''ስኳር ተገኘ ብሎ ጠጁ ላይ እንዲ መሞጀር ምን ይሉታል🤣🤣...'' | የሻምበል ልጅ ሰርግ🤣| ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ተስፋሁን_ከበደ #tesfahun_kebede #comedy #ethiopian_comedy #theatre
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Komentáře • 188

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před rokem +46

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ያለበትን እውነታ ይህንን ልጅ በደንብ ማደመጥ በቂነው ሌላመፅሃፍ ማንበብም ፖለቲካም መስማት አያስፈልግም። ተስፋሁን እድሜይስጥህ።

    • @priyathomas9635
      @priyathomas9635 Před rokem +1

      Matthew 15:14
      ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩት ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ።
      አንተም፣ እሱም፣ መሪዉም......

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před rokem

      You are right

    • @Abbaa_Daamaa12
      @Abbaa_Daamaa12 Před 10 dny

      አባቴ እሱ እና አዘጋጆቹ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት። ታዳሚው ግን እንጃ ከሰራ መልስ ነው ብየ ተስፋ አደርጋል

  • @MA-uo8cp
    @MA-uo8cp Před rokem +20

    አይ አንተ ልጅ የምትናገራቸው ቀልዶች ቁምነገሮች የሚጣል የለውም። አላህ ይጠብቅህ።

  • @berket2497
    @berket2497 Před rokem +41

    ይገርማል የተናደዱ ታዳሚዎች አሉ ጉድ ነው ተባረክ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @esmaelebrahim4850
    @esmaelebrahim4850 Před rokem +25

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እስከዛሬ የነገርክንይበቃነበር አስተዋይጠፋ እንጂ

  • @berket2497
    @berket2497 Před rokem +15

    ስወድሽ አችን ትመስላለች ኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤ love

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před rokem +8

    "ዝቅ ዝቅ እያደሩ ማነስ
    ለሊት ያነጠፉትን ቀን መልሶ መልበስ"
    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ያድልህ። ከክፉ ይጠብቅህ።

  • @yeabkonjoo6285
    @yeabkonjoo6285 Před rokem +4

    አምሮህ ምርጥ ነው ተባረክ በቃልህ ማለትህ ደሞ ለይቶሀል ተባረክ 🙏🙏

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před rokem +16

    ቸሩ አምላክ ይጠብቅህ🙏 በርታልን💚💛❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před rokem +55

    አንዳንዶቹ ታዳሚዎች ተናደዋል I think ልክ ልካቸውን እየነገራቸው ነው ከገባቸው

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem +2

      That's is an old show . I saw it last year.

    • @glory3954
      @glory3954 Před rokem

      ይሄ የቆየ videoነው😂

    • @siudjemal5725
      @siudjemal5725 Před rokem

      ልኮምት የገባሁትን ነው የተኮመተው😂😂😂😂

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      @@siudjemal5725
      You funny dude 😂😂 it took me almost a minute to understand what you wrote 👍

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 Před rokem

      ሆዳም ስለሆኑ ነው 😂😂😂ቤተመንግስት
      ትርፈራፊ ለምደው ነው 😂😂😂😂

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před rokem +2

    ቅኔው አሪፍ ነው በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 Před rokem +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @danielmekonnen2909
    @danielmekonnen2909 Před rokem +7

    ይሄን ፕሮግራም ስወደው። ልክ ልካችንን እየነገረ ያስቀናል። በተለይ በኑሯችን!!!

  • @kibromhabtemichael1544
    @kibromhabtemichael1544 Před rokem +5

    ቀልድህን እወደዋለሁ 😂❤

  • @user-cm5pp5ss7t
    @user-cm5pp5ss7t Před rokem +6

    ይህ ሰው አለማድነቅ ንፊግነት ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 Před rokem +1

    የሰፊው ህዝብ ልጅ እግዚአብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

  • @Josephsol55
    @Josephsol55 Před rokem +8

    This guy is so intelligent articulate and incredibly funny wow!

  • @mershabimirumesaye
    @mershabimirumesaye Před rokem +7

    ከአሁን በፊት የተላለፈ ያለ ቢሆንም ግን አለመሳቅ አይቻልም!!!!!"

  • @user-kc2km2tb1p
    @user-kc2km2tb1p Před rokem +16

    ደጋሹም ብልፅግና በዩም ብልፅግና ስኳሩም በብልፅግና እጅ ዘይቱም በነሱ ነው😢ልክልካቸውን ነገርክልኝ ራስህን ጠብቅ

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 Před rokem +1

      ትርጉም ማን ጠየቀህ?

    • @user-cs9yn6rr2d
      @user-cs9yn6rr2d Před 13 dny

      እሄ ሁሉኮ ትርጉም አለዉ ቆርቆሮ እዉቀተቢሶ​@@tesemayeruq4920

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 Před rokem +3

    ምጡቅ ነህ!! እንደዚህ እያዋዛህ እውነቱን አድርሰሃል !!👏🏽👏🏽

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 Před rokem +1

    ምርጥ ሀበሻ ኢትዮጵያዊ😂😂🤣🤣😅 የተናደዱት ግን ስራቸዉን ያዉቁታል

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 Před rokem +1

    ጀግናእድሜይስጥልን አይጦቹ የዘድሮ ባለ ስልጣኖቹናቸው

  • @abby8509
    @abby8509 Před rokem +1

    ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያንዊ

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Před rokem +2

    መደሀኒአለም ይጠብቅህ የልብ አድርስ

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 Před rokem +2

    ድንቅ መልዕክት ጆሮ 👂 ያለው ይስማ

  • @kalidali2547
    @kalidali2547 Před 14 dny

    I love this guy I am from Eritrea

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem +1

    ተሰፋሽ ማርያምን ትችላለ አቦ ይመችህ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-dk8ys7ul1e
    @user-dk8ys7ul1e Před 8 měsíci

    አንተ፡ምርጥ፡ሰዉ፡አትጠገብም፡ኑር፡አንጣህ፡ምግዜም፡

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před rokem +8

    He is brilliant

  • @antenehhailubekele3478

    የሃምዛ ያለህ
    የትውልድ ቅራሪ የዘመን አተላ፣
    ልቦና ቢስ ፣ሰነፍ የመንደር ቀውላላ፣
    "ብልጥ ነኝ " የሚልህ ሞኛሞኝ ተላላ፣
    ብዙ ፍየል መንጋ ተከቦ በተኩላ ፣
    ፍርሃት አንግቦ ፣ውርደት ተከናንቦ ፣
    ተቀምጦ ያለቅሳል በዘመን አሳቦ ፣
    ይህ ነው የኔ ትውልድ ፣
    ይህ ነው የኔ ወገን የሐበሻው ኩሩ ፣
    በታሪክ የሚኖር ተበርግዶ በሩ።
    ጨካኞች ጎጆውን ለመንቀል ሲደፍሩ
    ያውም የአላህን ቤት
    ባለሚናራውን ዳስ ሲሰባብሩ፣
    ቅዱሱን ቁርአን
    አቃጥለው ሲሞቁ ፣ ቀደው ሲጨፍሩ፣
    ተጋድሞ የሚያይ ነው ያለው በመንደሩ።
    አንተ ኢትዮጵያዊ የሐበሻ ሙስሊም ፣
    ይህን ጉድ(በላ) እያየህ ዝም ብለህ ስትቆም ፣
    የልቦናህ ኢማን ደርቆ፣ከስሞ፣ጠፍቶ ፣
    ለምቾትህ ስትኖር
    በዱንያ ናፍቆት ጭንቅላትህ ፈልቶ ፣
    እጅህን ሰጥተሃል
    ለሰው አሽከር ሆነህ ጌታህን ረስተሃል፣
    የቁም ሞት ሞተሃል፣
    ፈጣሪህን ክደህ ፍጡር ተገዝተሃል።
    ሰማይ እና መሬት የተሸከሙትን ፣
    አሂራን መውረሻ ጣፋጩን ዲንህን ፣
    የት ጥለኽው ይሆን ?
    ያንን ድንቅ አማና መውላ የሰጠህን?
    "እንቢ" በል መሰ ጂድህን ያፈረሱ ለታ ፣
    "ዘራፍ" በል ዲንህን ለደፈረ ሽፍታ፣
    ፍርሃት ተሞልተህ
    አታሰማ ለቅሶ፣ሮሮ፣ ዋይ ዋይታ፣
    ሃቅህን አንግበህ
    ሸሂድ ሁነህ ውደቅ ጠላትህን ምታ።
    ወንድም አለም በርታ
    በአላህ ስም ግጠም ከእስርህ ተፈታ።
    ወይ ነዶ !
    ወደድንም ጠላንም በመላ ኢትዮጵያ የሚዘንበው የጥፋት ዶፍ ቀን በቀን የሚዥጎደጎደው ሠላማዊ መስለው ፍጅትን በሚጠነስሱት፣ አልሚ መስለው ጥፋትን በህቡዕ በሚቆሰቁሱት የጥፋት ሐዋርያቶች ማለትም በከሀዲያን የኦሮሞ ልጆች ነው።
    በነጋ በጠባ ሲጋጋም አፈሳ፣
    ምነው ወንዱ ሸና ፣ ሺህ መላሹ ፈሳ ?
    ምነው ዝም አበዛ ትውልዱ ቀዘነ ?
    በአስመሳዮች ሴራ
    ማር በገፍ ሲዘረፍ ንብ እየታደነ።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před rokem +13

    Amharegna national language yehonew bemiknyat new ...I really proud of that I am from original Amharic speakers. I miss my grandparents. When they speak Amharic, all words have their own different secret meaning . ❤

  • @semret859
    @semret859 Před rokem +3

    የሰፈሬ ልጅ በርታ🎉🎉❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před rokem +2

    ሑሉንም. የሚቻለው. አምላክ. ቀዳሚ. ነዉና. በሒወትሕ ሑሉ. ይቅደምልሕ. !

  • @itsdavetube
    @itsdavetube Před 11 hodinami

    You are so strong today, tomorrow and forever! You deserve a happy life! ❤️

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před rokem +1

    He was an amazing speaker in detailed about Ethiopian current condition and politics, please, i gave you a permission to talk about Eritrean politics, i can't considered it about intervention...
    so deepen words and poem he completely describes... so powerful ...

  • @MayMam-cv7tu
    @MayMam-cv7tu Před 7 měsíci

    ሁሌም ድንቅ ነህና!!!!!

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n Před rokem +1

    ኑርልን እያስተማርክ ትንግረናለህ! እድሜህ ይርዘም ወንድማችን

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Před rokem +1

    ድንቅ ፕሮግራም ነው።

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Před rokem +1

    ብርሌና ካድሪ ከሆዱ ሰፊ ነው
    ትደክማለህ እንጂ የተረዳህ ማን ነው

  • @mokenodaaashina7427
    @mokenodaaashina7427 Před rokem

    አንት በጣም ነዉ የምትምችንግ ፈርሽ አድሽ በርታ ቅን ቀልድሎቭ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před rokem +1

    በስማም አንደበቱ ኮ ጉደኛ ነው አንበሳ❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +1

    የኔ ባለ ቅኔ ❤❤❤❤❤ በረታ🎉🎉🎉🎉

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex Před 13 hodinami

    I wish i see this guy live , god bless you

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před rokem +1

    Denqe ye Zere 💚💛❤👋👋✌ thx Bro . T

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem

    ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከአተጋር ይሁን ወድሜ ሰካራም ያሰበዉን ነዉ የሚናገርዉ 😄😄

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před rokem

    Am Tigrigna and English speaker Since i born and raised in Ethiopia, none of them these peoples ..
    Journalist and Comedian
    1. Sibhat Gebregzabher
    2. Tesfahun kebded
    3. Yetnebesh Nugussie
    4. Comedian Eshetu are so powerful speaker ....

  • @Nesru23
    @Nesru23 Před rokem +1

    ምርጥ ነበር ❤

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před rokem +2

    ልክ ልካቸውን

  • @amrutemam4944
    @amrutemam4944 Před rokem +1

    ዶቃ ማሰሪያቸው ድረስ ንገራቸው

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MonaMona-gi9ij
    @MonaMona-gi9ij Před rokem +1

    በጣም ነው የማደንቅህ የተዋጣለት ሰራነው የምትሰራው

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem

    የሚደንቅ ጎበዝ ልጅ ክበርልኝ።🙏

  • @hiwot7004
    @hiwot7004 Před rokem +1

    ድጋሚ ነው ?

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph4612 Před rokem

    ፍራሽ-አዳሽ : ምርጥ ሰው

  • @ergoshadunga2688
    @ergoshadunga2688 Před rokem +1

    የት ነዉ የሚዘጋጀዉ ይህ ዝግጅት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před rokem +2

    Thanks for your selected drama!? Drama is thoughtful puzzle. Hope your drama struggle open the blind mind and heart? I wish you act like the developed countries, with freedom of speech you're doing your best act and may God strengthen you and Avance not adhere?!… 🙏 👍

  • @pee2694
    @pee2694 Před rokem

    Amharic satire is amazing. Wish I got it all.

  • @jastiger3421
    @jastiger3421 Před rokem +1

    አቤት ልክልካቸውን እየነገራቸው አብረው ይስቃሉ እንዲገባቸው ስማቸውን መጥቀስ ነበር

  • @IceFootyEditz_7
    @IceFootyEditz_7 Před rokem

    ትችልበታለህ፡በርታ፡ሁሌ፡መልክትህ፡በድንቅ፡ጥበብ፡ነው፡የምትገልፀው።በርታልን።

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 Před rokem

    😂😅 በጣም ግልፅ ነው መልክቱ❤

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 Před rokem +2

    Top comedy!!

  • @whoami8518
    @whoami8518 Před rokem +3

    መደጋገም ጀመራቹ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 2 měsíci

    ደስላል🎉🎉🎉🎉

  • @yonikifle5645
    @yonikifle5645 Před rokem +1

    ደስ የሚለው አይገባቸውም

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +3

    ያማል ቅኔው😃

  • @hwhwuehehehwhwhwhhww5333

    endi lek lekachun negrach 😂😂

  • @YidnekYidnek-o3y
    @YidnekYidnek-o3y Před měsícem

    ምርጥ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem

    አላህይጠብቅህ

  • @user-pv1ww9xo7d
    @user-pv1ww9xo7d Před 11 měsíci

    ምን አይነት ተፈጥሮ ነዉ አድናቂህ ነኝ

  • @user-xs7iv5dp3i
    @user-xs7iv5dp3i Před rokem +1

    ይህን ሕዝብ ለማስቅ ከመጣር ማስልቀስ ይቀላል ሆድ የባሰው ሕዝብ ❤️🙄😊

  • @mmn6040
    @mmn6040 Před rokem +3

    አቦ ይመችክ 😓

  • @antenheeijgu3162
    @antenheeijgu3162 Před rokem

    አይ አይ አይ አይ !!!!!!!

  • @tadegewalelegn-dd9id
    @tadegewalelegn-dd9id Před 10 měsíci

    ተመቺቶኛል

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před rokem +1

    ከታዳሚው ፊት ለፊት ነጭ የቴክሳስ ኮፍያ ያረገው ሰው እዚ መገኘቱ ይገርማል.አሁን ምን ሆኖ ነው አዕምሮው የት ገባ ?

  • @HussenSeid-x9k
    @HussenSeid-x9k Před 4 dny

    ሙህር ከዚህ ልጅ በላይ የለም

  • @MyD1010
    @MyD1010 Před rokem +1

    ቀልድ እና ሳቅ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር ?

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f Před rokem

    ትለያለህ ❤

  • @user-qd2sb6jf4u
    @user-qd2sb6jf4u Před rokem

    የሚያውቅ ካለ እባካችሁ የት ነው የሚገኘው ይህ ትያትር ቤት? አንድ ቀን ላይፍ ገብቼ ማየት እፈልጋለሁ

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před rokem +1

    ህዝቡ ቀድሞ ሄዷል 😂😅

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +1

    ፍራሽ አዳሽ ገረቫ ጀመርክ እንዴ ይህን እኮ ሰማ ነው

  • @rahmet123
    @rahmet123 Před rokem

    የፋዘር ተረት ነበር የኛ ልጅ ጭራም አትበላ ልናይዃላ ልናይ ዃላ 😅😅😅😅😅😅

  • @asnakeengida2015
    @asnakeengida2015 Před rokem +3

    ሁሌ አንድ አይነት ዘፈን ግን አይሰለችም ጔዶች? እና ምን ይጠበስ?

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před rokem

    Wow kumenegere yalew meleheket

  • @user-wg9cn6zs5v
    @user-wg9cn6zs5v Před 11 měsíci +1

    😂😂😂😂

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Před rokem

    Tleyaleh

  • @Lezemen
    @Lezemen Před rokem +1

    Can anyone tell me how can I get a ticket to this show when I come to Addis in July?

    • @oneethio4665
      @oneethio4665 Před rokem +1

      They are touring USA … they are in Southern California tonight. San Diego California

    • @Lezemen
      @Lezemen Před rokem

      Are you serious? I was told they are stationed in Addis only, and this particular Artists show is only once a month.

  • @MuhmmedWodaje
    @MuhmmedWodaje Před měsícem

    the bste 1

  • @mwt7276
    @mwt7276 Před rokem +2

    Some of them are cadres and they are so mad .

  • @user-wn2sk8ye7m
    @user-wn2sk8ye7m Před 5 měsíci

    ንጋርልኝ ልክልካቻውን

  • @eyueltadele6657
    @eyueltadele6657 Před rokem

    ሰላም ፍራሽ አዳሽ እባክህን መድረክ ላይ አንተን ከማማ ልጣሽ ጋር ማየት ተመኘዉ።

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před rokem +1

    ያዘነዉን ታስቃለህ ምን አይነት እይታነዉ

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex Před 13 hodinami

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @Ethio-Nahom2324
    @Ethio-Nahom2324 Před rokem

    Amharic Honey Language

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

  • @minetube322
    @minetube322 Před rokem

    ድጋሜ🤔

  • @user-tr9gv3fn8z
    @user-tr9gv3fn8z Před rokem

    😍😍😍

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 Před rokem

    አፈ ቅቤ፣ እጀ ጩቤ የሀገር ዘራፊዎችን ፈጣሪ ይፍረደን። አሁን ላይ፣ ቀጣዩ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ የሚወሰነው፣ በሀገር ወዳድና አስተዋይ የሀገር መክላከያ ኃይል ካለን እንጅ፣ በመሠሪና ስግብግብ ፖለቲከኞቻችን አይደለም። በተፈጥሮ ሃብት ላይ ተኝቶ በረሃብ፣ በዘውግ ክፍፍል፣ በወንድማማቾች ግጭት ግድያ፣ በከሃዲና ዘራፊ ነቀርሳ ፖለቲከኞች መድሎና አፈና፣ በአጥፍቶ ጠፊ የመንግስት ሥርዓት የሚሰቃየውን ህዝባችንን ፈጣሪ ይፍረደው። ከሃዲ ፖለቲከኞቻችን አውቀው ስለማይጋባቡ፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስለእውነት የቆመ መከላከያ ኃይል ካለን፣ ጅቦቻችንን አስሮ ለህዝባዊ መንግስት ሽግግር ማመቻቸት ይችላል።

  • @millionmerd2166
    @millionmerd2166 Před rokem

    መድረኩ ላይ ያለው ክለር በጣም ያስፈራኛል የጌዎች ከለር መሆኑን አላስተዋችውም ?

  • @miku_2074
    @miku_2074 Před rokem +2

    This lad is a messanger, the irony is that no body gets the message , rather takes it as a mere fun, what a digrace of a society !!!

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 Před rokem

      It may be you who don't get the message, otherwise the society is more conscious to understand what is going on in the country than you think.

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 Před rokem +1

      I get enough. You didn’t understand its nature. This is satire( political comedy ).

    • @miku_2074
      @miku_2074 Před rokem

      @@simegntigneh4460 , good for you then , i neither got it nor will i as i am not as smart as you 😟

  • @MidhagaUsman
    @MidhagaUsman Před 4 měsíci

    Macarrashaachuh baxaam das yilal bartu. Leeboch