ከሃሳብ ወደ ተግባር- ቢዝነሳችሁን ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁ ነገሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ሀሳባችሁን ወደስኬታማ ቢዝነስ ልትወስዱበት የምትችሏቸውን መንገዶች እንጠቁማችኋለን።

Komentáře • 10

  • @mesfinmulgeta6060
    @mesfinmulgeta6060 Před 5 měsíci +1

    ጎበዝ

  • @MejenTube
    @MejenTube Před 4 měsíci +1

    ቆጆ ሀሳብ ነው❤ በርቱ ቤተሰብ

  • @destafluent548
    @destafluent548 Před 4 měsíci

    በጣም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ከጦርነቱ ማግስት ላይ ሁነን ከናንተው በጎ ሃሳብ ወስደን ክዚህ በፊት የነበሩንን ትንሽ ሃሳቦች ይዘን 7 እናቶች ለመጀመር ስለ ማምፕርነር ስልጠና በመውስደ ላይ ነን እና በምን መልኩ ታግዙናላቹህ?

    • @Minallesh
      @Minallesh  Před 4 měsíci

      @destafluent548 ስለሰጡን አስተያየት በቅድሚያ እናመሰግናለን! እየሄዳችሁበት ያለበትን መንገድም ሳናበረታታ አናልፍም። የተለያዩ ቢዝነስን ለመጀመርም ሆነ ለማሳደግ የሚረዱ ስልጠናዎችን በቅርቡ ስለምናዘጋጅ መረጃዎችን እንድተከታተሉ እናስታውቃለን!

  • @TruworkGetahun
    @TruworkGetahun Před 4 měsíci

    yene jegnoch nachu...enat negne addis yebussiness hasab neberegn endet mawered endalebign alaweku bamakrachu biye newu..silik bagegn des yilegnal

    • @Minallesh
      @Minallesh  Před 4 měsíci

      @TruworkGetahun የተለያዩ ቢዝነስን ለመጀመርም ሆነ ለማሳደግ የሚረዱ ስልጠናዎችን በቅርቡ ስለምናዘጋጅ መረጃዎችን እንድተከታተሉ እናስታውቃለን!

  • @user-lz8ww3cn9b
    @user-lz8ww3cn9b Před měsícem

    ስልክ ቁ

  • @destafluent548
    @destafluent548 Před 5 měsíci

    I honestly attend your inspirational videos even we started momprenuers association cos of you

    • @Minallesh
      @Minallesh  Před 5 měsíci

      @destafluent548, it's a pleasure to hear that you have been inspired by the contents and glad to hear about the association