz9hp1f ❤❤❤❤

  • @eexxxx1781
    @eexxxx1781 Před měsícem +8

    ማሻአላህ ❤❤❤😢😢😢እኔም እናቲጋ መቺነዉ አብሪእምሁነዉ❤❤❤😢😢አላሄዋ እናቲንአቆይልኝ😢😢😢😢ያረብ

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g Před měsícem +2

    እናትና አባት ለዘላለም ይኑሩልን አላህ ይጠብቅልን ያረብ እኛንም ስደተኞች አላህ አላማችንን አሳክቶ በሠላም ተናፈቅናቸዉ ቤተሶቦቻችን ያገናኘን

  • @ethiomedi2319
    @ethiomedi2319 Před měsícem +6

    ጨቤ ምን አለ እጄ ሙሉ ቀሚስ ብታሰፊላቸው ለእናትሽ ሁል ጊዜ ይህን እጄ ጉርድ ቪጃማ ለብሳ የማያት እንሻ አላህ በቀጣይ እንዴምታሰፊላት ተስፋ አረጋለሁ በተረፈ በርች

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 Před měsícem

      መቸ ትንከባከባቸዋለች ይች ደነዝ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před měsícem +8

    ማማ እጂሺ ይበረክ እዲሜና ጤና ይስጥሺ❤

  • @NegeleWaryo-dl1fj
    @NegeleWaryo-dl1fj Před měsícem +8

    Yaa Rabbii kiyya nulee ijoolee mana madamii jiraan hundaa Haadha tenna nu haa galchuu rabbiin Anshallaah 🎉❤❤😢

    • @marymruby5r105
      @marymruby5r105 Před měsícem +1

      Amiiiìiiiiiiiiiin Amiiiìiiiiiiiiiin Allahuma Amiiiìiiiiiiiiiin

    • @hfhjjgghh9753
      @hfhjjgghh9753 Před měsícem +1

      Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin yaa rabbii yaa Allah ❤❤❤😢

  • @nuronuro3168
    @nuronuro3168 Před měsícem +4

    ካሜራ ማና ቢኒ ነው

  • @hawaah9289
    @hawaah9289 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ እናት ሸምት ኑሪ ማሬዋ❤❤❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před měsícem +3

    🎉እናት ሁሌም ትኑር ክፉ አይንካት🙏😍❤

  • @Tsigetube1621
    @Tsigetube1621 Před měsícem +4

    ፈጣሪ ለእናቶች ረዥም እድሜ ካጤና ጋራ ይስጣቸው በጣም ደስ ይላል

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +4

    ምወደዉ ምግብ ማማዬ እናት የዘላለም ትኑር እማቲ አላህ አፍያ ያድርጋት ሚድያ አታዉጫት የኔ ቆንዶ አያተል ኩርሲ እየቀራሽ ዉሀ አጠጫት ሠዉነተዋም ደባብሻት በተረፈ አላህ አፍያ ያድርጋት❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před měsícem +1

      የትኛዉ ኢማኗ ሱብሂ ሰግዳ ራሱ የተነሳችም አትመሰል😢😢😢

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před měsícem +3

    አቤት ዝናቡ ደስ ሲል ኦፍፍፍፍፍፍ እግዝብሔር ለናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏አሜን 🥰🥰

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před měsícem

      እህል የሚያድግበት ከብት ሚጠጣዉ መሬቱን ሚያለመልም መልካም ዝናብ ያድርገዉ አላህ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před měsícem +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ መዘርዬ እድሜን ከጤና ገር ይስጦት

  • @user-sh7kb8rr5m
    @user-sh7kb8rr5m Před měsícem +1

    ያአላህ እናቲየ ትዝአለቺኛ አይሥደት 😂በስደትያለንሁሉው አላህያገናኚን የሞቱባቹሁ አላህ ጀነት ያገናኛቹሁ ያረብ አላህበሰላም ያገናኛን

  • @amhara74
    @amhara74 Před měsícem +2

    የኔ ውድ እናት እድሜ እና ጤና ይስልን❤❤❤❤❤

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih Před měsícem +4

    ዋአለይኩምሰላም ማማየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @user-dm8fw4po3o
    @user-dm8fw4po3o Před měsícem +2

    ማዘርየ ማሻአላህ በአፊያም እናት ለዘላለም ትኑር❤❤

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Před měsícem +3

    የኔ እህት ኑርልን እምወድሻለን ያኡምሬ

  • @bekelechYouTub
    @bekelechYouTub Před měsícem +3

    You have good mother.
    Sey thank you for God ❤

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 Před měsícem +4

    ታድላችሁ እናት ያላችሁ እማቲ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @rihanaribaa
    @rihanaribaa Před měsícem +2

    ማሻአላህ እናትሽ መግባውን አሰላም አሌኩም ብለዋል አችም ይልመድብሽ በተረፈ ብላፊያ❤❤❤

  • @sssssss-n6y
    @sssssss-n6y Před 26 dny

    የኔናት እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ❤❤❤❤ክብር ለእናቶች

  • @TitiFiti
    @TitiFiti Před měsícem +1

    እኔ ግርም የሚለኚ ሻርብ ለብሳ ሲያበቃ ጆሮዋ እድታይ እምትገልጠው ነገር

  • @sususeada-zy3de
    @sususeada-zy3de Před měsícem +3

    Chebe enateshe arada balmuya nachew erjem edme ❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před měsícem +3

    የኔ እናት ይክሩ ለእናትሽ ለፊቷ የሆነ ነገር ግዢላት ተበላሽቶባታል❤❤

    • @user-oq1ju6th1b
      @user-oq1ju6th1b Před měsícem +1

      ትልቅ ሰው እኮናቸው እንኳን እሳቸው እኔ ገና በሀያ ቤት እዲሜዬ ተበለሻሽቷል የምትሉትን አጣችሁ ኮሜንቶች

  • @love39347
    @love39347 Před měsícem

    የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +4

    ደሥ ስትሉ ከናት ጋ ሠብሰብ ማለት ያሠላም❤

  • @urcell1875
    @urcell1875 Před měsícem +2

    ለምዲነዉ ግን ሠዉየዉ ያሳዝነኛል ሳያዉ አባታችሁ😢

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před měsícem +3

    ማሻአላህ ብላ አፍያ ዉዶቸ እኔም እናቴ ወላሂ በምሄድበት ግዜ የማሠራልኝ የማገዛልኝ ነገር የለም አላህ እርሜ እና ጤና ይሥጥልን ያረብ እኔም የምር ከረሜላ ብሥኩት አይቀራትም ሥገዛልኝ ወላሂ ለእናቴ እሞትላታለሁ አላህ በሠላም ለአገራችን ያብቃን እህቶቸ ወድሞቸ አላህ ወቶ ከመቅረት ከድገተኛ አዴጋ ሁሉ አድ አላህ ይጠብቀን🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤❤❤

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n Před měsícem +1

    ማሻአላህ እናቴን አስታወሺኝ እናት ልልጆችዋ የማትሆነው የለም ኡፍፍፍ እናቴ እኔ የሚፈላ እቁላል እወድ ነበር እሷ ደሞ ስትሰራም ሆነ ገና ስታየው ወደላይ ይላት ነበር ግን ያም ሆነ በኔ ተደብቃ ሰርታ ታመጣልኝ ነበር እማዬ ኑሪልኝ ግን እኮ ናፍቀሺኛል😢

    • @zehara53o
      @zehara53o Před měsícem

      ምንድነው የሚፈላ እንቁላል

    • @user-ks2dn6mf6n
      @user-ks2dn6mf6n Před měsícem

      @@zehara53o አው ውዴ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před měsícem +1

    ማሻአላህ ሲያምር ብልአፊያ🎉 ያረብ በእናቴ እጂ ለመብላት አብቃኝ

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před měsícem +2

    ❤❤❤የጨቤ. እማየ. ስወዳት. የኔ እናት

  • @user-eq4gs3tw8y
    @user-eq4gs3tw8y Před měsícem +2

    እኔስ መቸ ነው ሐገር ገብቸ አሚ ሀቢበቲን ምግብ ሠርቸ የምቀሰቅሳት

  • @user-ot8hf1sq5s
    @user-ot8hf1sq5s Před měsícem +2

    የኔ.እናቴ.ወድድድድ❤❤❤❤❤

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj Před 2 měsíci +3

    Mashallh allha rajem.edeme tena yesetat❤❤❤❤❤

  • @tg-gt5fs
    @tg-gt5fs Před měsícem +1

    ዉይ የኔ ፍቅር እናትሺ❤❤❤❤❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před měsícem

    እረጅም ጤና ከእድሜ ይሰጠለሸ እናት ከማንም ከምንም በላይ ነት ❤ወዴዴዴ የኢክሩም እናት እውነት ነው እናት ለልጆቹ የማትሆነው ነገር የለም እኮ እፍፍ ማን እንደእነት ❤ዛሬ ደገሞ ቪዲዮ ጠራት የለውም እኔ ማዞርን ሰለምወደችው ነው የማየው ቪዲዮ ጠራት አስተካካይ እ ዋ😉

  • @Wubayeuw
    @Wubayeuw Před měsícem +2

    ሜስክን እናት ለ ልዦቻ ❤❤❤❤

  • @AsfuyeHandago
    @AsfuyeHandago Před měsícem +2

    የኔ እናት 💞

  • @lubabayesuflubabayesuf8622
    @lubabayesuflubabayesuf8622 Před měsícem

    ፍቅር ያልብት ቤት ነው ደስ ትላላችሁ

  • @nejatseid3341
    @nejatseid3341 Před měsícem +2

    ዋው ማሻአላህ አናአናት❤❤❤❤🤲🙏💯

  • @Sojoo9
    @Sojoo9 Před měsícem

    አይ እናቴ ከሥደት ሥመለሥ ምናለ ላ1ድቀንኳ ባገኝሽ አይይ😢😢😢😢😢

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl Před měsícem +2

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @mdet1837
    @mdet1837 Před měsícem

    የጨቤ እናት የዋህ ናት እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ማን እደናት

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před měsícem +1

    ማሻአላህ አንድ ላም በላችሁ ግማሹን ሶደቃ ቢያረጉ እማማ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @MEREMAHASSEN
    @MEREMAHASSEN Před měsícem +2

    አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs Před měsícem +1

    ውዴ 1ሎሚ ውሀያለው ጭመቂና 1ማንኪያ ስኳር 1ማንኪያ ውሀ አድርገሽ በደንብ አማሲይና አጠጫት ለሆድ ጥሩ ነው

  • @user-sp2mj8bq2m
    @user-sp2mj8bq2m Před měsícem

    ማዘራ ማሻአላህ ብላአፈያ 🥰🥰🥰

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 Před měsícem +1

    እናትእኮልዩናት❤❤❤😊😊

  • @mekdestesfaye7866
    @mekdestesfaye7866 Před měsícem +1

    Harme bayyee bayyee isin jaalaadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💗

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu Před měsícem

    ምርጥ እናት❤❤

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ብላፍያ

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +2

    ማሻአሏህ❤❤❤❤❤

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 Před měsícem

    እማማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እናቴን አሰታወሱኝ ያአላህ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před měsícem +2

    ማሻአላህ ታምራላችሁ

  • @rinhanasaber3992
    @rinhanasaber3992 Před měsícem +1

    አላህ ይማራት ሀኪም ቤት ውሰጃት

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 Před měsícem +1

    Misha allha enitocha allha rajema edamina tani yesatachawa❤❤❤❤❤❤

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před měsícem +1

    አባትያሽ ግን ሆደን ይበላዋል ያሳዝነኛል

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Před měsícem

    አሰላሙ አለይኩም ማን እንደ እናት❤❤❤❤❤

  • @user-ig4jl2fr2t
    @user-ig4jl2fr2t Před měsícem +2

    አርቂ ጠጨብት የብተናልሻል😂😂😂😂

  • @indujed3236
    @indujed3236 Před měsícem +2

    Wawrwb mashllhaa 😄👌🥰🥰🥰🥰🥰bilfaya azshi imati 😢😢😢

  • @user-ki1pq5in5c
    @user-ki1pq5in5c Před měsícem +1

    Mashalla

  • @samerah5514
    @samerah5514 Před měsícem

    ውይኔ አሚቲ 😊😊😊የኔቢጢነት እኔክማመኝ ምነምነገረ አይጠፈጠኝም😂😂የኔማር አላሂ ያሸረሸ በትረፈ እኔም ጉፈን ይዝኝ በሰውቤት እየትነጨናጨኩነው😢😢😢

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před měsícem +1

    ድስ፡ስትሉ፡ፍቅር፡ካለ፡ንሮ፡ይቀላል፡❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @akramkhatib5744
    @akramkhatib5744 Před měsícem +2

    Dammaaf buna dakkuu walitti haa nyaatu ni dhisaa

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před měsícem

    መቼ ነው በእናቴ እጂ ምበላው ወላሒ በዚህ ቤት ዛሬ እኛ ቤት አየሁት😢😢😢😢❤❤❤❤❤ ማሻአላአህ

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Před měsícem

    እናት ያላቹ አላህ ይጠብቅላች ማን እደናት እኔስ አታደልኩም እደና ፈኳት ሳንገናኝም ሞት ቀደመኝ 😢😢😢😢😢

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic Před měsícem

    ለብ ባለ ውሀ ሎሚና. ማር አድርጋቹ ጠጡ ቆንጆ ነው

  • @warqinaeshifufaa8912
    @warqinaeshifufaa8912 Před měsícem +3

    Mamii love ❤

  • @memeal9923
    @memeal9923 Před měsícem +2

    Mamiii❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před měsícem

    ማሻአላህ ማዘር አላህ አፍያ ይስጥሺ አያትሺንእርጅምያርገውአላህ❤❤❤❤❤ማዘር

  • @VgHh-yw3hx
    @VgHh-yw3hx Před měsícem +1

    አሠለሙ አለይኩም ዉረመቱለህይ ዉበረከቱ መሸአለህ አለህ ይጠብቀቹ በሪቱ✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před měsícem

    ማሸአላህ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንን😢🎉 ደምሩ በዛው😂

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +4

    ብላፍያ

  • @AminatSeid-rh6zp
    @AminatSeid-rh6zp Před měsícem

    ለወንዶች ብቻ ሳይሆን ሰብስክራይብ ማረግ እሷንም ብታጠናክሯት ትልቅ ውለታዋ ናችሁ ከሗላዋ ታነስተው ሁለት መቶ ሽ ሰብስክራይብ አላቸው እሷንም አጠናክሯት ከይሩን ለከይር

  • @busyline8767
    @busyline8767 Před měsícem

    እማማ ጨቤ አባትሽን ጋቢ ተግዝተሽ ተመረቂ በተረፈ❤❤❤❤❤

  • @AminatUmor
    @AminatUmor Před měsícem +1

    ማሻአላህ ማሚ❤🎉🎉

  • @tube3507
    @tube3507 Před měsícem

    ማሻ አላህ እኛም አላህ ለቤተሠቦቻችን ያብቃን

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m Před měsícem

    አቦ ለአባታችሁ ካሜራ አትደቅኑበት ሲበላ ሲያሳዝን

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j Před měsícem

    ሽፈራው ጠጡበት ለወደታች ጥሩ ነው

  • @sususeada-zy3de
    @sususeada-zy3de Před měsícem +3

    🎉🎉🎉

  • @hfgf2395
    @hfgf2395 Před měsícem

    እው መሻአሏህ ዝናቡ ደስሲል

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Před měsícem +1

    Mashaa allaah anilee osoo hadha qabaadhee maalii qabaa woyii yarabbii 😢😢😢😢😢😢😢😢ana bodaa ossoo fudhaate maalii qabaa worii hadhaa qabdaani jabefadhaa wolahii maratuullee yoo tatee hati ofii ❤❤❤ rabbiin umurii sihaa dheresuu ikiruu too ❤❤

  • @user-rx2yu2ru5y
    @user-rx2yu2ru5y Před měsícem +1

    Mashhlllah mashhlllah❤❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před měsícem +1

    የእናትሽ ባል አያወራም

  • @toybaa590
    @toybaa590 Před měsícem

    ይኩረየ በህልሜ አችይ ቤት መጥቸ ፆመኞም ይመሥለኞል አፈጥረ ትይኞለሽ በህልሜ አየሁሽ

  • @samirahl6026
    @samirahl6026 Před měsícem

    አሰላሙአለይኩሞ ማሻአላህ❤❤❤👍👍👍👍👌👌

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem

    የከብት ስጋ ያማልኮ ሀቂቃ እኛ ቤት ይበላሉ ግን ሀኪም ከልክሏቸዋል በተለይ እናቴን አያቴን

  • @user-sq1zz9hp1f
    @user-sq1zz9hp1f Před měsícem +1

    امين يارب

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před měsícem

    እማቲ አብሽሪ አላህይማርሺ

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před měsícem +2

    እናቴመከታዬ❤❤❤❤🎉🎉ኑሪሊኝ😢አላህአፊያጤናይሥጥሽ

  • @user-gl9js2ew3s
    @user-gl9js2ew3s Před měsícem

    እኝስ መቸነውየህንን አድል እምናገኝው እንሻአላህ