"የፈስ,የእባብ እና የጉንዳን ድግምት እችላለሁ!" የቆሎ ተማሪው ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • "የፈስ,የእባብ እና የጉንዳን ድግምት እችላለሁ!" የቆሎ ተማሪው ምስክርነት #Pastor_Tizitaw_samuel #ELM
  • Zábava

Komentáře • 83

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +21

    ቅዱሳን 👉በ Social media ,tik tok face book ,CZcams እያገለገሉ ላሉ የእግዚአብሔር ባሪያዎች አብዝታቹ ፀልዩ🙏 የእግዚአብሔር ፀጋ በሀይል እና በሞገስ እየተጠቀመባቸው ስለሆነ ከዚህ በላይ ተፈተው ማገልገል እንዲችሉ በፀሎት በማቴሪያል እናግዝ ተባረኩ❤

  • @mahmoudabdelkany6060
    @mahmoudabdelkany6060 Před rokem +7

    አገራችን በደብተራዎች ተደግሞባት ነው ክፋተኛው የበዛው።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před rokem +8

    ፀጋ ይብዛልህ፣ እየሱስ ጌታ ነው፣ "የዲያቢሎስ ሥራ ለማፍረስ የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ተገለጠ።" እየሱስ ያድናል!!!

  • @ayo19874
    @ayo19874 Před rokem +1

    ጌታ አብዝቶ ይበርክ በጥርጣሬ የማውቃቸውን ብዙ ጉዶችን ግልጥልጥ አደረከው::

  • @helenassefa2486
    @helenassefa2486 Před rokem +3

    ልጅ ሆኜ ቤታችን በጉንዳን ይወረር ነበር በጣም ብዙ ጊዜ ለረጅም አመት አንዴ ደግሞ ለሊቱን ሙሉ ቤታችን በድንጋይ ሲደበደብ አደረ ጎረቤት ወጥቶ ሲያይ ሰው የለም ጊቢው ግን በድንጋይ ሞልቷል እኔን ጌታ በልጅነቴ ነው ያገኘኝ ስሙ ይባረክ እናትና አባቴ ሞተዋል የኛቤተሰብ በጣም ነው በአጋንንት ስራ የተጎዳው 😭 ጌታ ወንድም እህቶቼን ያስመልጥ የሁሌ ፀሎቴ ነው ተባረክ ፓስተር ትዜ ብዙዎችን እየደረስክ ስለሆነ ❤

  • @rekikaemiro8844
    @rekikaemiro8844 Před rokem +1

    ተብታቢዎች በሐገራችን ያሉ ፈጣሪ በአንድ ጀምበር ጠራርጎ ያጥፋቹ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před rokem +5

    ይህነው:ሰራቸው:ወንድሜ:በተለይ:በሰሜኑ:ጌታነው:ያወጣን:ተባረክ

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Před rokem +3

    ወጋሁ በጌታ በኢየሱስ ስም ከምድራችን ላይ እ/ር ይገስፀው!!! ይፍረስ በኢየሱስ ስም!!! ተባረክ ትዜ

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 Před rokem

    ተባረከ ዬኔ ውድ ወንድም ጌታ የሱስ በመጨረሻ ዘመን አዲሰን ነገር ትሠማላችሁ ብሎናል በውነት በጣም ዬገርማል

  • @tsiontvethiopia1557
    @tsiontvethiopia1557 Před rokem +2

    በአንተ አገልግሎት የትውልዱን ዓይን እግዚአብሔር እየከፈተ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Před rokem

    ፖሰተር ትዜ ተባረክ ትውልድ ከጨለማ እየታደክ ነው::
    God Bless You

  • @haschascha627
    @haschascha627 Před rokem +2

    ተባረክ ፖስተር ትዜ ይሄ እኮ ወንጀል አይደለም በሰው ላይ እንደዚህ መስራት ሐገራችን ከነዚህ ጨለምተኞች መቼ ነው ነጻ የምትሆነው አሣዛኝ ነው በጌታ ስም ስራው የፈረሰ ይሁን።።

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před rokem +4

    ሻሎም ፓስተር ትዝታው ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @Emblba
    @Emblba Před rokem +4

    Amen Amen Amen 🙏🙏
    እየሱስ ሀይሌ ነው ::

  • @zeritumuliye9401
    @zeritumuliye9401 Před rokem

    እውነት ነው የሚካድ አይደለም ወንድሜ እውነትን ስትነግራቸው ሕዝቡን ጥበብ ነው በሚል ይሽውዱታል የጥንቆላ ስራቸው ነው የእግዚአብሔር ቃል እውነት ተሰውሮባቸው በጥንቆላ ሕይወት ውስጥ ነው ያሉት ጌታ ይድርስላቸው

  • @twinshr4847
    @twinshr4847 Před rokem

    እውነት ነው በጌታ አዲስ ነበርኩኝ የጉንዳን መሀት እቤታችን ገብቶብን የጌታን ስም እየጠራው ስገስፀው ቀጥ ብሎ በስሙ ሀይል ሲሄድ አይቻለሁ

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Před rokem +1

    Amen tsega yibzalh❤❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před rokem +1

    እኔ እኮ ሳቅህ ነው የሚመቸኝ ትዜ ተባረክልን🙏 ሳቅበት ሳቅበት አንተ ካልሳክበት ማን ሊስቅበት😂😂😂

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před rokem +3

    ትዜ እኔን እችን ተክልዬ ነበር ድሮ ድሮ የምሰማት ቃላት ነበረች። በተለይ "መብረቅ መከላከያ" ፈስ በፈስ ማድረግን፣ ግርማ ሞገስ፣ መስሀበ ነዋይንም ጨምሮ። ግን ግን ንፅህናና ልጅነት ሆኖ የቀልድ ቃላቶች ይመስሉኝ ነበር። አሁን ግን ቆየሁ ከገባኝ መስተፋቅሩም አልፎብን ከሸፈ😅😅 እረ እየሱስ ጌታ ነው። እየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደግማል።

  • @zemedezegeye6594
    @zemedezegeye6594 Před rokem

    ትዘ ገታ ኢየሱስ ይባርክህ እነ የምለዉ ይህን ሁሉ የአጋንንት ስራ እየሰሩበት ቤተክርስትያን ከምሉ ለምን ቤተ እምነት ብለዉ አይጠሩትም

  • @abayebiratu6097
    @abayebiratu6097 Před rokem +1

    Tabarek ❤❤❤❤❤❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Před rokem

    አኘ ቤት በልጅነቴ አቤታችን ሁሌ አባብ ይመጣ ነበረ ደግሞ ገብርኤል ምናም ሲሆነበረው አባብ ይመጣ ነበር ካደኩ ብሀላ በጣም ጉዳን ብዛት ይመጣል ግን የድል ንጉሰ ጌታየሡሰን አገኘን

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 3 měsíci

    ኢየሱስም ።እኔ መንገድና እውነትም ሕይወትና ነኝ ።በአኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ።የዮሐንስ ወንጌል 14።6 ❤❤❤❤📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ክበር ለእግዚአብሔር ይሁን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዘለዓለም እሰከ ዘለአለም አሜን አሜን ክበር ለእስራኤል ለአምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነትም ሕይወትና ነኝ ። በአኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ።የዮሐንስ ወንጌል 14።6 የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ያድናል ኢየሱስ መድኃኒት የሰላም የሕይወት የሰላምም ምንጭ የሕይወት ምንጭ የሕይወት መንገድ ነው የሰው ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሕይወት መንገድና የሕይወት ሰላም ከዘለዓለም ከሞት መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አዎ ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የኔ ጀግና ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ኢየሱስ የዘላለም መድኃኒት አምላክ ነው ።ክበር ለአምላክ ለእስራኤል ለአምላክ ይሁን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን JESUS I Love You JESUS Good Love Love Love Love Love Love Love Love Love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከበር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን 📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qi4fq3gz6d
    @user-qi4fq3gz6d Před rokem

    Proverb 18:10..............................Powerful word

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465

    በ እየሱሲ ስም ጌታ ይገፅፃቸው 😮😮😢😢

  • @hananegussie8542
    @hananegussie8542 Před rokem +1

    All the glory to our Lord Jesus

  • @tsiontvethiopia1557
    @tsiontvethiopia1557 Před rokem +2

    ጸጋ ይብዛል ውድ ወንድሜ ፓስተር ትዝታው

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 Před rokem +1

    Betam asakegni

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Před rokem +1

    በእውነት አኘ ቤት ማድቤታች በቀን በቀን ነበር የሚመጣው በጣም ነበር የምንችገረው

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465

    ከምድራች ን ጌታ ያንሳች

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r Před rokem +2

    ጌታ የበራክ ፓስተር ትዜ 🥰🙏

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem +2

    ይሔን የመሠለ ልጅ ተምሮ አገሩን መጥቀም ሲችል የሰይጣን ተገዝቶ መኖር የክፋ ስራ ከምድራችን ይፍረስ በእየሱስ ስም

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ ዋጋህ ታላቅ ነው

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před rokem +2

    Amen!

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 6 měsíci

    አዎ ኢየሱስ ይችላል ❤❤❤❤❤❤

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před rokem

    አሜን ጌታ እየሱስ ይድረስለት ይሄን የመሰለ ቆንጆ🙆

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +3

    GOD bless you and your family pastor 🙏🙏🙏
    Geta Eysus hoye temsgm
    Eysus Geta newe yadenal Eysus yadenal Eysus

  • @amengetu3591
    @amengetu3591 Před rokem +2

    ተባረክ

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 Před rokem +1

    Tebarek paster zemenh Agelegloth yebarek

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před rokem +1

    መንፈሳዊ፤ ጂል፤ጂላጂሎች፡ እግዚአብሔርን፡ ደፍረዋል! ምህረቱ፡በዝቶልን፡ነው፡ያልጠፋነው!

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před rokem +1

    Tebarek paster sega yabzalh

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክሕ ትዜ ይሔን ልጅ ግን ሳየው እንዴት እንዳዘንኩ ጌታ ሆይ አልቀናል በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ

  • @mahiabebe4188
    @mahiabebe4188 Před rokem +2

    U are blessed my brother! "Laughing is blessing" ስንት መሳቅ የማይችሉ ሰዎች አሉ እኮ! አምላክህን አመስግን አንተ ስትስቅ እኛም እኮ እየተካፈልን ነው!😂

    • @bettybetty6858
      @bettybetty6858 Před rokem

      ሳቁ በጌታ እንዴት እንደ ምውድ😅❤❤

  • @hanakidus
    @hanakidus Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @mekdiphonetastic824
    @mekdiphonetastic824 Před rokem +1

    GOD bless you more pastore

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před rokem

    አዎ አንዴ ክፍለሐገር ጎንደር አንድ ዲያቆን ከአንዲት ሤት ጋር ተጣልቶ ቤቷን ሥሙ ባልሣሣት አብደሪቢ ልኮባት ድንጋይ ልኮ እቃዋን ዱዱዱዱዱዲዲዲዲዲ በቃ በበጣም ነበር የተሠቃየች ከዚያ ሣትፈልግ ደፍተራዉን ታረቀችዉ።አዎ እኔም ከዚያ ሣለሑኝ እግዚአብሔር ባይደርሥልኝ እኔም ከዛ ሥሥላላደኩኘኝ ተንኮላቸዉነን አቃለሑ።የናዝሬቱ እየሡሥ ደረሠለኝ እንጅ

  • @yonasketa6017
    @yonasketa6017 Před rokem +1

    Shalom pastor

  • @davesharpstudio4364
    @davesharpstudio4364 Před rokem

    ♥️♥️♥️

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Před rokem

    Zemenhi yibarek fster tizu

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +4

    God bless you

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před rokem +1

    Tebarek Tzie ❤❤❤❤Gieta brkkkkkkk bellgn 🎉

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem +1

    Geta hoye mehereteh bezu nw yasazenale leju

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před rokem +1

    Blsss you ❤❤❤

  • @abebatarekegn6965
    @abebatarekegn6965 Před rokem +1

    Amennn

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před rokem +1

    Tebarek tize

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Před rokem +1

    ታለንት ጠላሁ የስራ ፈቃድ ብቻ እኮ ነው የቀረው😅😅😅 ኦማይ God ይላል ደሞ ባለ ጠያቂው አበስኩ ገበርኩ አሁንስ ዘቀጡ😢

  • @dawitdafs
    @dawitdafs Před rokem

    Amusing

  • @robedadi2303
    @robedadi2303 Před rokem +1

    ጊዮርጊስ (2) ዲ ዲያኖስን አረገው ፈስ በፈስ

  • @Semiraa0001
    @Semiraa0001 Před rokem

    That is why i left Ortodox. It is shame 2023

  • @abrhamgebre7485
    @abrhamgebre7485 Před rokem

    ወዮ''' ይህች አገር የማያልፍላት ለካ በነዚህ አይነቶች ተወራ ነው። ደም እኮ በቤንሻንጉል ,በኦሮሚያ, በደቡብ በሁሉም የኢትዮጵያ ጥግ እነዚህ ናቸዉ ሀገር አፍዘው የሚቀራመቱት። ህዘቡ ወዶ አይደለም ውጡልን የሚለዉ ለካ።

  • @lydiamekonen2631
    @lydiamekonen2631 Před rokem +1

    This really sad. Birhan siberalachew gin min aynet chilema wust indalu yigebachewal.

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Před rokem +1

    ay Orthodox ye dabilos metekemia nachew geta yirdachew ke zih ke celema sera

  • @tilahunjimma4804
    @tilahunjimma4804 Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 Před rokem +1

    አንዲት፣እህት፣ወደ፣ጠነቋይ፣ጋ፣ትሄዳለች፣ሊጠነቁልላት፣ከዚያ፣ምስቴ፣ሁኚ፣አላት፣እስዋ፣እምቢ፣ስትለው፣በይ፣ቤትሽ፣ሸትሄጂ፣ታገኛታለሽ፣አላት፣እቤት፣ስትገባ፣ፈሰ፣በፈስ፣ሆነች፣ወደጌተ፣መጣች፣ጌታ፣ዳሰሳት፣፣

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před rokem +1

    There is power to make anyone pass gas by some super natural agent. Rather most villagers in the northen parts of Ethiopia eat nifro, boiled beans and washing down with Tella for dinner due to poverty and ignorance and this will lead to production of gas ( Fes). Village life is fantastically ignorant easly fooled.

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx

    Wayi gud min ayinet never wust new ye ale Ezbu😮😢

  • @mabratumengesha4743
    @mabratumengesha4743 Před rokem +1

    Egzio😂😂

  • @hanakidus
    @hanakidus Před rokem

    ሀርፈ፱ዜ ሆዴን አቆሰለክው በሳቅ ግደለክኝ ወይፈመዘሙር እዲህሰነወ እንዴሰሞርተ እንጂ

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 Před rokem +1

    አይሰማም

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před rokem

    😂😂😂😂ግጥሙይለያል

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Před rokem

    indew lezih sew mels mestet yemichl 1 memhir yitfa?

    • @nehemiah5860
      @nehemiah5860 Před rokem

      የሌለውን🤔 ከየት ይምጡ ምድረ ጠንቆይ ብቻ ተሰብስቦ።

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před rokem +1

    This is very sad and shameful.

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465

    ክኮክክክክ😅😅😅

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před rokem +1

    😂😂😂😂

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Před rokem +1

    😆😆😆😆

  • @alialshamsi5667
    @alialshamsi5667 Před rokem +1

    Ķkķkķkkķkwogaw