የሪል ስቴት ቤቶችን አትግዙ (አትናገር ብለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE Business (Make Money Online 2024)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የሪል ስቴት ቤቶችን አትግዙ (አትናገር ብለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE Business (Make Money Online 2024) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 141

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před měsícem +27

    እንኳን ቤት መግዛት የአየር ቲኬት ገዝቶ ወደ ኢትዮጵያ መምጣት የማያዋጣበት ጊዜ ላይ ደርሰናል!!

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv Před měsícem +2

    ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንድ ቀን ቤት ይኖረኝና እፎይ እል ይሆናል ❤

  • @1443TH
    @1443TH Před měsícem +20

    ትክክል ነህ የኢትዮጵያ ሪልእስቴት ፈሪሀእግዚአብሄር የላቸውም ዘራፊዎች ናቸው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před měsícem

      በትክክል እና ቀጣይ ለምነው ነው የሚሸጡት ምድረ ሆዳም የሆኑ

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před měsícem +1

      መድሃኒቱ አለግዛት ነው!! ገዢ ሲጠፋ ባንኩ ይከስራል ስለዚህ የቤት ዋጋ ለመቀነስ ይገደዳሉ

    • @user-rm6qp6ny7p
      @user-rm6qp6ny7p Před měsícem

      እውነት ነው

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před měsícem +21

    እባክህን ኦቭድ ሌሊት ቀን ነው የምንሰራው ብሎን ብዙ ሰው 60% ከፈለን ነበረ የከፈለነዉ ብሩ ከወሰዱ ቦኃላ ሥራዉን አቁማዋል እኛ ያለነው ከአገር ዉጭ ነን እባክህን ደምጽ ሁንልን

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +1

      መረጃውን ከቻሉ addisbusiness123@gmail.com ያካፍሉን

    • @YaredTilhahun
      @YaredTilhahun Před měsícem

      ወንድሜ 50 ሚሊየን አውጥቷ ሚገዛ የለም ነው ያልከው አለቃዩ ባዳ መሬት 210 ሚሊየን ካሽ ከፍሎ ነው የገዛው ከ 1 አመት ተኩል በፊት ቦሌ ​ አትላስ አከቢባቢ ኢትዮጵያ ውስጥ የ50 ሚሊየን ብር መኪና ብዙ አዳለ አታክም ። የኢትጵያ ቤት ወጋ ሚስተካከለው ደላላ ሲጠፋ ነው@@addisbusiness

    • @YaredTilhahun
      @YaredTilhahun Před měsícem +4

      ወንድሜ አንድ ጥያቄ በቅንነት ልጠይቅ የ 50 ሚሊየን ብር ቤት እኮ ጊቢ ላላው ቤት ኖርማ ነበር ብስራተ ገብርኤል 280 ሚሊየን እየተሸጠ ሲቀጥ 50 ሚሊየን ማን ይከፍላል ነው ያልከው የ50 ሚሊየን ብር መኪና ከተማው ላይ ሞልቶ የዛሬ 1 ከ 6 ወር በፊት ቦሌ አትላስ 210 ሚሊየን ብር ከፍሎ በካሽ መሬት የገዛ ሰው አቃለው ኢትዬጲያ ወስጥ ትልቅ ሀብታም የለም አያልክ ነው። የኢትዮጲያ ቤት ገቢያ አዲስተካከል ደላሎች አደብ መግዛት አለባቸው ። በተረፈ ሀሳብ ያስኬዳል አሪ አቀረረብ ነው ​ አመሰግናለው ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል@@addisbusiness

    • @tadlowubie7297
      @tadlowubie7297 Před měsícem +1

      አይ ማን ovid ግዛ አለህ ተሸውደሃል

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness Před měsícem

      @@tadlowubie7297
      ____
      ኦቪድ ክህደት አይፈፅምም!... ብዬ አምናለሁ!

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před měsícem +15

    የደከመ ማብራሪያ ነው ገዢ በጠፋበት እና ዎጋ በቀነሰበት ጊዜ ካልተገዛ መች ይገዛ።

    • @AhaduMulugeta
      @AhaduMulugeta Před měsícem

      ዋጋ አልቀነሰም ጨመረ እንጂ ለዛ ሁሉም ሰው መግዛት ቢያቆም በደምብ ይቀንሳል

    • @sisaydesta5588
      @sisaydesta5588 Před měsícem

      የበሳ ይቀንሳል

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 Před měsícem +9

    ሪልስቴትን መግዛት ዋጋ እንደሚያስከፍል በተናገርክበት አንደበትህ ማጠቃለያክ ላይ ዜጎች ብር ካላቸው ብራቸውን ሪልስቴት ቢገዙበት አትራፊ ሊሆኑ እንድሚችሉ ትመክራለህ። ግራ የሚያጋባ መረጃ

    • @---bi6gy
      @---bi6gy Před měsícem +1

      ተገንብቶ ያለቀ የግል ቪላዎች መግዛት ያዋጣል መሬት መግዛት ያዋጣል ግን ያልተገነባ የሪልስቴት ቤት መግዛት አያዋጣም በትክክል ገብቶሃል

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx Před měsícem +10

    ጥለነው ለምንሄደው አለም ለጊዜው ማቆያ እንጂ ቤት ምንም ነው ፡፡ ለምን እንደሚያስወድዱት ይገርመኛል

    • @nana2009able
      @nana2009able Před měsícem

      @TairkeBethanu I totally agree with u. Food house clothing should not be expensive. Greed has gone to another level.

  • @FufuFufu-wg4cp
    @FufuFufu-wg4cp Před 25 dny

    ምርጥ ሀሳብና የናተ ግምት ትክክል ነው በባንክ የተወደደ ነው

  • @user-sq5ey8tr8g
    @user-sq5ey8tr8g Před měsícem +4

    First, there is no property right in Ethiopia. It doesn't matter whether your house is high-rise building or a tukulu house it can be domlished at any time. Second, the price of the house is out of the reach of many. Third, the new law deter the haves to invest in properties

  • @TjayAddis-pd1xc
    @TjayAddis-pd1xc Před měsícem

    በጣም ትክክል ነው! ሌላው መጨመር የምፈልገው፣ ካሽ ላውም ሰው፣ ለኢንቨስመንት/ለማከራየትም እንኳን ሰው ቢገዛ ፣ አዲሱ የማይረባው ያከራይ ተከራይ ህግ ለገዥው/ላከራዩ ምንም አይጠቅምም። ብሩን ለሌላ አላማ ማዋል ብቻ ነው ያለው አማራጭ

  • @FufuFufu-wg4cp
    @FufuFufu-wg4cp Před 25 dny

    ትክክል ይገባል ፈይል ከተከፈተና ማሰረጃ በእጃቸው ከሆነና ከተተገበረ አይቀርም በድምፅ ብልጫና የማረግ ፍቃድ የአቃቢ ህግ ለርስቴትት ነው ? ክፍለ ከተማ

  • @solomonworku3334
    @solomonworku3334 Před měsícem +1

    አሁን በቀነሰበት ወቅት ነው መግዛት business እንዲ ነው የሚሰራው ። በቅርብ ጊዜ ውስጥ በእጥፍ ይጨምራል

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl Před měsícem +2

    እኔ የሚያሳስበኝ የጥራታቸው ጉዳይ ነው ጥራታቸውን ማነው ሚቆጣጠረው ? እንደነገሩ የሚሰራው ቤት ላያችን ላይ ቢደረመስ ማነው ተጠያቂው ? የሪልስቴቶች ህንፃ ስኬለተኑን ብታዩኮ ዳስ ለመጣልንጂ ያንን የሚያክል ህንፃ የሚሸከም አይመስልም አይበለውና ትንሽ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢፈጠር በቋፍ ነው እልቆና ተቀባብቶ ሲታይ ግን ያማልላል ። እናም ጥራታቸውን የሚያረጋግጥ አካል አለወይ ? እስኪ ወንድሜ በዚህ ጉዳይ ስራልን ።

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před měsícem +1

      Wonderful comment.ተፈጥሮ ነገ ምን እንደሚያመጣ አይታወቅም አዲሥ አባ አያረገውና አንተ እንዳልከው ትነሸ መሬት መንቀጥቀጥ 4point እንኳን ቢሆን ህንፃው ባይወድቅ እንኳን ሰንጥቅጥቁ ነው የሚወጣው ።ደግሞ ብዙ ጊዜ contractor ገንዘብ ለማትረፍ ብሎ አረከሰ ያለውን ሕንፃ መሥሪያ ነው የሚጠቀመው ሁሉም ላይሆን ይችላል ገን አንድ እንኳን ሕንፃ ብዙ ሠው ሰለሚኖርበት risky ነው

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Před měsícem +3

    ገና አፈር ከድሜ ይበላል እንዳትገዙ

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 Před měsícem +1

    ደግሞ የሌላ ሰው ርእስ "(አትናገር ብለውኝ ነበር)" ወስደህ ነው በቀጥታ ያቀረብከው።

  • @Mannaatrich
    @Mannaatrich Před měsícem +5

    በጣም የምትመስገን ልጅ ነህ

  • @tsnatgetahun8438
    @tsnatgetahun8438 Před měsícem +2

    ከባንክ ተበድሮ እሪል ስቴት መግዛት ወንድሜ እንዳለው በሽታ መሸመት ወይም ሞትን ማፋጠን ነው !!

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Před měsícem +2

    ምኑ ቀነሰ ከሀያ አምስት ሚሊዪን በላይ ያውም ጠባብ አፓርትመንት መሬት ላይ ያለ ቢላ ያው ነው ረከሰ ያልከው የቱ ሪል እስቴት ወይም ቤት ነው ንገረን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před měsícem +7

    ይሄ እኮ የሚያሳየው ኢትዮጵያ ምንም እንደማያስተማምን ነው አንዴ ትወረሳላችው አንዴ ሌላ እያለ መንግስት ነጋዴውን ሆየ ህዝቡን እንዳይረጋጋ አደረገ

  • @TsegayeMohamed
    @TsegayeMohamed Před měsícem

    ጥሩ እይታ ነው

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před měsícem +4

    አትሞኙ ምርጥ ሪልስቴቶች ብዙ ናቸው 🎉🎉🎉

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před měsícem

      እኛ በ18 ወር እናስረክባለን ብለው 6 አመት ሆነው ከባንክ ወለድ ብድር ነፃ ነን ብለው አሁን ባንክ ተዩዞብናል ብለህ ከፌለን የጨረስነውን ድጋሚ እየከፈልን ነው በጣም የሚያሳዝ ነው በጣም በእምነታቸው በጣም ተመችቶኝ ነበር አቀየሙን

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před měsícem +9

    አንዴ ይቀንሳል አትግዙ፣ አንዴ ግዙ
    ሪልስቴት ላይ ከመረባረብ ፋብሪካ ቢገነቡ እነርሱንም አገርንም ይጠቅሙ ነበር።

  • @tadessetsige4473
    @tadessetsige4473 Před měsícem +5

    ልክ ነክ ገና ይቀንሳል

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +1

      በትክክል

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před měsícem

      ​@@addisbusinessየትኛው የቀነሰ አለ ?ንገረኝ

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 Před měsícem +1

      ገና በጣም ነው የሚቀንሰው ምክንያቱም ግዥ ስለሌለ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před měsícem

    Thank you 🙏

  • @belaygebre
    @belaygebre Před měsícem

    ተባረክልን

  • @user-gu2fr4qe4h
    @user-gu2fr4qe4h Před měsícem +1

    Err bakihh ant mekeriken amedammm ena charaka enigiza....ewntegna sitochin sew atarito gezito yitakam enji silamatakaw nager atikebatir ...ene ke 2amet befit kotibe ahun eyenorkubet nw tsehay realstate labetasabichem eyegezaw nw....hulum realstate sayihon bedenb bebalemoya atarito yitakamu enji leview bileh atikebatir doma

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Před měsícem +3

    ሪል እስቴቶች ሰርተው ያስረክባሉ ወይስ መጀመር ብቻ ነው?

    • @user-rm6qp6ny7p
      @user-rm6qp6ny7p Před měsícem

      ወይ ማስረከብ ሲያምርሽ ይቅር 😢

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z Před měsícem

    You are right our banking capital demanding and supply un balanced real state with out banking system nothing only cash payer will play role so this is bad news for real state retailers

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před měsícem

    እውነት ነው እውነቱን ነው የተናገርከው

  • @Luna23official
    @Luna23official Před měsícem +2

    ኧረ ብር ካለስ አሁን ነው መግዛት

  • @almazayenew7244
    @almazayenew7244 Před měsícem

    አሁን በካሰ ለመግዛት በባንክ የተመነዘረ መሆን አለበት አይደሌ ካሌሆነ ከየት መጣ ብለዉ መጠየቁ አይቀርᎃ አይደል???

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před měsícem +5

    የደላዉ ቨላ ዉስጥ ሰደላቀቀቅ፣
    የነብጤው ደሀ ደግሞ ከአፈር ትንቅንቅ!
    ስለዝህ ከሚሊዬን ዉረዱ
    ሁሉም በፋቅር ለመኖር ይሄነው መንገዱ።

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před měsícem

      እኔ አፈር ውስጥ ሆኘ ስላም በሆነች ሀገሬ

  • @user-it6cw1qq1f
    @user-it6cw1qq1f Před měsícem

    Ok thanks

  • @getutemesgen3153
    @getutemesgen3153 Před měsícem +1

    The price of real state increase because of black market user of diaspora community.

  • @eyasuadne87
    @eyasuadne87 Před měsícem

    ሰላም ማጣት ነዉ ችግራችን

  • @jemalreshed8973
    @jemalreshed8973 Před měsícem +1

    ዝም ብለህ አወቅኩ ብለህ አትቀደድ
    አሁን ለገዥ በጣም ጥሩ ጊዜ ነው

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +1

      እሰቲ አንተ ደግሞ የምታውቀውን አጋራን

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q Před měsícem

      ግዛና ሲወርሱህ ቁጭ ብለህ ታለቅሳለህ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před měsícem

    እንኩዋን ቤት መግዛት አገር ቤት ለመሄድም የአውሮፕላን ትኬት ዋጋው ወደ ማይቀመስ እየተንደረደረ ነው::

  • @asmea4799
    @asmea4799 Před měsícem

    Kadada … sijemer higu manignawim sew new yemilew . Siketil manim sew deresegne akirbo masiredat ayichilim .

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 Před měsícem

    ወንድም እያወራህ ያለኸው ስለ ቤት እኮ ነው። የቀባጠርከው ነገር ሁሉ የቤት ዋጋ እንደሚቀንስ ኣያሳይም፥ እርስ በራሱ የሚጋጭ ነገር ነው የምታወራው። ደግሞ እዚህ የሚወራውና እውነታው የተለያየ ነው።ኣሁን ያለውም የተወሰነ ለውጥ ጊዜያዊ ነው። በእጠቃላይ ቤት እንዳንገዛ የሚያረግ ነገርም ኣላቀረብክም።

  • @deraraabdi6303
    @deraraabdi6303 Před měsícem +1

    Right✔

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před měsícem +1

    ጠብደል መሃይም !!

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +1

      ቀጭኑ አንተ ደግሞ አስረዳና

    • @hailedawitsolomon9998
      @hailedawitsolomon9998 Před měsícem +1

      @@addisbusiness ምን እያልክ እንደሆነ አልገባህም! በመቶ ሺዎች የሚቋጠሩ ወጣቶች ሥራ እድል የፈጠረ ! መተዳዳሪያ እንደሆነ አታውቅም ? ሪል እስቴት አትግዙ ማለት በመቶሺ የሚቆጠሩ ወጣቶች ሥራ አጥ ይሁኑ እያልክ ነወ! ያልገባህ ጥያቄ ካለ በሩ ክፋት ነወ።

  • @jamald2717
    @jamald2717 Před měsícem

    Betkkl tekkl merreja new Enamesegnallen

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem

    ሱፍ ለባሽና ቅንጦተኛ ፓርላማ አገርን አያሳድግም

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Před měsícem

    ምኑታምኖነው የሚገዛው አጠገቤ የነበረ ቤት ፈርሶ የእኔ ቀረብሎ ያደሰሰውን ቤት በአመቱ አፈረሱበት እና ገዛህም አልገዛህም ቤትህ መች እንኳን እንደሚየመፈርሱብህ ምንም መተማመኛ የለህም በሳምንት 3 አራት ህግ የሚወጣበት ሃገር ነው።

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Před měsícem +1

    ከሚሊዬን ወረዱ በላቸወ

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 Před měsícem

    እውነትክን ነው 😂

  • @alg7524
    @alg7524 Před měsícem +2

    ፕሮፐርቲ ጋራንቲ በሌለበት ቤት ማን ይገዛል?
    አትራፊነቱስ ምን ያህል ነው? በ17% ወለድ ሂሳብ ከባንክ ተበድረህ በ15 ሚሊየን ኮንዶ ብትገዛ ወለዱ ብቻ በአመት ከ2.5 ሚሊየን ብር በላይ ነው። በ15 ሚሊየን ብር የገዛኸውን ቤት በወር በ200,000 ብር ማከራየት ትችላለህ? የኪራይ ገቢው ዋና ገንዘብህን ቀርቶ ወለዱን ይሸፍንልሀል? በዚህ ላይ ሪሰርች አድርገህ ለአድማጮችህ መረጃ ብትሰጥ ጥሩ ነው። በኔ እምነት በ15 ሚሊየን የተገዛ ባለ ሶት መኝታ ቤት ኮንዶ ቢበዛ 50 ሺ ብር ቢከራይ ነው። ይህ ደግሞ 15 ሚሊየን ብር አውጥተህ ስትገዛ ውጤቱ ኪሳራ ነው።

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gutanamocel
    @Gutanamocel Před měsícem

    Do not buy any RealEstate at this time !! not even affordable

  • @accacc5974
    @accacc5974 Před měsícem +1

    ሪልእስቴት ተበላበት እኮ ወይ ዮቱበሮች ከስሩ

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 Před měsícem

    The govement declartion is not fair

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před měsícem +1

    ሁሉም መሬትን ተቆጣጥሮታል እንደኔ ያለው ከርታታ አየር ላይ ነው እግዚአብሔር ያስበኝ።

  • @wandmubibiso8817
    @wandmubibiso8817 Před měsícem

    Leke nehe wendeme mekenyatum kemegeba belaye newe wagw ejege betanmme teganowal gena mewe rede alebete eneme honeku bateseboche angezam

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p Před měsícem

    እንደኔ ግን ብተስሙኝ እራሳችሁ መሬት ገዝታችሁ ቤት ስሩ እኔ የዛሬ 9 አመት አንድ የተረገመ ሪል እስቴት ውስጥ ገብቼ ህይወቴን ሲኦል አርገውታል ቤት ፈልጌ ገንዘቤት ብገፈግፍ ጭራሽ ፍርቤት ደርሻለው ልንገራችሁ ስወች ብልጥ ስው ከስው ስተት ይማራል

  • @chicago9458
    @chicago9458 Před měsícem +2

    እድሜ ልኩን ግዙ እያለ ሲያስተዋውቅ ሲያሻሽጥ ከርሞ 😂😂

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +1

      አንተ ግዙ ትል ነበር እኔ ብዬ አላውቅም። ካልኩም አሁን አስተካከልኩኝ

    • @chicago9458
      @chicago9458 Před měsícem +2

      @@addisbusiness እኔ? ስራህ ማሻሻጥ አይደል ምን አሳፈረህ? አትዋሽ! ዝም ብለህ ለፍልፍ እንጀራህ ሆነ እኮ አሁንማ? ይሄንንም ላይክ አርገው እንጀራህ ነው:: ወራዳ ሁላ

    • @kedunass8597
      @kedunass8597 Před měsícem

      ​@@chicago9458😂😂😂😂

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před měsícem

    የንብረት ማስመላሻ አዋጅ ተፈፃሚ ከሆነ ሙሰኛው ባለሥልጣን ሲኦል ይገባል ኢትዮጵያን ለማኝ ያደረጉ እነሱ ናቸውና

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před měsícem

    የቤት ማስታወቂይው ማታለልን የተከናነበነው::ሲያናፉ የመጣውን አህያ ጫንበት እንደሚባለው ገዥ ካገኘን እንገንጥለው አይነት

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 Před měsícem

    ከቀነሠ ያለቀ ቤት 80--90 0/0 መግዛት ያዋጣል።

  • @user-ci8tk9dj1n
    @user-ci8tk9dj1n Před měsícem

    መግዛት አሁን ነው

  • @tadlowubie7297
    @tadlowubie7297 Před měsícem +1

    ይህ ፎልሎወር መጨመርያ ዘዴ ነዉ አትሸወዱ ቤተሰብ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +1

      እስቲ ደህና ምክንያት አምጣ። ፎሎወር እና የቤት ዋጋ ምን አገናኛቸው። ከቻልክ በዚህ በዚህ ምክንያት ትክክል እይደለህም በል

    • @eliasmehari707
      @eliasmehari707 Před měsícem

      I follow him!! because you say don't follow him 😂😂😂😂

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 Před měsícem

      ሀበሻ ምቀኛ ነው ፎሎው ብታደርገው ምን ችግር አለው ?

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Před měsícem

    Melkam mikere amesgnalehu

  • @Addistoday
    @Addistoday Před měsícem

    convincing and confusing!

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly Před měsícem

    Don't buy anything in Finfinne, Oromiya. They will take it from you one day.👍👍👍👍

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před měsícem +7

    ትቀልዳለህ ብር ካለኝ እገዛለሁ 😂😂😂

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 Před měsícem

    አንድዴ ግዙ አንዴ አትግዙ ምንድነው ምትቀባጥረው😅

  • @ffm377
    @ffm377 Před měsícem +1

    Ethiopia don't buying frist peace Denkoro!how was buying now zeregna country😂😂😂😂

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen Před měsícem

    ብር ያላቹሁ አሁን ነው መግዛት እንዳትሸወዱ

  • @YewinheregeBeterework
    @YewinheregeBeterework Před měsícem

    Toltla

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Před měsícem

    ግዙ አትግዙ አይጋጭም😅

  • @damnopo
    @damnopo Před měsícem

    ሪልስቴቶች ጅቦች ናቸዉ

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před měsícem

    Such betbachi neh

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 Před měsícem

    Ethiopian government orders on your property

  • @TadesseNigane
    @TadesseNigane Před měsícem

    False alarm

  • @realeagent
    @realeagent Před měsícem +3

    ቀዳዳዳ በቂ መረጃ ይኑርህ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +1

      በቂ መረጃህን አጋራን እባክህ?

    • @realeagent
      @realeagent Před měsícem

      ሪልስቴት ይቀንሳል ይጨምራል። በዚህ ሰዓት የቀነሰበትን ምክንያት አቅርበሃል የቀነሰበት ምክንያት ሲስተካከል መጨመሩ እንደማይቀርም ጥቀስ ምቀኛ አትሁን። መንግስት በዶ/ር ጌዲዮን ያወጣው መግለጫ ምን ይላል? ሌላው ባንኮች ብድር ሊያመቻቹ እየሰሩ ነው። ለምሳሌ የቀነሱ ቤቶች እነማን እንደሆኑና ታማኝነት ያጡት ብቻ መሆናቸውን ጥቀስ። መረጃዎችህን ለማጣጣል ሳይሆን የበሰለ አቀራረብ ተጠቀም። ቢዝነስ ነክ የሚያቀርብ ዩቲዩበር ከሆንክ ማስረጃዎችህ በቅርብ የሚሻሩ ሲሆን እንደውሸታም ትቆጠራለህ። ለምሳሌ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ግሽበት ቢጨምር ገንዘባቸውን ሪልስቴት ላይ ያስቀመጡ ከንዘባቸውን ይታደጋሉ ማለት ይቻላል ። በተረፈ ለአመለካከቴ ካስቀየምሁህ ይቅርታ​@@addisbusiness

  • @birukmoges5098
    @birukmoges5098 Před měsícem +3

    ጭቃ አንተን ብሎ ተንታኝ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před měsícem +2

      ጋሽ ብሩክ ጭቃ እና ድንጋይ እኮ ነው ስለግንባታ መተንተን ያለበት። ጭቃ የቻለውን ተንትኗል አሁን ቀጣዩ የአንተ ትንታኔ ነው የሚጠበቀው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 Před měsícem

      ምነው ተበሳጨህ ደላላ ነህ እንዴ. ??

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před měsícem

    ከውጭ አገር ልኮ ንብረት ኢትዬጵያ ውስጥ የሚገዛ ጅል የለም::

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před měsícem

    በህይወትህ ርግጠኛ ሣትሆን??

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před měsícem

    ርግጠኛ ሣትሆን?? ትዘላብዳለህ?...the owner of real estate..ብቻ ነዉ ሚገመገመዉ

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 Před měsícem

    There is no time on earth demand and Supply become at equilibrium.
    ገንዘብ ቢኖር ዛሬውን ብዙ መግዛት ነበር፣ ዝም ብለህ አታውራ፣
    ስቲዲዮ 10,,000-15,000 ብር እየተካሄደ አንቴ ተረት፣ ተረት ታወራለህ፣

  • @user-tx4zc2jx2d
    @user-tx4zc2jx2d Před měsícem

    ዝም ብሎ ወሬሬሬሬ

  • @abdurezakekader8863
    @abdurezakekader8863 Před měsícem

    ምን እያልክ ነው ትዘባርቃለህ እንደ አንደ ግዙ አንደ መንግስት ምናምን ትላለህ

  • @eliasyenehungedamu2402
    @eliasyenehungedamu2402 Před měsícem

    የህገ ወጥ ደላላ አስተሳደብ ነው ያለህ። ለቻለ ቤት መግዛት ጥሩ ነው። ዝም ብለህ አጉል አትቀበጣጥር።

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 Před měsícem

    Liars

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Před měsícem

    ውሸታም ይገነባሉ ወደፊትም አያቋርጥም

  • @mareyesalelew2208
    @mareyesalelew2208 Před měsícem

    ቀዳዳ

  • @tigistkassa2869
    @tigistkassa2869 Před měsícem

    ሞዛዛ ይሄ አትግዙ የሚያስብል ነው ወሬኛ እንገዛለኝ አንተ በውሸት ተመልካች ፍለጋ ነው የማይፈርሰወ እሪል እስቴት ኘው

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Před měsícem

    ብዳታም።

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 Před měsícem

    Don’t invest in Ethiopia wasting your money

  • @user-zy1rf9cw6i
    @user-zy1rf9cw6i Před měsícem

    Tikakal neŵ