MK TV || ግብረ ሐዋርያት || "ደስ ብሎናል"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 02. 2023
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 183

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem +4

    ይኢትዮዽያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሀገር ቢቻሳትሆን ከአለን ዳርቸ እሰክ አለም ናት!!!!!ተዋህዶ ሃይማኖቴ በርሳሸ ቀኜ ተርሳኝ🦾🦾🦾🖤🖤🖤💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯

  • @user-nr3pt2ih4g
    @user-nr3pt2ih4g Před rokem +23

    እልልልልልልልልል እሰይ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን ክበሩልን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem +14

    ኦርቶዶክስ አሁንም ትስፋልን እንብዛ 🙏💕

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የማህበረ ቅዱሳን በረከት ይድረሰን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይበለጠ ታገለግሉ ዘንድ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እልልልልልልልልልልልል ደስታው መግለፅ አልችልም ተባረኩ በዚህ ሰዓት ይህን ዜና ያሰማን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @haileabcitron6395
    @haileabcitron6395 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ብርታቱን ፅናቱን ይስጣቹህ።
    የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Před rokem +2

    ሲያትሎች ፓርትላንዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄ በምንም ቃላት የሚገለጥ አይደለም የአንድ ህብረተስብ ህይወት በመንፈሳዊ ህይወት እንዲቀየር ምክንያት መሆን መመረጥ ነው መንፈስ ቅዱስ አነሳስቷችሁ ይሄንን የተቀደስ መልካም ስራ ስለስራችሁ የእናንተንም ህይወት የቤተስባችሁንም የተቃና ያድርግላችሁ ሰላማችሁ ይብቃ ተባረኩ

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před rokem +4

    እልልልልልልልልልልልል ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣር ይባርካችሁ ማህበረ ቅዱሳን ለጋሾችም በረከት ይሙላችሁ🙏1⃣💒💚💛❤🙏

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 Před rokem

    የእግዚአብሔር ሥም ከአጽናፈ ዓለም እስከ አጽናፈ ዓለም የተመሰገነ ይሁን። የታደሉት እነዲህ ሳይረበላኩ ያምናሉ ሁሉ ተሟልቶላቸው በቤተክርስቲያን ውሰጥ አድገው የተቀደሰች ቤታቸውን ለማፍረስ የሚጣደፉትን ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠቸው። እኛ ባናመልከውም እግዚአብሔር እንዲህ የተናቁትን ክብሩን ሊገልጽባቸው ለራሱ ይመርጣል።

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶዬ በርቱ ገና እንበዛለን ሙስሊሙም መናፍቃንም ከተዋህዶ ምእመን ለመንጠቅ ማያደርጉት የለም በየ ሶሻል ሚድያው እንደ ተዋህዶ ያከ ሀይማኖት የትም የለም በርቱ በርቱ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem

    እሰይ እልእልእልእል ማኅበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያናችን የጀርባ አጥንት ዘመናችሁ ይባረክ ኑሩልን::🙏

  • @birukmesfin6638
    @birukmesfin6638 Před rokem +1

    ማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ሥራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @surafelhabetmariamtamene8891

    ኦርቶዶክሳዊያን ገና እበዛለን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-nr3pt2ih4g
    @user-nr3pt2ih4g Před rokem +3

    እነሱ ሲያጠፉን ብዝት ብለን አረፍነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @haileabcitron6395
      @haileabcitron6395 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před rokem +1

      አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r Před rokem

      አሁንም የገንዘብ እጥረት ነውጅ ቤተክርስቲያን ለመስራት ገንዘብ ያስፈልጋል ለካሀናት ደሞዝ አዲስ ለሚጠመቁት ነጠላ የአብነት ትምህርት ቤት ከተሟላ ሁሉም ሰው ኦርቶዶክስ ይሆናል ዝም ብሎ እሰይ ማለት ሳይሆን እጃችን እንዘርጋ ኦርቶዶክስዊያን🙏🙏🙏

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ:: ገንዘባችሁን ግዜእችሁን ጉልበታችሁን ሀሳባችሁን እውቀታችሁን የሰጣችሁ ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ::

  • @rahelterefe8367
    @rahelterefe8367 Před rokem

    ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር በሃይማኖት እንየድበረታ እርዳን አሜን አሜን ።።።ደ

  • @mulu1621
    @mulu1621 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን ትለያላችሁ የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @nigestdebela6433
    @nigestdebela6433 Před rokem +8

    እስያ እንኳን፡ደስ፡አላችሁ፡ኦርቶዶክስ፡ተዋህዶ🙏🥰ሀይማኖቴ፡እልልልል፡👏👏እንኳን ደስ፡አላችሁ፡ወገኖቼ🥰🇪🇹👈የዘላለም ፡ቤታችን፡ወደ፡እግዛብሔር፡ቤት፡እንሂድ፡ሲሉኝ፡ደስ፡አለኝ🙏👏👏🥰

    • @fentawmelese3929
      @fentawmelese3929 Před rokem

      ሀይማኖቴ ምናምን ትያለሽደ
      ሀይማኖትሽን እያፈረሰ ያለውን ይሄን ግፈኛ ፕሮፋይል አድርገሽ ! ነው ወይስ አንዷ ባንዳ ሆነሽ ነው ?!

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      😂😂😮😮👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽
      የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ በስተት ነው ወይስ በድፍረት ፕሮፋይልሽ 😎

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před rokem

    ሰለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏 🖤⛪️🖤

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 Před rokem +1

    እግዚሀብሔር ይመስገን። ያበርታችሁ

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና ሁላችንም የማህበረ ቅዱሳን አባል መሆን አለብን

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እኛም ደስ ብሎናል

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před rokem +2

    ማህበረ ቅዱሣን እምሠሩትሁሉ ደሥይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    ማህበረ ቅዱሳን ክበሩልን!!

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem

    እሰይ እሰይ እሰይ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፡ እኛም በጣም ደስ ብሎናል፡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፤ ይባርካችሁ።

  • @mastwalebalwemastwalebalwe194

    ማኅበረ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před rokem +3

    ስለሁሉም ነገር ቸሩ መድሀኒ አለም ይመስገን ♥

  • @Tube-lv1xp
    @Tube-lv1xp Před rokem +2

    እንደት ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ደስታም ያስለቅሳል ማህበራችንን ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን

  • @ertselam
    @ertselam Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!🙏

  • @fuy6975
    @fuy6975 Před rokem

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @brighttomorrowlearningtube5052

    ይህን ለአደረገ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏🙏🙏

  • @trfdftykjgx3476
    @trfdftykjgx3476 Před rokem +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 Před rokem

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ አንድ መንበር አንድ ፓትርያርኩ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አገራችንን ከሚገጥማት መከራና ችግር ነፃ ያውጣልን😥😥😥💕💕🙌🙌🙌🍂🍂🍂🍂

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před rokem

    እፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በተፈጠረብን ስናዝን እንደዚህ ልብ የሚያረሰርስ አእምሮ የሚያድስ ማህበረ ቅዱሳን በእውነቱ ድንቅ ነገር ነው የሰራችሁት በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ታድላችሁ ቸሩ መድሃኒያለም አብዝቶ ይስጣችሁ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před rokem +1

    እስይ እስይ እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዚህ ሕዝቦች ክኛ ጋር ያቀላቀላችሁ ሁላችሁም እግዚብሔር ዋጋችሁን ይክፍላችሁ በገንብም በእግልግሎትም ያበረክታችሁ እንዴት ድስ እዳልኝ ሳይው ፓሮግራሙ ።

  • @hanagebrekida2766
    @hanagebrekida2766 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bezagetachew9973
    @bezagetachew9973 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ቅዱሳን ዘመናቹ ይባረክ

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před rokem

    የታመመም እዚህ መጥት ይድናል፣ ሰብላችንም ፍሬ ያፈራል። ስለ እናንተ ብሎ ቤተክርስትያንና ምህመኖቿን በምህረት ይጎብኘን

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před rokem

    እኛም ደሥ ብሎናል

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላን✝️🙏

  • @hanaethiopia2595
    @hanaethiopia2595 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይምስገን እልልልልልልልል

  • @user-dx4pk1my9w
    @user-dx4pk1my9w Před rokem

    እልልልልልል እግዚአብሔር ኣምላካችን ስለ ኩሉ ነገር የተመስገነ ይሁን።

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před rokem +1

    ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።እሰይይይይ እንደት ደስ ይላል በእውነት! ይህ እንድሆን የወጣችሁ የወረዳችሁ፣ገንዘባችሁን ጉልበታችሁን የለገሳችሁ ማህበረ ቅዱሳን እና የአካባቢው ኗሪዎች ዋጋን የማያሳጣ ቸሩ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ።

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Před rokem +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sadah4261
    @sadah4261 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በዝህም በዛም እያለ እግዚአብሔር ስራውን ይስራ እልልልልልልልልልልልልል

  • @jerrygz8447
    @jerrygz8447 Před rokem

    እልልልልልልልልል... እሰይ ደስ ብሎናል! እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ። እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @bogaleshhora8422
    @bogaleshhora8422 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተመስገን ጌታ ሆይ ❤❤❤🙏🏿

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +1

    GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSINGS TO OUR BELOVED COUNTRY.

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +2

    እግዝአብሄር ይመስገን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem

    እልልልልልልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ገና እንበዛለን 🙏💒

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Před rokem

    እግዚብሔር ይመስገን ደስ ይላል ትምርት በደንብ አስተምሩሀችው ለባ እንዳይ ሰቀችው ሀሰታኞች

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před rokem

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Před rokem

    ሰላም ለሃገራችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu Před rokem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏🌹

  • @misganawasres1443
    @misganawasres1443 Před rokem +3

    አገልግሎታችሁን ይባርከው፡፡

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 እንኩዋንደስ አላችሁ🙏

  • @tadihasen
    @tadihasen Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል የሀገራችን ደቡብ አካባቢ ማለት አሁን ያለህበትን ጨምሮ ወደ ቴፒ ዙሪያ፥አአኙዋክ፥ ሀመር የመሳሰሉት አካባቢ ማህበረሰቡ በየዋህነት ባለማወቅ በስፋት የሚያመልኩት የባዕድ አምልኮ ነውና አሜላካቸውን እግዚአብሔርን እንዲያዉቁ በደምብ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል እግዚአብሔር ይሬዳችሁ

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልኝ የኔ ባለማህተቦች

  • @kidistyemariyamkidist4178

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @helanmokonin2508
    @helanmokonin2508 Před rokem

    እልልልልልልእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @doroawera
    @doroawera Před rokem

    አአግዚሐብሔ ይመሰገን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem

    እሰይ ደስስ ይላል እግዚአብሔር,ይመስገን😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-tf2ru9cx8j
    @user-tf2ru9cx8j Před rokem

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ 💒❤

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥትንትና የመሰረቴ
    አቤት ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልእግዝአብሄር፡ይመሥገን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mastwalebalwemastwalebalwe194

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham7699 Před rokem +1

    Egziabher Yimesgen!!! Gena Enbezalen midirin enmolatalen. Yedingil Mariam lijoch bertu. Geta kenanite gar yihun.; Tsinu behayimanot.

  • @bezawitmihret5913
    @bezawitmihret5913 Před rokem

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kahliwhali7102
    @kahliwhali7102 Před rokem

    መታደል ነው ክረስቴያን መሆን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před rokem

    እውነት. ነው. ድል. ለተዎህዶ. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před rokem

    ክብር ምስጋና ለፈጠረን ጌታ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እውነት እንኳን ደስስስ አላችሁ ለምትሰጡ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ💒🌾🌱🌱👏

  • @ejiguzegeye3849
    @ejiguzegeye3849 Před rokem +1

    ደስ ይላል የጀባ/የቤሮ በወረዳ/ ሰዎች በርቱ ሠላማችሁ ይብዛላችሁ መችም አረሳውም እዛ የነበርኩበት ጊዜ

  • @user-zt5bz5fy2p
    @user-zt5bz5fy2p Před rokem

    አሜን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 Před rokem +1

    Egzihaber yimasgen

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @Tin677
    @Tin677 Před rokem +3

    Thanks!

  • @user-ep7ll5ig7b
    @user-ep7ll5ig7b Před rokem +2

    ⛪⛪➕➕➕➕❤❤❤❤እግዚአብሔር።ይመስገን። እልልልልልል።👏👏👏➕➕➕⛪💒

  • @nigistikahsay5129
    @nigistikahsay5129 Před rokem +1

    Egziabihier yetemesgene yhun

  • @mikoendlkgmalil.com5073
    @mikoendlkgmalil.com5073 Před rokem +1

    EGZIABHER YIMESGEN 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @haregewainfisseha5971

    Amen Amen Amen! God bless you all!!!

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +1

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amsalamsal2708
    @amsalamsal2708 Před rokem

    Amen Amen amen

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Před rokem

    አይዞን አለንላቹ ተመስገን

  • @maryogbazgi9747
    @maryogbazgi9747 Před rokem

    Egziabhear ymesgen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před rokem

    Elelele Elelele Elelele Zemare Meliaktin Yasemalin !Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Kinelijocha Yetebekelin Yebarklin Fikirun Endeshema Yalbesachehu

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem +1

    Uf des silu EGZABEHEIR yemesgan🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před rokem

    ማኅበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን አይንና ጆሮ

  • @mesiaw8299
    @mesiaw8299 Před rokem

    Egziabher yimesegen

  • @abebemulu9058
    @abebemulu9058 Před rokem +1

    Mahibere kidusan is our eye and ear for all orthodox believers

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 Před rokem

    Praise to God,,,

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 Před rokem

    ኦርቶዶክሳዊያን ማኅበሩን እንደግፍ፡፡የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አማላጅነት አይለየን፡፡

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Před rokem

    Eseyyyy edet dessss ylal😢 yedigl lji eyesus krstus hulem kemahelachihu ayleyachihu efff edet desss edaleg ortodox tewahido tenta lezelalem tnur amen (3)🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏