የማልመቻችሁ ምንም ማድረግ አልችልም Mabriya Matfiya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2021
  • የማልመቻችሁ ምንም ማድረግ አልችልም Mabriya Matfiya
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 2,1K

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před 3 lety +563

    አራዳ ማለት እግዚአብሔርን የሚፈራ በቅድስናና በፅድቅ የሚሄድ ማለት ነዉ የኔ እህት አትጃጃይ

    • @senayitsamuel3732
      @senayitsamuel3732 Před 3 lety +18

      እውነት ነው እርድናም ከሆነ ፈጣሪን በመፍራት ነው መሆን ያለበት

    • @dagmawiketema1140
      @dagmawiketema1140 Před 3 lety +4

      ዝም በይ ዝንብ

    • @user-sz2zy6hv4g
      @user-sz2zy6hv4g Před 2 lety +8

      መች አላምንም አለች

    • @thetruth4719
      @thetruth4719 Před 2 lety +2

      Period 🙌You are blessed my sister 😇

    • @etanutube
      @etanutube Před 2 lety +17

      @@dagmawiketema1140 አራድነት ፅዎታን የሚቀይር ከሆነ ፉራ ያድርገኝ ድንቄም አራድነት ቱ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 3 lety +397

    ፀበል ፀበል ቶሎ ወደ ፀበል

  • @susutube2157
    @susutube2157 Před 2 lety +13

    አራዳ ማለት የአሏህን ቃል ተከትሎ ከስህተቱ የተመለሰ ነው ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ😭😭😭😭

  • @user-kc2re2vk3b
    @user-kc2re2vk3b Před 3 lety +207

    እርድና እዲ ከሆነ ጥቅር ይበል እውነት እህቴ ኮመቴ ምታነቢ ከሆነ መምህር ተስፈይ አበራ ገጠመኝ ያስተላልፈል አዳምጪው እራስሽን እዛ ታገኚዋለሽ በስምአብ በወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሐዱ አምላክ አሜን

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 2 lety +5

      እኔም እየልኩ ነበረ

    • @user-sz2zy6hv4g
      @user-sz2zy6hv4g Před 2 lety +5

      ይቅርታጋ እውነተኛ አማኝ ከሆንሽ የሰቀልሽው የነጮችን ፎቶ በጥቁሮች ቀይሪው

    • @user-kc2re2vk3b
      @user-kc2re2vk3b Před 2 lety +2

      @@user-sz2zy6hv4g ማለት

    • @edentegena6088
      @edentegena6088 Před 2 lety +2

      እውነትሽን ነው እኔ እራሱ ብታዳምጥ

    • @user-sz2zy6hv4g
      @user-sz2zy6hv4g Před 2 lety +3

      @@user-kc2re2vk3b አማርኛ አትችይም ?

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Před 3 lety +371

    ላጲስ ግን ጤነኞችን ለማጥፋት ነው እንዴ አላማህ

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Před 3 lety +214

    እባክህን የአየር ጊዜውን ለአንድ መምህር ስጥልን ትውልድን ይቀረፅበት እባክህን እባክህን።

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 Před 3 lety +8

      ልጁ ራሱ ዝባዝንኬ ነገር ነው ምንም የሚረባ ሰው አያቀርብም

    • @slop512
      @slop512 Před 3 lety +1

      ትክክል ምን ይሉታል አሁን ግን እሄን

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 3 lety +5

      ትክክል ብልዋል እውነት ትውልዱን ማበላሸት ነው የትያየዙት

    • @admeethiotube8925
      @admeethiotube8925 Před 3 lety +3

      ወደ ebc ለምን አትሄዱም!!!

    • @ayju9748
      @ayju9748 Před 3 lety +5

      የማየት እኮ ግዴታ የለቦትም ካልተመቾት ሌላ ማየት ይሄን ትተው እንዴ ሰው ምን ሆኗል

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 Před 3 lety +218

    በዚህ በሮግራም የሚቀርቡ ከአማኑኤን ነው እድ የምታቀርቦቸው

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 Před 2 lety +196

    ምናይነት ዘመን ነው ሳናውቀው ጭልጥ ብለን ሄደናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏

    • @orthodox6875
      @orthodox6875 Před 2 lety +4

      ከትምህርት ቤት አቋርጬ ሱርዬን ዝቅ አድርጌ ስትለው ጋዜጠኛው ሲመልስ ታድለሽ በናትሽ እኔ ምለው ለተተኪው ትውልድ ምንድን ነው እነዚ 2ሰዋች የሚያስተምሩት እባካቹን አታዋርድን

    • @alphakinfe
      @alphakinfe Před 2 lety +1

      @@orthodox6875 😂😂😂😂

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 Před 2 lety +1

      ፍራ አራዳ መሁንሽ ነው ዝፍኝናት ማድንቅ ይሄ አራድነት አይዳልም የኛ አውሮፓዎች አራድነት እግዚአብሔር ማምለክ ነው

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@orthodox6875 endmamar

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@ameyemerbesher659 endmamar

  • @belenafomi5727
    @belenafomi5727 Před 3 lety +132

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እኔ ሁሌም ስውን አይጉዳ እንጂ የሰው ልጅ የወደደውን ነው መኖር ያለበት እኝ 1000 ስህተት እየፈፀምን ስለ ሊላ ሰው ማውራት እንወዳለን ዲጄ ሊ ይመችሽ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    የራሷን ላይፍ ነው እምትኖርው ስራዋን ትወዳለች አክባሪ ናት እደሌላው ሰርቃ አደለም እና እህታችን በርች ነው እሚባል

    • @munaali5816
      @munaali5816 Před 3 lety +1

      Thank you Solomon,leve her alone ,it is her life and style, she is respectful

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 Před 3 lety +2

      Yeah 👍👌

    • @MG_22
      @MG_22 Před 3 lety

      Ehtachin alsh 😂😂😂😂broachinin

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 Před 2 lety

      ወንድማችን አይሻልክም

    • @elsabetyemane3145
      @elsabetyemane3145 Před 2 lety +2

      Berta nw berchi nw

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 lety +19

    She is pure. God bless you both.

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Před 3 lety +34

    ብሮግራሙ ግን ከአማኑኤል ነዉ

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 3 lety +237

    ልስቅ ነበር ግን ወልጄ አልጨረስኩም።

    • @marthakiros1078
      @marthakiros1078 Před 3 lety +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @alem_nuguse
      @alem_nuguse Před 3 lety +1

      😅😅😅

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s Před 3 lety +10

      ማርያምን ትንሽ ስቄ ልጅ እዳልወለድኩ ትዝ አለኝና አፌን አፈኩኝ😭😭😭🤐🤐🤐

    • @user-ph4ym4fi1k
      @user-ph4ym4fi1k Před 3 lety +4

      @@user-zc5cv2jg5s በናተ ምክነያት ይሄው ልስቅ ነው 🙊🙊🙊🙊

    • @samuelmulugeta3658
      @samuelmulugeta3658 Před 3 lety +1

      Anchi incubator min litabeyachew new lee ko be kitfo new yadegechiw kkkkanchi deha

  • @betimek352
    @betimek352 Před 3 lety +92

    አንቼ ሴት ሆኝ መንፈስ ነው ፀበል ያስፈልግሻል እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md Před 3 lety +1

      anchi metetam koshasha

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md Před 3 lety

      anchi ye tenkuay yemetetegna lij tsebel atbey debtera

    • @asteraster4785
      @asteraster4785 Před 3 lety +1

      አሜን ፈጣሪ አምላክ ልቦና ና ማሥተዋሉን ያደልን

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md Před 3 lety

      @@asteraster4785 anchi ye tenkuay yemetetegna lij tsebel atbey debtera

    • @debelasefere
      @debelasefere Před 3 lety

      @@jerry-yz1md ante ye shellew Mohamed achebchabi arfeh duk bel

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 Před 2 lety +12

    በጣም ምርጥ ልጅ ነች። አላውቃትም ነበር ስላወኳት በጣምምምምምም ደስ ብሎኛል። እራሱን ዝቅ የሚያደርግ እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል። she is so pure. Wonderful heart.

  • @ethiopianlife4633
    @ethiopianlife4633 Před 2 lety +68

    She is beautiful, she has a pure heart ♥️ ….. stop criticizing her, she have the right to be what ever she wants to be …. Period!!!

  • @meron612
    @meron612 Před 3 lety +175

    She has pure heart ♥️ ♥️

    • @hananbk37
      @hananbk37 Před 3 lety +6

      Exactly. Hypocrite people will be pointing at her they ahould see themselves first instead of pointing on someone. Im sure she has a beautiful heart than them. Dont judge a book by its cover

    • @tr7094
      @tr7094 Před 2 lety +3

      Thank you so much! ምድረ ጠባብ በተሰበሰበበት ሀገር ራሱዋን መሆኑዋ ጀግና ናት!

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety +1

      @@tr7094
      Tikikil!!!!!!!!!
      She is just being herself.....what is the problem ....i don't understand!?
      Bizu Koda eras silale minim madreg aychalim........

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety +1

      @@hananbk37
      Yeah!!!!
      They even don't consider that she is working and contributing to d society, while those BS people don't even get it !!!!!!!!
      Let God be the judge !!!
      Period !!!!!!!
      Wendila mehon mebtwa new .
      What she is and want to be is her human right !!!!!
      Period6

    • @hananbk37
      @hananbk37 Před 2 lety

      @@kardon4996 yaw ye habesha people neger sew lie mefred ena point mareg enwedalen. Wendila mehon mebtua new. Be science kehone demo u know hormone yihonal. As long as she is a good person her looks doesnt matter. Open sew mehonua des yilal she is not fake

  • @user-yz3of3ur5n
    @user-yz3of3ur5n Před 3 lety +85

    በፈጣሪ መድሃኒአለም ይድረሥለሽ በፈጣሪ መናፍሥት እየተጨወተባት ነው እሣግን አራድነት መሥሎታል

    • @susumy5832
      @susumy5832 Před 3 lety +3

      ፈጣሪ ከፍጡር በላይ አዋቂ ነው አጉል ፃድቅ አትሁኑ ከናንተ በላይ ቆሻሻ የለም

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +3

      @@susumy5832 ምን የሚያሳድብ አለ ፈጣሪ ይቅር ይበላት ደግሞ ሱሪየን ዝቅ አድርጌ አላለችም ይቅር ይበላት ለወዶቹ ሲገርመን። ምናልባት። ልጅቷ ዝሙትም እየሰበከች ነው ባል አልገባም ልጅ እወልዳለሁ። ይሄ ዝሙት

    • @susumy5832
      @susumy5832 Před 3 lety +1

      መብቷ ነው በሷ ቆዳ ትቀበሪ ይመስል ምናገባሽ ፈቅዶ ሚያኖራት ፈጣሪ ምን ቤት ነሽ ምትፈርጂው እራስሽን እይ መጀመሪያ እውነት የምትይውን ያህል ፃድቅ ነሽ?

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před 3 lety +7

      @@susumy5832 አንቺም ያው ነሽ መስለኝ

    • @susumy5832
      @susumy5832 Před 3 lety

      ምናገባሽ ምንስ ብሆን

  • @user-ei9xb4xx7b
    @user-ei9xb4xx7b Před 2 lety +16

    እኔም ልጅ እያለሁ ወንዳወንድ ነበርኩ አሁን ግን እየበሰልኩ ሲሄድ ሳስበው ራሱ ያስጠላኛል እባክሽ ወደቀልብሽ ተመልሰሽ እንደራስሽ ሁኚ ሴትነት በራሱ ውበት አለው!

  • @malcomxmalco1506
    @malcomxmalco1506 Před 2 lety +15

    ራሱን የሆነ ሰው ደስ ይለኛል ሰገጤና ሽል ብቻ ነው ሰውን መምሰል ለሰው መኖር የሚፈልገው

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 Před 3 lety +117

    እዉነትም ላጲስ የትዉልድ ላጲስ ጤነኛማ አይደላችሁም ደህና ዘመድ ካለሽ/ህ/ፀበል ተጠመቁ ይሄማ መንፈስ ነዉ እርግጠኛ ነኝ

    • @richfikir8259
      @richfikir8259 Před 3 lety +2

      እውነትም እንኳን ሴት ወንድም አላየሁም እንደዚ ዋይ😨😨

    • @abe8608
      @abe8608 Před 3 lety +2

      ይዞሽ ያቃል?

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 2 lety +2

      የትውልድ ላጺሥ haha🤭😀🤣

    • @eliliiprince6456
      @eliliiprince6456 Před 2 lety +1

      😂😂😂🙈

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 2 lety

      የጥፋት ልጇች ማጥፉያ/ላጲሧች ናቸው/ትውልድ አጥፌወች

  • @user-hh9li7fl4x
    @user-hh9li7fl4x Před 2 lety +12

    እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ወድ ናት ወይሥ ሤት ነው አይ ዘመን ሠው ምን አይነት ፆታ እዳለው አይቶ መለየት አልተቻለም እኮ 🤔🤔🤔

  • @ethwt
    @ethwt Před 2 lety +13

    ደስ ትላለች ህልሟን ነው የምትኖረው ፣ ነፃነት አላት? በራሱ ሃሳብ የሚኖር ፣ በራሱ የሚተማመን ሰው ነው የሚሳካለት

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 3 lety +52

    😂😂😂😂ብቻሽን ግርርርር ነው ምትይው ጌታን 😂😂ድምፅሽ ግን አዲስ አልሆነብኝም ድርሹ ጋ ሰምቼዋለሁ😋

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Před 3 lety +95

    እህቴ እባክሽ ባደባባይ ዝሙትን አትስበኪ ልጅ እወልዳለሁ ግን ባል አይኖረኝም?? ለምን እርድና ማለት ከተፈጥሮ ውጭ መሆን ማለት ነው??

    • @thereality657
      @thereality657 Před 3 lety +8

      እማግጣለው አንድ ወንድ አይበቃኝም እያለች ነው

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 Před 3 lety +9

      እፍረት ጌጡ የሆነ ትውልድ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እንዴት ያሳፍራል ሰለጠንን ብለን መሰይጠን

    • @fanaberhe202
      @fanaberhe202 Před 2 lety

      Tsadk negn eyalsh new?

    • @hamontgtube7851
      @hamontgtube7851 Před 2 lety

      ለሰይጣን መልስ አይገባም

    • @fanaberhe202
      @fanaberhe202 Před 2 lety

      Melak negn eyalsh new ?

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 Před 2 lety +10

    የሆነ ከበድ ያረገሽ የማታዉቂዉ መንፈስ አለብሽ ነጻ ዉጪ እግዚአብሔር ነጻ ያዉጣሽ መዳን በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነው መዳን ይሁንልሽ ያድንሽ አምላኬ ሙድ ሳይሆን እዳ ተሸክመሻል ይታደግሽ።

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 3 lety +84

    የሆነችውን መሆን መብቱዋ ነው። ግን ከዚህ ምን እንማራለን ተብሎ ነው የተጋበዘችው? አርአያ የሚሆኑትን አቅርብልን። ሰላም ሁኑ።

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 2 lety +4

      ትክክለኛ ጥያቄ ነው ልክ ነሽ ለመሆኑ ማናት አላውቃትም አለማወቄን አመስገንኩ

    • @bombtonetube1649
      @bombtonetube1649 Před 2 lety +1

      ያ ቀጥ ብሎ ሚቀመጠዉ
      ሲያወራ ሚኮሳተረዉ
      መነፅሩን እያስተካከለ ሚያወራዉ
      ሰዉዬ ይመጣልሀል

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 Před 2 lety

      ምን ተጋብዞ ተጋብዞ ሰው ምን ተማረ? ጦርነት?

  • @yemariam628
    @yemariam628 Před 3 lety +138

    ድቄም አራዳ እግዝአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራ አሜንንንን

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 Před 3 lety +14

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ግን ልጅ መውለድ እፈልጋለው ግን ብቻዬን ነው የማሳድገው የምትለው አማርኛ ነው ::
    ምን አይነት መንፈስ ነው የተለቀቀብን

    • @meronag834
      @meronag834 Před 2 lety

      😊

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety

      Ende abzahnaw sew Eko new ........endet set endemitichekon aytesh atawkim ende ?!
      Weldesh bewend kemibetebetu bichawan tasadigachew......

  • @lijiliji4252
    @lijiliji4252 Před 2 lety +10

    እኔኮ ኮሜንቶች ናቹ ዘና ምታረጉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ እርድና እርድና ተዋረደ

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 Před 2 lety +64

    እዚ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ወገኖቻችንን በሰዓታቸው እያስታወስን ኪኒናቸውን እንዲወስዱ ብናደርግ በዚ ክረምት በጎ ስራችን ቢሆን

  • @addisethio494
    @addisethio494 Před 3 lety +69

    እላይሽ ላይ የሰፈረው የወጠጤ ጎረምሳ መንፈስ በጌታ ስም የተወጋ ይሁን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 3 lety +20

    ወንድ ነው ሴት ግን አልገባኝም አሁን ያንችን እስታይል የሚከተል ሞቷል

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 2 lety +14

    I love this lady. She seems like she has a good heart and loves what she does. Those of you who hate her for her appearance, you are offending your God for judging his creation. She didn't choose her appearance just like the rest of us.

    • @kukushtedy2107
      @kukushtedy2107 Před 2 lety

      she sign for Devil, if u sign for Devil there is no good heart.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 2 lety +1

      What does that even mean? @@kukushtedy2107

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 2 lety

      @@binizmelekot2911 she is being critisized for her acts not for her apearance.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 2 lety

      @@rahelasfaw6451 Only God can judge her actions. She hasn't hurt anyone. She's living her life minding her own. When people judge her actions, who are they comparing her to? Did she steal or hurt anyone ? Did she discriminate anyone for their identity? No she has not. We have religious fanatics and ethinic extremists that are killing citizens. People don't have to like her, but they have no rights whatsoever to tell her how to act.

  • @mohammededris7491
    @mohammededris7491 Před 2 lety +124

    አራዳነት እንደዚህ ከሆነ 😂😂😂😂ለማንኛውም በግዜ ብትታከሚ ሀሪፍ ነው

  • @danielsolomon9772
    @danielsolomon9772 Před 3 lety +78

    አዝናለሁ በአርትስ ቲቪ እንደዚ አይነት ደረጃውን ያልጠበቀ ፕሮግራም የምታስተላልፉት

    • @zahraabraham4459
      @zahraabraham4459 Před 3 lety +1

      Deg aderegu

    • @getahunayele4950
      @getahunayele4950 Před 3 lety +2

      ገና የ አለም media ላይ ትቀርባለች

    • @solomonsawalsawalsolomon1717
      @solomonsawalsawalsolomon1717 Před 3 lety +1

      እና ምን አይነት ሰው እዲቀርብ ነው እምትፈለግዎ የማንም ሌባ እና ሙሰኛ እንኳ ሀገርን የዘርፈ ሰው የገደለ እንኳ ይቀርባል እና ብሮ የቅናት ይመስልብሀል ልጅቱ እራሱ ስትናገር አንደበቷ በጣም ነው ደስ እሚል

    • @mussieabeje1919
      @mussieabeje1919 Před 3 lety

      ደረጃህን ያልጠበክ አጽማጭ

    • @powerentertainment719
      @powerentertainment719 Před 3 lety

      Gash gegeme hidna etv zenakin anbib

  • @user-lm8rs2ro3q
    @user-lm8rs2ro3q Před 3 lety +24

    እየሳቃችሁ ጉድ አደረጋችህዋት እረ ቤተሰብ ፀበል ውሰዱልን ጤነኛማ አይደለም የምናየው ነገር:: አራዳ ናት ምናምን የሚባለውን ወደጎን አድርገን ይሄንን ግብረሰዶምያውያን የሚያሳየው ነገር አካሄዱ ያስፈራል እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @richfikir8259
    @richfikir8259 Před 3 lety +9

    እንኳን ሴት ወንድም እንደዚ ሲሆን አላየሁም አኡዙቢላህ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety +36

    እግዚአብሔር ይገስጸው ይሄ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው ጸበል ውደዷት እየተጫወተባት ነው

    • @ouba2897
      @ouba2897 Před 2 lety +3

      ትክክል ራሄሎ ምትባል መንፈሰ ነች ፆታ የምታሰቀይር

    • @ouba2897
      @ouba2897 Před 2 lety +2

      የዛር መንፈሰ

    • @leulekalzeleke7490
      @leulekalzeleke7490 Před 2 lety

      😂😂😂

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 Před 3 lety +26

    ላበደው እንጸልይ ወይስ ላገራችን ጉዳይ ግራ ገባን አቦ ወገን

  • @lifeinmiddleeast7294
    @lifeinmiddleeast7294 Před 3 lety +30

    ኢትዮጲያ ዉስጥ ግብረሶዶምን የሚጀምሩት የእነዚህ አይነት መላ ቅጡ የጠፋቸዉ ሰወች ናቸዉ

    • @selam6047
      @selam6047 Před 2 lety +1

      Lik new Hulu negerwa lesbian new yemtmeslew be Egziabher dj mehon Ende ezi ayaregm Hulu negerwa gay nat Besmeam Beteley wchi ager kalut ga sitasteyayat beka

    • @BoomBoom-un5xu
      @BoomBoom-un5xu Před 2 lety

      በትክክል የአአ ተወላጅ ከራሻ

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Před 2 lety +22

    ይህ ፖሩግራም ጤንነቱ ያሳስበኛል 😳

  • @joetad645
    @joetad645 Před 3 lety +23

    ራፕ ሙዚቃ ማለት ብሶት ስለሆነ ብሶተኛ ሁልጊዜ የበታችነት ስለሚሰማው አንደኛ ነኝ ይላል፣ ለዚህ አመለካከትሽ ልቦና ሰጥቶሽ ወደ እራስሽ ኢትዮጵያዊነት አመለካከት ይመልስሽ።

    • @zizi4154
      @zizi4154 Před 2 lety +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahel14801
    @rahel14801 Před 3 lety +16

    የተቅበዘበዘች ነገር ናት ሰከን ሰከን በይ እንደ ሴት ሁኚ እግዚአብሔርን መፈራት ለህይወት ይጠቅማል

  • @saranega1884
    @saranega1884 Před 3 lety +12

    😳😳🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ሞያ መስሎሽ ሱሬየን ዝቅ አርጌ ምናምን ግራ የገባት🤔🤔🤔

  • @user-vl8ec9wn5f
    @user-vl8ec9wn5f Před 2 lety +52

    አምላኪ ሆይ እግዚአብሔር ይማረን ሁላችንም ታመናል የሚገርመው የጋዜጠኛው ነው አድናቂ ነኝ አለ አቤቱ ማረን አምላከ ቅዱሳን እዲት ሰው ማንነቱን ይረሳል

  • @user-mu4ek7qx3e
    @user-mu4ek7qx3e Před 2 lety +101

    አንተ ልጅ ስምህ ይመጥንሀል እውነት እግዚአብሔር አንተንም የምታቀርባቸውንም እብዶች ጨርሶ ይማራችሁ ልቦታ ይስጣችሁ ::

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety

      ሀቢብ ሙሐመድ የማጭበርበሪያ ስም መሆኑነው?😂

    • @gdhdgssgs2772
      @gdhdgssgs2772 Před 2 lety +2

      @@ukua3088 እደዝህ እየፃፍ ነው እኮ ሙስልም መስለው ያልሆነ ነገር እየተናገሩ እምያስድቡን

    • @ukua3088
      @ukua3088 Před 2 lety +1

      @@gdhdgssgs2772 እኮ እኔምኮ እንደነቃንባቸው ለመጠቆም ነውኮ

    • @user-yo4hp3ty6t
      @user-yo4hp3ty6t Před 2 lety

      @@ukua3088 መሆኑ ነው አላህ ልቦና ይስጣቸው

    • @and-jx3rw
      @and-jx3rw Před 2 lety

      ወይ እነዚህ።ካፊሮች አያችሁ ስራቸው እስከዚህድረስነው

  • @meazakidane3081
    @meazakidane3081 Před 3 lety +58

    በጣም ነጻ ሰው ነሽ ሀበሻ ሲባል ትችት ይወዳል እራስሸን ነው የሆንሽው በርቺ

    • @etanutube
      @etanutube Před 2 lety +4

      እራስክን ነው የሆንከው በላ ይህ ምኗ ነው እራሷን የሆነችው ከሴት ወደ ወንድ ተቀይራ😏

    • @user-hh9li7fl4x
      @user-hh9li7fl4x Před 2 lety +2

      ግን እኮ አራዳነት ፈጣሪን በመፍራት ነው መቸም ማንኛውም ሃይማኖት እንድህ እድሆኑ አይፈቅድም

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 Před 2 lety

      @@etanutube Kkkkkkkkkk

  • @mimia6063
    @mimia6063 Před 3 lety +20

    አንተ ግን ላጲስ 🤣🤣🤣🤣 እውነትም ላጲስ ነህ ጭራሽ አወዛጋቢ ይዘህ መጣህ ኑሮው ያወዛገበን መችአነሰን🤔🤔

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před 2 lety +8

    ያነሳሽው አሳፕ ያሳካልሽ በዱባይ አገራችንን ያስተዋውቅልናል በቃ ወድጀሻለው እራስሽን ስለሆንሽ ሰው በራሱ እስር ይል ሲኖር ደስ ይላል በርቺ እህታችን እንወድሻለን ዘፈንሽን ባላውቀውም እህታችን ነሽሽውድድ😘

  • @nigusfam7382
    @nigusfam7382 Před 2 lety +12

    The program is very intertaining for me. Keep it up.

  • @selinaendale5803
    @selinaendale5803 Před 3 lety +38

    አምላክ ወደተፈጥሮሽ ይመልስሽ ነገረ ስራሸ ሁሉ ገብረሰዶማውያንን ይሰብካል
    የምታገለግይው አጋንንትን ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ እቅፉ ይመልስሽ🙏

    • @mameabrar3866
      @mameabrar3866 Před 3 lety +1

      Esti anchim ylone sim atletfilat lesua kasebsh anchin bilo haymanotenga

    • @serkalemyaye2703
      @serkalemyaye2703 Před 3 lety +1

      ምኖ ነዉ አንቺ ያልሽዉን።የምትመስለዉ አሶ ብታቂያት አዉነተኛ ሰዉ ነች አትሰ ሳቺ እህቴ ሁላችንም አንዳይነት ባህሪ የለንም።

    • @selinaendale5803
      @selinaendale5803 Před 3 lety

      @@serkalemyaye2703 ሰርክዬ እውነት ብለሻ ሁላችንም አንድ አይነት ፀባይ የለንም ግን ደግሞ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ሲፈጥረው ከነ ክብሩ አምላክ በሚያዘው መንገድ አለፎ እንዲሄድ ነው
      እህታችን ደግሞ እየሆነች ያለችው ከአምላክ ሀሳብ ውጪ ነው ታዲያ ትውልድ የምታባክኚ ከሆነ ትክክል አይደለችም ሱሪ ዝቅ አድርጎ መልበስ እርድና አይደለም የሶደማዊ ባህሪ ነው እርጋታ እና ስርአት የሚባል ነገር አለ እኮ

    • @selinaendale5803
      @selinaendale5803 Před 3 lety

      @@serkalemyaye2703 ሰርክዬ እውነት ብለሻ ሁላችንም አንድ አይነት ፀባይ የለንም ግን ደግሞ የሰው ልጅ እግዚአብሔር ሲፈጥረው ከነ ክብሩ አምላክ በሚያዘው መንገድ አለፎ እንዲሄድ ነው
      እህታችን ደግሞ እየሆነች ያለችው ከአምላክ ሀሳብ ውጪ ነው ታዲያ ትውልድ የምታባክኚ ከሆነ ትክክል አይደለችም ሱሪ ዝቅ አድርጎ መልበስ እርድና አይደለም የሶደማዊ ባህሪ ነው እርጋታ እና ስርአት የሚባል ነገር አለ እኮ

    • @selinaendale5803
      @selinaendale5803 Před 3 lety

      @@mameabrar3866 አሁንም በድጋሚ የምትሰብከው ዝሙትን ነው
      የምታገለግለው የአውሬውን ዘንዶ መንፈስን ነው አኗኗሯ ከአምላክ ሀሳብ ውጪ ነው እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት የእግዚአብሔር ክብር ርቋታል

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Před 3 lety +20

    ወይ አራዳ መሆን የዳቢሎስ ልጅ መሆን ማለት ነው ሱሪሽን ዝቅ አረግሽ እግዚአብሔር ያስብሽ እርድናው ቀርቶ ምርጥ ፋራ ሆነሽ ነፍስሽን አድኝ ከንቱ ሞት ከምትሞቺ መንፈሱ ልቦናሽን ደፍኖታ እንዴት ትሰሚ የእግዚአብሔር ቃል በልብሽ ይግባና መስሚያ ይስጥሽ

  • @sewasew
    @sewasew Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር አምላክ ዙሮ መግቢያ ሀገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በአንድነት ሆነን ስለሀገራችን እንፀልይ ዱዓ እናድርግ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 2 lety +22

    የመጨረሻው ዘመን ደረሠ ማለት አሁን ነው እርድና እንደዚህ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሴትነት እኮ ክብር ነው

  • @tagelandegna728
    @tagelandegna728 Před 3 lety +43

    መልካቸው ከወ/ት ብርቱኳን ሚደቅሳ ጋር
    ትመሳሰላለች ልበል

    • @hulubersuhune4827
      @hulubersuhune4827 Před 3 lety +2

      በትክክል ገልፀከዋል እሔንን ጎረምሳ

    • @hanymulugeta3784
      @hanymulugeta3784 Před 3 lety

      Hhhhhh

    • @lenat3112
      @lenat3112 Před 3 lety

      @@hulubersuhune4827 😂😂😂😂😂🙈

    • @mymyself7616
      @mymyself7616 Před 3 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈

    • @SEP2922
      @SEP2922 Před 2 lety

      That’s so true…ማንን ነው ይምትመስለው እያልኩ ነበር😅😅

  • @Himat1216
    @Himat1216 Před 3 lety +53

    A lot of people try to judge .she live her own lives.

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před 2 lety +3

    ከ እግዛብሄር ቤት አድገሽ 😭😭😭 ያሳዝናል ይሄ ስይጠና ነው እንጂ ስልጠና አይደለም የቀድሞ ያደግሽበት እልፍኝ ነው የሚያዋጣሽ እህቴ ተመለሺ በተቀረ ያሳደገሽ መንፈስ ይውቀስሽ

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 Před 2 lety +7

    ምን ስላደረገች ነው እንደዚህ የምትዘለፈው? ከቻላችሁ እራሳችሁን ሁኑ። ነፍስ ነገር ነች ላጲስዬ እናመሰግናለን

    • @natanlema8863
      @natanlema8863 Před rokem

      ተባርኪ ሰው የላይ ነው ሚያየው ደሰ ምትል ናት

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 Před 3 lety +15

    እህቴ ዘመናዊ ነት መስሎሻል እንዲማንነትሽን ናምንነትሽንቀይሮብሽ የሜጫወተው አጅሬውነው አልገባሽም ይሄን ለማወቅ ከጀርባ ያሉትን ቤተሰብ ባአድ አምልኮ እና ተያያዥ ነገሮች ነበሩ ወይ ብለሽ ብትጠይቂ አዎ ካሉሽ መልሱ ያለውእዛጋ ነው እና እባክሽ እህቴ ሁኔታዎች ን በጣም በጥልቀት ለመመርመር ምክሪ

    • @adu-genet
      @adu-genet Před 3 lety

      ትውልዱ የ መናፍስት ሴራ ገና አልገባውም ።

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 3 lety +11

    አርት ቲቪ በጣም የምወደው ቻናል ነው እባካችሁ እንዲህ አይነቱ አይመጥናችሁም ከከፍታችሁ አትውረዱ ይቺ ልጅ በቲቪ መስኮት ሳይሆን እዛው በሬድዮ ብቻ ድምፅዋን መስማት ይሻላል የሚሰሟት ካሉ የምታሳየው አክት ለትውልድ አይጠቅምም:: መቼ ይሆን የምዕራባውያን ሁሉ ነገር ማራገፊያ መሆን የምናቆመው 🤔 ሴት እንደ ሴት ስትሆን ክብር አላት

    • @jerry-yz1md
      @jerry-yz1md Před 3 lety

      anchi ye tenkuay yemetetegna lij tsebel atbey debtera

    • @user-dm5nm7kz7j
      @user-dm5nm7kz7j Před 3 lety

      yemaygenay atagnay bizhu sewechi edewed yemyasadgu alu

  • @bateybeyene2428
    @bateybeyene2428 Před 2 lety +5

    እርድና ክርስቶስን ማወቅ ነው የኔ እህት በቶሎ ተመለሽ የሌዝቢያን መንፈስ በእየሱስ ስም ከምፍሬላይ ይመታ 🙌🙌🙌

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před 3 lety +2

    በእውነት ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ . በስማም የኔ ዘመን ልጅ ስላይደለሽ አልተመቸሽኝም.ዩቱቡሩ ትውልድን የሚያንጽ ነገር ይዘህ ውጣ በድጋሚ እንደማላያችሁ ለራሴ ቃል ገባው.እንዳትዘነጉ ጌዚው የንስሃ ግዜ ነው.

  • @ananieyasu4323
    @ananieyasu4323 Před 3 lety +110

    ወይ ዘንድሮ ስንቱን ያሳየናል

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 3 lety +31

    እውቀትሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ ሠከን በይ ስታወሪ እወድሻለሁ።

  • @user-hn8zn5gf4f
    @user-hn8zn5gf4f Před 3 lety +9

    የሆነ ቋ ቋ ያሉ ሰዎችን ብቻ ነው እንዴ እየመረጡ የሚያቀርቡት እንዴ🙄😂

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před 2 lety +1

    ለሚቀጥለው አመት የሚያብድ ዘንድሮ ሱሪውን ዝቅ ዝቅ ያደርጋል ይባላል
    ሰውን ሳይሆን ያወዛገብሽው የእራስሽ ህይወት ነው የተወዛገበብሽ ደግሞ የሚገርመው ኩላሊትዋ ንፁህ ነው አይ የለም ልብዋ የህፃንነው የምትሉት በምግባር እና በስብእና የማይገለፅ የልብ ንፅህና❓ ነፃነትን እና መረንነትን ❓ብንለይ ፈጣሪ እድሜሽ ሳያመልጥሽ ይማርሽ 🙏

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy Před 3 lety +38

    እረ ወደዛ ሌላ ሠው አጥታችሁ ነው ቁምነገር ያለው🤔 እሡዋ ስታወራ እኔ ተሠቀቅኩ እናም የውጩን አለም ሀገራችንም አመጡብን ብየ ለነገዋ ኢትዮ ደነዋ ሀገሬ ፈራሁ🙁

  • @amff7242
    @amff7242 Před 3 lety +35

    እኔ ይሄ ሰው በጣም ይገርመኛል ከየት ነው ሚያመጣቸው

  • @ricardorodriquez7119
    @ricardorodriquez7119 Před 2 lety +5

    liye arif 1 yihe confidencechin new miwedilish betam new mitimechign love empoooooooo

  • @bezaman4696
    @bezaman4696 Před 2 lety +21

    ውንዳወንድ መሆን ያስጠላል እርድና ይሄ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ ሴት ሆነሽ ይደብራል እግዚአብሔር ወደ ሴትነትሽ ይመልስሽ

  • @bemintwendemagenhu7562
    @bemintwendemagenhu7562 Před 3 lety +63

    ማስተዋሉን ያድለን😭😭😭
    ብትችልኮ ፆታዋን ትቀይራለች💔

    • @thigirl7254
      @thigirl7254 Před 3 lety +2

      Selmafelg nuw enji kelal eko nuw lemn sew yalseben tasvalchw tasasbalchw

    • @susumy5832
      @susumy5832 Před 3 lety +4

      ፃድቅ ፃድቅ ሚያረጋቹ ነገር

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +3

      በጣም ያሳዝናል ከአነጋገሯ የፀጉሯ አይ 8ኛው

    • @user-uf9wp9tn2t
      @user-uf9wp9tn2t Před 3 lety +6

      እዚህ ያሉት ግብረሶዶሞች ከመንቀዝቀዟ ውጪ ሁለ ነጉሮ እነሱኑ ነው ፈጣሪ ይጠብቃት
      በሰው በሐል እንዲ ደረቷን ነፍታ አራዳ ዲንቄም

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 Před 3 lety +1

      በትክክል ዘመኑ ያስፈራል

  • @maserashatadese4917
    @maserashatadese4917 Před 3 lety +43

    ሊዬ ምንም ብትል በቃ የራሷ ነው ሰውን መሆን መምሰል ማሽቃበጥ የማትወድ በራሷ እስታይል የምትመራ ድንቅ ጀግና ሴት ነች አንተ ምንም ብትል ሊቾ የምር አትሰማህም፡፡ ውይ ሊዬ ነፍ አመት ኑሪልን እንወድሻለን፡፡

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      Not really she isn't herself but a very poor copy of AA rappers

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 lety +2

    She seems like a very humble person and funny. Well done 👏 and keep it up. God bless xx

  • @elsagetaneh2501
    @elsagetaneh2501 Před 2 lety +4

    ወይ ጉድ ሀገራችን ላይ መሀት የሚያስመጡት. . ..ፈጣሪን አትፈሩም እርድና እያላቹ ጠፋታቹ ትዉልዱን ታጠፋላቹ ልቦና ይስጣቹ

  • @abrahamabebayhu3780
    @abrahamabebayhu3780 Před 3 lety +54

    አንተ ልጅ ጭራሽ የቢጫ ወባ ቴዲ ና ጎሳዪ አይችሉም ያለው ሲገርመን ጎረምሳ ይዘህ መጣህ

  • @ESM-2024
    @ESM-2024 Před 3 lety +34

    አርት ቲቪ ምነው እንደዚህ ወረዳችሁ

  • @user-tn2os1se5n
    @user-tn2os1se5n Před 2 lety +3

    በነገራችን ላይ ያገሬ ልጆች ሊዝቢያንና ግብረሰዶም ጋር አብረው የሚሰሩ ቻናሎች አሉ እንዲስፋፋ ሰለሚፈልጉ እንደዚህ ብቅብቅ ያረጓቸዋል

  • @sebliyotube5924
    @sebliyotube5924 Před 2 lety +11

    She is bold and unique. Stay real dj lee

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      Not really she is a poor copy of AA rap

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety

      @@werqzeleke2815
      U mean to ur test......
      She has a lot of Fans.......what do u think she is at art tv ......
      U got my point

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před 2 lety

      @@kardon4996 learn how to correctly spell in English otherwise stick to the Lang you know best.
      It's best to be one's best self than poorest copy of other.

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety

      @@werqzeleke2815
      U understood what I meant !😂
      When u notice how stupid ur comment is, u just became an attacker / English teacher ......
      Dig it.
      Mr English man with a narrow mind with kechcha astesaseb 😂😂😂
      Leave her alone !!!!!!!
      People like u r nekezoch !!!!!!!!!!
      Sorry ......I hope my English was perfect 🤣🤪🤪🤪

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 2 lety

      @@werqzeleke2815
      What is Lang?
      Is that a correct English 🤣😂🤣😂🤣😂😂😂
      U FUNNY bros

  • @fikreketema8603
    @fikreketema8603 Před 3 lety +26

    እህቴ እባክሽ ተመለሽ ይሄ የለዝብይ አክት ነው በዚህ የቀረ ይቅርብሽ እግዚአብሔርም አይወደውም !!

  • @rahelhmicael3795
    @rahelhmicael3795 Před 3 lety +9

    አይይይይይይይይይ ከተጠያቂው ጠያቂው ያሳዝናል።

    • @chanematyos1098
      @chanematyos1098 Před 2 lety

      kkkkkk እይታሽን ሳላደንቀው አላልፍም
      ምክንያቱም ተጠያቂው የፆታ መብት ደፍሯል ጠያቂው ደግሞ የተጠያቂውን የፆታ መብት መድፈር አበረታቷል ስለዚህ ሁለቱም ብቻ ምን አለፋችሁ የሠይጣን ፈረሶች ናቸው ።

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 3 lety +22

    እንደ ወንድ act ማድረግ ይቻላል ግን እንደሴት ተፈጥሮ ሴት ሁኖ መኖር ግን ብቃትን ይጠይቃል። ። am sorry what a disgrace show!!!

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Před 2 lety +3

    ፍሪኤ ህይወት ታደሰ እህታችን እንወድሻለን
    ነገር ግን ሁሉም ነገር ጥንቅር ብሎ ይቅርብሽ ና
    ወደ ማንነትሽ ተመለሺና ያገርሽን ልጅ አግብተሽ ወልደሽ ሴት ሴት ሽተቺን እባክሽ እህታችን

    • @marya7483
      @marya7483 Před rokem

      Demo abesha wend kerebat blesh, lemn kegna ekul altekatelachim new mesel

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 Před 3 lety +33

    ሊቾዬ ስወድሽ ከኢለመንተሪ አንስቶ ሠማሽ ነበር ንቅት እኮ ነው ምታደርጊው ሠውን💝

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 Před 3 lety +26

    ወንድ እንኳን እንዳንቺ አክት አያረግም ምንድነው እረ እረጋ በይ እውነት አሳዘንሽኝ😭😭😭😭😭😭

  • @user-vg7vz9ri3w
    @user-vg7vz9ri3w Před 2 lety +7

    ጋዜጠኛዉም ልክ እንደነሱ የጨለለ አረ የት ሄደን እንረፍ ጎበዝ ቀኑን በሙሉ የማዳምን ጩሀት ስሰማ እንዉላለን የሀገር መረበሽ ያሳስበናል ትንሽ አይምሯችንን እናሳርፍ ብለን ዩትዩብ ስንገባ ግማሹ ፕራንክ እያለ ይጨማለቃል እንደነዚህ ያሉ ከአማኑኤል የሾለኩ ደግሞ እላያችን ላይ ይጮሃሉ ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ ኤጭ

  • @eskedarzewdu2542
    @eskedarzewdu2542 Před 2 lety +2

    በጌታ በየሱሰ ሰምገፀፀፀ😭😭😭😭😭

  • @ericahyland695
    @ericahyland695 Před 3 lety +42

    ተረኛ በሽተኞች ገባገባ በሉ

  • @ketemazeleke6877
    @ketemazeleke6877 Před 3 lety +7

    ማብሪያ ማጥፊያ ላይ የሚቀርቡ እብዶች ይገደሉልን

  • @yoyofeel4012
    @yoyofeel4012 Před 2 lety +26

    ያረገችው ሰአት እራሱ ያወዛግባል ከምኑ ጋር ማች ላርገው ማነህ እሯፑር ሰአት ስንት ነው 😂😂😂⌚⌚

  • @user-nz9fn5wl8u
    @user-nz9fn5wl8u Před 2 lety +4

    እግዚኦ መሀረና ክርሥቶሥ ልቦና ይሥጥሽ

  • @utf3893
    @utf3893 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይማርሽ አንች ምን ታደርጊ አንድላይ ተወልዶ አንድላይ ነው ያደገው እንደምንም ብለሽ ፀበል ብትገቢ እውነቱን ታውቂዋለሽ

  • @eyoelg5142
    @eyoelg5142 Před 3 lety +65

    በስማም የቡም ብዛት 😂🙆‍♂️ አረ ፍንዳታ አረ ሰከን አረ ቀዝቀዝ አረ ጩኸት በእውነት ብቻሽን አይደለሽም ጌታ ነፃ ያውጣሽ ከባድ ነው በእውነቱ

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 Před 2 lety +1

    አረ ይህች ትጠቅለልልኝ። ካስመሳይ ሰዎች እንዳንቺ አይነት ነፃ ሰው ይብዛልን። ለዘፈን ፍቅር ባይኖረኝም አንቺነትሽ ግን በጣም ደስ ይላል።

  • @addisababanazareth1525

    እኔ በጣም ነው የወደድኳት:: በተፈጥሮዬ ከሊሚት ያለፈ ማለትም ኦቨር አክት የሚያደርግ የሚመስለኝን ሰው አልወድም አይመቸኝምም:: ትንሽ ጉራ አላት ግን ልበ ንፁህ ስለሆነች በዛ በደንብ አመጣጥናዋለች::
    ሴት ልጅ ናት:: በሴትነቷ የምትኮራ ናት:: እናቶችን መውደዷ በጣም ነፍሴን አስደስቶታል::
    ስራዋን ምስክር ያደረገች ሌሎችን የምታደንቅ እንዲሁም ከሷ በፊት የነበሩትንም በኩራትና በደስታ ነው ስማቸውን አክብራ የምትናገረው:: በጣም ምርጥ ልጅ ናት!!💚💛❤️

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +36

    አራዳ ማለት ማንነቱን ተፈጥሮዉን የሚያከብር እንጅ ማንነቱን ለመቀየር የሚጥር አደለመረ ለዚያዉም በተፈጥሮ ማስተዋልን ያድለን

    • @kalkidanmdm767
      @kalkidanmdm767 Před 3 lety +1

      ኧረ ዝም ነው አሉ እግዚአብሔር አምላክ ካለባት መንፈስ ይፈውሳት እንጅ ከሉሲፈር ተከታዬች አንዷ ነች እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በፀሎት ከማሰብ ውጭ ምን ይባላል ስንቱን እንደምታደርግ እሚያውቃት ያውቃታል

  • @ertale1874
    @ertale1874 Před 3 lety +8

    እንዳለ አብዛኛው ኮሜንት ነቆራ ብቻ አረ እንደ ሙድዋ ትሁን I like her and I accept it !

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před 3 lety +1

      Betam .......let her live her life .....she works and take care of herself...
      Wendila adis Neger aydelem eko ......

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před 2 lety +3

    Oh she is so great ....her confidence , beauty, talent .wow 🥰🥰🥰

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u Před 2 lety

    አቤቱ ምናይነት ጊዜ ላይ ነዉ ያለነዉ?እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +38

    አንተ ሰዉዬ ለህዝቡ ግዴለሽነት እንዳለህ አሁን ተረዳሁ ምክንያቱመሰ ለትዉልድ የሚይመጥን የወረደ የዘቀጠ አስተሳሰብ ያላትን ከፆታ ዉጭ የሆነች ሰዉ አቅርበህ ትትመቸኝ ትላለህ ድንቄም አራዳ በግልባጭ ወራዳ ሆነ ስራሽ ማስተዋሉን ያድልልን