“ መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 4. 02. 2023
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    “ መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
  • ZĂĄbava

Komentáře • 505

  • @kiranana23
    @kiranana23 Před rokem +95

    ቀን 29/05/2015 የነነዌ ፃም ዕለተ ሰኞ የመጀመሪያው ቀን ጥቁር ልብስን ለብሰን🥺🥺 ይሄም ቀን ያልፉል🙏😢መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥺ስሰማው እንባዬ መጣ 😢😢

    • @zainabmohammed1961
      @zainabmohammed1961 Před rokem +3

      🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💔💔💔

    • @elsaboku7432
      @elsaboku7432 Před rokem +2

      We have to wear for the three days, not only for the first day only.

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před rokem +1

      አቤቱ በእኔ ሃጢያት ቤተክርስቲያንን አትቅጣት አባት ሆይ

    • @fagurrneedan45
      @fagurrneedan45 Před rokem

      ​@@zainabmohammed1961 ፫፬፫፬፫፫፫ ፫፬፬፫፫፬ረ

    • @AsterKassaye
      @AsterKassaye Před 2 měsĂ­ci

      ​@@elsaboku7432😂dzszaaaa😊😊

  • @kibrom2190
    @kibrom2190 Před rokem +98

    መከራዉ ክርስትናየን አጣፈጠው
    ስደቱ ማአተቤን አጠበቀው 🙏🙏 ዝማሬ መላክትን ያሳድርልን🙏🙏🙏

  • @leb887
    @leb887 Před rokem +10

    አባታችን በማልቀስ እንለምነው የምትሉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekides
    @mekides Před rokem +32

    አቤቱ የሆንብንን አስብ
    መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ስደቱ ማዕተቤን አጠበቀው😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ እደበደላችን ሳይሆን እደምህርቱ ይማርን ይቅርም ይበለን 😥😥

  • @berekettadesse3681
    @berekettadesse3681 Před rokem +18

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይየን ።አንዲት ቤተክርስቲያንን #አንዲት ፓትርያርክ #አንዲት ሲኖዶስ

  • @Firdos7676
    @Firdos7676 Před rokem +45

    ቅዱስ እግዚአብሔር ዝማሬያችን ፀሎታችን እንደቸርነቱ ና የዋህነቱ ተቀብሎ ሠላምን ያድለን።

    • @elsaabera483
      @elsaabera483 Před rokem +3

      አምላኬ አንተ ዝምታህ ለበጎ ነው አንተ ሰለማትሣሣት አንተያልከው ይሁን አምን

  • @endalksolomon2000
    @endalksolomon2000 Před 3 měsĂ­ci +5

    አቤቱ በምህረትህ እየኝ ይቅርም በለኝ አሜን

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 3 měsĂ­ci

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @beliderse4608
    @beliderse4608 Před rokem +15

    አሜን አሜን አሜን🤲👏👏👏ለእኔከመዝሙርም በላይ ነው😢😢😢አምላክ ሆይ የድንግል እናትህ የአስራት ሀገሯን ኢትዮጲያን አስባት🥺😭😭😭

  • @yonasshirbeza9023
    @yonasshirbeza9023 Před rokem +17

    አምላካችን ከመከራው ያድነን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 Před rokem +14

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን የሠራዊቱ ጌታ🤲🤲🤲🤲🤲😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ዝማሬ መልዕክትን ያሠ ማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před rokem +9

    መከራ የሌለው ሂወት የሲኦል ነው ለእኛ ለተዋሕዶ ልጆች መከራ የሂወት ቅመማችን ናት አለ እግዚአብሔር ሁለም ያልፋል

  • @asterwolde2849
    @asterwolde2849 Před rokem +33

    አቤቱ የሆነብንን አስብ😭😭😭 አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን🙏🏼❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @natiabera1138
    @natiabera1138 Před rokem +5

    አስታውሳለሁ ይህ መዝሙር የወጣው በሊብያ በረሀ በግፍ በተገደሉበት ወቅት ነበር ሚያሣዝነው ሠማዕታቱስ በማያውቋቸው አክራሪዎች ነው ይህ ግን የአንድ ሀገር ሠዎች ጳጳስ ሆነው ከእምነታቸው ይልቅ ዘራቸውን መረጡ ይህ እጅግ ያሳዝናል 😭😭😭
    በእውነት ሠማዕታት የዚህችን አለም ጣዕም ናቁ
    ስለስሙም በሠይፍ ተጋደሉ

    • @kibromSemere-gh6wz
      @kibromSemere-gh6wz Před 2 měsĂ­ci

      Zarem be Libya seytsan meskel beyet ale eyale newwwww

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +12

    አቤቱ እየሆነ ያለውን ተመልከት አለሁ በለን ተመልከተን ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Před rokem +10

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የነንዌን ሰዎች በምህርቱ ያሰበው ጌታ አኛንም በምህርቱ ያስበን

  • @adanechtezera7015
    @adanechtezera7015 Před rokem +10

    አንተ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ፡፡

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Před rokem +10

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በምሕረትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před rokem +8

    እባዬ አልቆም አለ😭😭😭😭😭

  • @rahelmulat8374
    @rahelmulat8374 Před rokem +6

    አቤቱ እደ ቸርነት ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭✝️🙏🙏🙏

  • @gebreluaselemon8090
    @gebreluaselemon8090 Před rokem +5

    አቤቱ አምላኬ ኢትዮጵያዊ ጠብቃት ከመከራ 😭😭😭
    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭

  • @senaitmehari9871
    @senaitmehari9871 Před rokem +29

    ፈጣሪ ሆይ ፈተናውን የምናልፍበትን ጥንኳሬን ስጠን!

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +9

    መዝሙር 5
    ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
    ¹ አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል
    ² የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።
    ³ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
    ⁴ አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።
    ⁵ በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Před rokem +9

    የኔ እቁ ለቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏እዉነት ነዉ። መከራዉ ክርስትናዬን አጠበቀዉ 💒😭 እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ አይተዉንም 😭😭

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +27

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ እግዚአብሔር በምህረቱ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ይጠብቃት አሜን ፫ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ✝️🙏

    • @NoorNoor-gt9ls
      @NoorNoor-gt9ls Před rokem +2

      Hiy

    • @blutube12
      @blutube12 Před rokem +1

      ሊቅ መዘምራን ቴዎድሮስ ነው የሚባለው

    • @BerukDagne1
      @BerukDagne1 Před rokem +1

      Zemari melakt yeasemalien

    • @bereketlemma1926
      @bereketlemma1926 Před 5 měsĂ­ci

      ​Rnk
      Gg
      Xዐዐፀፀፀፀፀገጧ🎉😢 ጤፀ,**"_,,😮😅😅❤ጠ
      Gb ffgtzz

  • @WisWass
    @WisWass Před rokem +7

    አቤቱ ፈጣሪያችን ይቅር በለን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏☦

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Před rokem +9

    ዝማሬ መላይክት ያሰማል🙏🙏🙏😭😭😭

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @abushziyad7546
    @abushziyad7546 Před rokem +7

    አቤቱ በደላችን ያቅርብልን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @titits9047
    @titits9047 Před rokem +12

    አቤቱ ይቅር በለን😭🙏💒
    አቤቱ ፆለታችን ስማን😭🙏💒
    አቤቱ ልመናችን ተቀበለን😭🙏⛪️
    አቤቱ ሀፄታችን ይቅር በለን😭🙏💒
    አቤቱ አትናቀን😭🙏💒
    እምየ ተዋህዶ ክፉ አይካሽ እናቴ የደም ስሬ💒💒
    ዘማሪ መላእክት ያሰማንን🙏

  • @Masiyas_tube
    @Masiyas_tube Před rokem +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ ሊ/ቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 Před rokem +4

    Zmarie melaekt yasemaln wendmachn Ezgabher Agelglotachu ybark. Amen

  • @EdenNeway-fq5xn
    @EdenNeway-fq5xn Před rokem +4

    እግዚአብሔር በሁሉ. ይቅር. ይበለን. ይህንን. ዘመን. በሰላም. ያሻግረን. ዘማሪ. ቴድሮስ. እግዚእ ብር. ይባርክህ. እንዲህ. ልብ. የሚያረስርሱ. መዝሙችህ. እግዚአብሔር. ዝማሬ. መላእክት. ያስማህ. እድሜ. ይስጥህ

  • @kalkidanshawkanks7589
    @kalkidanshawkanks7589 Před rokem +4

    Amen Amen Amen Zimare Melyakitn Yasemalin

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +4

    አቤቱ የእስራኤል አምላክ ስለናት ስለድንግል ማርያም ብለህ ማርን ይቅር በለን

    • @ayuwwuwhhwsus3495
      @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem

      ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒያለም

  • @demekusetotaw8050
    @demekusetotaw8050 Před rokem +4

    አቤቱ እደቸርነትክ ይቅር በለን

  • @habibi4955
    @habibi4955 Před rokem +5

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን

  • @dubaidubai3974
    @dubaidubai3974 Před rokem +5

    አቤቱ አምላኬ ማርን ይቅርበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 Před rokem +7

    መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው
    መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው
    😭😭😭😭😭😭😭😭
    🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
    💒💒💒💒💒💒💒💒
    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሦ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣውሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዘና ማርቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርም እንተ እፍረት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +6

    አቤቱ የሆነብን አስብ አንተ በቸርነት ጎብኘን ቅድስት ቤትህን አንተ ጠብቅ😢😢😢😢

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @YanetMekuriya
    @YanetMekuriya Před 2 měsĂ­ci +1

    TedI you're the only person who can do this kind of best mezmur

  • @banchi9475
    @banchi9475 Před rokem +3

    ዝማሪ መላይክትኅ ያሰማልን

  • @sanaitdame9416
    @sanaitdame9416 Před rokem +2

    Amen Amen Amen abet egzber yeger beln 🤲🤲🤲

  • @kidistesubalew3268
    @kidistesubalew3268 Před rokem +2

    Amen Amen Amen zmarie melaekt yasemaln!!!

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሁሌም በውስጤ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ዘማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @henokteferi1789
    @henokteferi1789 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
    አቤቱ ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ #መድሀኒያለም ስለእናትህ
    ንፂሂት ቅድስት ድንግል #ማርያም ብለህ ማረን 🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +3

    አቤቱ የእስራኤል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🙏🙏🙏

  • @kalkidan9426
    @kalkidan9426 Před rokem +2

    ውይ ዘማሪ ቴዲ አድናቆቴ በቃል መግለፅ አልችልም ብቻ ግን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @algurfah238
    @algurfah238 Před rokem +2

    እቤቱ ማረነ አምላኬ እጅ እደበደላችንሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን እፍፍፍ

  • @masreshaassefa3109
    @masreshaassefa3109 Před rokem +2

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @metafunevents
    @metafunevents Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😥😥😥✝️

  • @robelmtrd
    @robelmtrd Před 8 měsĂ­ci +1

    Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Amen Amen Amen.

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Před rokem +235

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን እንደኛ ሀጢያት በደል ሳይሁን ስለ እናቶች ስለ ህፃናት በለህ ማረን😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮዎ ዮሴፍ እድሜና ጤና ይስጥልን መዝሙሮችህ ለነፍስ ምግብ ናችዉ😭😭

    • @meskeremgebrehiwot8320
      @meskeremgebrehiwot8320 Před rokem +4

      Zemare meleaketen yesemalen!!!🙏💔💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @kidusserawit4010
      @kidusserawit4010 Před rokem +2

      Kale heyewet yasemalen 🙏🙏🙏🙏

    • @kidusserawit4010
      @kidusserawit4010 Před rokem +3

      😭😭😭😭😭😭

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před rokem

      አሜን

    • @lumu2911
      @lumu2911 Před rokem +1

      ​@@kidusserawit4010 guy yu juju uh

  • @dxbdx81
    @dxbdx81 Před rokem +2

    Amne amen amen zemar melakit yasemalin😭😭😭💔💔💔

  • @user-il4tc3yt5n
    @user-il4tc3yt5n Před rokem +4

    ዝማሬ መላት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Před rokem +4

    አቤቱ ማረን😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @sangeorge5080
      @sangeorge5080 Před rokem +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @slam8880
    @slam8880 Před rokem +2

    Zimara Melaki Yasemalin .💐💐🇪🇹💒💒🇪🇹💒💐

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +4

    አቤቱ የሆነብንን አስብ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @biniyameshetu7860
    @biniyameshetu7860 Před rokem +2

    Ameen Ameen zimare meleaktin yasemalin

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 Před rokem +3

    ዝማሬ መላክትን ያሳድርልን

  • @mesayfeleke4989
    @mesayfeleke4989 Před rokem +2

    Fetariyachn egnan maren ykr belen !!!. wendmachn kale hiwot yasemaln

  • @mikazdo6932
    @mikazdo6932 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን 🙏🙏😭😭😭

  • @addisshibru9539
    @addisshibru9539 Před rokem +2

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርበለን

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክው እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před rokem +1

    አቤቱጌታሆይ የምህረትእጅህንላክልንእየሆነያለዉንአስብበ3ቀንፆምፀሎትየነነዌይሰዋችንእከጥፋትእደታግህየአባቶቻችንፀሎትተቀብለህባተክርትያናችንንታደግልንዝማሬመላእክትንያሰማልንክርስትናየንመከራዉአጣፈጠዉ

  • @meseretloya6392
    @meseretloya6392 Před rokem +1

    አይይይይይ የአገልግሎ ዘመንህን ያብዛዉ የኔ ጌታ ቴድሮስ እዬ

  • @dawitsolomon7573
    @dawitsolomon7573 Před rokem +6

    በመከራ ውስጥ አስበን

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před rokem +1

    እውነት ነው ዕድሜ ይሥጥዎት ያኑርልን ያለነው በናንተ ነው እኛማ ደከመን አቃተን😭😭😭😭

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h Před rokem +3

    አቤቱ ጌታችን አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Před rokem +1

    Abetu Amlakachen egziabher meherthen lakeln

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲ዝማሬ መልአክት ያሠማልን😭😭😭🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před rokem +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏Zemare melaekitin Yasemalen 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @tsadkueyob6727
    @tsadkueyob6727 Před rokem +4

    Mekeraw yatenekernal zemare melaketn yasemalen

  • @tigistmulualem5805
    @tigistmulualem5805 Před rokem +2

    Abito mharne 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @amaretariku2145
    @amaretariku2145 Před rokem +2

    አቤቱ ይቅር በለን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem +1

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @meelose21
    @meelose21 Před rokem +3

    ክርስቶስ ሆይ ማረን😭😭- ስለ እናትህ ስለ ማርያም ብለህ ማረን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @argu2714
    @argu2714 Před rokem +3

    ቃላት የኤለንም 💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @tgyemreyamelji
    @tgyemreyamelji Před 11 měsĂ­ci +1

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ የሆነብንን አስብ😭😭😭🙏🙏🙏

  • @liligebre4043
    @liligebre4043 Před rokem +2

    አይዞን በርቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-wk7un4gj2m
    @user-wk7un4gj2m Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢
    ሀገራችንን ጠብቅልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን😢

  • @binasam1224
    @binasam1224 Před rokem +4

    መከራዉ ክርስትናየን አጣፈጠው ስደቱ ማአተቤን አጠበቀው 🙏🙏

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Před rokem +4

    Ammee Ammee😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před rokem

      አሜን …ፈተና ለደንቡ ነው እንጅ የእግዚአብሔር ልጆችስ ተሸፈው አያዉቁም፡፡ ሰኔና ሰኞ ሲገጥምልን በነነዌ ፆም ፈተና በዛና በአንድ ላይ ሰበሰበን…ነገርን ሁሉ ለበጎ የሚቀይር ህይወታችንን በቅንነት የሚመራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን….ቅድስት ኢትዮጵያን እንገሁ ማቋን አመውልቃ ታላቅ ትሆናለች…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Před rokem +1

    አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @user-hu2zm7wv3t
    @user-hu2zm7wv3t Před rokem +2

    አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @tigistfenta2003
    @tigistfenta2003 Před rokem +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምሕረትህ ለዘላለም ነው እና ይቅር በለን 😭😭😭

    • @azmrabq3004
      @azmrabq3004 Před rokem

      ሁሉምያልፍል

  • @wudemeseret7128
    @wudemeseret7128 Před rokem +1

    ሁሉንም በእግዚአብሔር ቸርነት እናልፈዋለን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před rokem +1

    ዝማሬመላኢክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @leyikunur1777
    @leyikunur1777 Před rokem +1

    ወንድማለም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @selambirye6052
    @selambirye6052 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Před rokem +2

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን

  • @user-rj5sm1iu5q
    @user-rj5sm1iu5q Před rokem +3

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @yemsirachtadesse6430
    @yemsirachtadesse6430 Před rokem +1

    Zemare Melaketen yasemalen wendemachien.
    🙏

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +4

    ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን በጾሎት እንበርታ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ

  • @eyobtaddes8383
    @eyobtaddes8383 Před 5 měsĂ­ci +2

    ክርስቲያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው፤
    በጥልቁ ውስጥም በ እግዚአብሔር እንድናምን ነው።✟❤🙇

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před rokem +1

    ጌታየ ሆይ እርጃኝ😢😢😢

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭

  • @smithrowe3655
    @smithrowe3655 Před rokem +7

    ቤተ መቅደሱን ስትመኙ
    ቤተ መንግስቱን እንዳታጡት

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 Před rokem

      Amen Amen Amen 😭😭😭🙏🙏🙏