እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል Pastor Tizitaw Samuel E.L.M

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • እግዚአብሔር ሁሉንም ያያል Pastor Tizitaw Samuel E.L.M

Komentáře • 30

  • @henoktewolde3826
    @henoktewolde3826 Před 21 dnem +11

    ወንድሜ መንፈሳዊ ጤናማ አሰተሳሰብ ነው ጌታ የሰጠህ ።የሰጠህን አጥብቀህ የዝ ሰፋ ብዛ ብዙ ግዜ የልቤን ነው የምትናገረው ሁል ጊዜ ተባረክ

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው
    እንደዚሕ አይነት የአውሬነት ባህሪ ያለበትን ሰው ምድሪቱ አትሸከም

  • @mestuhumnesaduga
    @mestuhumnesaduga Před 21 dnem +1

    ፓስተር ትዜ ተባረክ!! ይህም ስጦታ ከእግዚአብሔር ነው ደግሞ ይሄ ለምን ተሰጣት ለምን እረፍትና መጠሊያ አገኘች ብሎ የተበሰጬ መንፈስ አለ በኢየሱስም ስራው ይፍረስ

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 Před 21 dnem +7

    ከንቲባ ወሮ አዳነች ያህዌ ይባርክሽ ለሁሉም አስተዳደር ላይ ላሉት ሰዎች ልቦና ይስጥልን ለእህታችን ደግሞ የስማይና የምድሩ ባለቤት ልቧን ይጠግን በአንድ ልጁ በጌታችን በያሽዋ መሳያ ስም ሁላችንም አጥብቀን ልንፀልይ ይገባናል

  • @emeba951
    @emeba951 Před 21 dnem +2

    ትዜ ጌታ በብዙ ይባርክህ ! እውነትና እውነትን በመናገርህ ተጠቅሜያለሁ ፡፡ ❤❤

  • @GetiSima-pu9zn
    @GetiSima-pu9zn Před 21 dnem

    አሜን አሜን ተብራክ ፓስተር ትዜ ❤❤💕🥰

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 Před 21 dnem

    ወንድማችን ትዜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ ተባረክልን ሀሳብክ በጣም አሪፍ ነው ሰው ሁሉ ወደ ጌታ እንዲመጣ የተናገርከው ወንጌልም ጌታን እንዲቀበሉ ያወጅከውም መልካም ነው እግዚአብሄር ስራውን ይስራ አሜን
    ስለ ህፃኗም የተናገርከው መልካም ነው እንዲሁም በሔቨን ስም ለመታሰብያ በጎ አድራጎት እንዲከፈትም የተናገርከው ሁሉ መልካም ነው እኛም ቢከፈት ጥሩ ነው ብለን እናስባለን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 21 dnem +5

    ❤ከብርት ከንቲባ አድዪን እንወዳታለን 🇪🇹💕❤️💚የርህራሄው መግለጫ ሆንሽልን ተባረኪልን📖💕🙏 አድዪ💕❤️📖🙏✅

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 21 dnem

    ትክክል ነህ እየፀለይን ነበር፣ መልካም ነገር አሰምተኸናል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @enat930
    @enat930 Před 21 dnem +5

    ተባረክ ወንድሜ በርታ ❤❤❤

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh Před 21 dnem

    ተበረክ ፓስተር ትዜ❤

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 Před 21 dnem

    ተባረክ ፓስተር።

  • @ariam8984
    @ariam8984 Před 21 dnem +3

    Amen Amen Amennn ❤🙏🙏🙏

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu Před 18 dny

    ተባረክ ፓስተር ትዜ❤

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 Před 21 dnem +3

    ሻሎም ፓስተርዬ❤❤❤

  • @DavidErabo
    @DavidErabo Před 21 dnem

    Pastor tizew God bless you all

  • @sebleabeje3663
    @sebleabeje3663 Před 21 dnem +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንድ አመት ሙሉ ስትሰቃ ሰው ከሰው ዘር ተፈጥሮ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ማለት ምን አይንት ጭካኔ ነው ? እውነት ነው ትዜ እግዚአብሔር ያያል ደግሞ ይፈርዳል።

  • @TesfuGo
    @TesfuGo Před 21 dnem

    My god bless you pastor

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Před 21 dnem

    ሻሎም ሻሎም ትዜ

  • @naniashu8362
    @naniashu8362 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤ተባረክወንድም

  • @mr.j366
    @mr.j366 Před 21 dnem

    blessed in jesus name

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 20 dny

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @YosefGeresu
    @YosefGeresu Před 21 dnem

    yemanem emba baleda aydelm gata

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 21 dnem

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 21 dnem +1

    Tebarek pastor

  • @user-gr7it8xv2g
    @user-gr7it8xv2g Před 21 dnem

    ye samayiAmlak.yifrad😂😂

  • @skailall3594
    @skailall3594 Před 21 dnem

    😢😢😢😢

  • @user-th8ud8nn6pmogesayele

    ማቴ 5:17 ምን ማለት ነው?

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před 21 dnem

    ❤❤❤