♦️መቼስ የሰማይ ቤትን መስራት መታደል ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2024

Komentáře • 47

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 21 dnem +4

    በእውነት ለስጠችሁ ሁሉ የድንግል ማርያም በስፊው እጅ ይስጣችሁ ወንድምቻችንም እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 21 dnem +4

    ከበረከቱ የተሳተፉት በረከታቸው ይደርብን 🙏 እኛንም ከበረከቱ ያሳትፈን 🙏🙏🙏

  • @meazatolosa544
    @meazatolosa544 Před 22 dny +5

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላመ እግዛብሔር ይብዛላቹ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před 22 dny +5

    እግዚአብሔር ይስጣቸው በወጣው ይተካ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 22 dny +4

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድላችሁ❤❤

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 22 dny +4

    እግዚያብሔር ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @user-95674
    @user-95674 Před 21 dnem +1

    እግዚብህርይባርካቺሁ,ቀጥለበትሌላምአል,ህዝብየዋህነውይለግሳል❤❤❤❤❤ሰላምአቸንይመለስ

  • @ለለም
    @ለለም Před 22 dny +3

    እግዛቢሄር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @wadiramasfen2056
    @wadiramasfen2056 Před 22 dny +1

    አባቴ ሽአመት ኑሩልን
    ከጠናጋ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d Před 21 dnem

    አቤቱ መታደላችሁ የ ሰጣችሁ ሰዎች አግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před 21 dnem

    የሰጡ እጆች እና የሰሩ እጆች ይባረኩ ጌታ የሰማያዊ ቤቻቹን ይስራላቹ

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d Před 21 dnem +1

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ያድላችሁ ወድሞች❤❤❤ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před 22 dny +1

    ሁላችሁንም እግዝአብሔር ይባርካችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሰጡት በወጣ ይተካ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 18 dny

    እግዚአብሔር በመልካም ያስባቹ መታደል ነው ብር ሲላክ ስም ይጠይቃሉ ሰም አስቀመሰጡልን በረከት እንካፈል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 21 dnem +1

    ለሰጠ ሁሉ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ይሁንላቸው

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 22 dny +4

    🙏🙏🙏

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 22 dny +3

    Egezeabeher yemesegen

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan7047 Před 21 dnem +1

    Egzibhier gubetn ybark bertu 🎉🎉🎉🎉

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 21 dnem +2

    ለሰጣቹ በሙሉ በማያልቀው ይስጣቹ❤❤❤

  • @user-lk1kd2vw1l
    @user-lk1kd2vw1l Před 22 dny +1

    Egzabehar yestachu Tebareku

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሉሊ💚💛❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 20 dny

    እልልልልልልልእግዚአብሔር ይርዳችሁ አሁንምእንረዳለን እሺ ወንድሞቻችን በርቱልን ከተሰራ በደንብ ነው የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልሽ

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni
    @Ethiopiahgerahgera-ey7ni Před 21 dnem +1

    የስማዩን ያብጅላቸው

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 20 dny

    የኔ ልጅ አንቺ በረክት ነሽ ባንቺ የተንሳ ለብዙ ሰው ተረፍሽ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před 21 dnem

    🙏❤🙏❤🙏
    ለሰጣቹ ለተባበራቹ ለሰራቹ እመብርሐን በበረከት ትጎብኛቹ🙏በረከታቹ ይደርብን🙏

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 21 dnem

    ተመስጌን ..እኔም የበረከቱ ተሳታፊ ይራገኝ መዳንያለም

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y Před 21 dnem +1

    ፈጣሪ ይርዳአቹህ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 20 dny

    በደንብ ይሰራላቸው በሽታው አስም ንፅህና ይፈልጋል እግዚአብሔር ይማርዎት

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 Před 21 dnem +1

    ይጨምርላችሁ

  • @GemechuAbera-bg5vd
    @GemechuAbera-bg5vd Před 22 dny +1

    igzbher yisxachu indaziw qaxilu...

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg Před 21 dnem

    ❤❤❤

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰጣችሁ ሁሉ በወጣዉ ይተካ

  • @user-we9uh3sw5t
    @user-we9uh3sw5t Před 22 dny +1

    ❤♥♥❤♥

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤

  • @sewasewbelachew6459
    @sewasewbelachew6459 Před 21 dnem +1

    እባክህን ስልክ ቁጥርህን እዚሁ ላይ ፃፍልኝ የማማክርህ ጉዳይ አለኝ : እና ማግኘት አልቻልኩም እባክህን

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l Před 21 dnem +1

    😭😭❤️❤️❤❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před 21 dnem

    እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ይክፈላቹ❤❤❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před 21 dnem +1

    PayPal benore easy neber lemerdat.

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn Před 21 dnem +1

    Temesegn

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 Před 21 dnem

    ሉሌ የአንድ በር ዋጋ???

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 21 dnem +1

    ዲያቆን:ሉሌ:ላተቃላትየለኝም

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 20 dny

    በብሎኬት ቢሆን ይመረጣል