EMS - ከአቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 12. 2023
  • GivingTuesday fundraiser for Corporation for Public Media Inc (Ethiopian Media Services) Fundraiser for Ethiopian Media Services. Please click the link and make a generous donation to EMS as we enter this season of giving! zurl.co/V1Up
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Komentáře • 1,2K

  • @yeshiworkmerkebu5872
    @yeshiworkmerkebu5872 Před 7 měsíci +73

    አቤት ልጆችህና ቤተሰቦችህ እንዴት ያፍርብህ

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 7 měsíci

      ህድ ኮተት የወያኔ ዳይፐር

    • @habtamueshetu8850
      @habtamueshetu8850 Před 7 měsíci +1

      ማፈሪያማ አንች ነሽ ለህዝብ ሰላም፣ለአማራ ህዝብ ጉዳት ማቆሚያ ይኖረው ዘንድ እየተጋለ ያለ ነው።መኩራት ይገባዋል ለምን ይፈር። ምክንያታዊ ሁኝ።

    • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
      @Monarchist-Party-of-Ethiopia Před 7 měsíci

      @@user-bf7rp9qj4o ጋላና ትግሬ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰው ሆነው ከአምሃራ እኩል ማውራት የጀመሩት ?

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Před 7 měsíci

      @@user-bf7rp9qj4o🦓🦓🦓🦓

    • @fekab5672
      @fekab5672 Před 7 měsíci +2

      @@Monarchist-Party-of-Ethiopia brother / sister I am amhara like yourself but please that is not good thing to say. There are millions of Oromos and Tigres like us fighting the regime. Please don’t say those things.

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Před 7 měsíci +58

    መሳይ ይጠይቀዉ

    • @user-dl4oq4wd5w
      @user-dl4oq4wd5w Před 7 měsíci +2

      ውነት ነው መሳይ ይጠይቃል ፒተርም ቢሆን መጠየቅ ያለበትን ይጠይቃል ከትህትና ጋር።

    • @yenealemasefa3389
      @yenealemasefa3389 Před 7 měsíci +2

      እሺ ብለው አይቀርቡም ይፈሩታል

    • @yenealemasefa3389
      @yenealemasefa3389 Před 7 měsíci +2

      እሺ ብለው አይቀርቡም ስለሚፈሩት

    • @jmaljmal7190
      @jmaljmal7190 Před 6 měsíci +1

      መሳይ እማ ባገኛልኝ ልክልኩን ይነግርልን ነበር ይህ ቀድአውጣ

    • @rozpromotionplc
      @rozpromotionplc Před 6 měsíci

      ጋዜጠኛው ለምን እንደሚቅለሰለስ አይገባኝም !

  • @roselakew
    @roselakew Před 7 měsíci +45

    መሳይ በጠየቀው

    • @dagi6055
      @dagi6055 Před 7 měsíci

      mesay gazetegna aydelem yerasun politics view yalw activist nw

    • @mershaq21
      @mershaq21 Před 7 měsíci

      😂 you think he would say yes?

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists Před 7 měsíci +65

    የየትኛው ክልል መሪ ነህ ከንቱ

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 7 měsíci

      ህጂ ኮተት

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Před 7 měsíci +1

      ​@@user-bf7rp9qj4oአቶ አረጋ እርሶዎ ነዎት😅

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo Před 7 měsíci

      አረጋ ነወትደ አጉዛ😅😅😅😅​@@user-bf7rp9qj4o

    • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
      @Monarchist-Party-of-Ethiopia Před 7 měsíci

      @@user-bf7rp9qj4o አንተ ከብት ጋላ ወይም ትግሬ ፣ ኮተት የሚለውን ቃል የተማርከው ዛሬ ነው እንዴ? ኮተታም

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci

      የፈረደበት የአማራ ነው😢

  • @salomeiskender6125
    @salomeiskender6125 Před 7 měsíci +41

    I AM FANO 💚 💛 ❤️

    • @vip1234-pz3uf
      @vip1234-pz3uf Před 7 měsíci +1

      ድል ለመከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ህዝብ እና ለመከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ህዝብ እና መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ለህዝባችን💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለመከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም ጥሪው💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማር ህዝብ እና መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለጀግናው መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ጀግናው መከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለህዝባችን 💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም ጥሪው💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራህዝብ 💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሀገሬ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለመከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆

    • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
      @Monarchist-Party-of-Ethiopia Před 7 měsíci

      @@vip1234-pz3uf ሰው ነህ ወይስ ከብት ጋላ? ወይስ ግብረሰዶማዊ ትግሬ ?

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před 7 měsíci +69

    ፒተር እናመሰግናለን አለመታደል በነዚህ ሰዎች ነዉ ሀገር የምትመራዉ ምን ጉድ ነዉ ህዝብ በእራብ እያለቀ ሀሰት ነዉ ይላል😢😢😢😢😢😢😢

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 7 měsíci

      እውነቱን እየመረረህ ዋጠው !! ምድረ ፅንፈኛና ዘረኛ !!!😂😂😂

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před 7 měsíci

      @@yonastaye8803 ምን እዉነት አለ እናነዉ ግን እዲ በሰዉ እራብ እና ሰቆቃ እደሳቃቹ እደተሳለቃቹ አይቀርም ።

    • @tezitube1877
      @tezitube1877 Před 7 měsíci

      Fano is responsible for the hunger!!!

    • @aidahailu3195
      @aidahailu3195 Před 6 měsíci

      @@yonastaye8803 you think ur dedeb pp winning against amara people? if so why is ur devil abiy killing innocent people with drone.

    • @aidahailu3195
      @aidahailu3195 Před 6 měsíci

      @@tezitube1877 which hunger, tigray hunger, mr tplf? i wish ur hate for amara people is lesser than the love of ur own people? you are all ar sick.

  • @tewodros23
    @tewodros23 Před 7 měsíci +50

    ብአዴን በወያኔ ለባርነት የተፈጠረ ድርጅት ነው።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      የአማራ መሀይም የአማራን ሞሁር በሊታ ናችሁ።

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 6 měsíci

      ​@@radicalv2720you are trashes fank is coming :😊

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 7 měsíci +40

    ድል ለፋኖ❤❤

  • @teegu5090
    @teegu5090 Před 7 měsíci +99

    Petros, you were very soft and he did his propaganda. Still, Amhara's struggle is at a point of no return.

    • @newethiopian5444
      @newethiopian5444 Před 7 měsíci

      የጎራጌ ሚዲያ የአማራ ጠላት ነው

    • @marukgildo3365
      @marukgildo3365 Před 7 měsíci

      Because he doesn't want to lose future opportunity to interview this traitor. At least it is good to have his lie and treasonous words as evidence against him

    • @zewduy260
      @zewduy260 Před 7 měsíci +1

      The man keeps denying the truth and diverting to respond some facts, referring to the corresponding authorities. I wish he didn’t appear

    • @solomondemissie8744
      @solomondemissie8744 Před 7 měsíci

      ወራዳ!!

    • @solomondemissie8744
      @solomondemissie8744 Před 7 měsíci +3

      ይሄ ሰውዬ እውነትም ቀንዳውጣ ነው።ደንበኛ የኦነግ ተላላኪ ነው።

  • @elshadaybelete4577
    @elshadaybelete4577 Před 7 měsíci +36

    አይ ፋሲል ቢያገኘው ኖሮ...ላብ ላብ ይለው ነበር።
    መሳይማ ቢጠይቀው ቁና ቁና ያስተነፍሰው ነበር
    ሃብትሽ ቢያፋጥጠውማ በኖ ይጠፋ ነበር።

    • @selamselam1397
      @selamselam1397 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @habtamueshetu8850
      @habtamueshetu8850 Před 7 měsíci +2

      በቃ አንተ የማይጨበጥ ተስፋ ፣አጥፊ ተስፋ ምርጫህ ነው። ለምን እራሱ ሀብታሙ አያሌውን ናና ተዋጋ አትለውም። በምክንያት መታጋል ነው ዘመናዊነት። ክቡር ፕሬዝዳንቱ እውነትን በግልፅ አሳይቶናል እናመሰግናለን። በተጨባጨም ዘራፊውን ቡድን እያየነው ነው

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 7 měsíci +1

      ሀብታሙ አያሌው አይሻልህም ሠገጤው😂😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @hon237
    @hon237 Před 7 měsíci +28

    ፋኖ ያስተነፍስሀል

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 7 měsíci +1

      ለራሱ ተንፍሶ ማንን ነው የሚያስተነፍሰው😂😂

    • @hon237
      @hon237 Před 7 měsíci +1

      @@yonastaye8803 እንደአንተ አይነቱን ካስተነፈሰ እኮ ቆየ ጌቶችህ ናቸው የቀሩት።

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 6 měsíci

      አዘግየው አባቴን 😢

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 6 měsíci

      @@hon237 በባዶ አፋህ አትድከም ሠገጤው ሁሉም እየባነነ ነው ወፍ የለም !!😀😀

    • @hon237
      @hon237 Před 6 měsíci

      @@yonastaye8803 የአረቄ ቤት ወዳጅህ ነው መሰለኝ።

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y Před 7 měsíci +16

    ነፍስ ይማር አረጋ 😂ባልታወቁ ሰዎች አቀባበል ይደረግልሐል ፒተር እናመሰግናለን

  • @Ef-sy4qp
    @Ef-sy4qp Před 7 měsíci +22

    oh my goodness! he is real እብድ

  • @fikir-
    @fikir- Před 7 měsíci +12

    ክልሉን አስተዳድራለው ብለህ አይደል የተቀመጥከው ስለ ድሮን ጥቃት አላውቅም እነሱን ጠይቅ ማከት የለብህም የምትመልሰውን
    አጥንተህ ነው የመጣህው

  • @derbewgodana-rb5sj
    @derbewgodana-rb5sj Před 7 měsíci +18

    ይሄ ንግግር ለታሪክ ይቀመጥ

    • @Bernabasgebru
      @Bernabasgebru Před 7 měsíci +2

      Viva Ato Arega

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +2

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 7 měsíci +36

    ይህ ሰውዬ ምን ያውቃል የሚንቀሳቀስ እስረኛ ነው ሲበላ በአጃቢ ሲተኛ በአጃቢ ሲፈሳ በአጃቢ ቀንና ለሊቱ የተምታታበት 😅😅

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk Před 6 měsíci

      ኧረ ንገሩልኝማ እህህህ😭😭😭😭 ግን ሳልፈልግ አስቃችሁኛል

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 Před 7 měsíci +58

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤ አረጋ ቅልራስ ተላላኪ

    • @asterabera5654
      @asterabera5654 Před 7 měsíci

      😅😂

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 7 měsíci +2

      ጀግና ነው በጎጃሜነቱ ነው ምጠሉት ግሞች

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 7 měsíci

      @@user-bf7rp9qj4o ክክክክክክ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 7 měsíci

      እያለቀ ያለው ህዝብ የጎጃም ህዝብ አይደለም እንደ ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤​@@user-bf7rp9qj4o

    • @wilsonkasiya1838
      @wilsonkasiya1838 Před 7 měsíci +2

      @@user-bf7rp9qj4o ትላም የጋላ ተላላኪ

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 Před 7 měsíci +32

    ቀንድ አውጣ የነሽመልስ ሴራ አልገባውም ወይም ለመናገር ፍራቻ አለበት ጊዜው ሲደርስ ደሞ ተላላኪ ነበርኩ ይላል

    • @woubshetakafawork8965
      @woubshetakafawork8965 Před 7 měsíci +1

      ሰውዬው የብአዴን (ብልግና )አመራር እኮ ነው ።ቢልለት አሁንም ከዚህ የተገኘው ከሆነለት አማራውን ህዝብ እሱ ከልተሳካለት ከአማራ ውጪ የለውን ወገን ለማሳመን ና ለማደናገር ነው ።የቃለ-ምልልሱም ዋና አላማ ይህ እንደሆነ ያሳያል።

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 Před 7 měsíci

      ቤዴዉ😂

    • @dagi6055
      @dagi6055 Před 7 měsíci

      soyew ende fano yabogida shifta aydelmko yemaygebawin ayseram aynagerm. enante sijemr meri amesgnachu atakum bekumu sisedbut tikermuna simot jegnaye malt yekoye bahilawi beshitachu nw

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @YohannesGetaneh-km1ws
    @YohannesGetaneh-km1ws Před 7 měsíci +12

    ይቺን እጅ ስጡ እጅ የሌላት ወፈፌ ስው ናት ብላችሁ ኢንተርቪ ታረጋላችሁ ።😂😂😂ቀለላችሁ።

  • @realchanel55
    @realchanel55 Před 7 měsíci +30

    We don’t need ብአዴን anymore!

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      But we do. We elected them for a reason. Youl need to get over it. And if you don't like it, organize yourself and run for office in the next election like civilized people.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 7 měsíci +19

    በሽተኛ😢

  • @siraRafi
    @siraRafi Před 7 měsíci +11

    ሊያስጨርሳቸው ነው ይሄ ቀንድ አውጣ

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Před 7 měsíci +63

    ከመጀመሪያውም መሪው ከራሱ በላይ ቀጣፊ የሆኑትን ነው መልምሎ የሚሾማቸው ስለዚህ ከዝንብ ማር አይጠበቅም ! 😂

    • @alelignwase2702
      @alelignwase2702 Před 7 měsíci +1

      yteret abatoche,.....meriwema aymetenachum mdere fara

    • @abusumeya8911
      @abusumeya8911 Před 7 měsíci +4

      ተረቱ ተቀየረ እኮ ከቀንድ አውጣ ማር አይጠበቅም

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +2

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      የአማራ መሀይም የአንቺ አይነቱ የአማራን ምሁር በላ ።

  • @ansiftube8994
    @ansiftube8994 Před 7 měsíci +6

    thank your giving reliable and updated information regarding to amhara region !!

  • @user-kq2vi2zl9u
    @user-kq2vi2zl9u Před 7 měsíci +51

    ሰውዬው ፕሮፓጋንዳ እንዲሰራ ነው ዕድል የተሰጠው ።

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 Před 7 měsíci +5

    Ems እናመሰግናለን

  • @yafet2121
    @yafet2121 Před 7 měsíci +34

    ይሄ መንጠቆ የሆነ ሰው ውሸቱ ይገርማል #ይሄ ሰው ነው እንግዴህ ህዝብን እወክላለሁ የሚለው#ያሳዝናል !

    • @habtamueshetu8850
      @habtamueshetu8850 Před 7 měsíci

      እውነትን በምክንያት ተቀበል፣ ድል በምክንታት ነው፣ እውነት ነው በህዝብ ሰቆቃ እና አለመረጋጋት የራሱን ጥቅም ለሚያሳድድ ባንዳ እይታው ጭፍን ነው።

    • @vip1234-pz3uf
      @vip1234-pz3uf Před 7 měsíci

      ድል ለመከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ህዝብ እና ለመከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ህዝብ እና መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ለህዝባችን💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለመከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም ጥሪው💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማር ህዝብ እና መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለጀግናው መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ጀግናው መከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለህዝባችን 💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም ጥሪው💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራህዝብ 💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሀገሬ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለመከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆

    • @vip1234-pz3uf
      @vip1234-pz3uf Před 7 měsíci

      ድል ለመከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ህዝብ እና ለመከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ህዝብ እና መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ለህዝባችን💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለመከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም ጥሪው💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማር ህዝብ እና መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለጀግናው መከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ጀግናው መከላከያ💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለህዝባችን 💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሰላም ጥሪው💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራህዝብ 💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለሀገሬ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለመከላከያ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆

    • @MuluneshKebede-mi3ub
      @MuluneshKebede-mi3ub Před 7 měsíci

      ስድብ ውጤትን አያመጣም፣ መሞገት ሀሳብን ነው። ፕሬዚደንታችን ደግሞ ፀሀይ የሞቀውን ሀቅ ነው የተናገሩት። ሀገርን የሚያረጋግ ሀሳብ አፍልቆ መወያየትና መግባባት እንጂ ዩቲዩብ ፌስቡክ፣ ቲክቶክና የውጭ ሚዲያዎች የሚያወሩትን እንደ ማጣቀሻ መረጃ በመጥቀስ ሀቁ የሳይበሩ ወሬ ነው ማለት ከኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አይጠበቅም፣ ማን ያርዳ የነበረ ነውና አቶ አረጋ ከበደ ያዩትንና የሰሙትን፣ የሚያውቁትን ሀቅ ነው የተናገሩት ። እናም ሀቁን እየመረረህም ቢሆን መቀበል ነው። እናመሰግናለን ክቡር ፕሬዚደንታችን የአቋም ሰው ።

  • @demelashwoldegiorgis5663
    @demelashwoldegiorgis5663 Před 7 měsíci +44

    ህዝቡ በሰላማዊ መንገድ ሲታገል እስራትና አፈና ነው የተረፈው።

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      Not true.

    • @tezitube1877
      @tezitube1877 Před 7 měsíci

      He said Fano is bothering the Amharas more than shene did!!!

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      @@tezitube1877 Of course. But they are all the same. Rebells are rebells. But Fano harass Amharas more and Shene harass Oromos more. That is clear.

  • @samasfaw6854
    @samasfaw6854 Před 7 měsíci +14

    ቀንዳውጣ ቀንሽ ደርሷል

    • @MuluneshKebede-mi3ub
      @MuluneshKebede-mi3ub Před 7 měsíci

      ድንቅ ብቃት፣ አይበገሬነት፣ ከሀቅ ያልሸሸ፣ የተስረከረከ ሀሳብን ፅድት የሚያደርግ፣ የሳይበሩን ወሬ ድባቅ የመታ ፣ በልበ ሙሉነት የተሰጠ ምላሽ። ለጋዜጠኛው ፍንትው ያለውን እውነት ያሳየ ። እንዲህ ነው እንጂ መሪ። እናመሰግናለን አቶ አረጋ ከበደ

  • @gofan1279
    @gofan1279 Před 7 měsíci +32

    ቀንድ አውጣ በቅርብ ጠብቅ

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 7 měsíci +1

      ምን ለማረግ ነው? ሰገጤው 😂😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      አማራ የአማራን ሙሁር ልትበይው ነው ሰገጤ!!!!

  • @josan9151
    @josan9151 Před 7 měsíci +2

    ህዝቡ በሰላም እዳይኖር ምታደርጉት እናተ ናቹ Ems

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 Před 7 měsíci +3

    You doing good good job thank you

  • @yohanneszerazion1614
    @yohanneszerazion1614 Před 7 měsíci +14

    ኣማራ ፋኖ❤❤🇪🇷

    • @medihasen-ir2rl
      @medihasen-ir2rl Před 6 měsíci

      Shegarm shbiya

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @mfcvjg9850
    @mfcvjg9850 Před 7 měsíci +20

    ውይይትም መለመዱም ጡሩ ነው ቀጥሉበት

    • @Gojjamsimolmeda.7158
      @Gojjamsimolmeda.7158 Před 7 měsíci +1

      ተፈናቃዮችን መልሸ አስጨርሳቸዋለሁ ብለህ ከታስብ አንተ ቀንድ አውጣ

  • @hiwotyad3965
    @hiwotyad3965 Před 7 měsíci +3

    ጴጥሮስ በጣም ደካማ የሆነ አቅምህን ነው ያሳየኸን እኔ እንኳን እየሰማሁት ብዙ ሊነሱ የሚችሉ ጥያቄዎች ነበሩኝ ሰውየው የራሱን ነገር ብቻ እንዲያወራ ነው መድረክ ያመቻቸህለት it's very poor

  • @addisabeba8478
    @addisabeba8478 Před 7 měsíci +13

    የብልፅግና ተረት ተረት

  • @sisaybekele7516
    @sisaybekele7516 Před 7 měsíci +4

    Good job.

  • @user-kh7bw5uy7c
    @user-kh7bw5uy7c Před 6 měsíci +3

    አይዞህ በቅርብ ስርአተ ቀብርህ ይፈጸማን

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን።
      ረጋሚዎች እራሳቸውተደርጋሚ!!!!!!

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk Před 6 měsíci

      ትክክክል

  • @girmakebede3413
    @girmakebede3413 Před 7 měsíci +31

    The interviewer hasn’t asked substantive questions and the president used the opportunity to spread his propaganda . The interviewer could have asked this man about the daily killings of Amhara by the ENDF using heavy weapons and drones, It is a pity that he has been given the forum to regurgitate this none sense

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      ENDF can use whatever they deem effective to subdue lawless shifta. What is the problem here? I don't think the government can use Drones that freely as they are costly. However, if they use that what is the problem? Should they consult the shifta what to use? Drones are not illegal like mustard gas or something. I don't understand these cry.

    • @soltray8427
      @soltray8427 Před 7 měsíci

      Who is the shifta right now ? who is the killer right now ? Yes ! Drones are illegal to use on civilians. How is it ok …

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      @@soltray8427 Drones are not illegal. what is illegal is unelected and self appointed bandits who are the reason why over 2 million Amhara kids don't go to school; why there can be no free movement to trade and destroy infrastructure. The government has a constitutional duty to reign bandits the same way they dealt with TDF and Shene. There is no difference between Shene and so called Fano.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @zewduwelde5863
    @zewduwelde5863 Před 7 měsíci +11

    Still Mr. Arega is ignoring the reality on the ground. We are observing that almost all youngsters are against the regional government, and fighting them. If the people are supporting regional government, why the fanos are occupying more than 80% of the kebeles in the region??? Currently, no passengers all in all from Gojjam to Addis Ababa.

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      Because they are shifta. In a democracy you wait for the next election if you don't like the government. The people decide at the ballot box like civilized people not with guns. The shifta are responsible for all people killed as a result of their uprising.

    • @ethiopiatomorrow3448
      @ethiopiatomorrow3448 Před 7 měsíci +1

      The reality is what Mr. President has already told us. "80% of kebeles ...." how on earth this is a reality? This is what we call "Tell a lie often enough, it becomes the truth."

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 Před 7 měsíci +1

      አንተ እኔ ፓለቲከኛ አይደለሁም ነገር ግን TPLF ጠመንጃ በመስጠት የአማራ ወጣት ያለ የሌለ ጥሪቱን አሟጦ ጥይት እንዲገዛ በማድረግ አማራን ድህነት ዉስጥ በመክተት ጦርነቱን ከትግራይ በማወቅ አማራን የጦርነት አዉድማ አድርገዋል።

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      @@derbewhailu7085 አሁን 2 ሚሊዮን የአማራ ልጄች ትምህርት ቤት አይሄዱም እርሻ ይሰተጏጏላል ረሀብ ይገባል ከዚያ መልሰዉ አብይ አህመድ ላይ ይጮሃሉ::

    • @danig44836
      @danig44836 Před 7 měsíci

      ​@@derbewhailu7085kebad mesariya wosdo yemisetew mekelakeyas😂😂

  • @abusumeya8911
    @abusumeya8911 Před 7 měsíci +6

    እውነትም ቀንድ አውጣ!!! 🐌🐌🐌🐌

  • @user-kf6bb9et1x
    @user-kf6bb9et1x Před 7 měsíci +8

    ፋኖ ናልንና ከነዚህ None sense ገላግሉን ❤❤❤

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci +1

      Yet yematalu? Kkkkkkk!

    • @danig44836
      @danig44836 Před 7 měsíci

      ​@@Mrursibethn nigeregn ene emetalehu nafkejgnal😂

    • @danig44836
      @danig44836 Před 7 měsíci

      ​@@Mrursibethn nigeregn ene emetalehu nafkejgnal😂

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci

      @@danig44836 Come Bahir Dar, bro! Just remember to Come like a man, openly! Waiting for ya! Don't sneak around.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      የፌስቡክ አርበኛ ህልመኛዎ ካካካካ

  • @user-hx4hx1hs8v
    @user-hx4hx1hs8v Před 7 měsíci +14

    ኑፋቄነት ሃይማኖት የለሽነት መሆኑና ኢሞራላዊ ስብእና መሆኑን፡
    ከፖለቲከኞቻችንና ልሂቃኖቻችን ባህሪ መረዳት ይቻላል።
    አሁን አሁን ኑፋቄነትን እየተዉ ወደ ቀደመችው ሃይማኖት የሚመለሱ ታላላቅ የእምነት ተቋማት መሪዎች እርምጃ የምያሳየንም ይህንኑ ነው።

  • @marcos7720
    @marcos7720 Před 7 měsíci +11

    Petros, you got to be well prepared when you have a chance to interview this kind of people. You got owned on this one

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před 7 měsíci +8

    አይይይይይ

  • @user-jq6fd4vc4w
    @user-jq6fd4vc4w Před 7 měsíci +3

    ጋዜጠኛው ጎበዝ በደንብ ነው የጠየከው

  • @osis956
    @osis956 Před 7 měsíci +2

    ውግያው ለዚህ ነው ዉጤት አልባ የሚሆነው
    በጮኅ አይደለም መሬት ላይ ያለው እሳቸው እንደተናገሩት ነው ።አንድ ክልል በውግያ ወደሌላው ክልል መግባት ፈፅሞ የማይሆን ነው ።ህግ መንግስትም አይፈቅድም ባይሆን ወገናችሁን ወደ ስቃይ ከምትወሰድ በንግግር ችግሮን ለመፍታት መሞከር ነው ያለባችሁ ።
    እንደኔ ሀሳብ መጀመርያ ቤታችሀን አፅዱ ከዚያ በኋላ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ያኔ ይገለፅላችኋል!

  • @selamalazar
    @selamalazar Před 7 měsíci +1

    ጴጥሮስ፤ ረጋ ብለህ መጠየቅህ እና እንዲያስረዳ መፍቀድህን አደንቃከሁ፡፡ ሚዛናዊነት ማለት እንዲህ ነው ፡፡ እውነት ሁሌም ያሸንፋል፡፡

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 Před 7 měsíci +5

    ከአሚኮ በምንድን ነዉ የሚለየው????

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 Před 7 měsíci +5

    Nominal president of Amhara who executed the command of OPDO/PP lead by Abiye Ahmed therefore we don't expect him to explain what is going on in Amhara.

    • @Mrursi
      @Mrursi Před 7 měsíci +1

      This is your problem. I now understand what TPLF was saying when they called you Timkitegna.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @user-yu9jo5df6d
    @user-yu9jo5df6d Před 7 měsíci +1

    Nice work, Peter!

  • @amsalugobaw4813
    @amsalugobaw4813 Před 7 měsíci +2

    *በትክክለኛ መረጃ ያልተደገፈ አሉባልታ አሁንም ወደፊትም አያዋጣም!!

  • @dteshome100
    @dteshome100 Před 7 měsíci +4

    Petros great job!!

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Před 7 měsíci +10

    በበቀን

  • @DejeneBikila
    @DejeneBikila Před 7 měsíci +10

    የጋዜጠኛውም ሙያዊ አቀራረብ እንዲሁም የክልሉ ፕሬዝዳንት የወቅቱ የአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታ አገላለፅ ድንቅና የሰለጠነ አቀራረብ ነው። ይህ በሌሎችም መደገምና መለመድም አለበት።

    • @Brukmengistu8706
      @Brukmengistu8706 Před 7 měsíci +2

      እረ በድሮን የምጨርሱን ይበቃናል በሳቅ አትግደሉን የባሰ

    • @wondifrawworkneh5261
      @wondifrawworkneh5261 Před 7 měsíci

      እውነት??? he is a dead person!!!

    • @keff1634
      @keff1634 Před 7 měsíci

      ኧረ ባክህ? ነው እንዴ ? ኮተታም

  • @andargachewgofa4680
    @andargachewgofa4680 Před 7 měsíci +1

    ወዳጄ እውነት ስትይዝ :በአምክንዮ ስታምን :ምክንያታዊ ስትሆን :ተጨባጭ ማስረጃ ሲኖርህ:ህዝብን ወርደህ ስታነጋግር: እውቀት ሲኖርህ: ታሪካዊ ዳራን እየተነተንክ :ቅንጅታዊ አሰራርን እያጠናከርክ : የወንድም ክልልን ጥረት ዋጋ እየሰጠህ :ችግሩን እያመንክ መፍትሄም እያስቀመጥክ የጠላት ሴራ እንዲህ ለህዝብ በአለም አቀፍ ሚዲያ ማጋለጥ ጥበብን :አቅምን :እርጋታን:በእራስ መተማመንን ይጠይቃል!!!! ድል ለኢትዮጲያዊያን :ድል ለመከላከያ :ድል ለእውነተኞች ይሁን!!!!

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před 7 měsíci +3

    ታዲያ ምን ሊል ይችላል ብለህ ነው ? ይኸ ባንዳ አንድ ቀን ዋጋውን ያገኛል ።

  • @Megbaru-bv3ki
    @Megbaru-bv3ki Před 7 měsíci +3

    ይሄን ጉድ መላው የአማራ ክልል ህዝብ ሙሉ ሊያውቅ ይገባዋል ምክንያቱም መሪብሎ የያዘው

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. Před 7 měsíci +2

    ቃለ መጠይቁ ምንም ይሁን ምን ርዕሰ መስተዳድሩ ፍቃደኛ ሆነው ለቃለ መጠይቅ መቅረባቻው ሊይስመስግናቸው ይገባል። ሌሎችም ባለልጣናት ከዚህ ሊማሩ ይገባል!!!!

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 7 měsíci +11

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @alemgenet-leinwand93
    @alemgenet-leinwand93 Před 7 měsíci +5

    እረ ኡኡኡ
    ድሮንስንትና ሰንት ሰላማዊ ሰው እንደገደሉ እየታወቀ ይዋሻል በንጽሀን ደምእምትቀልዱ ናቹህ

  • @abebelakew3968
    @abebelakew3968 Před 7 měsíci +3

    ርዕሰ መስተዳድሩ የሰጡት ምላሽና አስተያየት እጅግ በጣም ተገቢ ነው። በትክክል ክልሉና የክልሉ ህዝብ የነበረበትን፣ ያለበትን ሁኔታና በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሚያስችል ስራ እየተሰራ ስለመሆኑ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው። ስለሆነም ከዚህ ውጭ ህዝቡን ለማደናገር የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ተገቢነት የላቸውም። ህዝቡም ከተለያዩ ህገ-ወጦች በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ራሱን መጠበቅ አለበት ።

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 Před 7 měsíci +1

    ፔጥሮስን አለማድነቅ አይቻልም:: በጣም ጥሩ ስራ ነው:: ሰየው ግን የኮዝና ኢፌክት የመረዳት ችግር አለበት:: ድሮም ከብአዴን ምን ይጠበቃል?
    ፔጥርስም ቢህን 43:29 ሰላማዊ ሰው በድሮን ተገድላል? አልተገደለም? የሚለው ላይ ግን ምላሽ እንዲሰጥ መጠየቅ ነበረበት::

  • @soliyananigatu8091
    @soliyananigatu8091 Před 7 měsíci +3

    I appreciate your patience Petros. He is repeating what his boss says. He is really snail.

  • @siraRafi
    @siraRafi Před 7 měsíci +4

    ተመልሰው የሚሄዱ ከሆነ ይጨርሱዋቸዋል እንዳናለቅስ

  • @habtamumaru9065
    @habtamumaru9065 Před 7 měsíci +4

    ከጠየክ ጠለቅ ብለህ ጠይቅ ሰውዬው አእምሮውን የጨጠ ነቀዝ ነው

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 7 měsíci +1

    እንኳን ወደ ብልፅግና ምላስ በሰላም ተመለሳችሁ። በደንብ አርጎ ላሃጩን አዝረክርኮበታል። ፋኖ ግን ጠላትህን በደንብ እየለየህ እርሳስህን እያጎረስክ መቀጠል ነው።

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna Před 7 měsíci +2

    እረ እባኮትን የተጠየቁትን ጥያቄ መልሱ ያልበላዎትን አያኩ።

  • @zewduy260
    @zewduy260 Před 7 měsíci +7

    This man has dominated over the journalist with tangential responses and took advantage of telling his part of message to the Amhara people using the EMS media, I wish he appeared on Anchor media.

    • @tezitube1877
      @tezitube1877 Před 7 měsíci

      Whatever media asked him he will tell his mind and I don’t understand how it could be different with other medias?

    • @soltray8427
      @soltray8427 Před 7 měsíci

      @@tezitube1877
      Yes it will different
      EMS they are not the same they have agendas now.

    • @zewduy260
      @zewduy260 Před 7 měsíci

      @@tezitube1877 There is something called experience, skills, strength and hard ball. Peter is nice guy, I am following him from get go. People always are rated, ranked and awarded starting from kindergarten. Hope you don’t deny this and you don’t need to be rocket 🚀 scientist to know this!

  • @gofan1279
    @gofan1279 Před 7 měsíci +5

    አሥቀያሚ ሰውየ ሲደብር ይሄ ሰውየነው አማራን የሚመራው

    • @MuluneshKebede-mi3ub
      @MuluneshKebede-mi3ub Před 7 měsíci

      መልክ ማንነትን አይገልፅም ጀግንነት ማለት ሀሳቡን ሞግቶ ማሸነፍ ነው። አቶ አረጋ ከበደ የሚስረከርክብህን አመለካከት ሀቁን መሰረት ባደረገ ገለፃ እያስረዳህ ነው። ቢመርህም ሀቁን ተቀበል። ክቡር ፕሬዚደንታችን እናመሰግናለን።

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk Před 6 měsíci

      ​@@MuluneshKebede-mi3ubጋላ የዋቃጉራቻ ልጅ አንተን እንሾምሐለን

  • @assebetesfaye6973
    @assebetesfaye6973 Před 7 měsíci +3

    ETVን የማዳምጥ መሰለኝ

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 Před 7 měsíci +1

    ጴጥሮስ ፣ ያነሰሃቸው ጥያቄዎች ጥሩ ናቸው ፣ ግን ሰውየው
    እንደ አብይ ፣
    አድበስብሶ ለማለፍ መክሯል ፣ " በሰለማዊ ውይይት የፋኖ
    ጉዳይ ይፈታል " እያለ ይቀልዳል ፣ እንኳንስ ፋኖ ለውይይት
    ቀርቦ ይቅርና ፣ ጥያቄ በመጠየቃቸው ብቻ ፣ ስንቱ ናቸው ተጠልፈውና ታፍሰው ወደማይታወቅበት ቦታ የተወሰዱት ፣
    ይህችን ያራዳ ማጭበርበሪያ ስልት ፋኖ ላይ ስለማይሰራ ፣
    በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ማሰሰተዳደር ስለማይችል
    ሥልጣኑን ለባለቤቱ ሕዝብ ይመልስ ፣ ይህ እስካልሆነ ድረስ
    ፋኖ ትግሉን ይገፋበታል ።
    በመጨረሻም ሕዝብ ያሸንፋል !

  • @roselakew
    @roselakew Před 7 měsíci +14

    በጣም ለስላሳ ሆንክለትፒተር ይሄን አስመሳይ ሰውዬ መጠየቅ ያለበት ፋኖዎች ናቸው

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @siraRafi
    @siraRafi Před 7 měsíci +4

    ፒተር ሊያስጨርሳቸው ነው አይገባህም

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 7 měsíci +6

    ገዜጠኛ ጴጥሮስ መስፍን የክልሉን ፕሬዝዳንት አቶ አረጋ ከበደን አናግራቸው ያሰማህን የሠላም መንገድ ሳናደንቅ አናልፍም ይህ ነው መቀራረብ ሠላም ያመጣልና መስማማት ጥሩ ነው በርቱ ።

    • @keff1634
      @keff1634 Před 7 měsíci

      ለናንተማ ተወካያችሁ ስለሆነ እንዴት አታደንቅም።

  • @teferadesalegn3429
    @teferadesalegn3429 Před 7 měsíci +20

    እውነተን የሚክድና የመከላከል ስራ ብቻ ነው የተናገረው።

    • @MuluneshKebede-mi3ub
      @MuluneshKebede-mi3ub Před 7 měsíci +2

      ሀቅ ሲነገረን አምነን እንቀበል ፕሬዚደንቱ የማያውቁትን እንዲናገሩ ማድረግ ህዝብን ማደናገር ካልሆነ በስተቀር፣ ለሚጠየቁት ጥያቄ የሚያውቁትን ሀቅ መናገራቸው አንቱ ያሰኛቸዋል። የተናገሩትም መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ነውና።

    • @danig44836
      @danig44836 Před 7 měsíci

      ​@@MuluneshKebede-mi3ubHak aydelem amhara hono manm yihen dikula yehone sew ayfelgim

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      እረኞቹ ነው የምጠብቂው ሊመሩሽ ዘረኛ የፌስ ቡክ አርበኛ በሌለ መጀገን

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z Před 7 měsíci +3

    ወስዳቹ ልትጨርሳቸው ነው ተፈናቃዮችን
    አንተ የሽመልስ አሽከር እኞ ተካፍለን እናኖራቸዋል።
    እስከዛሬ አንድቀን እንካ ዞረክ አላያቸውም።

  • @user-nt8dj2vm9x
    @user-nt8dj2vm9x Před 7 měsíci +4

    ቀንድ አውጣ እውነት ያወራል ብለህ ነው

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Před 7 měsíci

    ጴጥሮስ እውነቱን ለማውጣት ላደረከው ጥረት ከልብ እናመሰግናለን አቶ አረጋንም በሚዲያ ቀርበው በፍርሃት ውስጥ ሆነው ለሰጡት ቃለ ምልልስ ከልብ እናመሰግናለን ምን ያህል የፌዴራል መንግሥትን የሚያስቆጣ ንግግር እንዳይናገሩ ሲጠነቀቁም አይተናል ስለዚህ ወደፊት በነፃነት ቃለ መጠይቅ የሚያደርጉበት ቀን እንዲመጣልዎት ምኞቴም ፀሎቴም ነው

  • @birukasmamaw8757
    @birukasmamaw8757 Před 7 měsíci

    mr arega pleace give the correct answer about amhara prosporty party roles

  • @ewikebe4568
    @ewikebe4568 Před 7 měsíci +8

    ክቡር አቶ አረጋ እናመሰግናለን። ይህን ጡጦውን ሳይጥል ፓለቲከኛ ነኝ ባይ እንጭጭ ልክ አስገቡልን። አማራን ያሳፈሩና ያዎረዱ የገንዘብ ተገዥዎች ሆዳም ሚዲይን ልክ ልኩን ንገሩልኝ

    • @gezt1546
      @gezt1546 Před 7 měsíci +2

      ትክክል ብለሃል! የሚያሳዝነው ግና እዛ ያለው ምስኪን አማራ ገበሬ እነዚህን እንጭጮች እያዳመጠ ከሞት ጋር መጋፈጡ ነው::

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +2

      ትክክል

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 Před 7 měsíci +6

    በጣም ግሩም ውይይት ነበር !! ተጠያቂው ሥለአጠቃላይ ሁኔታ ድንቅ ገለጻና እውነት ነው!!! ሰውየው እንዲህ ብቃት ያላቸው መሆኑን አላውም ነበር። ሕብረተሰቡ እንዲህ አይነት መረጃ ነው መሥማት የሚፈልገው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ሰልችቶናል!

    • @Monarchist-Party-of-Ethiopia
      @Monarchist-Party-of-Ethiopia Před 7 měsíci +1

      የቱ ጋር ነው እውነት ያወራው ? እናንተ የብልጽግና ካድሬዎች መጨረሻችሁ በጣም አስከፊ ነው የሚሆነው ።

    • @tiyubista9685
      @tiyubista9685 Před 7 měsíci

      😂😂

    • @ZaZu-tc7dt
      @ZaZu-tc7dt Před 7 měsíci

      Kaderew

    • @asratberhanie1594
      @asratberhanie1594 Před 7 měsíci +1

      አይደለ አማራ በቃ የእናንተ ማሾፊያ ሆነ በደካማ መሪወቹ ምክንያት።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Před 6 měsíci +1

      ትክክል ገለጳ በክልሉ መንግስት❤

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile Před 7 měsíci +1

    EMS Great. did good Job.

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 Před 7 měsíci +1

    Is he still talking

  • @siraRafi
    @siraRafi Před 7 měsíci +3

    ቀንድ አውጣው ሊያስጨርሳቸው ነው

  • @Johnson12558
    @Johnson12558 Před 7 měsíci +3

    ሸኔ አፈናቃዩ ወደ ሰላም ሳይመጣ ደሀገበሬ ወለጋ ልካችሁ አታስጨርሱ እርሶም የሚመሩት የአማራ ክልል የኦሮሚያም ክልል መሪዎችና ፌደራል መንግስትም እያያችሁ ያለቀው አልቋል የተረፈውን ተፈናቃይ እዝጌርን ከፈራችሁ ባለበት አቋቁሙት

  • @meraayu13819
    @meraayu13819 Před 7 měsíci +1

    እባካችሁ የአማራ ህዝብ አሁን የሚፈልገው ሠላምና ሠላም ብቻ ነው። እስካሁን የከፈልነው ዋጋ ይበቃናል።
    ለህዝብ እታገላለሁ ማለት መንገድ ዘግቶ ህዝብን በረሃብ አለንጋ እገረፉ አይደለም

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 Před 7 měsíci +1

    ጴጥሮስ ሶፍት ሆነህ ይኸ ጭንጋፍ ሰውዬ በአማራ ህዝብ ላይ እንዲያላግጥ ነው ያደረከው ጭራሽ በድሮን የተጨፈጨፉቱን ንጹሀን ሳይቀር ክዷል እኛ በተጨባጭ የምናውቀውን እውነት ክዷል ፈጣሪ ሆይ የነዚህን ሰዎች መጨረሻ አሳየን😭😭😭😭
    ድል ለፋኖ ሞት ለእንግዴልጁ በአዴንና ለአራጁ በአዴን

  • @FOXnewsEthiopia
    @FOXnewsEthiopia Před 7 měsíci +14

    Shame on you EMS😡😡 for being a participator in the Amhara people genocide! 😡😡 you have just clearly shown which side you stand. How could you have not asked him about all the women that were raped?? How about all the Amhara that are slaughtered every where in ETH? How about the hungry people across northern Amhara? How about the IDPs that have yet to be settled in Amara? How about all the religious father that are executed every day?
    Shame on you! EMS supports Amhara Genocide!

    • @mkg9145
      @mkg9145 Před 7 měsíci

      They did EMS support Amhara Genocide

    • @semawtakele2520
      @semawtakele2520 Před 7 měsíci

      Petor is doing his job .good continue

    • @cepheus3139
      @cepheus3139 Před 7 měsíci +1

      You raised great questions, I think EMS missed this opportunity to challenge him with essential & critical questions. Sorry our dear brother Petros Mesfin Tadesse, he has tried his best, but that was not enough.

  • @user-zw8jl2bz7f
    @user-zw8jl2bz7f Před 7 měsíci +3

    አይ ቀንድአውጣ ከንክኗታል ስሟ

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 Před 7 měsíci +2

    It is a shame and pitiful to talk to Arega governor of the Amhara region, who intentionally colluded with the plagiarist, sweet talker and silent killer vindictive wannabe leader of Ethiopia whose hands are drenched in human blood.

  • @girmalegesse158
    @girmalegesse158 Před 7 měsíci +1

    How can one imagine a human being with human brain could sell himself for a pack of cigarette and food and act as traitor of this level !!!

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před 7 měsíci +14

    ድል ለአማራው ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex6gc7ln4h
    @user-ex6gc7ln4h Před 7 měsíci +6

    በጣም ጥሩ ማብራርያ ነው

  • @wechecha
    @wechecha Před 7 měsíci +1

    ሲጀመር ሰውየው ሐዋሳና አዲስ አበባ ነው የሚኖረው::
    እባክህ ጥያቄህን አጭርና ቀጥተኛ አርገው:: ስውየው ሳይመልስ እያምታታ ነው::
    አዲስ አበባ ኬላ ላይ ልክ ሸኔ እንደሚያስተዳድር አርጎ መለሰልህ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 7 měsíci +1

    ጴጥሮስ እናመሰግናለን የክልል መስተዳድሩ. መልስ መስጠታቸው ጥሩ ነው ግን. የብልፅግና መንገድ ህውሀትን አስንቆአል. ህዝብ ይበልጣል. አብይን ታግላችሁ እርቅ አምጡ ዝም ብላችሁ የሱን ሀሳብ ስታስፈፅሙ አትኑሩ መጨረሻችሁ አያምርም

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Před 7 měsíci +3

    ኣሚኮ መሰለኝ ።

  • @DagimGenene-zc7go
    @DagimGenene-zc7go Před 7 měsíci +6

    መሪነት እንደዚህ ነው
    የደም ነጋዴዎችን ጩኸት በህዝብ ስም መጮህ አይቻልም።
    መሪያችን እናመሰግናለን።

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 Před 7 měsíci +1

      😂😂😂😂 የህዝብ እምባ ደም ጎርፍ ሆኖ ይወስዳችሁዋል

    • @danig44836
      @danig44836 Před 7 měsíci +1

      Anten manew amhara yaderegeh denkoro yekadre lij

  • @derejebelay8406
    @derejebelay8406 Před 7 měsíci +1

    ዸጥሮሰ3 የምትጠይቅ ከሆኔ በደንብ ጠይቅ በሰላማዊ የጠየቁት እይደለም እንደ እየታሰረ ያለው

    • @Mickoman239
      @Mickoman239 Před 7 měsíci

      ብአዴን ነዉ ጋጌጠኛዉ.

  • @bireletube7514
    @bireletube7514 Před 6 měsíci

    ሰወቹን ሰምተን ያጣነውን እውነት እንደሰው ከሚንቀሳቀሱት ምስለ ሰዎች ለማግኘት ጊዚያችንን አናባክን?