ማር ማር አለው - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
Vložit
- čas přidán 10. 11. 2021
- Mar Mar Alew by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official CZcams Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual - Hudba
ምርቴ ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች እመብርሀንን አንቺን ነው ግጥም ዜማ እሰራለው እርጂኝ ከዚህ በፊ የሆነ ዘማሪ ሸውዶኛል
ማር ማር አለው
ከንፋሬን ማርያም እላለው ዛሬም (2)
የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እማቤቴ (2)
ጎበዝ አይዞሽ በርቺ እኛ እንወድሻለን ምርቴ
በመዝሙሩ ላይ ያሉት ስእላት የቤተክርስቲያንን ስርዓት ቢጠቡቁ በተረፈ ግን ይህን የመሰለ መዝሙር እንደሰማንሁሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማን❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ እንዴት ከልቤ ተመስጬ ነው መዝሙርሽን የምሰማው ተባረኪ ቤተሰብሽንም ልጆችንም ሁሉ ይባርክልሽ አሜን 🙏🏽😘😘
ወይኔ ስወደው ይን መዝሙርሽን የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን❤❤❤👏
ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ዉዶ ዘማሬችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ ❤
ማንን ነው እችን መዝሙር በቀን 6ግዜ እምሰማት እንደ እኔ እመብርሃን ሆይ እወድሻለሁ ሁለም❤💛🙏
የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን አድናቅዎች ሰብስክራይብ አድርጉልኝ❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚ አብሄር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ በርቺ እህታችን የተዋህዶ እንቁ😭😭😭😭😭
የምወድሽ ምርትዬ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን በቤቷ ታፅናሽ🙏🙏🙏💒✝️❤❤❤
ማር ማር አለዉ ከፈሬን ማርያም እላለሁዛሬም / 2/የልቤኮነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ/ 2/ዝማሬመላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
የተመረጥሽ ነሽ ልክ እንደነ ልበአምላክ ዳዊት የተቀበሽ እህታችን መዝሞሮችሽን ስሰማ የሚሰማኝነ ደስታ መግለፅ አልችልም እድሜሽን ያርዝመው የአገልገሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ
እልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን
💕👏👏
በጣም ነው እምወድሽ እና እማከብርሽ
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን💕
O8ub98789ko9l lokkonoik of your
📍ውድ ንቢቱ እህት ዘማሪያችን ምርት ነሽም የእናት አትጠገብ እመቤታችንን ውለታ እያስታወሰች አስተማረችን፤ እንዲህም እያለች፦
"ሰው ከናቱ ከምቾቱ ጉያ ሸሽቶ ፣
መች ይጠግባል
ከሰው ሌማት እህል በልቶ"....!
ሃሌ ሉያ!
የእግዚኣብሄር ጸጋ የበዛልሽ እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ ተባረኪ 🙏🤲
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህት አለሜ በርቺለንእግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለጊበት እድሜና ጤና ይሰጥሸ አወንት ነወ ድንግል ማርያምን የከዳ መቼም ሰላም አገኛቶ አይተኛም ልቦናቸው ይመልሰልን አኛም የእመቤታችን ፈቅር ከዚህ በላይ ይብዛልን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የተረጋጋው ድምፅሽ በጣም ይመስጣል
ምርትዬ የምወድሽ ዝማሬ መላክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ምርትዬ የእኔ ጣፋጭ አደበት ስወድሽ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘ ምርቴ
💠ውድ❤ ምርትነሽ (=ምርጥነሽ) በማር የእመቤታችን ምስጋና ዝማሬሽ እኔም የበለጠ ማሩን በመንፈስ ቀመስኩ።
ሁሉም መዝሙሮችሽ እኮ ከመዝሙር ባሻገር ናቸው።➡ ቅኔ፣ መሠረታዊና የማይረሱ የተዋህዶ ትምህርቶች፣ አጽናኝ፣ አበረታች፣ አጠንካሪ፣ ከዝማሬዎችሽ ስንኞች ጋር እጅግ የተዋሃዱ ስእሎችና ፎቶግራፎች የተቀናጁበት፣ እውነተኛ ፍቅር የተዋሃዱበት፤ ቢደመጡ ቢደመጡ የማይጠገቡ በምድር የሰማይ የመንፈስ ቅዱስ እጅግ ጣፋጭ ድምጾች ናቸውና፤ በሀገራችን የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚታጀቡትን ሰማያዊ መዝሙሮችሽን ሳደምጥ እኔም ሁለንተናዬን ማር ማር ይለኛል ።
💠📍አንቺን መሳይ እህት እመቤታችን + ጌታችን በእጅጉ ባርከው ስለሰጡን ለዘለዓለም ይመስገኑ።
💠በእጅጉ ይቀድሱሽ ውድ እህትዓለም።
💠ምርትዬ❤!
ማር መንፈስ ቅዱሳዊ ዝማሬዎችሽ በሰማይም በምድርም ይሰሙ፤
የህይወት ቅዱስ ድምጾች ናቸውና።
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክብሩን እርሱ ይውሰድ እኛ እማንጠቅም ሳለን ልብ እሚያሳርፍ ካረገን የማንጠቅመውን ለክብሩ ካረገን አሜን አሜን አሜን
💠📍ብሩክ ሁኚልን እህትዓለም።
ማር ማር አለው
ከንፈሬን ማርያም እላለሁ ዛሬም
የልቤ እኮ ነሽ ደግዋ እናቴ እመቤቴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የድንግል ማርያም ምልጃ በረከትዋ የእናትነት ፍቅርዋ አይለየን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምርቴ ፀጋው ይብዛልሽ
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
እናቴ እመቤቴ🙏✝️21
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሜን እህታች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ
እውነት ነው ነብሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ያሰማልን ምርትዬ እመቤቴ ከለሷ ማን አለን እናቴ የልብ ተሰፋ🙌አንድነት ፍቅር ያድለን 🙏
Berchiln 🥰🥰
ዝማሬ መላእክት ያሳማልን ዉዶ ዘማሬችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ
Zmare mlakte ysmaln amne merty
ምርትዬ እናቴ ለምን እንደዚህ እንደምትወድሽ አይገባኝም ነበር አሁን ነብስ አወኩ እና ለካስ እውነትን ነው እውነት ክልብ ነው የምልሽ መዝሙሮችሽ ትለያለሽ❤❤❤እርስ በኪነ ጥበብ ይጠብቅሽ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ በቅፍ ታኑርሽ ምርትዬ .ማርማር አለው ከፈሬን ማርያም እላለውዛሬም የልቤኮነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞
ማር ማር ይላል ስምሽ
አቤት አቤት!! እልልልልልል...!!!! ምርቴ በእውነት ከተቀመጥኩበት ብድግ ብየ ነው የማከብርሽ። የብዙ እንቁ እኩዮችሽን መዝሙር እሰማለሁ የአንቺ ግን...እንጃ!! ልክ መዝሙርሽን ከፍቼ መስማት ስጀምር በብዙ አቅጣጫ የተበተነውን ሐሳቤን ሰብሰብ የሚያደርግ ለየት ያለና ስሜት ገዢ ሐይል አለው።
አደራውን ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይቀድስሽ!!
ሁሌም ማዳምጠው መዝሙር እንዴት ውስጤ እንደሚረካ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት አማላጅነትዋ በኛ በልጆችዋ ይደርብን ምርትየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ኪዳነ ምህረት እናቴ ነሽ
አዛኝት ለኔ እናቴ ነሽ ብዙ
መከራወች አልፌአለሁ
ባማላጅነሽ እኔ አምናለሁ(2) ጥእዑመ የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Enatachi kdst dngl maryam behedshibet Hulu atleyshi yerjina zemenshin hulu bebetua targlshi🙏🙏🙏 ehtachin enodshalen❤️❤️❤️ egziabiher hagerachinn yargln besdet yalachuh eht wedmoche beselam lehagerachuh yabkachuh🙏🙏🙏
Zmara melaektn yasemaln
አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤❤❤
ማር ማር አለው ከንፈሬ ማርያም እላለሁ ዛሬም
የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
🥰 እናቴ ማርያም
Zemara melakt yasemalen yaglegelot zemnshn yarezemeln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💕💕💕🙏
ማር ማር አለው ከንፈሬን ማርያም እላለሁ ዛሬም(2)
የልቤ እንቁ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ (2)ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እማ❤🙏
Ewunetm mar mar ylal smwa emebetachin
❤❤❤❤❤❤maryamn
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ደስ እሚል መዝሙር ነው
Amin Amin ❤❤❤❤❤
Ema amlake bebetu tasenashe❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል 🎤🎤🎤🎤 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማርየ መላይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🌻🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ጠብቂን የኔ እናት
ዝማረ መልአክት ያሠማልን ምርቴ❤❤❤
የእኔ እናት እመቤቴ
❤❤❤ አንድም ማር ነሽ ማርያም ትባርክሽ
Amin Amin ❤❤❤❤
አሜን(3)ዝማሬመላእክትያሰማልንክብርትእህታችን🙏👏👏👏🎉🎉🌹💐💐💐
Zemare melaiket yasemallen mertye wedd ya twahedo lije❤❤❤
Mezmureshe besema aytegebeme❤❤❤❤❤❤❤
ማር ማር ኣለው ከንፈሬን
ማርያም እላለው ዛሬም
ዕልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድዋ እህታችን
የተከብርክሽ ምርቴ መዝምሩሽ የኢቲዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ መዝሙር ብለሽ ጻፊሉው
እንወድሻለን
ዝማር መላክት ያሰማልን እህታችን 💚💛❤️
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን እመብርሀን ፍቅሮን ታብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እመ አምላክ ውለታሽ ለኔ ብዙ ነው ክብር ምስጋና ይገባሻል ሁለተኛ ሰማይ ሆይ ሰላምታ ይገባሻል በፍጥረቱ ሁሉ ልብላይ ንገሽ ❤❤❤❤❤
የጌታዬ እናት የሁላችንን ጸሎት ልመና ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታስታርቀን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን፫
❤❤❤Mariam❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 👏👏👏👏💚💛❤️💚💛❤️
ዝማሬ መላክት ያሰማልን🥰👏
😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
ምርትየ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ
ምርቱካዬ የኔ ውድ የአገሬ ልጅ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ዉድ እህታችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤
Amen amen amen zmare melakt yesmealn ssemaw ssemaw staft ehte mrtnesh mezmursh hulum betam lbemst yargwal👏👏👏
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
Amen e/g yebarkesh!!
ፈጣሪ ሁሌም በቤቱ ያፅናሽ
ምርትዬ ቃለህይወት ያስማልን መዝምሮችሽ ይለዩብኛል እኔ እንጃ ሃጥታቴን ሁሉ ትቶ እንዳች ባረገኝ እግዚአብሔር 🙏🙏 ግን ደሞ ለመዳመጥ ስለፈቀደልኝ እኔም እድለኛ ነኝ ኣምላኬን ኣመሰግነዋለዉ🙏🙏
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን፫
ስሙዋን ሳስበው ሰላም ይሰጠኛል የኔ እናት እመቤቴ ማርያም ማር
Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen
እልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ሌልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዘማሪት ምርጥነሸየ 💝
Maryam 😢😢😢😢❤️enat ykr beygn
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ዝማርያም ስወደው ዝማሬሽን አትጠይቅኝ በርች
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤
Mereteya Enewedshaln nurilne
Mezmursh hulem Des yelal
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የዋርስልን ዘርፌ ከበደ
Amanuel kef yadrgsh