አዲስ የ እመቤታችን ዝማሬ " ውለታሽ ነው " ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ | orthodox mezmur | ledeta mariam mezmur | የ ልደታ ማርያም ዝማሬ
Vložit
- čas přidán 27. 03. 2024
- አዲስ የእመቤታችን ዝማሬ " ውለታሽ ነው " ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ | mahtot | orthodox mezmur | mariam mezmur | ናቢኦት ቲዩብ
#subscribe
#አርሴማ
#ኦርቶዶክስ
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#መዝሙርተዋህዶ
#ማርያም
#ማህቶት
lideta mariam mezmur lideta mariam mezmur collection lideta mariam mezmur eritrean,lideta mariam የልደታ ማርያም መዝሙር ልደታ ማርያም መዝሙር ልደታ ማርያም የልደታ ማርያም መዝሙሮች ልደታ ለማርያም lideta mezmur ልደታ ማርያም መዝሙሮች ባዕታ ማርያም የልደታ መዝሙር ዮም ፍስሐ ኮነ የልደታ ለማርያም መዝሙር ስብስብ lideta le maryam mezmur የግንቦት ልደታ ለማርያም መዝሙር kidist dingli mariam mezmur ልደታ ለማርያም መዝሙር ye mariam mezmur የልደታ ማሪያም መዝሙር ልደታ lideta ልደታ መዝሙር የበዓታ መዝሙር የልደታ መዝሙሮች #newmezmur2021#ኦርቶዶክስመዝሙር #tewahdomezmur,#orthodoxmezmur
#መዝሙርተዋህዶ #subscribe #ማህቶት #ማርያም #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #like #share #ክርስቶስ #ትንሳኤ #ዳግማይ_ትንሳይ#ክርስቶስ_ተንስአ_ሙታን_በአብይ_ሀይለ_ወስልጣን_አሰርኦ_ለሰይጣን_አጋዝኦ_ለአዳም_ሰላም_እምዘይሰከ_ኮነ_ፍስሀ_ወሰላም #comment #ክበር_ባልልህ #ማህሌተ_ፅጌ #መምህርምሕረተአብአሰፋ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አዳም #ለአዳም_ተስፋ
#ውለታሽነው #ዘማሪአዱኛፍቃዱ #ማርያምመዝሙር #ኦርቶዶክስመዝሙር
ማርያም ውለታሽ ነው ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ ማርያም መዝሙር ኦርቶዶክስ መዝሙር
ethiopian protestant mezimur,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ልቦናዬ ያውጣ,lebonaye Yawta,ስሙን ያበዛችው,Semun yabezachew,like mezemeran tewodros yoseph,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ማህቶት ቲዩብ,ማኅቶት ቲዩብ,Mahtot tube,ኪዳነ ምህረት,ኪዳነ ምሕረት,ማርያም,kidane meheret,mariam Mahtot,Orthodox Mezmur,ማኅቶት ቲዩብ,ማህቶት ቲዩብ,mahtot tube,Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmur,Orthodox Tewahido Mezmur,Tewahido Mezmur,Mariam Mezmur,Mikael Mezmur,Gebriel Mezmur,Teklehaymanot Mezmur,Arsema Mezmur,Gebremenfeskidus Mezmur,Kidanemihiret Mezmur,Meskel Mezmur,Begena Mezmur,Tedy Mezmur,Tewodros Yosef Mezmur,Engda Mezmur,Mahiberekidusan Mezmur,Yilma Mezmur,Yilma Hailu Mezmur,Mendaye Mezmur,ከኃጢአተኛው ድንኳን,zemari abel mekbib,ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ethiopia,ethiopian ortodoxs,music,mahtot tube,ethiopian protestant mezimur,mezimur,abiye ahemed,covid-19,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ,film,2023,2015,21 media,LIVE PERFORMANCE,በጎል በጎል ሰባ ሰገል,ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ,ጥምቀት,ጥምቀት በጎንደር,anderebaw,ጃንደረባ,ጃንደረባ ትውልድ ethiopia,ethiopian ortodoxs,music,mahtot tube,ethiopian protestant mezimur,mezimur,abiye ahemed,covid-19,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ,film,2023,2015,21 media,LIVE PERFORMANCE,ዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን,ዛሬም አለሽ በልቤ - Hudba
በርታ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ዘፈን ቢሆን ይሄኔ አንደኛ ሰብስክራይብ አድራጊዉ ኦርቶዶክስ ነበር
Ameen❤❤Ameen❤❤Ameen ❤❤AMeen❤❤zimaree malakitii yasamalini wanadimee tabarekii❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔ እናቴ አባቴ ሁሉ ነገሬ የልቤን የምነግራት አማካሪዬ ፈጥና የምታማልደኝ ለኔ ልዮ ነሽ እናቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ወንዲሜ በርተልን❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen zemar melketi yasemaln❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤Amen amen amen
አሜን ❤️❤️
Kalywat.yasemln.amen❤❤❤
ይስማልኝ ትዉልድ
ይስማልኝ አለም
መታወቂያዬ ናት
ድንግል ማርያም❤
❤🙏❤🙏❤🙏❤
የስማልኝ ትዉልዱ
ይስማልኝ ዓለም
መታወቃዬ ናት
የሸኖ ማርያም❤❤❤❤❤
Elelelellllllllllll
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን +🙏 አሜን +🛐 አሜን +❤ አባታችን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏Ⓜ️🆗✅
Zemaramaleykit neyasemamalen
አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
ሞኝነት አይደል ለስምሽ መማረኬ
በስእልሽ ፊት በፍቅር መንበርከኬ
ጠዋት ማታ ዝምብዬ ማለቅሰው
ጠዋት ማታ ዝምብዬ ማነባው
የሀዘን ኣይደል እናቴ የደስታ ነው
ሌላሞ ኣይደለሞ እምዬ ውለታሽ ነው
ብራናዬን ብገልጠው ብእሬን ባነሳው
አልወጣልኝ ያንቺስ ፍቅር በቃላት ብደረድር
ከእናት በላይ እናት ነሽ ኣምሳያ የሌለሽ
አንደበቴ መች ዛለና ሊያነሳሽ በምስጋና
ይሰማልኝ ትውልዱ
ይሰማልኝ አለም
መታወቂያዬ ነች
ድንግል ማርያም
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማለቅሰው
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማነባው
የሀዘን ኣይደል እናቴ የደስታ ነው
ሌላሞ ኣይደለሞ እምዬ ውለታሽ ነው
ለማስመሰል ኣይደለሞ የምልሽ ማርያም
ጥቅሜ ብዙ ሆኖ ነው ጠርቼሽ ማልጠግበው
ቢከፋውም ያጠላቴ ስዘምር ለእመቤቴ
ተስለሻል በህሊናዬ ላክብርሽ በዜማዬ
ይሰማልኝ ትውልዱ
ይሰማልኝ አለም
መታወቂያዬ ነች
ድንግል ማርያም
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማለቅሰው
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማነባው
የሀዘን ኣይደል እናቴ የውለታሽ ነው
ሌላሞ ኣይደለሞ እምዬ ውለታሽ ነው
እንዳልደክም ደገፍሺኝ እንዳልወድቅ አቆምሺኝ
ብርቱ ጉልበት ነሽ ምርኩዜ ማተይኝ ለትካዜ
ተሸፍንዋል ገመናዬ ስትገቢ ጎዳዬ
ይሄ ሁሉ የሆነው እናቴ ባንቺ ነው
ይሰማልኝ ትውልዱ
ይሰማልኝ አለም
መታወቂያዬ ነች
ድንግል ማርያም
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማለቅሰው
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማነባው
የሀዘን ኣይደል እናቴ የደስታ ነው
ሌላሞ ኣይደለሞ እምዬ ውለታሽ ነው
አሁንማ ሙሉ ነኝ አንዳች አልጎደለኝ
እንክዋን ወዳጅ ጠላት እራራ የእናቴን ስም ስጠራ
ርህራሄሽ መች ያልቅና የልብሽ ንጽህና
ህጹብ ህጹብ ልበልሺ ከቃሌ ስላለፍሺ
ይሰማልኝ ትውልዱ
ይሰማልኝ አለም
መታወቂያዬ ነች
ድንግል ማርያም
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማለቅሰው
ጠዋት ማታ ዝም ብዬ ማነባው
የሀዘን ኣይደል እናቴ የደስታ ነው
ሌላሞ ኣይደለሞ እምዬ ውለታሽ ነው🙏🙏🙏❤❤❤!!! May the blessings and prayers of our Holy Mother Saint Virgin Mary be with all of us brothers and sisters in Christ! I love you, እናቴ❤
May you hear the hymns of Angels 😇 our dear brother!
የተከበራችሁ ናቢኦት ቲዩብ ቤተሰቦች በዚህ ቻናል የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ያገኛሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። እናመሰግናለን !
❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen Amen Amen❤.kiberilen 😊😊😊😊
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💛❤💚💛💛💚💛👛👏👏👏👏👏👏👏👏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህበላይ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
Zamari.kaliyiyotini.yasamalen.wedimeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
እናቴእናቴ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒👏👏👏💒💒💒🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤