42ሺ ኢትዮጵያዊያን ከሳውዲ የተመለሱበት ሚስጥር - ረ/ፕሮፌሰር አደም ካሚል ፋሪዝ _ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • 42ሺ ኢትዮጵያዊያን ከሳውዲ የተመለሱበት ሚስጥር - ረ/ፕሮፌሰር አደም ካሚል ፋሪዝ _ጦቢያ Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 419

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 Před 3 lety +47

    ለምን ሰው ሁሉ እንድ እኚህ ፕሮፌሰር ጥሩ ኢትዮጵያዊ መሆን ያቅተዋል? እድሜዎን ያርዝምልን።

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 Před 3 lety +51

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት ❤

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 3 lety +64

    አባባ በጣም ነው የምወዶ ምርጥ ኢትዮጲያዊኖት እድሜ ይስጦት ኢትዮጲያ ለዘለአለም ትኑር ጠላቶቻን ከምድረገልፅ ያጥፍልን

  • @teppiworkwoldetsadik3143
    @teppiworkwoldetsadik3143 Před 3 lety +30

    ፕሮፌሰር እድሜና ፀጋን እ/ር ይስጦት መልካም ሰው የእውነት አባት ይባረኩ

  • @khadijaahmed8401
    @khadijaahmed8401 Před 3 lety +23

    አላህ እድሜና ጤና ይስጦት የርሶ አይነት መምህር አላህ ያብዛልን። ወጣቶች በሙሉ ይህን መስማት አለባቸው። ኢትዮጵያዊነት ያኮራል።

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před 3 lety +40

    እግዚአብሔር ጤናውንና እድሜውን ጨማምሮ ይስጦት ቁም ነገር ያዘለ ንግግር ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እባካችሁ ሰፋ ባለ መድረክ መልሳችሁ ብታመጡልን ደስ ይላል!!

  • @itsme-mw5gz
    @itsme-mw5gz Před 3 lety +127

    pleace ኘሮፌሰር ካሚል ሰፋ ባለ ግዜ ጋብዙልን በጣም ጀግና ናቸው

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před 3 lety +31

    አላህ እድሜ እናጤና ይጨምርላችሁ ፕሮፌሰል ኡስታዝ አደም ካሚል🏆🏆🏆

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 3 lety +8

    ትክክለኛውን ሰው በትክክል ጊዜ በማቅረባችሁ ጦቢየኖች ትመሰገናላችሁ።ለወደፊቱ በሰፊው ብትጋብዙልን ለወጣቱ እጅግ በጣም ጠቀሜታ አለውና።ለፕ፣ር።አደም ካሚል አላህ ሰላም ና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ይሰጣቸው።።።።ትምህርት ቤት ያላገኘነውን እውቀት ከሳቸው ይገኛልና።።።

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b Před 3 lety +59

    ቢናገሩ የማይሰለቹ የርሰዎ አይነት ይብዛልን ታስፈልጋላችሁ እድሜ ይስጥልን

    • @mamberebayu6118
      @mamberebayu6118 Před 3 lety

      እድሜናጤና ይስጦዎት ለአገራችን ያስፈጐታል

  • @selamawitbekele6439
    @selamawitbekele6439 Před 3 lety +32

    This man should be ambassador of etio in riyadh he will do better than anyone

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 Před 3 lety +1

      Yes. Lencho Bate is sitting duck 🦆

    • @bereketayu7599
      @bereketayu7599 Před 3 lety +1

      Not only in Riyadh but also in Yemen and Dubai too Ambasader for three nations

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 Před 3 lety +24

    So encouraging to hear this proud and well educated son of Ethiopia. Please invite him again and give him the opportunity to educate. I want to say thank you to the program coordinators!

  • @lifeinparis2856
    @lifeinparis2856 Před 3 lety +22

    ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ🙏 ለአገራችን ትልቅ አበርክቶ ያበረከቱና ወደፊትም ብዙ ለአገርዎት እንድትሰሩ አላህ ይጠብቅልን::❤️🇪🇹 ❤️ 🇪🇷 👑

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 3 lety +38

    በእውነት ብዙ ትምህርት ከፕሮፌሰሩ እንማራለን በድጋሚ ሰፊ ጊዜ ተሰጥቷቸው ይጋበዙልን

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f Před 3 lety +6

    ትልቅ ትምህርት ሰተውናል እናመሰግናለን አባት❤❤❤🙏🙏🙏🙏እድሜ ይስጥልን

  • @seidibrahim2523
    @seidibrahim2523 Před 3 lety +7

    ፕ/ር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን ያንተን አይነት አስተዋዮች ኢትዮጲያውያን ያብዛልን

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww Před 3 lety +81

    ሀቢቢ ኡስታዙና አባያችን ፕሮፌሰራችን አሏህ እድሜ ወይን ረጅም ያድርግልን ከሙሉ ጤናወጋ☕☕☕🍓🍓

    • @newuae2971
      @newuae2971 Před 3 lety +1

      አሜን አንደሣቸው ያለ ያብዛል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 3 lety +6

    ይህ መልእክት እንደገና ብዙ መድረክ ቢስጠው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊሰማው ይገባል እውንት ነው እኔም ወደ ኢትዮጵያ ናፍቄ ስመለስ ኢትዮጵያውያን ቦሌ ኤርፓርት አጣታለሁ ትውልዱ ኢትዬፕያዊነቱን የናቀ ትውልድ !!! መለወጥ አለብን !!

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před 3 lety +21

    የኢትዮጵያን ትንሳዬ ያሳይዎት ለመመስከር ያብቃዎት። መልካም አባት

  • @Samdus
    @Samdus Před 3 lety +43

    አላህ እድሜዎትን ያርዝመዉ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety +8

    አባታችን ኑሩልን አሜን ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት አሜን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 3 lety +23

    እድሜ ይስጥልን
    እንቁ የሆኑ ሰው !

  • @youtubeyibeltal6811
    @youtubeyibeltal6811 Před 3 lety +30

    እውነት ነው ፕሮፌሰር ኢትዮጵያችን ትልቅ ነበረች ትልቅም ትሆናለች! ይህንን መጥፎ ግዜ እናልፈዋለን! ስለ መልካም ምክርወ እዚያብሄር ያክብርዎት ይጠብቅዎት ::ይህን ክፉ ቀን አልፈን መልካሙን ግዜ እንዲያዩ ሁሌም ጸሎቴ ነው! ርዥም እድሜ ከጤና ጋ!

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 Před 3 lety +20

    አላህ እድሜህን ይጨምርልን ኢ/ያ አላህ ይጠብቃት

  • @benjaminteklu7110
    @benjaminteklu7110 Před 3 lety +13

    A great Ethiopian Professor! Teach us!

  • @abmo321
    @abmo321 Před 3 lety +19

    ፕ/ር አደም ካሚል እድሜና ጤና ይስጦት::

  • @pageone6671
    @pageone6671 Před 3 lety +7

    ኢትዮጵያን የምትወዱ እና ፍቅራ እና ታላቅነቷ ገብታቹሁ አለውልሽ ለምትላት ሁሉ እግዚአብሔር ያክብራቹሁ, እረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነት ይስጣቹሁ!!!

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o Před 3 lety +8

    እንደናንተ አይነት መልካም አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን አንድነትን መተባበርን ያምጣልን

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 3 lety +22

    ፕሮፌሰር አንተ ጀግናችን ነህ ትልቅ ክብር አለኝ !!!

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher Před 3 lety +6

    እድሜ ጤና ይስጦት እውነት ስለእውነት የቆሙ አባት አላህ ክፊውን ያርቅሎት ከልብ አናመሠግናለን

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před 3 lety +31

    እንኳንም አርበኛ አልሰማን ፕሮፌሰር እባክዎትን ይበርቱልን አላህ ይርዳዎት

  • @user-xi2hm3vn6n
    @user-xi2hm3vn6n Před 3 lety +1

    አላህ ይጠብቅልን ፕሮፌሰር አባታችን አገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን ለህዝቡም አላህ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ያረብ ዘረኝነት ምቀኝነት ከኢትዮጵያ ምድር አላህ ያጥፋልን ያረብብብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 3 lety +17

    ብቻ ኢትዮጵያን ላይ የተነሱት ሁሉ ያፍራሉ የቀበራሉ ....🙏😥

  • @user-fl6dl3td4z
    @user-fl6dl3td4z Před 3 lety +7

    Long live & big respect to you dear professor! you are real son of great land Ethiopia!

  • @aminahassen1036
    @aminahassen1036 Před 3 lety +1

    Pro.Adam kamil long live you are true Ethiopian..

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 Před 3 lety +2

    Thanks our profacer I wish you long live with the good health 😊🙏

  • @destamenegospelsingeroffic5969

    ሴራቸው ይፍረስ ።አንድነታችንን አጠናክረን ሴራቸውን ነቅተን በአንድነት እንቁም!

  • @saramulugetagebreselasie9871

    Well done professor Adem Kamil may Allah protec u form every bad ting. Arts Tv invite him agin with a Good time.

  • @ousmanyusuf890
    @ousmanyusuf890 Před 3 lety +7

    ፕሮፌሰር አደም አላህ እድሜህን ያርዝመው❤❤❤

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 Před 3 lety +5

    Long live A/Professor!! Thank You!!

  • @user-me3in8xq6j
    @user-me3in8xq6j Před 3 lety +12

    ~ ፕሮፌሰር አላህ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን !!

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 Před 3 lety +1

    In sha Allah MaMa Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 Před 3 lety +1

    እውነተኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ከማል እግዚአብሔር ያክብርዎ።
    በየሄዱበት ኢትዮጵያን ይጠቅሳሉ!
    ስለኢትዮጵያ ይናገራሉ!
    ኢትዮጵያን እንደሸማ ለብሰው ይዞራሉ!
    ኢትዮጵያ ከመከራና ፅልመት ወጥታ ለማየት ይችሉ ዘንድ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥዎት!

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 3 lety +5

    እውነት ትልቅ መልክት ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Před 3 lety +13

    Wish u long live with health

  • @hareggeda7758
    @hareggeda7758 Před 3 lety +6

    አባቴ እድሜና ጤናውን ይስጦት እንደእርሷ ያለ አባት ለኢትዮጲያ ያስፈልጋታል

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Před 3 lety +5

    ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እስከ መላው ቤተሠብዎ አብዝቶ ይባርክልን !!!

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před 3 lety +3

    Thank you professor!

  • @biniyambgi9650
    @biniyambgi9650 Před 3 lety +5

    ደስ ሲሉ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን....

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 3 lety +4

    የኢትዮጲያ ጀግና ኑሩል በጤና በሰላም ጀዛኩም አለከይር

  • @busyline6206
    @busyline6206 Před 3 lety +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Před 3 lety +2

    እንዲት ወርቅ የሆኑ አባት ናቸው:: ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው::

  • @kemamuyesawzer6987
    @kemamuyesawzer6987 Před 3 lety +4

    ተባረኩ

  • @asmechiabate6926
    @asmechiabate6926 Před 3 lety +1

    ኤረ ፕሮፌሰርን እንደው ባርኩልኝ.....ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samsonabuye2283
    @samsonabuye2283 Před 3 lety +1

    ፕሮፈሰር እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @eyerusalamyitbarek2203

    Wonderful, vibrant and energetic specch Dear Pro. Kamil, Ethiopia will continue with propsperty dynamically.💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 3 lety +6

    ፕሮፌሰር አላህ እድሜዎን ያርዝምልን ::::::::::::::::::

  • @user-oe2kr7qw4o
    @user-oe2kr7qw4o Před 3 lety +2

    አለህ ይጠብቅ ኡስታዝ ኢድሜና ጤናይስጥ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elsadibaba7670
    @elsadibaba7670 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት እንደርሶ አይነቱን ይብዛልን

  • @hananjimma6728
    @hananjimma6728 Před 3 lety +1

    አላህ እድሜዎትን ከጤና ጋር ያርዝምሎት አባባ በጣም ነው የምንወዶት አላህ ይጠብቆት

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Před 3 lety +6

    በእድሜ በጤና ይጠብቀወት አባታለም

    • @user-uv1fe3ft9f
      @user-uv1fe3ft9f Před 3 lety

      @@rewdatube9676 አአብይ አህመድ ይደምርሽና መልሶ ያካፍልሽ

    • @rewdatube9676
      @rewdatube9676 Před 3 lety

      @@user-uv1fe3ft9f ከአብይ የለብአብይ ችግረ ከለብሸ ከሱ ጭረሺ ከፖሎተትከ ነፀ ነኝ አልደምረምጨበይ እንጂ የመይመለከተሽን አተዉሪ እሺ

    • @rewdatube9676
      @rewdatube9676 Před 3 lety

      @@user-uv1fe3ft9f ትገረመለሸ !

    • @user-uv1fe3ft9f
      @user-uv1fe3ft9f Před 3 lety

      @@rewdatube9676 የኔ እህት እኔም ቦለቲካ ከምትይዉ ነገር የለሁበትም መደመርን ያየሁት በአብይ ስለሆነ ነዉ የyou tube ጡረተኛ መሆንሽ ስላልገባኝ ነዉ

  • @azeezahashim1899
    @azeezahashim1899 Před 3 lety +3

    استاذ ربنا يخليك ويعطيك الصحة والعافيه ويطول بعمرك

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 3 lety +7

    ዕድሜና ጤና ያድልልኝ አባቴ💚💛❤

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 Před 3 lety +5

    ስፋ ያለ ግዜ ይሰጣቸው እና ትምህርታቸውን ያካፍሉ!!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před 3 lety +4

    Wow,Thank you professor...

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c Před 3 lety +4

    ፕሮፌሰር አደም ካሚል የሳውዲን ጉዳይ እርስወ ይፈቱታን ብየ አምናለሁ💗 ፍትህ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 Před 3 lety +1

    ኡስታዛችን እላህ ያቁይውት ሁሉም ኢትዩጽያኖች ላዳምጡት

  • @user-so4kv7qh6n
    @user-so4kv7qh6n Před 3 lety +6

    እረ ውሎ በሀይቅ በደሴ ህዝብ እያለቀ ነው ከአላህ በታች እገዙአቸው በቻላችሁት መጠን.

  • @munajed2707
    @munajed2707 Před 3 lety

    እውነተኛ.የኢትዮጵያ.አባት.እድሜዎት.አላህ.ያርእምልን.ከሙሉ.ጤና.ጋር.

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 Před 3 lety +2

    ፕሮፌሰር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +2

    ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እንጂ ወደ አረብ አትዘረጋም::ፕሮፌሰር አደም ኢትዮጵያ አሽናፊ ነች ኢትዮጵያ ትቅደም 👊🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👏👏👏❗️❗️❗️

    • @emannegash2348
      @emannegash2348 Před 3 lety

      ወደ እግዝአብሄር ዘርግታ አስታዋሽ አጥታ ቆማ ቀረችብን እኮ፤ምን ይሻላል ?

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Před 3 lety +1

    ግብፅ አላህ የስራቸውን ይሰጣቸዋል ኢትዮጵያ ጠባቂ ፈጣሪነው

  • @askask9433
    @askask9433 Před 3 lety

    ኡስታዜ አላህ እረጂም አድሜ ከጤና ጋር የስጥህ ሰላምን ያብዛዉ የአለህ ጥበቃ በረከቱ አይለይህ ያረብ

  • @bereketayu7599
    @bereketayu7599 Před 3 lety

    I am proud of Ethiopia ,proud of Pr. Adem. God bless you!

  • @kasahunalemu442
    @kasahunalemu442 Před 3 lety +3

    ኘሮፈሰር ከተባሉ እንዲህ ነው። እናመሰግነዎታለን።

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j Před 3 lety +2

    እድሜ ይስጦት አባት
    በእውነት ፍቅር ይስጠን

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Před 3 lety +1

    Thank you A. Professor Adem🙏

  • @beakaltilahungessesse5759

    Thank you very much sir what a lesson these what I will say education make you perfect God bless you.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 3 lety

    ለኢትዮጵያ ጠላቶች አላህ ያስተምራቸው.ሰላምና ፍቅርን እንዲያውቁ ያርጋቸው አሜን

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 3 lety +2

    እውቀት ከጥበብ ጋር የተቸሩ ፕሮፌሰር።
    እነ እገሌ ምሁራኖች ተብዬ ሆይ እንደገና ተማሩ።

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 Před 3 lety +1

    Thank you; really thank you!!!

  • @emeba951
    @emeba951 Před 2 lety

    እድሜ ይስጥልን ! ደ-ስ ደ-ስ-ታ ተሰምቶኛል ፡ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ይመስገን !

  • @godisgoodgodismaylaif5379

    ጌታ ይባርኮት 🙏🙏🙏

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 Před 3 lety +1

    ኘሮፌሰር አደም ካሚል እናመሠግናለን እረጅም እድሜ ምኞቴ ነው🙏🙏🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹

  • @frtunatube8997
    @frtunatube8997 Před 3 lety +5

    አደበትሁ ይጣፍጣል አሏህ እድሜወትን ያርዝመው ያረብ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 3 lety

    ፕሮፊሰር አደም መሀመድ
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    እውነተኛ አገር ወዳድ
    ኩሩ ኢዮጵያዊ እንወደወታለን
    ክብር ይገባዎታል
    ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉ ልጆችም አሏት 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    👍💕👍💕👍💕👍💕👍💕

  • @GGgg-in2qp
    @GGgg-in2qp Před 3 lety

    አላህ ይጠብቃቹህ ወገኖቸሰላምለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️👍👍👍💪💪

  • @SewNew2013
    @SewNew2013 Před 3 lety

    ኢትዮጵያዊነት በትክክል ይታያል አንተ ውስጥ ክብር አለኝ ፕሮፌሰር አደም ካሚል

  • @amazing8987
    @amazing8987 Před 3 lety

    GOD protect💚💚💛 ETHIOPIA 💛❤❤

  • @mzsyoutube4356
    @mzsyoutube4356 Před 3 lety

    የኛ አባት። አላህ ይጠብቅልን። እረጅም እድሜ። ይሥጥህ

  • @user-in9vg8sp6x
    @user-in9vg8sp6x Před 3 lety

    እግዚያብሔር ሰሙ ለዘላለም ይባረክ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ተብሎ የተፃፈው ይፈፀም ዘንድ ነው ጭንቋ ሲበዛ ወደእግዚአብሔር ዘረግታ ጌታ ኢየሱስ ሰምቶ አሻግሯታል ንጉስ በሰራዊት ብዛት አይታመን እግዚአብሔር ከተማን፣ሀገርን ካልጠበቀ አገርን የሚጠብቅ ወታደር በከንቱ ይለፋል ተብሎ ፅፏል ስለዚ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ ኢየሱስ ክርስቶስ እረኛዋ አይተኛም አያንቀላፋም።

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před 3 lety +2

    ስላም ፕሮፈስር እኔ በጥም ነው አላህን የምለምነው እርሶውን እድሜ እንዲሰጦዋት አላህ ያቆይንን ነው የምለው እንዲህ ያለ ሙሁር ስለኢትዮዽያ ታሬከ የሜናገሩትን ለትውልድ እንዲማሩና እንዲስሙ እራሱን የቻለ ሜድያ ቤቆቆም ወይም ቤኖር እላለሁ

  • @natnaelassefa6867
    @natnaelassefa6867 Před 3 lety

    Thank you our beloved father. Be more blessed!!

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 Před 3 lety +2

    ፕ/ሮ አደም ካሚል ደጉ የወንዜ ልጅ ...የሃገራችን ውበት ነህ ረጅም እድሜ ይስጥልን!

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 Před 3 lety +2

    thank you so much for your information.

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጦወት።

  • @belaydaneal567
    @belaydaneal567 Před 3 lety +3

    እድሜ ጤና ይስጥልን አምላክ በርቱልን!

  • @fdxxc3788
    @fdxxc3788 Před 3 lety

    እደሜና ጤና ይስጥልን ጀዛኩም አላከይር ስራቸው ታውቋል አላህ ያዋርዳቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 Před 3 lety

    አባታችን አድሜናጤና ተመኘው

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n Před 3 lety +3

    አባቴ ኑሩልን