እህቴ ሰፕራይዝ ተደረገች 💌

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 354

  • @hasun
    @hasun  Před 2 lety +27

    በሀሱን ትዩብ በኩል ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ማበርከት ከፈለጉ አድሬስ ቪድዬ ላይ አስቀምጫለሁኝና በዛ መሰረት መልክትና ትዕዛዛችሁን ማስቀመጥ ትችላላችሁ

    • @hayatseid7013
      @hayatseid7013 Před 2 lety

      አድሬ ሰ የታለ ሀሱን

    • @sofiasiraje8501
      @sofiasiraje8501 Před 2 lety

      አድሬስህየትነዉ

    • @user-vh5dn7oj1b
      @user-vh5dn7oj1b Před 2 lety +3

      ምነው አሰላም አለይኩም ማለቱ ቀረ

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 Před 2 lety +3

      ሱበሀን አላህ ሰው ሲመቸው አላህ ይረሳል እዴ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety +1

      ሰልክሰትንወ።መርሳ።እፈልጋለሁ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v Před 2 lety +63

    ማሻአላህ ስጦታ ተሰጣጡ ብለዋል እረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ውዴታ ይጨምራል. ግን አንተ ልጅ ሰላምታ ስታቀረብ አሰለሙአለይኩም ብለህ ጅምር ምንደው ሰላም እ

    • @user-pt4cr4lq8g
      @user-pt4cr4lq8g Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @user-il1qd7dz2r
      @user-il1qd7dz2r Před 2 lety +1

      ﷺﷺﷺﷺﷺ

    • @user-ub1pf9jy4t
      @user-ub1pf9jy4t Před 2 lety +1

      ስለላሁአለይወሰለም

    • @wolloyewa
      @wolloyewa Před 2 lety +1

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሰላም ስልጥንና ነው በሱ ቤት አላህ ያሥተካክላቸው ሌላ ምን ይባላል

    • @user-ij5to3lt3v
      @user-ij5to3lt3v Před 2 lety +1

      @@wolloyewa አሚሚሚሚን

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před 2 lety +29

    ሱብሃን አላህ ምናለ የአላህን ሰላምታ ባትረሳ ምንድም ነው ሰላም ሰላም ብሎ መጀመር አሰላሙአለይኩም ማለት ያሳፍራል ወይ

    • @user-tz8kx7rj8h
      @user-tz8kx7rj8h Před 2 lety +2

      ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ገርሞኝ

    • @utbe7416
      @utbe7416 Před 2 lety +1

      እኔ እራሱ ገርሞኝ

  • @user-lu3em9wo3o
    @user-lu3em9wo3o Před 2 lety +8

    ሌሺ ማትጉል አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ የአላህ ሰላምታኮ ያሰዴሰታል አያሳፍርም ዴህናሰው ሲበላሺ የለውም ቅራሪ ይባላል 😌😌

  • @nuriyettube500
    @nuriyettube500 Před 2 lety +10

    *ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ*
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
    🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
    ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
    ወየት ነሺ የኔ ውድ

  • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
    @gfgjghfjdjfjdjjf7328 Před 2 lety +22

    ሲመቻችሁ አላህን አትርሱ

  • @user-tg9dd5gh3e
    @user-tg9dd5gh3e Před 2 lety +5

    የህትነት ጥግ ይሉሸል ይሄነው አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔም ቅን እህቶች ሁሌም ከጎኔናቸው ለገንዘብ አይሳሱ አይጨነቁ ሱባሀንክ አላህ መልካሙን ሁሉ ይለግስልኝ ረህማን

  • @rhanahmaed6168
    @rhanahmaed6168 Před 2 lety +17

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ይጠቅመሀል አሠላሙአለይኩም ብለህ ጀመር ❤ምክር እየሠጠኸን አይደል እዴት የሙሥሊም ሠላምታ ትረሣለህ ከተሣሣትኩ ይቅረታ የኔ ወድም 👍👍👍👍👍👍👍👍ለመክርህ ሽከኩረን 👍

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před 2 lety +7

    ሱበሀን አላህ ምንኛ ሰው ማስደሰት እንደት ደስ ይላል ያረቢ ያአላህ በእኔ ምክኒያት ሰው ማስደሰት እንጅ በእኔ ምክኒያት እሚከፉብኝ አታድርገኝ

  • @hdhdhhhnd5082
    @hdhdhhhnd5082 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ ስጦታ መሰጣተት ፍቅርን ይጨምራል. እህትሽን አላህ ሀያት ይስጣት

  • @Mariyammariyam-wo4kp
    @Mariyammariyam-wo4kp Před 2 lety +4

    አልማዝ ጋር አብረን ተምረን ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před 2 lety +5

    ባወጣሽበት አላህ ይተካልሽ አንቺም ላገርሽ አብቅቶሽ አብራቹ የምትደሰቱበት የምትቦርቁበት የምትስቁበት ቀን ቅርብ ያርግልሽ

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i Před 2 lety +21

    _ይሄ ልጅ ሰላሙ አለይኩም ብሎ የማይጀምረው ለምድ ነው ? ሳኡድ እያለ ጥሩ ነገር ነበርኮ የሚያቀርበው ታዳ ምነው በአላህ ሰላምታ የማትጀምረው?😳_

    • @user-hv4ns5sd7w
      @user-hv4ns5sd7w Před 2 lety +4

      ጥሎት ሄዶነው መሠል ☹️

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 Před 2 lety +2

      ክክክክ በጣም

    • @user-td3rw4iz1q
      @user-td3rw4iz1q Před 2 lety

      ወላሂ ሀገር ሲሄዱ ይቀየራሉ

    • @user-cv5pq7ro1p
      @user-cv5pq7ro1p Před 2 lety

      @@user-hv4ns5sd7w ክክክ ፈገግ አደረግሽኝ. አሏህ ያግራልን. ብቻ.

  • @user-we2kz8fx7h
    @user-we2kz8fx7h Před 2 lety +11

    ሀሱንለምድነውአሰላሙአለይኩየማትለው ካፊሮችበእኛሙስሊሞችየሚቀኑትእኮአንደኛውበሰላምታችንነው

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Před 2 lety

      ብዙግዜ ተነግሮል

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Před 2 lety +1

      @@user-kc3tj7vd1i ማለት ምንምኮ ምክንያት አይሮረውን አሠላሙን አሌይኩም ለማለት

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ የበፊቷን ስልክሽን ለአያትሽ ስጫት

  • @user-te4gz2ib3z
    @user-te4gz2ib3z Před 2 lety +6

    ,እባክህ ያአልንህን።ሠላምታ አቅርብ ምነውከሌሎችች እምነቶችጋር ልመሣሣሠልአልክ

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v Před 2 lety +1

    ሁሴን ትለያለህ ደስታ ከቤተሠብ ይጀምራል ትክክል ነው የቤተሠቦችህ ደስታ ማየትህ ደስ ይላል አላህ እኛንም ሀገራችን ያስገባን እና አላህ ያገናኜን

  • @mominamustofa8200
    @mominamustofa8200 Před 2 lety +1

    ማአሻ አላህ. ተባረክ አላህ ግን ውድሜ አስላሙ አለይኩም ብለህ ግባ. ወድሜ. ግን ይቅርታ. ካጠፋሁ

  • @user-ft3ru4xj8e
    @user-ft3ru4xj8e Před 2 lety +1

    ወድሜ አልሀምዱሊላህ እኳንበሠላም ላገርህ አበቃህ ደሞ እምታገባትልጅ የታደልይ መሆን አለባት የባል አየያዙን ክብርያውን ብታውቅበት አተ አግባቧንጠብቀህ እደምይዛት እርግጠኛነኝ ምክንያቱም ሀተ ብዙ ብምርት ተምሬለሁ💖👌

  • @user-km6lp2ib7u
    @user-km6lp2ib7u Před 2 lety

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ትክክል የስጦታ ትልቅ ትንሽ የለውም እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስጦታ የተሰጠኝ 30ጁዝ ቁርዓን እና የስሜ የመጀመሪያ ፊደል እንድሁም ቀይ አበባ ነበረች ደስታው ግን ዛሬ ትዝ ሲለኝ ዛሬም የተሰጠኝ ያክል ነው የምደሰተው ሀቂቃ ስጦታ በጣም ውደታን የሚጨምረው ሰደቀ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety +4

    ወንድም እና እህት ሲዋደድ ደስ ይላል

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Před 2 lety +2

    መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ በወጣይተካ ፍቅራችሑን አላሕ ይጨምርላችሑ

  • @zeharamohammed165
    @zeharamohammed165 Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ወላሂ መስጠት እዴት ያስደስታል የአላህ እኔንም እህቴ ጋ ያገናኘኝ ያረብ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety +1

      ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @zeharamohammed165
      @zeharamohammed165 Před 2 lety

      @@Dryahyashow እሽ ዉዴ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      @@zeharamohammed165 የኔ ቅን ቪደወ አይተሽ ደምሪኝ

  • @user-gg7wc1je8d
    @user-gg7wc1je8d Před 2 lety +3

    ባለ ሱቁ ምርጥ ምርጥ ጂሊባቦች አሉት እኔ 3 ጂልባብ አሰርቻለሁ ኢትዮጵያ በገባሁ ጊዜ ሲያምር 🍓🍓🍓🍓

  • @munatube4052
    @munatube4052 Před 2 lety +2

    ማሻዓላህ መብሩክ እህቴ እንኳን ደስስስ አለሽ ሰውን ማስደስት ባራሱ እራ እንደ መደሰት ነው

  • @rahmetseid3998
    @rahmetseid3998 Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ለቻናልህ አድስ ነኝ ማሻ አላህ ስቶታ አብዙ ደስ ይላል ቀጥልበት ወንድም አለም

  • @user-ug2ov4eq5u
    @user-ug2ov4eq5u Před rokem

    ማሻአለህ ነው 👌ነገር ግንአሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወበራከቱ ብለክ ጀምር ወድሜ የንተ አደበት በጠም ደስ ይለል ንግግሮቹህም የመረሉ ሰለመተን ጨምርበት

  • @tsmnsvsbbs9336
    @tsmnsvsbbs9336 Před 2 lety

    የኔ ወንድሜ ኡኩን በሰለም ለሀገሬ አበቃህ የኔ ልዬ ወንድሜ ማሻአላህ

  • @tube-hr5rk
    @tube-hr5rk Před 2 lety +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ እላሂ ወበረካትሁ ምነው ሙሉውን አትልምደ አተ ልጅ በፊት የምትለቀው ጡሩ ትምርት ነበር በዛው ቀጥል ወድሜ

  • @aaarfff4322
    @aaarfff4322 Před 2 lety +1

    መሸአላ ተባራከላህ ደስይላል ስጦታ

  • @zehara605
    @zehara605 Před 2 lety +6

    ያኡመተል ሙሀመድ ተወ ሰብሰክራይብ አርጉኝ😢

  • @hawahawa7631
    @hawahawa7631 Před rokem

    መሼአሏህ በጣም ዴስይላል ቀጥልበት

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE Před 2 lety +12

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አለሽ እህት

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 Před 2 lety +1

    የኔ ቆጆ እኮን ደስ አለሽ አቤት ፈገግታሽ አላህ ይጨምርልላችሁ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ 👍👍👍😍ምርጥ ቤተሠቦች👍👍😍😍😍

  • @user-ni1mt6tc7n
    @user-ni1mt6tc7n Před 2 lety

    ያአሏህ ወላሂ የምር ከባድ ነው እደት ያሥደሥታል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኢንሻአላህ ያረብ በሰወች ልብ ላይ ደስታ መፍጠር እደት ያሥደሥታል👍👍👍👍👍👍👍

  • @sumeyasumeya9474
    @sumeyasumeya9474 Před 2 lety +3

    አረ ሠላምታ ሆ ምነው አልክ አሠላሙ አለይኩም የት አደርከው

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስ ይብልሽ

  • @erahemamahammed6354
    @erahemamahammed6354 Před 2 lety +3

    ማሻአሏህ ግንለምን አሠላሟለይኩምብለህአትጀምርም ያረብይ የልብኢማንስጠን

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 Před 2 lety

    ትክክል የስጦታ ትንሽ የለውም ጀግናው ወድማችን

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e Před 2 lety +1

    ስደት ላይ እናትህ ናቸው እደ ማሻአላህ
    ግን አድስ ስለሆንክ ብርህን ያዝ ጓደኛም በመጋበዝ በብዙ ነገር ጥንቃቄ አድርግ. ባዳ እጁህን እዳቀር ወድም ሰው ማስደሰቱ ደስይላል ግን. ደመወዝ የለ. እደበፍቱ
    አስታውስ

  • @user-uu9fl2gj2x
    @user-uu9fl2gj2x Před 2 lety

    ማሻ አላህ እኳን ደስ አለሽ ሰጭሽን አላህ ይስጣት

  • @seidtubee
    @seidtubee Před rokem

    ዋው ማሻአላህ በጣም ደስይላል ሲደሠቱ እድህማየት👌😍

  • @lubabaahmadyoutube3829

    ማሻአላህ ትባረክአላህ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 Před 2 lety +1

    አሠላሙ. አለይኩም ብለክ ጀምር በመቀጠል ማሻአላህ

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 Před rokem

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ አብዚቸ ለሀገራቺን ለወገናቸን ተመኘሁ ወድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሂበት አለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ይጠብቀን ያረብ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ🌷🌷🌷🌷

  • @higu496
    @higu496 Před 2 lety

    ማሽአላህ ማሽ አላህ ማሽአላህ በጣም ደስ. ይላል

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 Před 2 lety

    ማሻአላህ በጣም ዴስ ይላል ሁስዬ

  • @ekrulove1129
    @ekrulove1129 Před 2 lety

    ሰአድ አላህ አገርሽ ያስገባሽ ማማየ

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed474 Před 2 lety

    ማሻአሎህ እኮንም ደስ አለሽ ሲስተር

  • @user-jp4mq6jz1g
    @user-jp4mq6jz1g Před 2 lety

    እንኳንበሰላምገባህወድሜ

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Před 2 lety

    ማሻ አላህ እዴት እደሚያምሩ ያረብ ማሻ አላህ

  • @user-vi5oh5bd9d
    @user-vi5oh5bd9d Před 2 lety

    ማሻአላህየኔእህት

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Před 2 lety

    መሻአላመሻአላ ደስአላት😍😍😍😍😍
    ደስያለ ሂወት አላህይስጣህ

  • @abdallhalrsydy7216
    @abdallhalrsydy7216 Před 2 lety

    የነብያችንን ፈለግ ከተከተልክ ሠላምታሀን አሥተካክል

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před 2 lety +10

    ይሄ ልጂ አሰላሙ አለይኩም አይልም እንዴ ሲጀምር አንድ አንድ ሰወች በሀይማኖታቸው ያፍሪሉ አኡዙቢላህ

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 Před 2 lety +1

      Ename garemogile wolihe siwode eyila yele nabre

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 Před 2 lety

      በጣም እህቴ እስልምና ሙሉ ድን እዴሆነ አያዉቁም

    • @user-ru2tm1lc3l
      @user-ru2tm1lc3l Před 2 lety

      ለምን ያፍራል ሱብሃነሏህ ኧረ ተው በግምት አትናገሩ አኡዙቢላህ

    • @lobabalobaba6670
      @lobabalobaba6670 Před 2 lety

      እረስቶይሆል

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 Před 2 lety

      @@lobabalobaba6670 enedte yerasile 🙄🙄

  • @samiras4127
    @samiras4127 Před 2 lety

    ማሜ ጅልባብ ቤት ማሻአላህ ደንበኛዬ ነበር ምን አድስ የመጣ ጅለሸባብ አለ ሀሱዬ ጠይቅልኝ እማ

  • @hayat7257
    @hayat7257 Před 2 lety

    ማሻ አላህ ክክክ

  • @sadasada8771
    @sadasada8771 Před 2 lety

    ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 Před 2 lety

    ድምጻ ሲያምር በአላህ ማሻአላህ
    አማርኛዋ በጣምኘፈነው ደስ የሚለው ወላሂ

    • @zehara605
      @zehara605 Před 2 lety

      ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863 Před 2 lety +1

    ማሻሏህ ደስ ትላላችሁ

  • @samiras4127
    @samiras4127 Před 2 lety

    ማሻአላህ ነው ደስ ትላላችሁ ሀሱን አንድ ነገር ልገርህ አሠላሙ አለይኩም ማለትህን አትርሣ ውድ ወድሜ

  • @fatimahussain639
    @fatimahussain639 Před 2 lety

    መሸአላሀ ደሥሥሥ ሢል አብሬት በሣቅቅቅ የኔናት አላህ ይሥጣቸው

  • @user-mi3gi9xf5m
    @user-mi3gi9xf5m Před 2 lety

    ማአሻአላህ ሀሡ ኸገር ገብተኸል እንዴ ማአሻአላህ ወላሂ መች ይሁን ሚገባው እያልኩኝ አልኸምዱሊላህ እንኳን በሠላም ገባህ ወንድሜ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 Před 2 lety

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ቲክቶክ ላይ ነው ማቅህ ተከትዬህ ነወሰ የመጣሁት ይመችህ

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj Před 2 lety

    ሀሱ በርታ የኔ ወንድም

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b Před 2 lety

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ

  • @haiketube1081
    @haiketube1081 Před 2 lety

    እንዴ ማሻአላህ በመጀመሪያ እኔኮ ሀሱኒ መቸ ነው ሀገር የሚገባው እያልኩ እጠብቃለሁ አንተ ለካ ቆየህ እንኳን በሰላም ገባህ ወንድሜ

  • @user-di2ce7gx4h
    @user-di2ce7gx4h Před 2 lety

    መሻላህ

  • @tiztamuhammed5967
    @tiztamuhammed5967 Před 2 lety

    የኔ ውድ እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 Před 2 lety

    በርታ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před 2 lety +2

    አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    አረ ተው ምናው ሰለም ብሎ መግበት

  • @Zahra-mo4uf
    @Zahra-mo4uf Před 2 lety

    ማሽአለህ

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Před rokem

    ማሻአላህ

  • @foziyayoutube4853
    @foziyayoutube4853 Před rokem

    አሠላም አለይኩም ማሻ አሏህ ግን ሥትጀምር አሠላም አለይኩም ብለክ ጀምር

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 Před 2 lety +4

    እኔ የሚገርመኝ ሀገር ሢገቡ ሌላዉ ቀርቶ አሠላሙ አለይኩም ማለቱንም ይረሡታል አሥታክፊረላ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 2 lety

      በጣም ወላሂ እሰረቤት የሚገቡው ይመሰል ይፍራሎው

    • @hadya-3063
      @hadya-3063 Před 2 lety

      እኔም ግርም ይለኛል

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před 2 lety

    Masha Allah

  • @Tube-wz2ph
    @Tube-wz2ph Před 2 lety +2

    የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ ልያችሁ

  • @user-on3pq4li7x
    @user-on3pq4li7x Před 2 lety

    ማሸአላህ ደስሰትሉ አላህይጠብቃችሁ

  • @user-li1ib6bo4q
    @user-li1ib6bo4q Před 2 lety

    ማሻላህ። ሁሱን በጣም። ጥሩ። ነው

  • @user-bu9yi3vm1y
    @user-bu9yi3vm1y Před 2 lety

    እስላም አሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ መሽአላ ደስ ይላል በርታወድሜ አሪፍቆይታነበር ያርብአገራችንንሰላምያርግልንያርብብብ

  • @eumuryantube322
    @eumuryantube322 Před 2 lety

    ሀሱን ስጀምር አሰለሙ አለይኩሙ ወረሂመቱለህ ለምን አትልም ሰለም ብለህ ትጀምረለህ

  • @user-kt5so1cr7x
    @user-kt5so1cr7x Před 2 lety

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽ አላህ በርታ

  • @abdallhalrsydy7216
    @abdallhalrsydy7216 Před 2 lety

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሀሡን አተም ሥጀምር አሠላሙአለይኩም ብለህጀምር

  • @user-zu8ee6wo9c
    @user-zu8ee6wo9c Před 2 lety

    መሸሽ አለህ

  • @user-ns3ne7zn1z
    @user-ns3ne7zn1z Před 2 lety

    አሏህ አንተልብን እንደፈለገክ የሚገላለበጥጌታሆይ ልብን በአንተላይ አፅናልኝ አኹ በል ሰላምታ አቅርብ ጠይብ

  • @user-ho1lm8gs9c
    @user-ho1lm8gs9c Před 2 lety

    ما شاء الله تبارك الل🌹🌹❤️😘

  • @user-vh1zf2xp8n
    @user-vh1zf2xp8n Před 2 lety

    ዝርያ አላህያቆያችሁ ሱሱ አችም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @rehmayoutube7675
    @rehmayoutube7675 Před 2 lety

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před 2 lety +5

    ⭕️👉መቼ ወደ አሄራ እንደምንሄድ አናውቅምና ነፍሳችንን እንመርምር። መቼ እንደሚሄድ የማያውቅ ሰው ሁሌም ሊዘጋጅ ይገባል።
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን
    ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን #ሰብስክረሰትብ ያድርጉ
    ጠቃሚና አስተማሪ ነገር ያገኛሉ✔

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 Před 2 lety

    ያረብምንኛደስይላልእናትንማስደሰት።የቀሩትንምከእስርነጃይበላቸው።መታገስዋጋአለውእንህነውደስስትልወድምአላህይጠብቅህወድሜ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Před 2 lety

    Mashaa allah abatement adergaw

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před 2 lety

    ወላሂ ደሥሥትሉ ይመችህ ሁሡ

  • @user-td3rw4iz1q
    @user-td3rw4iz1q Před 2 lety

    ጅልባቡን አሳየን ደህና አድርገህ ጅልባብ ውስጤ ነው ዋጋውንም ይነገረን

  • @user-et9ln7fv4e
    @user-et9ln7fv4e Před 2 lety

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 Před 2 lety

    Congratulations to my sisters

  • @rgsheyrya8689
    @rgsheyrya8689 Před 2 lety +1

    አሠላሙ አለይኩም አትልም ደሞ ለአላህ ሠላም

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 Před 2 lety

    ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል

  • @allqua8458
    @allqua8458 Před 2 lety

    Masha allha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤