፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 12. 2021
  • Kiber Balegn Neger by Zemarit Mirtnesh Tilahun (New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
    © Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
    ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
    Official CZcams Page: / @mirtnesh-tilahun
    Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
    Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
    #Mirtnesh #NewMezmur #ቀን_አውጣላት #አዲስ_ዝማሬ
  • Hudba

Komentáře • 1,3K

  • @Abner.G-fv7cc
    @Abner.G-fv7cc Před 2 měsíci +156

    የዛሬ 14 አመት በመጋቢት 30 ከእናቴ ሆድ ተወለድኩ። እባካችሁ መልካም ልደት በሉኝ

  • @batihassen3590
    @batihassen3590 Před 8 měsíci +172

    እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ልብ የሚነካ መልክት ነው እራስን ባዶ አርጎ እሱን ማላቅ በጣም ደስ ይላል
    ይበልጥ አሏህን እንዳከብረው ሁሉ የሱ ከሱ እንደሆነ ማወቅ ነው ትልቁ ሚስጥር

    • @kalkidantaye6174
      @kalkidantaye6174 Před 7 měsíci +4

      Betisha ❤❤

    • @Tyhgcf-my3ph
      @Tyhgcf-my3ph Před 7 měsíci +6

      ኒ ወደ ቅንትዋ ተዋህዶ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 6 měsíci +39

      እግዚአብሔር ቃል በአንድም በሌላም ይነገራል።ማስተዋሉን ከሰጠን የሰማንው ቃል ወደልባችን የተሰማንን ለመንፈሳዊ አባቶች አማክሮ እረፍት የሆነውን ሰምቶ ማረፍ ተገቢ ነው ። ለአስተያየታችሁ ለበጎ ምክራችሁ አመሠግናለሁ ።

    • @Fess5
      @Fess5 Před 6 měsíci +1

      ኀኀኀኀኍኍኀ

    • @Fess5
      @Fess5 Před 6 měsíci

      ኀኀኀኀኍኍኀ

  • @zecharias.f6063
    @zecharias.f6063 Před rokem +64

    ይህን መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰማ ያለቀሰ አለ? 😭 ዘማሪት ምርትነሽ በእዉነት የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ፤ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።

  • @mahiGtube
    @mahiGtube Před rokem +220

    ማነው ይህን መዝሙር እንደአኔ እየደጋገመ ቢሰማው እማይሰለቸው
    ዝማሬ መልእክትን ያሰማሽ እህታችን

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 Před 4 dny +4

    ክበር ባለኝ ነገር፤
    የለም ከእኔ ምለው ሁሉም ካንተ ነው ፡፡
    አሜን!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዷ እህታችን

  • @sanure9333
    @sanure9333 Před rokem +287

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ ምወዳት

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 Před rokem +81

    ክበር ባለኝ ነገር 🥰🥰🥰🙏 የኔ አብ አባቴ 🥰 መድህኔ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🥰 እስትንፋሴ መንፈስ ቅዱስ 🥰 አንድ እና ሶስት ስላሴ ሆይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hailufetene
    @hailufetene Před rokem +49

    ከመጀመሪያ መዝሙርሽን እንደሰማው ቅዱስ ያሬድ ይዞ ከመጣቸው እነዚያ ወፎች(መላእክት) በጉሮሮሽ አንዳች ነገር እንዳኖረልሽ አይነት ኮለል ባለው መረዋ ድምፅ ቃሉ በጆሮዬ እየገባ ልቤን ሲያረሰርሰው ይሰማኝ ነበር...አሁንም ከአመታት በሗላም እንዲሁ ያ ተሰጥኦና ፀጋ አብሮሽ እንዳለ ነው::የግጥሞቹን ጉልበት በያሬድ ዜማ ተለብጦ እንዲህ ሲሰማ እንዴት ደስስስ ይላል! እኔማ ልቤ ውስጥ ገብቶ ይነዝረኛል:-ከልጅነት ጀምሮ እስከ ሰ/ትምህርት ቤት ብሎም እስከ ክህነት ያለውን ትዝታና ቁጭት: ብርታትና ድካም : ደስታና ዝለት ወደ ሗላ: ወደ ፊት እያንገዋለለ ያስተዝተኛል! ይህን አይነት ድምፅ ላንቺ ሰጥቶ እኛም ምስጋናውን እንድንሰማበት ያደረገን ፈጣሪ እናመሰግነዋለን:: የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ!

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem +37

    አንተ ታይበት እኔ ልደበቅ 😭
    ዝማሬ ማለክትን ያሰማልን ⛪️❤️🙏🙏🙏

  • @habtamGetane
    @habtamGetane Před 2 měsíci +24

    አቤት መንፈስን ሲያድስ😢😢 ዝማሬ መላአክትን የስማልን❤🙏🙏

  • @abrahamendale2729
    @abrahamendale2729 Před rokem +29

    ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክበር ለዘላለም ለኛ ብለህ ታርደሃልና

  • @fissehademeke
    @fissehademeke Před 4 měsíci +14

    እንዴት ያለ ተሰጥኦ ነው
    እንዳንቺ ያለ ዘማሪ ስለሰጠን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asmeretzeromkahssay2872
    @asmeretzeromkahssay2872 Před 2 lety +315

    ሁሉም የእርሱ ለሆነ ጌታ ይክበር ይመስገን!!! ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እናመሰግናለን እህታችን

    • @hana3194
      @hana3194 Před 2 lety +8

      እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ደሰ የሚል መዝሙር ነው በርቺልን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ 🙏😘😘

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +40

      Asmeret zerom & Hana እግዚአብሔር ምርቃታችሁ ምኞታችሁን እርሱ እስከፍጻሜ ያድርግልኝ ።

    • @mimikasim
      @mimikasim Před rokem

      @@mirtnesh-tilahun funk bbl km ppppo

    • @user-eh7jh4wk3m
      @user-eh7jh4wk3m Před rokem +2

      ​@@mirtnesh-tilahun Amen Egziabehr yimesgen

    • @fasiyetile1740
      @fasiyetile1740 Před 8 měsíci

      አሜን😢😢😢

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +96

    እውነት ነው ለዛ ኮነው አንተን ለአንተ እናቀርባለን የሚሉት አባቶቻችን💒
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @selamawityeshigeta4494
      @selamawityeshigeta4494 Před rokem

      በትክክል እኛ ምን ኖሮን ሁሉ ከሱ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 11 měsíci +3

      ባዶ ምን አለው እርሱ ሁሉን ሞልቶ ያትረፈርፈዋል

  • @Tigraweyti_Queen
    @Tigraweyti_Queen Před 9 měsíci +11

    ይሄ መዝሙር ስሰማው የሆነ ውስጤ ሰላም ይሰማኛል❤

  • @Tyhgcf-my3ph
    @Tyhgcf-my3ph Před 7 měsíci +13

    ባጣም ትልቅ ትምህር የሚሰጥ መዝሙር ነው የዘመርሽ ሁሉም ነገር ከሱ ነው። ለትእቢተኛው ድያቢሎስ እምያቃጥል ስብከት ነው እግዚኣቢሄር ኣምላኽ ጸጋውን ያብዘልሽ እንካንም የኛ ሆንሽልኝ የተዋህዶ ኩራት በርቺ❤🌹🙏

  • @fikerlemariamthetewahedo2160

    የኔ መልካም እህት እንኳን ደስ አለሽ ባንቺ መዝሙሮች ህይወቴ የተቀየርኩ ነኝ ምስክር ነኝ ከአምላኬ ጋር ያገናኘል ዘመንሸን ይባክልሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤️

  • @yoditmichaelabraham2523
    @yoditmichaelabraham2523 Před rokem +38

    የኔ ጌታ ያአለም ቤዛ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ 💚💖👏👏👏👏👏

  • @genethailu4895
    @genethailu4895 Před 8 měsíci +10

    ከቃላት በላይ ነው፣ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ!
    ይህንን አልበም ደጋግሜ አመት ሙሉ ሰማሁት፣ ከሀዘኔ ተፅናናሁ አምላኬን ተማፀንኩበት፣ አመሰገንኩበት ፣
    እንደ ሀና ልቤ በእግዚአብሔር ፀና፣
    በማዳኑ ተስፋ አደረኩ፣ ቸርነቱ እንድትደርሰኝ ተማፀንኩ።
    እህቴ ምርትነሽ እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንሽ
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስሽ፣
    እኛንም ሰምተን የምንድን ያድርገን።

  • @abaynashararso593
    @abaynashararso593 Před 2 lety +230

    የተዋህዶ ልጆች ይት ነቹ የደስታ ተከፈዮች ሺርርርርርርርርርርርርርርርርር 🙏👍

  • @birtktynigussie7631
    @birtktynigussie7631 Před 2 lety +46

    ምርትዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላችንም ማለት እችላለሁ በጣም ነው እምኖድሽ አንቺን የመሰልሽ ልጃችንን ለመለሰልን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን

    • @abbniabbnit5952
      @abbniabbnit5952 Před 2 lety

      አወን እግዚአብሔር ይመስገን የመለሰልን

    • @minyahlzebene3186
      @minyahlzebene3186 Před rokem

      ወዴት ነው የተመለሰችው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እውነት ሕይወት መንገድ የመዳኛው ብቸኛ እርሱ ብቻ ነው በመስቀል ላይ በሰራልን ሥራ ተፈፀመ ብሎአል ወደ እውነት ቃሉ መፅሐፍ ቅዱሳችን እንመለስ ክብር ለእርሱ ይሁን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 11 měsíci +4

      አሜን ስለሁሉ ። ትላንት ዛሬም ነገም በቤቱ አለሁ ከቤተመቅደሱ ሳለሁ ወዴት እሄዳለሁ።

  • @bediluasnake6194
    @bediluasnake6194 Před rokem +39

    ነብስሽ ትለምልም።
    ሁሌም የኔን ሽክም እየተሸከመ የሚያሻግረኝ ኢየሱስ ይመስገን።
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 11 měsíci +8

      ሁልጊዜ አባት ነውና መች ጥሎን ያውቃል ። ክብር ይስጥልኝ

  • @michaeltube8770
    @michaeltube8770 Před rokem +18

    የድንግል ማርያም ልጅ ከነ እናትህ ክበር መልካም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @solisame9465
    @solisame9465 Před rokem +9

    Amen Amen Amen 🥰❤️🥰❤️

  • @dagimlemmatefera9609
    @dagimlemmatefera9609 Před rokem +22

    ኡፍፍፍ እንዴት ልብን በሀሴት የሚሞላ ዝማሬ ነው! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን🙏

  • @hiwattube
    @hiwattube Před rokem +14

    ዘማሪት ምርትዬ የሀገሬ ልጅ ኮራውብሺ ከልጅነትሺ ጀምሮ የማይሰለች መዝምሮችሺ ተሰምተው የማይጠገብ መዝምሮችሺ በቤቱ ያፅናሺ መዳኒአለም ያገልግሎት ዘመንሺ ይባረክ ያሳደገሺ ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገሺ መላክ ይጠብቅሺ እማ 😍😘

  • @aklesiyatadu4116
    @aklesiyatadu4116 Před rokem +14

    አሜን የእስትንፋሴ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የከበረ ይሁን። 🙏🙏

  • @qintube28
    @qintube28 Před 2 lety +8

    ለዚህች ድንቅ ዘማሪት ምርትነሽ መዝሙር ደጋግመው ብሰማም የማይሰለች ላይክ👈
    ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ገና በብዙ እንጠብቃለን አማኑኤል በክር በሞስ ያስገጥሽ💕💕🙏

  • @securityhackerzone5997
    @securityhackerzone5997 Před rokem +13

    ክበር ባለኝ ነገር! ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እናመሰግናለን እህታችን

  • @-fikretewahedo
    @-fikretewahedo Před 2 lety +94

    ራቁት መጣሁ ራቁት እሄዳለሁ፣
    ምን ተገኘ ብዬ አንተን እተዋለሁ።
    የሚገርም መልዕክት እህታችን ዝማሬ መልዕክትን ያሰማሽ ከዚም በላይ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
    የተዋህዶ ልጆች መንፈሳዊ ፊልሞችን መዝሙሮችን ስብከቶችን የገኙበታል subscribe በማረግ አገልግሎቱን ይደግፉ

    • @raziel5544
      @raziel5544 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይክበር አሜን

    • @menentafera
      @menentafera Před 2 lety

      KJKKJKKJKII
      FFBBJJJJIOPP

    • @menentafera
      @menentafera Před 2 lety +1

      REE

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 11 měsíci +9

      በጎ ለሁሉ እንዲዳረስ subscribe አድርጉ ብሎ በማድረግ አመሠግናለሁ።
      ምንም ይዘን አልመጣንም ምንም ይዘን አንሄድም ።የተሰጠንን ሰጥተን የክብሩ ወራሽ ለመሆን ያብቃን።

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Před 9 měsíci +1

      ​@@mirtnesh-tilahunአሜን❤

  • @aammaas
    @aammaas Před 26 dny +5

    በእንባ ነው ያዳመጥኩት። ታድለሻል መዝሙሩ የብዙ ልቦች ማመስገኛ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርትዬ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን። እኛንም ለአገልግሎት ያበቃን ዘንድ በፀሎትሽ አስቢን። ጊዜ ለኩሉ።

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +11

    ክበር ባለኝ ነገር ክበር ባለኝ ነገር
    የለም ከኔ እምለው ሁሉም ካን ነው
    የለም ከኔ እምለው ሁሉ ካንተ ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 2 lety +11

    እሰይይይይይይይይይ ሃሌሉያ ክበር ባለኝ ነገር የለም ከኔ የሚለው ሁሉ ካንተ ነው 🙏

  • @Ethiopia1_
    @Ethiopia1_ Před 10 měsíci +18

    የሚገርም መዝሙር ነው እህታችን ምርትነሽ በቤቱ ያፅናሽሽሽሽ❤

  • @tirngotirngo1116
    @tirngotirngo1116 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 Před 2 lety +11

    ደስታዬን መግለፀ አልችልም እህታችን እናታችን ስላአንቺ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን።

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 Před rokem +8

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ምርትዬ የኔ ልዩ

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 Před 11 měsíci +20

    እኔ የወጌላዊያን አማኝ ነኝ ምሪትነሽ መዝሙርሽን ስሰማ በጣሙን እባረካለው እግዚአብሔር ጊዜሽን ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏

    • @user-fl8hl2lj1n
      @user-fl8hl2lj1n Před 3 měsíci +2

      አሜን እግዚያብሄር ይባርክህ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ አዳኝ እርሱ ብቻ ይክበር

    • @RomanGenet
      @RomanGenet Před 2 měsíci

      የሙስልም ነው የምታምነው ወይስ የምን ወንገል ??

  • @user-eu7tb1ls7l
    @user-eu7tb1ls7l Před 2 měsíci +6

    ምርትዬ የኔ እናት በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ እ/ር ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +14

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን እግዜቤሔር በቤቱ ያፅናሽ👏👏👏👏

  • @rahel2834
    @rahel2834 Před rokem +21

    ሰምቸው የማልጠግበው መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን🙌💛

  • @fekadushewamare3921
    @fekadushewamare3921 Před rokem +14

    ይኽን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @mihrettekalgn6613
    @mihrettekalgn6613 Před rokem +9

    አሜን፫በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ዘማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @jawadladki8490
    @jawadladki8490 Před 2 lety +19

    ከብሯል በአንቺ ምርትዬ የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ከፍ ከፍ ይበል

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 Před 2 lety +12

    እንወድሻለን ተባረኪልን የኔ ውድ🥰🥰🥰

  • @brukti3440
    @brukti3440 Před rokem +12

    ምርትዬ❤ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተክርስቲያንን ከዚህ በላይ እንድታገለግያት የተዋህዶ እንቁ❤️👏

  • @mekdesayeta3692
    @mekdesayeta3692 Před rokem +8

    ምርትዬ ፈጣሪ ምንጊዜም ይጠበቅሽ ከክፉ ከዚ በላይ ምን መዙር አለ

  • @kuflommeles4230
    @kuflommeles4230 Před 2 lety +17

    ውድ የተዋህዶ ልጅ እህታችን ምርቴ ተሰምቶ ማይጠገብ ልብ የሚነካና መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ቃለ ሂወ ትያሰማልን

    • @etiel6382
      @etiel6382 Před 6 měsíci

      🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇😇😇😇

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +10

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏿
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿
    እህታችን ምርትዬ 🙏🏿
    እንወድሻለን ❤💐

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před rokem +2

    አሜንንንንን።።አሜንንንንን።አሜንንንንንን።።።ዝማሬመላይክትያሰማልን።።ፀጋውንያብዛልሽ።።የኔውድእህት

  • @Leulbeza
    @Leulbeza Před rokem +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @user-zs2ix8sr4b
    @user-zs2ix8sr4b Před 2 lety +11

    አሜን ክበርልኝ ባለኝ ነገር የኔ ጌታ የደስታ እንባ እያነባሁ እየተባረኩ ነው

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 Před 2 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🥰💕

  • @Tube-xd7ny
    @Tube-xd7ny Před rokem +17

    እውነት በጣም ልብ እሚነካ ዝማሬ ነው፣ምን መሆን እንዳለብን እሚያስተምር ነው፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 Před 7 měsíci +6

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሸን ይባርክ

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 2 lety +18

    እንኮን ደስ አለሽ የተመረጥሽ ልእልት አቤት ፅድምፅ አቤት ትህትና ሁሉ ነገር ነፍስ ያስደስታል እዉነት እዉነት ኢየሱስን እልሻለሁ በትዳር ዉስጥ እንዳች በእዉነት የመነነ የለም ዘመንሽ ይባረክ በሄወትሽ ሁሉ ቅዱስ መንፈሱ ያፅናናሽ እወድሻለን ምርትየ

  • @yeabserasibhatu6835
    @yeabserasibhatu6835 Před rokem +10

    My favorite mezmur and my favorite zemari👌

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 Před 2 lety +10

    ሮሜ 11- 33 የእግዚአብሔር የጥበቡና የዕውቀቱ ባለጠግነት እንዴት ጥልቅ ነው!
    ፍርዱ አይመረመርም፤
    ለመንገዱም ፈለግ የለው…
    34 “የጌታን ልብ ያወቀ ማነው?
    አማካሪውስ የነበረ ማን ነው?”
    35 “እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣
    ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?”
    36 ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤
    ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

  • @hiwattube
    @hiwattube Před rokem +7

    አሜን ዝምማሬ መላክትን ያስማልን እልልልልልእልልልልል

  • @uxhhxjzghs9586
    @uxhhxjzghs9586 Před 2 lety +8

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብ ይስጥሺ

  • @user-go7xn7ee6c
    @user-go7xn7ee6c Před 2 lety +49

    እውነት ለዚህ ክብር ስለበቃሽ ምርትየ የደስታየን መጠን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እስከቤተሰቦችሽ ድረስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 11 měsíci +2

      ጸሎታችሁ አግዞኝ ከዚህ ደርሻለሁ ዘወትር አይለየኝ።

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 Před 9 měsíci +9

    ሁፍፍፍፍፍ መንፈሴ ነው የሚታደሰው !!!ስሰራም እየዘመርኩ ነው!!!ዝማሬ መልአክት ያሰማልን!!!

  • @senaitabiy
    @senaitabiy Před rokem +6

    አሜንንንንንንንንን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🙏💒🙏❤

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 2 lety +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ምርትዬ❤የተዋህዶ ልጅ የአገልግሎት ዘመንሸ በቤቱ ያፀናሸ ከጣሙ የተነሳ መንፈሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙋

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +16

      ሁላችንም ልባችን መንፈሳችን የሚወደው ዝማሬ ስላደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-pw7xp4ko6c
      @user-pw7xp4ko6c Před rokem +3

      እፍፍፍፍ ምርትዬ ታምሜ እንካን ያንቺን ምዝምር ሳዳምጥ ነበር ሀ ብልሺ በዝምርሺዉ መዝሙር ቸርነትህ ነህ ነው የሚለዉ

    • @FanoseMelese-xk7mg
      @FanoseMelese-xk7mg Před rokem

      አሜን

    • @DagiTesfaye-yz4us
      @DagiTesfaye-yz4us Před 9 měsíci +1

      Fexare yemsgn 🤌❤✝️

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 Před 9 měsíci +2

      ​@@mirtnesh-tilahun በርቺ እህታች በቤቱ ያፅናሽ ልብን የሚያድስ ሁሉም ግሩም ነው መዝሙሮችሽ ፀጋውን ያብዛልሽ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Před 6 měsíci +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤

  • @amanueltadesseofficial8122

    I'm protestant but I can't stop to listen this beautiful song! #Stay blessed Mirtnesh

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +42

    ተመስገን 🙌 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን 💝 ፀጋውን ያብዛልሽ እመ ብዙሃን ትጠብቅች. በጤና 🙏🙏🙏 እንወድሻለን ምርትዬ 😘😘😘🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿💒

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 2 lety +9

      ሁላችሁን ያሰማልኝ ለኔ ፍቅሩን እንደመረቃችሁኝ ለሁላችሁ ይድረስ

    • @aynalemeshetu5081
      @aynalemeshetu5081 Před rokem

      ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ። የኘገልግሎት እድሜሽን ያብዛልሽ።

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před 2 lety +17

    አሜን አሜን አሜን ሀሌ ሉያ ከበር በአለኝ ነገር የለም ከእኔ የምለው ሁሉ ካንተ ነው አሜን ፫ ክብርህን ውሰድ ጌታ ሆይ ምሥጋና ላንተ በሰው ደስታ ደስ የሚላቹህ ደስ ይበላቹህ አሁንም ደግሜ እላለሁ በአምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ድስ ይበላቹህ ጌታ ሆይ ክበር አሜን ከበር የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ላንተ እረኛችን ጠበቃችን ክበር 🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @saraabababbnk3107
    @saraabababbnk3107 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @MeazaAbebe-qg6jj
    @MeazaAbebe-qg6jj Před 10 měsíci +14

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው 🤲🙏❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 2 lety +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

    • @3sgroup460
      @3sgroup460 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @use1K629
    @use1K629 Před 2 lety +13

    ክበር ባለኝ ነገር
    የለም ከኔ እምለው ሁሉ ከአንተ ነው (፪)
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን
    ያሰማሽ 🎚🎚🎚🤲🙏

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 11 měsíci +2

      ያለን ምንድነው ።
      ሀኪም በህክምና
      የቢሮ ሰራተኛው በቢሮ ውስጥ
      ገበሬ በእርሻው
      ሁሉም ባለበት ሙያ
      በቅንነትና እግዚአብሔር በመፍራት ካደረገው ክበር ባለኝ ነገር ይህ አይደለ ።

  • @user-wu8jt1cs3w
    @user-wu8jt1cs3w Před 6 měsíci +24

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ክበረ ባለኝ ነገር ሁሉ በቤቱ ያፅናሽ

  • @raheltadesseasfaw
    @raheltadesseasfaw Před rokem +12

    እግዚአብሄር በሂወታችን ፈጽሞ ይክበር ይንገስ ----እግዚአብሄር በሚወደው ሁሉ ምሉአን እና ፍጹማን እንድንሆን ይርዳን-------ወደ ቄላስዮስ 4 : 16

    • @hiwetbruk7541
      @hiwetbruk7541 Před 11 měsíci

      “ይህችም መልእክት በእናንተ ዘንድ ከተነበበች በኋላ፥ በሎዶቅያ ሰዎች ማኅበር ደግሞ እንድትነበብ አድርጉ፤ ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእክት እናንተ ደግሞ አንብቡ።”
      - ቆላስይስ 4፥16

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 Před 10 měsíci +4

    ክበር ባለኝ ነገር
    የለም ከኔ እምለው ሁሉ ካንተ ነው
    አንተ ታይበት እኔ ልደበቅ
    ባአገልግሎቴ ብቻህን ድመቅ
    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር
    መቸውም የማይጠገብ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታለም❤

  • @nebilsano3629
    @nebilsano3629 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @mamimama8697
    @mamimama8697 Před 2 lety +8

    ራቁቴን መጣው ራቁቴን ሄዳለው
    ምን ተገኘና አንተን ተዋለው
    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የኔ ትሁት

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Před 5 měsíci +4

    እኔ የወንጌላዊ አማኝ ብሆንም ለጌታ የተዘመረ መዝሙር መንፈስን ያለመልማ🙏👏🔥🔥

  • @Linatube891
    @Linatube891 Před rokem +12

    ዝማሬ መለእክትን ያሰማሽ፤በቤቱ ያፅናሽ

  • @Admaletube
    @Admaletube Před rokem +8

    እግዚአብሔር የሰጠኝ ብዙ ነው። በፍቅሩ 😭 የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል በእውነት። ሁሉም ከሱ ነው የስኬቴ ቁልፍ ነው።

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Před rokem +5

    ምርትዬ ❤ድንቅ ዝማሬ❤🎉

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 2 lety +12

    ምርቴ ምርቴ ኡፍፍፍፍፍ እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ድንቅ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏

    • @AbebeNedi
      @AbebeNedi Před 2 lety +1

      Betam maryamn ens beteye uuuuuuuffffffffff egziaber bebtu yatsenat

  • @temutemu9526
    @temutemu9526 Před rokem +15

    አሜን አሜን አሜን ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው 🙏🙏🙏 ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሃኒአለም ይሁን ❤️💛

  • @user-rq6mz5qt1e
    @user-rq6mz5qt1e Před rokem +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናታችን

  • @fikefike2925
    @fikefike2925 Před rokem +36

    ምርትዬ የተዋህዶ ልጅ የአገልግሎት ዘመንሸ በቤቱ ያፀናሸ ከጣሙ የተነሳ መንፈሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +606

    *የስው ደስታ የሚያስደስተን ሁላችንም ሺር እያርግን ለሁሉም እናስማላት* እውነት እኔ በጉጉት ነበር የምጠብቀው እህታችን ምርቴ እንኳንም ለዝህ ክብር በቃሺልን በርችልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ👏💕

    • @user-qs4pr9en5d
      @user-qs4pr9en5d Před 2 lety +33

      ደጋግመን እናዳመጥ እህቶቻችን 🙏🙏🙏

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 Před 2 lety +34

      @@user-qs4pr9en5d ጠዋት ጠዋት ተግድህ ቅድሚያ የሚከፍተው ይህ ይሆናል😀 ለነፍስ ቁርስ ማለት ነው 💕🕊

    • @mesratledetu1985
      @mesratledetu1985 Před 2 lety +11

      Ewnat new egzabher yemsgen 🙏 betam des yelal 🥰 ♥ 💒❤🙏zemari melayek yasemalen yene wude ehat 👏👏👏

    • @nunuhulegeb
      @nunuhulegeb Před 2 lety

      በፌስቡክ share ማድረግን አይፈቅዱም። በዋትስአፕ ሼር አድርገናል።

    • @maregmareg2190
      @maregmareg2190 Před 2 lety +10

      @@nunuhulegeb ይቻላል ዋነው ሁሉም ስው እዲስማው ነው በመዝሙር ብዘ ስው ከአለማዊ ነገር ወደ መንፍሳዊ ነገር ስለሚመለስ በቻልነው አቅም ለሁሉም ሺር ማርግ ነው ያለብን💕👏

  • @user-bw1ih9cn9l
    @user-bw1ih9cn9l Před rokem +6

    እማዬ ስወድሽኮ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🙏❤❤❤

  • @wasihungetahun1112
    @wasihungetahun1112 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ በታላቅ ግርማና ሞገስ መልሶሻል፡፡ ንስሀ ማለት እንደዚህ ነዉ፡፡ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን!!!!!

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 Před 2 lety +6

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን፫

  • @ayalikebetgashu3119
    @ayalikebetgashu3119 Před rokem +4

    አሜን።ክበር ለዘላለም ባለኝ ነገር። አሜን።

  • @eldamenjoel467
    @eldamenjoel467 Před rokem +5

    ዛሬ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል የደስታየ ምንጭ ጌታ ይክበር ተመስገን🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @user-wi3ps5gs7o
    @user-wi3ps5gs7o Před 2 měsíci +3

    መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልኝ😊❤❤❤

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +10

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ በቤቱ ያጽናሽ😘😘👏

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 2 lety +32

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ምርቴ ተባረኪ እህታችን አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ። ያፀናሽ የባረሽ ይክበር ይመስገን።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  Před 11 měsíci

      አሜን ፫ ሁሉ በእርሱ ሆነ ዛሬን የጠበቀን ነገም በእርሱ ዘንድ የታወቀች ናትና እንደፈቃዱ እንድንኖር ዘወትር አይለየን።

  • @yaredtadesse9384
    @yaredtadesse9384 Před rokem +7

    Ehetachen fetare ye edme zemeneshen yebark ❤🙏

  • @user-waku905
    @user-waku905 Před 24 dny +2

    am Protestant but i love this song
    Blessed mirtinesh

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Před 2 lety +5

    የኔ ትሁት እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤