ልዑል ኃይሉ (እሳቱ ሰዓት) Leuel Hailu on Ebs music Reggae & Afrobeat show with Ras Biruk Barky part 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 109

  • @user-hp8ts9zh8n
    @user-hp8ts9zh8n Před 4 měsíci

    አቦ ልዑል ይመችክ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +13

    ልዑሌ በርታ ካአተ ብዙ እጠብቃለነን ትልቅ ቦታ እደምደርስ አልጠራጠርም ፈታ ያልክ ልጅ

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 Před 4 lety +15

    አሁን ebs Tv ላይ እየተከታተልኩት ነበር ደግሞ የኔ ዘመን ልጅ ነው በዛ ላይ ንግግሩ ሲጥም ደግሞ ብዙ የሚስራ ልጅ ነው

  • @mesaykinfu86
    @mesaykinfu86 Před 4 lety +2

    ሲዘፍንም በጣም ነው ደስ ሚለኝ

  • @marymery4899
    @marymery4899 Před 3 lety +1

    Good blessed you my brother's thank you so much 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 4 lety +11

    ዘማሪ ብትሆን እንደ እግዚሐብሕር ፍቃድ
    አንተና ቴዲ አፍሮን እመኝላችኋለሁ
    እግዚአብሔር ካናተ ጋር ይሁን
    የአዲ አበባ ልጆች ይመቻችሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +2

    Wowwwwwwww ቴዲ ታደሰን አንተ ብቻ ዘፈንከው የኔ ምርጥና ምርጥ ቴድሮስ ታደሰን ውድድድድድድድድ ልኡልዬ ብዙ መስራት ትችላለህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @yemataworkgetachew993
    @yemataworkgetachew993 Před 3 lety

    ልዑሌ ኤልያስን አንተ ውስጥ ስለማየው ደስ ይለኛል የምር ምርጥ ነህ...መልካም ቅን ነህ ጥበብን ታውቃታለህ ጥበብም ታውቃሀለች...

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b Před 4 lety +4

    እሚገርም ዘፈን ዋው ሁሉንም ሰምቻለሁ ምርጥ መልክት

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před rokem

    ልዑልዬ ልክ ነህ እኔም ሁሌ የምወዳቸው ሰዎች የኔ አይነት ሀሳብ ስለሀገር ያለን ፍቅር አንድ ነው። ሳተላይቱ ይገናኛል ያልከው በውስጣችን የዕግዛብሄር መንፈስ በውስጣችን ስላለ ነው።

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před 4 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው በተለይ ስለሀገራችን ስላለው
    ብጣም አስደስቶኛል ሁሉም ስው እደሱ ሀገራችንን መዘከር
    እለበት በተረፈ አቅራቢውም ተመችቶኛል ጥሩ አቀራረብ ነው
    የሀገሪ ልጆች ይመቻችሁ።

  • @birukyilma430
    @birukyilma430 Před 4 lety +4

    You're the future leula .keep it burning !!!

  • @ughhgg8323
    @ughhgg8323 Před 4 lety +1

    ልዑሌ በጣም ምርጥ ጨዋታ አዋቂ ቁምነገረኛ ጓደኝነትን ምታውቅ ምርጥ የወርቁ አቀናባሪ የኤልያስ መልካ ልጅ ዘፈኖችህ ደሞ በጣም አንደኛ አዲስ አለም ናት ብዬ❤❤❤

  • @user-zo3xt2vv1s
    @user-zo3xt2vv1s Před 8 měsíci

    Gegena nk abo❤❤

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před 4 lety +3

    Wow wow wow he is an amazing guy, Esatu seahet

  • @Ande_Lemenged
    @Ande_Lemenged Před 3 lety

    ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ይራራልህ፤ፊቱንም ያብራልህ! ቀናነትህን ካንተ አይውሰድብህ! በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ!

  • @christianec3454
    @christianec3454 Před 4 lety +4

    እሁነት ነዉ በጣም ጥሩ መልከት ነዉ በረታ ወንድሜ

  • @user-iw7ih2po9m
    @user-iw7ih2po9m Před 4 lety +3

    የቴዲ ታደሰን ዘፈን ማንም ሲዘፍነው አልወድም ነበር አንተ ግን ተመቸኸኝ ዋው

  • @raheltekeste5334
    @raheltekeste5334 Před 4 lety +1

    You are amazing .God bless you

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 4 lety +11

    You look so innocent, telling the truth,you should be comedian ! also you are funny😄! you have a good talent and vocal sound ! Thank you ! brought this young talent gay ! 👏🏽👏🏽✌🏽🤛🏽🤟🏽🇪🇹🇨🇦😁😂😅 🙏🏽🙏🏽One nation💪🏽

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada Před 4 lety

      gay/Guy??

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada Před 4 lety

      gay/Guy??

    • @sebelsolo6381
      @sebelsolo6381 Před 4 lety

      ሴሜቲክ ሃበሻ
      በስህተ በችኮላ ነው I agree i will accept your correction👍🏽✌🏽

  • @bitanialemi2235
    @bitanialemi2235 Před 3 lety

    Befetari anite erasihi gudegna yehonik artist nehi God bless you my brother

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 4 lety +2

    ስታወራ እጅግ በጣም ደስ ትላለሕ ልኡል ን እና ሐይሌ ሩትን ሣይ ኤልያስን አሰታውሰዋለሑ አተም ከሱ ጋራ ኖረሕ እድጎብዝ በርታ ።

  • @MELA-uk9gq
    @MELA-uk9gq Před 4 lety +1

    You are good1. You have to read more 2.stop to much talking about famous artists it adds nothing only your talent will make you outstanding!!

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před 4 lety +2

    Love this show keep it up 👍 🙏

  • @konjitbellette5010
    @konjitbellette5010 Před 4 lety +1

    Oh my God !!!!!!!! I am really Love You .. God bless You 🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @tekalegntigestu6078
    @tekalegntigestu6078 Před 4 lety +4

    ዋው ሉላዬ ትችላለህ በርታልኝ
    አው አማኒና ነፍስሽ በገነት ያኑርልን

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 Před 3 lety

    💜💜💜ewnetim leuil hulu negereh yetenagerkew feker neh, very polite, super talented indeed, ken sew. Right before watching you here on ebs, I just watched an episode about the late elias ethiopian gifted composer & saw you there. God bless your souls & hard work💜💜💜

  • @Mimi-po2rj
    @Mimi-po2rj Před 4 lety +3

    what a talent 💞 Love his voice 😍

  • @zebra8028
    @zebra8028 Před 4 lety

    ወይ ልዑሌ ..የኛ ዘመን ሰው አልመስለኝ አልክ ኮ :: ምርጥ ልጅ በዛ ላይ ቀልድህ:: ይመችህ አቦ :: እኔ ቅን የሆነ አራዳ ይመቸኛል 🤟🙏🙏

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Před 4 lety

    yessssss Eilyas melka Angle new sew adelem :: Leuel Hailu big up betam arif new album new wow

  • @Tamirat0934
    @Tamirat0934 Před 8 měsíci

    አቦ በጣም ተመችተሺኛል ስራህን ችሎታህን አትሸሽገው ትችላለህ በቃ!!

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 Před 4 lety +3

    የአዳስአበባ ልጆች እንደዚህ ነን ፍቅር ብቻ ዘረኝነት አናውቀውም ።

  • @user-lm2fx2gk9x
    @user-lm2fx2gk9x Před 4 lety +2

    ውይ የዚህ ሰውዬ ቁንጅና👌 የኔም ባል ዘፋኝ አይደለም እንጂ ቆንጆ ነው😄😄

    • @kante5318
      @kante5318 Před 4 lety +2

      ዝም ብለሽ ግጥም ስጪው
      ካሙዙ ያሳምርልሻል 😂🤣

  • @theweekndniko8629
    @theweekndniko8629 Před 4 lety +1

    thank you briuk !

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 4 lety +1

    የሚገርም ልጅ ነው በርታ ራስታ

  • @temepac5649
    @temepac5649 Před 4 lety

    Yemecheh leule hulum artist ante endalkew biyaseb betam Bezu ye art sewoch memtat yechalal...... #WAGWAN👊👊👊

  • @kenawtefera7393
    @kenawtefera7393 Před 4 lety

    Bruke zemenh yebarek abo yemtakerbachew artistoch yemigermu nachew tnx bro

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 4 lety

    ያራዳ ልጅ ደስ የሚል ኢንተርቢው ፍሪ ኢንተርቢው ተመችቶኛል

  • @teshagerbeshawured7152

    ለዘለአለም ለፍቶ አልበሙን አሰምቶናል ተመስገን ሁለተኛውን አልበም ከዘለአለም በሁዋላ እንጠብቃለን

  • @yosefzewdie4712
    @yosefzewdie4712 Před 3 lety

    The always best

  • @lijaddis1183
    @lijaddis1183 Před 4 lety

    በርታ፡ ቴዲ አፍሮን የምትተካው ይመስለኛል።

  • @faiseljemal7152
    @faiseljemal7152 Před 4 lety

    አንደኛ

  • @user-iw7ih2po9m
    @user-iw7ih2po9m Před 4 lety

    ጥሩ ድምፅ አለህ በርታ

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před 4 lety

    ያራዳ ልጅ ምርጥ ነው

  • @menenzemen2289
    @menenzemen2289 Před 4 lety

    wow andegna bro

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety +1

    እኔ ምለዉ ልዑል እድሜ ሰንት ሆኖ ነዉ ልጅ ሆኛ የጥበበዉ ወረቅዬ ዘፈን የቴዲ ወይ ጉድ ቀዳዳ ምን ትልቅ ሰዉ ሆነህ ሰራዉ በል ልዑል በጣም አድናቂህ ነኛ ግን ብዙ ወሬ ጥሩ አይደለም ከነቴዲ ተማራ ማድነቅ እና ማዉራት ጥሩ አይደለም

    • @kante5318
      @kante5318 Před 4 lety

      😂😂😂 እኔም ሳስብ ነበር 26 መሆኑ ነው

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Před 2 lety

    Luhula betam new yemewedek

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 4 lety +1

    አይቸህ አላውቅም የሚገርም ብቃት አለህ

  • @violetbrooke23
    @violetbrooke23 Před 4 lety

    I love it my king 🏆

  • @salambin7599
    @salambin7599 Před 4 lety

    የኛ መከያ

  • @abelgirma1
    @abelgirma1 Před 4 lety

    Yarada lij Yemechehe Zena aderegekenen

  • @Amharafanoforum
    @Amharafanoforum Před 4 lety +3

    የ ኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ይከታተላሉ እንግዲያውንስ እኛ ጋር ይምጡ ሁሉንም ድራማ በ አንድ ቻናል ያገኛሉ!!

  • @mogo3101
    @mogo3101 Před 4 lety

    Bakhe minem voice yelhem wore becha

  • @henokdebretsion2113
    @henokdebretsion2113 Před 4 lety

    አዘጋጁ በመጨረሻ የተናገረው ሌላ ምርጥ እንግዳ ሳምንት ይዤ እስክመጣ በዚ ምርጥነት ላይ ጥያቄ ያለህ ይመስላል

  • @eliaskibatu5654
    @eliaskibatu5654 Před 4 lety

    real talk

  • @yeneaman9726
    @yeneaman9726 Před 4 lety +1

    ❤👌

  • @colorado2218
    @colorado2218 Před 2 lety

    1995 ልጅ ነበርክ ?

  • @ncrchurch5753
    @ncrchurch5753 Před 4 lety

    What kind?
    Are you okay?

  • @JaJacity19
    @JaJacity19 Před 4 lety

    ሉሌ 🔥

  • @sumayaya2658
    @sumayaya2658 Před 4 lety

    Wowww

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Před 4 lety

    bk AND leule adenkiyach neg ......................techelachu bertu ela nebse yemalen

  • @biniseifu3085
    @biniseifu3085 Před 3 lety

    abo ante rasu jegna neh, bewnet talakochune endante yemiyawedes ena yemiyamoges telek bota yedersala berta mert neh leuel

  • @eldaheldawit1749
    @eldaheldawit1749 Před 4 lety

    lule 1gna ko nehe

  • @user-pn7zu1wy7j
    @user-pn7zu1wy7j Před 8 měsíci

    የ እራስታውች ልብስ አቅርበክ ነበር እንዲት ማግይት እችላለሁ

  • @mesaykinfu86
    @mesaykinfu86 Před 4 lety

    ይሄ ልጅ ሲወራ ደስ ይለኛል አንደበቱ ይጣፍጣል እውነትን ተመርኩዞ ነው ሚወራው ይመችህ አባቴ

  • @sulimanhussen817
    @sulimanhussen817 Před 4 lety

    🙏🏽😍🇪🇹👏🏽

  • @djwakandalafromix9860
    @djwakandalafromix9860 Před 4 lety +1

    ድምፁ አንደኛ ወሬው የህፃን ኧረድያ

  • @Only1God889
    @Only1God889 Před 4 lety

    *ሽቃ ላንቃ ማን ሙዚቃ አውጣ ማን ነጠላ ልቀቅ አለህ* 😁😂

  • @drberhanemeskelwondu3929

    5:45

  • @Maedtube7008
    @Maedtube7008 Před 4 lety

    mirt sw

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 Před 4 lety

    ❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 Před 2 lety

    ውይ ይሔ ልጅ በቅርብ ይጨልላል

  • @salambin7599
    @salambin7599 Před 4 lety

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✅✅✅✅💖

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ሆሆሆሆሆ

  • @ahlanethiopiantravel
    @ahlanethiopiantravel Před 4 lety

    ማን ነው ጥሩ ቀን የነበረው? Just give me Like and bad day 👎🏾, No day 🔴

  • @kante5318
    @kante5318 Před 4 lety +4

    ፓፍ ሳይል ነው ከች ያለው መሰለኝ
    🤣🤣

  • @weyneamanuel4745
    @weyneamanuel4745 Před 4 lety

    Abo yemache

  • @misraoromo2669
    @misraoromo2669 Před 4 lety

    Guregn 😂😔

  • @dejenetefera3349
    @dejenetefera3349 Před 4 lety

    So you said you are "Arada" what do you mean kakkk too much talk

  • @zolamantube2464
    @zolamantube2464 Před 4 lety

    አረ አይነፋም ብዙ እንግዳ አይቻለው ልዑል ለሚዲያ አያስኬድም

  • @user-yd1rm5kd1x
    @user-yd1rm5kd1x Před 4 lety

    ውዶች እንዳመረ በቅንነት

  • @47k99
    @47k99 Před 4 lety

    copy Fedel castero በርታ ልዑል እንወድሀለን!!!

  • @eyobmohammed95
    @eyobmohammed95 Před 4 lety

    mnale batkorartew

  • @abruziigotube2776
    @abruziigotube2776 Před 4 lety +1

    ከሳቃቹ ተሸነፋቹ የማማ ሀሁ
    czcams.com/video/lrSP4fpxW_E/video.html

  • @hirutmesfin7326
    @hirutmesfin7326 Před 4 lety

    I like this show but, the TV SCREEN BEHIND the guest or the host.
    Driving me crazy it's so annoying so fast and repetitive. I couldn't pay attention what your guests saying it's so close up to the guest behind grrrrrrr........ 😱😠🙉👎👎👎👎
    I don't wanted to give your gusts 👎 down coz, I like your guests I just don't like your TV SCREENS BEHIND YOU AND THE GUEST....... PLEASE STOP...... IT....... 😠😠😠😠😠🤧

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety

    ልዑል ካሙዙን ነዉ አይደል ሰይፉን አትልም እሱ አያቀናብር ሊያሺቃብጥ ግን አላልኩም

  • @zerufael2011
    @zerufael2011 Před 4 lety

    አርቲስት ትዕግስት ግርም || የብርሃን ጎርፍ ||
    czcams.com/video/5tSARHRqbZ8/video.html

  • @tube2830
    @tube2830 Před 4 lety

    ሰላም የት አላቹ አደኛ ነኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

  • @whib1071
    @whib1071 Před 4 lety

    esat yegorese zefagn ... eshi yegna dinosaur

  • @beyenekefene970
    @beyenekefene970 Před 4 lety

    " ጉራ ብቻ " ያለው ዘፋኝ ማን ነበር? ላንተ ነው የዘፈነው ምክንያቱም እሳት የላስክ መሆንህን ህዝቡ ይናገር እስቲ ቀስ ....

  • @sarahidi6247
    @sarahidi6247 Před 4 lety +1

    ባለፈው ትንሱን ባየንበት አንተን ማየት ዘኛኝ ነው እራስህን ሰቀልክ እኮ እኛ የማናውቀው ፌመስ የለም Lol