197 ገጠመኝ ፦ በራሱ ፈስ የሚዝናና ሰው በምን ሊያፍር ይችላል(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 351

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +44

    ርእሱ መምህር በጣም ያስቃል መልካም የማዳመጥ ስአት ይሁንላችሁ

    • @SarahSarah-fn8ty
      @SarahSarah-fn8ty Před 3 lety +1

      😆😆😆😆😆😆😆😆😂😂😂😂😂😃😃😃😃😃😅😅😅😅😅😅😅

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +55

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ አደረሳቹ

    • @user-tz1gt2rz9z
      @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @afonsolomon9215
      @afonsolomon9215 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @almazgetu7835
      @almazgetu7835 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Před 3 lety

      አሜን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @thankumom6302
    @thankumom6302 Před 3 lety +29

    ውድ የተዎህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ በሰላም. አደረሳችው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 3 lety +2

      ደምርኝ😍

    • @devan8265
      @devan8265 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před 3 lety +1

      አሜን እንካን እብሮ እድርስን

    • @kokobtesfahiwet6186
      @kokobtesfahiwet6186 Před 3 lety

      Amennnn enkan abro aderasen

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደርሰን

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e Před 3 lety +11

    ወይ ዛሬ መምህር በጣም ያሥቃል ፡ግን እኔ ምለው የመምህር ተሥፋየ ተማሪዎች እየረሣችሁ ነው ላይክ ሠብሥክራብ ማድረግ ? በጣም ቀንሠናል ፡ባካችሁ ለኛም
    ጥሩ ነው ። ለመምህራችንም ብርታት እንሆነዋለን ፡ አትርሡ ፡መልካም ፆመ
    ፍሥለታ ይሁንልን

    • @munamuna2128
      @munamuna2128 Před 3 lety +1

      Eneye Eko eheyenew yemigermegn. Aykefelebet. Menew. But Abezagnochu Menafekan or Tehadeso yehonalu new yemelew

  • @yewubneshlove876
    @yewubneshlove876 Před 3 lety +19

    መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ሰዎችን አንቅተሀልና እግዚአብሄር አምላክ ረዢም ዕድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ።
    እኔስ መቼ ነው ንስሀ ገብቼ ስጋው ደሙን የምበቃው ከስደት ተመልሼ😥

    • @user-fj7jy7fq3j
      @user-fj7jy7fq3j Před 3 lety +2

      የሁላችንም ሀሳብ ይሄ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን ለመምህራችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላሟን ያምጣልን 😭

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 3 lety +1

      ደምርኝ እማ

    • @user-wo3jr6uz4t
      @user-wo3jr6uz4t Před 3 lety

      @@shewayetube-445 አችደግሞ የለቀቅሽው ምንም አይጥምም ጥሩ ነገር ስሪ ና ነይ

  • @user-th9cr2mt8b
    @user-th9cr2mt8b Před 3 lety +23

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ ።ዉድ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታይዎች በሙሉ እኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @user-th9cr2mt8b
      @user-th9cr2mt8b Před 3 lety

      ኧረ በሳቅ ሞትሁ ይገርማል የወድሜልጅ አልፎ አልፎ ይፈሳል እኛግን በጣም እንስቃለን ሽታዉ ነዉ እጂ አደመዝናኛ ነዉ የምንቆጥረዉ ሆይ ለካ እደዚህም አለ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳንበሰላምመጣህልንን።

  • @yemariyamkidan6509
    @yemariyamkidan6509 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔም በልጅነቴ አባቴ ነፃ ሁኝ በሰው ፊት መፍሳት ምንም ችግር የለውም ይለኝ ስለነበር ሰው ፊት ፈስቼ ነውር ነው ሲሉኝ ሰወች የአባቴን ትዛዝ ማክበር አለብኝ እላቸው ነበር እናም ፀሎት ላይ ከአፌ እኩል ፈሴም አይቋረጥም ነበር ሰሞኑን ሱባኤ እንደነገ ልገባ እንደዛሬ ከጠዋት እስከ ማታ ስፈሳ ዋልኩ ምግብ እየበላሁንኳ ሳይቀር ሱባኤ ከገባሁ በኋላ ግን ፀሎት ስፀልይም ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን
    መምህርችን ፀጋውን ያብዛለክ
    እርሱ ያርዳን በእውነት ማሰታዋሎን
    ያሰጠን እውነት ነው መምህርችን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፊሰላሴ መማህርዬ ሁሉም ትምህርት ነዉ ሰቅህ አልቅሰህ የያሰትማርክ ነዉ በለቤቱ በጣም ጉበዘ መፈቅር ከንችገሩ ነዉ የተመች ነገር የተሰተካከል ማን የጠላል ሁሉን ችሎ ነዉ ነዉንንጅ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +2

    መምህር በሳቅ ልሞት ነው ታርኩ ሳይሆን ኦድዮው ያለ ስእል በሳቅ ልገድለኝ ነው
    እግዚአብሄር ጠላቶቻችን ይሰርልን አሜን ።

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +18

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ዋልክ እንኳን አደረሰከ ለፆመ ፍሰለታ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +23

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
    እግዚአብሄር ኢትዪጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አምላክ ይታረቀን በቃ ይበለን🙏🙏🙏

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +14

    አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ኧረ በጣም ያስቃል የዛሬው ገጠመኝ መምህር

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
    ይገርማል በስመአብ ወንድማችን እንኳን ተፈወስህ ደብተራ ብዙ ማድረግ እንደሚችል ተምሬበታለሁ '' ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስብኝ እህተ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ 👆 ውይ እኔ ፈስና የወደቀ ሰው በጣም ያስቀኛል እየሳቅሁ ነው ጨረስኩት

    • @asfukrios701
      @asfukrios701 Před 3 lety

      መምህር አረ ስልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Před 3 lety +11

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በምትልከው ገጠመኝ ተለውጨበታለሁ እድሜህን ያርዝምልን

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 Před 3 lety +5

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ከሱ ፈስ ያንተ አቀራረብ ።ደሞ የሚስቱ አድናቂ ነኝ እውነት ጠንካራ ነች ። ኧረ አምላክ እንኳን ከፈስ ገላገለው ።

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 Před 3 lety +1

    ብሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
    ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +5

    እውነት ነው መምህር እንደቀልድ የምናያቸው በህይወታችን ላይ በጣም ችግር ያመጣሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 3 lety

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Baxam tamrebatalaw

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን a አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @tube4569
    @tube4569 Před 3 lety +10

    ይገርማል እኔም የዚህ ችግር ነበረብኝ መምህር አብሶ ሰው መሀል ስደርስ ሆዴን ይነፈኛል ምግብ ሳልበላ የበላው ሀይል ነው ይሚወጠረው አሁን ግን ብዚም የለብኝም በምቁጠረያ እየደበደብኩ ቀንሶልኛል በጣም ያሳቅቅል ።

    • @bsikiros7171
      @bsikiros7171 Před 11 měsíci

      እውነት እኔም ፎስ ይመስለኛል እና በወገቤ ይጮሃል

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y Před 3 lety +3

    ዋው የዛሬው ልዩ ነው 😄 የቤታችን ጓዳ ነው ። መምህሬ እኔ በተግባር አብራኝ የምትሰራው የሌላ ዜጋ ልጅ ይሄ ችግር አለባት። እሷ ግን ትስቃለች። የምትስቀው አውቃ ነው እኛ እንዳንናደድባት ቀልድ ታደርገዋለች። እኔ መንፈስ መሆኑ ገብቶኝ ነበር። 🙏🥰

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 3 lety +8

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ የዚህ ትምህርት ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደርሳቹሁ አደርሰን

    • @almazgetu7835
      @almazgetu7835 Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-vg3jx6ny1o
    @user-vg3jx6ny1o Před 3 lety +10

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሞቼ ነው መሰለኝ ያለው ክክክክክክክ መምህራችን እናመሰግናለን የማይሰለች አደበት ነው ያለህ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      እህት ስንስክራይብ አድርግኝ በቅንነት

    • @user-vg3jx6ny1o
      @user-vg3jx6ny1o Před 3 lety

      @@kiyatube3334 አድርጌሻለሁ እህቴ

  • @jenenewzewudie7280
    @jenenewzewudie7280 Před 3 lety +8

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን አደረሰህ ለፆመ ፍልሰታ ተክለአረጋዊ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @busalemdemek7502
    @busalemdemek7502 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አገራችንን ከመከራ ያውጣልን

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጠህልን መምህር እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሰን አገራችን ሰላም ይርግልን ፈጣሪችን ሁላችንም እፀልይ

  • @emnet1125
    @emnet1125 Před 3 lety +12

    በጣም አስተማሪ ነው መምህር ቃለይወትን ያሰማልን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +8

    እንኳን አደረሳችሁ ለጾመ ፍልሰታ🪴🪴👏🏼🪴
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እረ የዛሬው ትምህርት ዘይገረሙ ነው አኔም ፍሳም ነኝ😭😭😭😭😭

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 Před 2 lety +1

    ሚገርም ነው መምህሬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +4

    መምህራችን እኳን ለናታችን ለፍስለታ ፆም አደረሰክ

  • @ry8319
    @ry8319 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለሁላችን ትምህርት ይሁነናል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኳንም ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ወጎነቸ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      ስብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +3

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእዉነት በጣም ያሳዝናል እኛ እንደቀልድ የምናየዉ ግን በጣም ከባድ የሆነ ነገር አለ በሳቅ ነው የጨረስኩት ወይ ጉድ ወንድማችን እንኳን ዳንህልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኛንም ይጎብኘን ብዙ ያላወቅነዉ የተሰወረብን ነገር ሞልቷል

  • @biezawitwondwossenbeziti5568

    እግዚሐብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @youtubeda192
    @youtubeda192 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔ ይመሥገን መምህር እንካን ደሕና መጣሕ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፍልሳ ጾም አደረሳችሁ ጾሙን የበረከት የጸጋ ያድርግልን እናት አገራችንን ካለችበት ፈተና ያዉጣልን ረላሙን ያዉርድልን ቸሩ አምላክ አሜን፫💒
    ክክክክ ዉይ የረዉልጅ ፈተናዉ በብዙ መልኩ ነዉ ይገርማል ለመንፈሳዊ አይሚሮችንን እና ልቦናችንን ያብራልን 💒

  • @user-fh3uv8es1y
    @user-fh3uv8es1y Před 3 lety +5

    መምህራችን በእውነት ያስቃል እርሶም ሳቁ ችግር የለም

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 Před 3 lety

      ውድ ስብስክራይብ አድርግኝ በቅንነት

  • @Embete-
    @Embete- Před 3 lety +1

    ዛሬ መምህሬ ሳቅ ማቆም አቃተው እያልኩ ስል ቀይስሩ ጋ ስደርስ እኔም ፈገግ ብያለሁ። እግዚአብሔር ይገስፅልን

  • @malikaalanzi4898
    @malikaalanzi4898 Před 3 lety +6

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህርራችን ሠላምህ ይድረሠን በያላችሁበት የክርስቶስ ሠላም አይለያችሁ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች መልካም የመማርያ ስአት

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +2

    መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህ 🙏🙏
    በጣም ያስቃል

  • @nistuhmebratu9873
    @nistuhmebratu9873 Před 3 lety +1

    መምህር ስቀህ አሳቅከኝ ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ ጨረስሁት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @emebetandualem2902
    @emebetandualem2902 Před 3 lety +4

    መምህር ምንም እንኳን የእኛም ሕይወት እንደዚህ ቢሆንም የዛሬው ገጠመኝ በጣም ያስቃል ግን ደግሞ ገንዘቡን መበላቱ ያሳዝናል

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-fh3uv8es1y
    @user-fh3uv8es1y Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምህርችን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህር የዛሬው ያስቃልም ያሳቅቃለም ያአስተምራልም ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +5

    ሰላም 😥ለእናታለም ኢትዮጵያ ይሁን
    ቸሩ መድኃንያለም አንተው በቃ በለን 🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፍ አሳጥቶኛል 😢

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 3 lety +1

    እውነት ነው በጣም ይአስቃል በድንግል ማርያም እንካንም ፍታሪ ማአረው ወንድማችን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety +1

    በጣም ነው የሳቅሁት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እደቀልድ ያየናቸው ነገሮች በጣም ይጎዱናል

  • @minetkalayu2336
    @minetkalayu2336 Před 3 lety +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ የዛሬ ትምህርት ከመጃመርያው እስከ መጨረሻው እየ ሳቅኩ ነው የጨረስኩት .

  • @shegayemaryamlij8539
    @shegayemaryamlij8539 Před 3 lety +1

    አረ መምህርዬ ዛሬስ ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት የተዋህዶ ልጆች ገባገባ በለን እንማማር መምህርዬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @haeathaeat6343
    @haeathaeat6343 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥፋት መስሎ የማይታወቀን ነገር ወደልባችን ስንመለስ ያስደነግጣል ለሁላችንም ልቦናችንን ቸሩ መደሀኒ አለም ይመልስልን አሜን

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን ደሞ እንኻን አደረሳቹ ለፆመ ፍልሰታ የሰላም የፍቅር የደስታ ፆም ይሁንልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አንድ ያድርገን ሳቄ ልቋጣጠረው አልቻልኩም እኔስ በእውነት በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +2

    ሰላም ቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ለፍስለታ ፆም አደረሰን አደረሳቹ

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 3 měsíci

    😂😂እኔ ስቄአለሁ መምህርዬ መጀመሪያላይ እንካንም እግዚአብሔር ገላገለው ከዚህ መጥፋነገር በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ❤❤

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 Před 3 lety +5

    ሠላም እንኮን አደረሣችሁ ለፆመ ማርያም ፍሥለታ አለ ማርያም ጾሙ የሀጢያት መደምሠሻ የዲያቢሎሥ ድል መነሻ ገነት መውረሻ ታድርግልን አዛኝቷ እምአምላክ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ

  • @mostat5281
    @mostat5281 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለፍስለታ ጾም አደረሳችሁ አደረሠን

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 Před 3 lety

    ኧረ ያሳቅቃል በጣም መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @saratigi8659
    @saratigi8659 Před 3 lety +3

    መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፍልሰታ ፆም አደረሳቹህ አደረሰን አሜን የአምላካችን የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እስከዚች ሳአት ስላደረሰን መልካም ፆም ይሁንልን ።መልካም የትምህርት ሳአት ይሁንልን ሰምተን ለመማር እንጂ ለማሳቅ መሆን የለበትም ባይ ነኝ መልካም ጊዜ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +2

    ይገርማል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን የቅዱሳን አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አገራችንን ካለባት መከራ ይታደግልን ፆምን ለምህረት ለበረከት ያድርግል አሜን፫

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety +1

    ውይ በጣም ከባድ ነው ይሄ ደብተራ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ፊልሙ ላይ እማ ከሚፈሳው ይልቅ የሚያዩት ሰዎች ናቸው የሚያስቁት ፊታቸው እግዚአብሔር እንኳንም ማረው ሀገራችንን የአባቶቻችን አምላክ ይድረስላት አስፈሪ ዘመን ላይ ደርሰናል እኛንም በስደት ያለነውን እመብርሀን በሰላም ወደ ሀገራችን ትመልሰን

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 Před 3 lety

    AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hdhdhhehehe4667
    @hdhdhhehehe4667 Před 3 lety +4

    ሰላም መምህር እኳን ደህናመጣህ እህትወድሞቸ መልካም ትምህርት

  • @tsion1325
    @tsion1325 Před 3 lety

    ወይኔ የዛሬዉስ ያስቃል መምህርዬ እዉነት

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 3 lety +1

    በጣም አስተማሪ ነዉ እንቁ መምህርችን

  • @user-lw4hz8eb7n
    @user-lw4hz8eb7n Před 3 lety +3

    መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን በፀሎቶችሁ አሰብኝ ወለት ሰላሴ እይላችሁ በርታልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያሪግልን መምህራችን እንኳን አደረሰሀ ለፈልሰታ ጿም እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @sarhku1173
    @sarhku1173 Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደና መጣህ
    ከንቤተሰብክ እንኳን ለፆም ፍልሰታ አደረሰክ
    እማ ፍቅር በምልጃዋ ትርዳን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን በአዲስ መንፍስ አዴስ አመት እነድነቀበል የሰላም የፍቅር ይሁንልን በስደት ላለነው በፀሎት አስበን
    🙏🙏💚💛❤🙏

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 3 lety +2

    የመምህር ተስፋዪ ፍሬዎች በፆሎታቹ ኣስቡኝ ኮሮና ኣሞኛል 😭

    • @user-rt7il8ew5c
      @user-rt7il8ew5c Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያስብሽ እህታለም🌹🌹አይዞሽ

    • @kindness4049
      @kindness4049 Před 3 lety

      እመብራሃን ትዳብስሽ ፀልይ ራስሽን አታስጨንቂ ትድኛለሽ ምግብ ብይ ትኩስ ትኩስ ነገር ጠጪ እንደ ሾርባያለነገር

  • @user-mf2or2hi2w
    @user-mf2or2hi2w Před 3 lety +4

    መምህርየ ያንተን ትምህርት ወደ ሃላ እየተመለስኩ እያዳመጥኩ ነው ትምህርት በጣም ደስ የምል ቁምነገር ያለው ነው ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅልን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን ለሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረሰን ላላችሁ ሁሉ ለፍልሰታ ፆም ።
    ትምህርቱን ገና ላዳምጥ ነው መልካም ማዳመጥ ይሁንልን ።

  • @user-fo8xo9mn9r
    @user-fo8xo9mn9r Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አስተማሪና አዝናኝ የሆነ ትምህርት ነው እኔ አድ ጓደኛ ነበረችኝ ግን እዴት እደቆመላት ባላቅም አሁን ቆሞላታል

  • @wacocs7429
    @wacocs7429 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለህወት ያስማልን

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔርይመስገን መምህርእካንደህና መጣህ. እካንለጾመፍስለታ በስላምአደረሳችሁ አደረስን. ሀገራችንን ስላምያድርግልን

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před 3 lety

    Egazebehare yameherawo 🙏🙏🙏

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 Před 3 lety

    Amen....3💔💔💔

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይድሎት እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ፍልስታ ብስላም አደረሳች እረ አሳቀኝ ክክክክክ መምህር ጉድ እካነው ይማንስማው ነገር የለም ለትምህርት እናመስግናለን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ዛሬ በሳቅ ዘና አድርገሀናል እንደዚህ አይነት ነገር በጣምነው የምያሳፍረው ይሄ እርኩስ መንፈሰ የማያድርገው ነገር የለም እኔም አይነጥላ በሽንት በኩል ብዙ ግዜ አሳፍሮኛል

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 Před 3 lety +1

    መምሕር እንኳን አደረሰን ለፁም

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር yemasegane

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +5

    ሰላም መምህር አትርሱኝ በፆለት

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ ልጅቱ ጉብዝ ናት

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +1

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር
    ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰትምረ የነፈሰ ትምህራት ነው ያትውህዳ ልጀች እንኳን ለፂመ ፈለሰታ አደሮሰችህ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🕯🕯

  • @teal4922
    @teal4922 Před 3 lety

    Egzabher yimesgen mmhr

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @natanem5327
    @natanem5327 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemalen

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 Před 3 lety

    Qalehiwet yasemalin memhir

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p Před 3 lety

    ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤🙏

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn9116 Před 3 lety

    እኳን ደህና መጣህ መምህር እኳን አደረሳችሁ ለፍልሰታ ፆም 🙏

  • @user-hd4yv4dm5m
    @user-hd4yv4dm5m Před 3 lety

    የዛሬውን ገጠመኝስ በፈገግታ አለቀ። ይገርማል ወገኖቸ መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን የመናፍስቱን ሰልት ማወቅ ከጀመርሁ ጀምሬ ሁሉ ነገር ያስገርመኛል ይሔስ ሰውየስ እራሱ ፈስቶ ነው ሰው ሚያሰቀው ከእኛ ጋ አንዴት ሴት ነበረች እራሷ ስትፈሳ ዘራፍ ብላ እጇን እከምትታመም ነውያገኘችውን ምትመታ እቃም በእጇ ከየዘች አለቀለት ይከሰከሳል ሰው ድግምት መሆኑን አላወቀም እኔም አሁን ነው የገባኝ አሳዘነችን ምስጌን እኛ ሁሉ በአፍችን ቡብ እያልን አስመርረናት የያዘችውን ሁን እናስጥላታለን ባለጌ ሰድብ ሁሉ ሳታስበው ትሳደብ አለች ከዛ በጣም ታፍራለች ትሸማቀቅ አለች እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ።

  • @diala838
    @diala838 Před 3 lety

    እድሜ ይስጥልን መምህር አገራችንን እማምላክ ትጠብቅልን ዛሬማ እየተማርንም እየተዝናናንም ነዉ ሰሰማዉት

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety

    እድሜ ይስጥልን መምህር ሰላሙን ያብዛልህ ፀጋዉን ይጨምርልህ ብዙ ነገር ነዉ የተማር ነዉ እደልምድ ሆኖ እደቀልድ ጀምረነዉ ከጓደኛየጋ አገርቤት መጥቼ ተቸግሬ ነበርና በፀሎት ነዉ ያቆምኩት

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Před 3 lety

    Amen enkune aderesahi LA filesata mimerachine

  • @abatobecrnetkasebey2449
    @abatobecrnetkasebey2449 Před 3 lety +1

    ወይኔ የውነት በጣም ነው የሜያስቀው ግዚው የሳቅ ባይሁንም ይሄን የሰማ እያለቀሰኳን ቢሆን ለቅሱው ትቶ ነው ሜስቀው ይገርማል የመንፈስ ስራ ደሞ ይሄን ሁሉ ክፋያ መክፈሉ ከምን እንደሆነ ያማያቆ ቡዙ የተቸገሩ ይኑራሉ እይሄኔ ያወቅነውን ቡናሳውቅ መልካም ነው እንደኔ ሺር እናርግላቸው ይሄን የሰማችሁ
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ጥያቄ አለኝ ሱባኤ ገቡትው የሜመገቡት ለመሳሊ ቆሉም በሶም ሊሆን ይችላል ግን ቅዳሜና እሁድ ከነዚህ ውጪ ሌላ መመገቡ ይችላሉ ወይስ አይችሉም ?

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 Před 3 lety +1

    Gara.naa.dhukkubbee.naaf.jiradhuu.waqayyoo.sii.ebbisuu.ebbisuu.ebbifamii.waqayyoo.umuri.kee.naafii.yaadheresisui.naaf.jiradhuu.💞💞💞amenamemamen