የቶማስ ኤዲሰን ምርጥ የስኬት ታሪክ
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_e...
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia
እውነት ብዙ አይነት የዩትዩብ ቻናል አይቻለው ግን እንደነአንተ አስተማሪ አይቼ አላቅም
እናመሰግናለን ቃላት የለኝም ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀትን በጥበብ ላይ ጥበብን ያብዛላችሁ ምርጦች
አሜን አሜን🙏
እኔ ዶክተር መሆን ነው ምፈልገው እና ብዙ ህልሞች አሉኝ እዛም እደርሳለሁ ግን አንተን ፈጣሪ ከቤተሰቦቺ ጋር ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይፈፀምልክ አሜን😅🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አንተ ለኛ ብዙ ነገር ነህ በተለይ ለኛ ለወጣቶች ብርሀን ነው የሆንክልን 🇪🇹🙏
በርቱ በጣም እየተጎዳንበት የሉ ጉዳዮችን ነው የምታቀርቡት እናመሰግናለን!!🙏
አንት የተባርከ አሁንም ጌታ ከዚህ በላይ እወቀቱን ይጨምርል ጉበዛች ናቸሁ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣቹ እኛም ስምቶ ዝም ሳይሆን ፈጣሪ አግዞን በጥሩ ሁኔታ ምተገብር ሰዉ ያድርገን እናተም በርቱ
ምርጥ ነው። ብታቀርቡት ብየ በግሌ የማምንበት ስኬታማ ሰው የሰዎች ለሰዎች መስራች የሆነው Mr ካርል ሐይንን ነው።
ምክንያቱም የሱ ፅናትና የሕይወት ተሞክሮ ትምህርት ሰጪና አነቃቂ ነው።
እረ ከ እናንተ ብዙ ተሳዳቢውች ዮቱበሩች ቢማሩ መልካም ነው ። ምርጦቼ በርቱልኝ
your my best for ever
ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለምታካፍሉን ከልብ እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልን
lewedefit yenane taric tenageralachu
kechalachu esti sele seketama architecture andun negerun ena you are the best CZcamsr I have seen ever
ምርጥ ትምህርት ነው ወንድሜ በርታልን እና ደግሞ እባክህ ወንድሜ ባለፈውም እንድታቀርቡልኝ ፅፌው ነበር የዩዜን ቦልትን የስኬት ምስጢር ብትነግሩን የእሱ ህይወት ውስጥ ስላለሁ ነው እንዲያበረታኝ ነው የሱን ህይወት አቅርብልኝ እርዳኝ እባካህ ወንድሜ አመሰግናለሁ ።
this is amazing learning continue others history i love it👏👏👏
እንደሁል ግዜው ድንቅ ነበር በጣም እናመሰግናለን። በርቱልን!
የሜሲ ታሪክን ብትነግረን ደስ ይለኛል very good thank you for all help
Meles zenawi please......
ይገርማል!በጣም እናመሠግናለን
ወወወወወወ በጠም የምገርም ምክር ነዉ ተበረኩ 👍👍❤❤❤❤❤❤
I LIKE YOU ALWAYS CONTINUE EVERY DAY, PLEASE DONOT STOP FOR EVER.
እናመስግናለን ወንድሜ ግን ስትናገር ረጋ በል በተርፈ በርቱ 👈👍👍👍👍
Thank you
እየተለወጥኩነው እናመሰግናለን ወድም 🇪🇹
ምርጦችዬ በጣም የሚገርም ሞቲቬሽን ነው ዘግየት ብዬ ነው ቤተሰብ የሆንኩት በጣም ይገርማል እያንዳንዷ ችግር ከኔ ለቅማቹክ ያቀረባቹክ ነው የመሰለኝ የምር በጣም ግራ እስክጋባ ድረስ በዚሁ ቀጥሉበት
እናመሰግናለን በርቱልን
ዶክተር ዛኪር ናይክን ታሪኩን ብታጠርብልን በጣም አስተማሪ ነው
የጎልፍ ተጨዋቹን ታይገር ውድስን ታሪክ ስሩልን፡፡ከውድቀት የተነሳበት መንገድ ያስተምራል፡፡
በጣም ትክክል ነው ወድማችን
Thank you Brother 😍
Ebakh sle the weeknd ngeregne.
keep it up,,
Wow you are Amazing Human ... Thnxs your Consions me thnxs for you God Bless you
I like ur energy when u talk
Thank you 🙏
አመሰግናለሁ
So amazing Contineu it plss
You can change the world
በጣም ደስበሚል አኮ ነው እምታስረዳው
Ski sila bilged seralin or nigaren ❤️😍😍😍😍
you are cleverly
ስለ ጃክማ ስራልን
አብረሃም ሊንከን
Ye Tomase Tarik bekitle destga Neg more selsu yemawek felagoite alge 😊❤🙏
Wawww so smart I love it very nice CZcams channel. I subscribe and I receive everyday what you posting. nice ! keep it up the hard work.
በጣም አመሰግናለሁ ነገሮችን ከተለያዩ አንግሎች እንድመለከት እና ወደራሴ እንድመለስ ታደርገኛለህ። እውነት ከልቤ አመሰግንሃለሁ🙏 ቀጥልበት👏👏👏....... Subscribe እያደረጋችሁ☺
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ጀግኖቼ አሏህ ይጠብቅልኝ እወዳችኋለሁ የኔ መልካሞች
Betam nw yemdachu
ENDE ENANETE GOBEZ YELEM ALEM WESET
ይብዛልህ በርታ
♥️♥️ Betam
Thank you Leya kebde Leya demke please
በጣም አሪፍ
Bro yemr lemnager logosh betam new yewdedkulsn
Dr Stephen r yesralen
7 habit efective people
albert eniestain
Wow bro Thank Yoou
enamesegnalen wedim
😊
ምርጥ ነው
የአልበርት አንስታይን ታሪክ
jeweer
Arif new bertulen
Ejeg betam amesgnalew zare enen betekel yemigeltse temehert new “Alefobeghal” telku sehetete new kezih behewal aremewalew lenant gn mesganaye kelb new
Ene atchelm eytbalkugn yadkugn lej negn bro bertu eytbaln aladgn ethiopiawyan gin beras metmamn yelgnem nege min ehonalew beye efralew miker kalek ebakeh
BEST
ye gid makreb alebachu beye masbew "nikola tesla" .... pls
በርቱ አላህ ይጨምርላቹ እናንተን መመልከት ከጀመርኩ በውሀላ ተቀይሬያለው
አሚን አሚን🙏
በጣም አክባሪያችሁ ነኝ ለቅድ በቅቻለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለው እናተን ሳይ እነቃቃለው አገሬ ለመግባት ቸኩያለው ይርዳሽ በሉኝ
ይርዳሽ
Haha እንደኛ ሽሮ እየበላሽ ብታድጊ ኖሮ እንዲ አጠግቢም
እዚ ሀገር ምን አለ ብለሽ ነው እምትመጪው እአ hooo
ቅዱስ ያሬድ
Pablo escobar ያሰራልን
Made a motivational video on # Dr. Samuel Tefera
Andrei Dieu 🙏🙏🙏🙏
👍👍👍👍
Endant y miyawera sew new ybezawo
Enamesgenalen wendem bertalen
ye Abrham licone akrbelen?
WOw des yelal
Beketay ye kevin hart yesket mengedun eski yzehln na
😍😍😍😍😍
sewdacu eko yena jegnoce
Hi.
🙏🙏🙏
Wellcom berther
አንደኛ
Alibaba
sle d/r abiy ahmed please please akrbu betam sketam new
Lemin yewichocun bicha yehaile gabrasilasen ena yeAbaba bakilan tarik tarikulin please
በAccident ስለተፈጠሩ ስራዎች ብታቀርብልን bra
Nicola tesla
Err u guys no time.wedegdlew
Ye Albert Einstein,ayzx Newton
Jestin biber
ቢልጌት እና ሞሃንደስ ጋንድ
😍😍😍
Luka modric
ቃደዳ ያቴስላን ሰርቆ ነው
Quantity
Tesla tiru tarik alew
ቴሌግራምን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@inspire Ethiopia