በቴሌቪዥን እንታይ መክፈላችን ካልቀረ 🤣🤣 - ፍራሽ አዳሽ | ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz
Vložit
- čas přidán 12. 08. 2023
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ሙዚቃ #music #liveperformance #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ግጥም #poem #ኢትዮጽያ #የመዝናኛ_ዝግጅት #ትወና #ቴአትር #ሳቅ #ኮሜዲ #አስቂኝ #ኮሜዲያን #ተስፋሁን_ከበደ #tesfahun_kebede
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World - Zábava
ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪
All Amahara people si Fano 🦁🦁🦁🦁🦁🔥🔥🔥✊✊✊✊በርታ ወንድማችን ✌️✌️✌️
ከዘመነ 1966 ወደ ዘመነ 2015 ተንቀሳቀስ!
ከሁሉ ከሁሉ እኛ የምንፈልገዉ ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ማየት ነዉ የእይወትን ተዉኔት መድረክ ላይ እሰራለዉ ስትል ስንብት ላይ አስብበት wow ፍራሽ አዳሽ 💚💛❤
❤❤❤
ተስፍሽ ኢትዮጵያን እኮ ባንተ ውስጥ እናያታለን ፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው!!!
ጌታ ሆይ ለዘረኞች እና ለክፋዎች ልቦና ስጥልን ሀገራችንን ሰላም አርግልን 🙏
አሚን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ልንዘረኝነት ጐሰኝነትያ ጥፍልንአሸና።
Iam fano 💪💪እኔም ፋኖ ነኝ💪💪
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪
Ethiopia for everyone not for Amara Tsenfeghna zereghna only
@@husseinibrahim1367ማንበብ ሳትችል የብልፅግናን ቃል ለመጠቀም ምን አስቸኮለህ? እስኪ እንደገና ሞክር ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ ነች የሚል ተፅፎ እንደሆነ
1:33 😂😂😂
I said Amara Tsenfeghna zereghna
@@husseinibrahim1367 ayizosh gelete
❤ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ ጦቢያዎች ልፋታችሁን አይቶ ፈጣሪ የደነደነልባችንን ያራራው የታወረ ሕሊናችንን ያብራልን🙌🙌
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ይጭውቭ በኋላች@@yewediyaneshabebe7120
ፍራሽ አዳሽ❤❤❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጲያዊነት🇪🇹
ሆኘ
Tesfahun እውነትም ተስፋ ነህ
ስንቱን አስተማርከው በአይጠገብ ቀልድህ
አይደለም አይደለም ቀልድህ ቀልድ አይደለም
የሚማር ጠፋ እንጅ እየሰማ አይሰማም!
ኑርልን!
ሰውየውኮ ታሟል 😮😮😮 አቤት አገላለጽ 🎉🎉🎉
😢😢ገልፆታል በደንብ😢😢
ኢትዮጵያ ክብሬ መመኪያዬ! ሰላም ለውዷ ሐገሬ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት አሜን።
This guy never ceases to amaze me, intelligent articulate and very powerful message.
הם
የታላያዩ ሰዎች የምኖሩት ነዉ ልክ ነህ።
ነገረ ግን ሀገር የኛ፣እኛ ነን ሀገር ለምሉት መልስ ይሆናል።
ያማል ቅኔው❤❤
Fano fano fano wedefit❤
ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናለን🙏
Del amhara❤❤❤❤❤❤
ቅኔህ ግን የሚገባቸው አይመስለኝም እኮ አመራሮቹ 😄😄🤔🤔👌
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾❤️ ትችላለህ👍
ጥበብ ስትገለጥ እንደዚህ ነው👌
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን !!
እኔ'ኮ ኣንተን ለማየት ነኝ ዩቱብ የምከፍተው፡ በጣም ታዝናናኝ ኣለህ።
Wow! Your show was fantastic as usual!❤❤❤
Wendime TLIK NEHI TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba TLIK NAT KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN YEGETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH HULEMENACHIN NACHEW KENE BETESEBOCHI YITEBKU YISMUN AMEN ❤
ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብ አውቃ እኮ ነህ ለማነኛውም ከእግዚአብሔር ገ
😢😢😢ትለያለህ ዛሬማ ማሽላ እያረረ አሰኘኸን።በርታ እስኪ ጆሮ ቢሠጡህና ቢያሥተውሉን።።እግዜር ናፈቀኝ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Betam new Yemadenkehe Bewenet Medhanyalem ke chululewochu Yetebikelen 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ክክክክክ ትክክል ብለሀል ሰሚካለ
Tesfiye, tichilaleh eko. Wow! 👏👏👏👏👏👏👏Nice. to see you wendme! 👍👌💚💛❤️🙏🏼
I am watching second time. You are very true!❤❤❤❤
ድል ለ ጀግኖቻችን ፋኖ ሀይላችን ከ እግዚአብሔር በታች በ እግዚያብሔር እርዳታ 😢
Fetari yetebikih. Tasfeligenaleh.
ዋዉ ድንቅ መልእክት 💔💔👍👍🥰
ተስፋ የሚገርም አባባሎች የሚገርም ድንቅ የሆኑ ቅኔዎች ነው የሰማነው ሰሚሰማ ከተገኘ እውነትንና ቅኔዎችን ይማራል
ፍራሺ እውነት ጥበብን ስታከብራት ህዝቦም ያከብርሀን ተባርክ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ስትገልጥ እንዲህ ነው❤
7:44 7:45 ፤ሀ
I love this guy❤❤
አገር ማለት የተለያዩ ብሄሮች የሚኖርባት ማለት ነው በትክክል ። እኛ ግን አገር የኔ የኔ በሚል ጠኔ ተለከፈ ሁሉም አንድነትን የሚያመጣ ትውልድ ናፈቀን
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የአዲስ አበባ ወጣቶች በተለይ የአማራ ወጣቶች በከተማዋ የሞት ድግስ ቀርቦላቸዋል😱😱😱ራሳችሁን ለማዳን ምን አይነት ዝግጀት እና ትግል መደራጀት አለባችሁ። በአስቸኳይ።።።። ሞት ከመጣ የጀግንነት ሞት👍👍💪💪💪💪
Yet huneh new ante...sewn wede mot emtaweraw
Dedeb
ሰብስባህ ወደ ሀገረቸው ወስደህ ከተማው በማጽደት ተባበረን አንተ ዘረኛ የዘረኞች ዕድርተኛ ።
ወይ መጨረሻችሁን ወይ መጨረሻችንን ወቅቱን የጠበቀ መነባንብ እናመሰግናለን❤🙏👍👍
መታደል ነዉ አቤት ታድለህ ተስፋሁን
ተስፍሽ የአዲስ አበባ እድሮች ነፋስ ይማር የሚዘጋጅ ፀበል ፃዲ እንዳይደረግ ህግ ወጣ አልገባኝ ተስፍሽ
ፋኖነት ይለምልም ለሀገር አንድነት
ምን ሌትኛው ሀገር ነው እናተ ለምታስቡዋት ነው
Fennnnnn yadergeh abo
ፋኖነት ይውደም አራጅና ገዳይ ነው
Fando
እናንተ እስከምትበስሉ እኛ አረርን እግዚአብሔር ያሳርራችሁ 😢
ተስፍሽዬ💖💖
ከአየዎቸዉ የመነን ልጆች ይለያሉ አንደኛ
The good Lord protect you from any evil eye.
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር❤❤❤❤❤❤❤
አዲስ አበቤ ተደራጁ❤❤❤❤
ፋኖ እየመጣ ነው::
ፋኖን በልልታ ተቀበሉ:: ኢትዮጵያውያን ነፃ ለማውጣት ነው:: ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ቅኔው ምክርም ዛቻም ማስፈራርያም አለው
ያማል ቅኔው ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ጆሮ ያለው ይስማ ።በል ዘመኑ ክፉ ነውና እራስህን ጠብቅ ወዳልታወቀበት ቦታ እንዳይጨርፉክ
Today is the best dialogue 👏👏👏
Tesfuye ye Hager jegina❤❤❤
ይህ ሰወየ ካልተጠነቀቀ ሳይቀፈደድ አይቀርም።
Men adsa nagera ala gemshu ya Ethiopia hezeb esera beta naw hulum tasrowal,,
❤❤❤
wow wow wooow
ድል ለፋኖ💪💪💪
Big appreciation.Bro.
❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂ፍራሽ ኣዳሽ😂😂😂😂😂
ዋው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
.....ሀገሬን ስፈልግ ሰው ስላጎበጠኝ
lemigebaw kebeki belay yehone melikit new tesfishe yastelalefikew tebareki
ያብይአገዛዝወጨረሻውያተላጉድጒድይሁን
አንተ ብትበላውም ባትበላውም መበላቱ አይቀርም😂🔥
አምዬ አምሀራ ይበልሽ ዳግም
ያማል ቅኔው
ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይስጥህ
ተሰፍሽ ምርጥ እይታ ነው🙏
መቀበዣዠርህ በዝታል የጤና ያድርግልህ
❤😂😂😂😂😂
እኔም ፋኖ ነኝ
ቅኔው ይገርማል
ጀግና ምንድን ነው ?
ጅግናህ ማን ነው ?
ለሰው ይሞታል !
ሃገርን ያስከብራል !
ለሃገር ክብር ይሞታል !
ሃገርን ወገንን ያስከብራል !
ሃገርን ያሳድጋል !
ወራሪዎችን ይቀጣል !
❤
የምር ምትጠጣው ጠጅ ነው እኔ አንዱ ከጠጣሁ አይደለም መናገር መራመድ አልችልም ሠማይ በሙሉ ይዞርብኛል አንተ ቻልከው😮😮
You are the best one
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማማ ልታይሽ💪🙏
ተሰፋሁን ከበደ ማለት 😁💖👏😁💖👏😁
Is this play really taking place in Ethiopia 🇪🇹?!
💚💛❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
You are wonderful
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
You are amazing
GOOD!
I never meet you tube guy haw naw you I respect you
ትክክል 👍👍👍👍😭😭😭☝
አገር አግዳሚ ወንበር ሁሉም በአንድነት በአግደሚ ወንበር ተቀምጦ ፍራሽአዳሽን ገምግሞ ስህተቱን አርሞ የወደፊቱን ምንማድረግ እንደሚገባው መንገር እንጂ ፍራሽ አዳሽ ከፍለህ በፈቃድ ምን ልስማ ብለህ የመጣህ ከሆነ ተሸውደሀል "ቅኔ ነው"😊😊😊
አምበሳው ፋኖ ወሮበላውን አብይ አሀመድ እያራወጠው ነው
መግቢያ መወተፊያ ቀዳዳ ጠፍቶታል
ፋኖ ፋኖ ፋኖ .....ወንድ የወንድነት ጥግ
የንተብቃትይለያል❤❤❤❤😂😂😂
ዛሬ ከአማራው ኢትዮጵያዊ ጋር መቆም ነገ ያስከብራል ፤እመነኝ!!!
ከእውነት እና ከሃገር ጎን መቆም ነው የሚበጀው
@@dejenieabebayehu7359 😄😄😄 እኛስ ምናልን ? ኢትዮጵያ አይደለችም ሀገር ማለት? እውነትስ ቢሆን አማራው እሱን ይዞ አይደለም የተነሳው ፤በል ነቃ በልና ውሸትን ከእውነት ለይ😃
@@gelaadaz2515 ከአማራ ጎን አትበለና! ለሆነ ብሄር ወግኖ መቆም የጠቀመን ነገር የለም....ብዙ ቦታ ቆምን እኮ? ምን አገኘን? ለኔ መንቃት ማለት በአካባቢያዊ ማንነት እራስን አጥሮ እኔ ያልቀደስኩበት መቅደስ ይርከስ ከማለት ወጥቶ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ማሰብ እና በዝያ ማእቀፍ ውስጥ የእኔም መልክ ይታያል ወደሚል ከፍታ መውጣት ነው። ዘራፍ ባይነት የሚችለኝ የለም ባይነት መጨረሻው ምን እንደሆነ ከትግራይ መማር ይገባናል።
@@dejenieabebayehu7359 ምንና ምን ነው ምታነፃፅረው? ትህነግ በትዕቢት ጦርነት ለኛ ባህላዊ መጫወቻ ነው ብሎ ገፍቶ ሰራዊቱን በመደምሰስ ጦርነት የጀመረ ነው።አማራውን ምን አድርግ እንደሚሉት ነው ያልገባን?? ትህነግም ወራ ጨፈጨፈችው ኦነግም ለ30 አመት ከሚበልጥ ጊዜ ግን በፅንስ ያለውን ሕፃን እንኳ እየገደሉ ቀጥለዋል፤እና ስንገላቹህ ዝም ብላቹህ ሙቱልን ካልሆነ አሁን ይህ ሌላኛው ኦነግ ደሞ ዘመተበት ፤'ከአማራ ኢትዮጵያዊ ' ሚለውን ለምን ማንበብ እንዳልቻልክ ገርሞኛል መቸም በአማራው ላይ አይንን መጨፈን የዘመኑ ፋሽን ለማድረግ ቢሞከርም ሚቻል አይሆንም።
ከሆነ ብሄር ጋር አትበል ከእውነትጋ በል
ይሄም ሲመጣ ሙሴ ነው ኢትዮጵያን የሚያሻግር ተብሎ ነበር ስለዛ ከብሄር ወጥተን ከእውነት ጋ እንቁም ወድቀን አንወድቅም እውነትን ከያዝን
ትምህርት ቤቴ ብዬካለው
😅😅😅😅
Wait, you will see❤
Wow
እነወድካለን
ያማልቅኔውማለትአሁነው ጥሩአድርገህ ነገርክልኝ አይገባቸውምእጅ
Pls እንዴት ነው መታደም የሚቻለው የምታውቁ አትለፉኝ 🙏
ብሄራዊትያትር ቀደምብለህ ቦታትይዛለህ ትንሽክፍያኣለዉ300ካልተሣሣትኩኝ በቤተሠብ ሥለገባን ዌጋዉን እረሣሁት በጣም ደሥ የሚል ጊዜነዉ የምታሣልፉት
😢
Tesfshe mrt sew
ሀገር ላይ ሁሉም ነው መሮጥ ያለበት!