🟠 " ፍቅር ነህ | Feker Neh | " New Ethiopian Ortodox spiritual songs | zemari solomon abubeker

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 03. 2023
  • ፍቅር ነህ | Feker Neh | New Ethiopian Ortodox spiritual songs | zemari solomon abubeker
    +++++++++++++++++++++++++++
    Welcome to Wudase Media, your premier destination for enriching content rooted in Ethiopian culture and spirituality. At Wudase Media, we strive to celebrate the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church's rich heritage through diverse offerings, including enlightening discussions, uplifting sermons, and captivating cultural insights.
    As part of our commitment to fostering spiritual growth and connection, we proudly feature the CZcams channel of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, renowned for its fast and quality spiritual songs. Immerse yourself in our sacred music's mesmerizing melodies and profound lyrics, carefully curated to elevate the soul and deepen your spiritual experience.
    Join us on a transformative journey of faith, culture, and tradition as we honor Ethiopian Orthodox Christianity's timeless wisdom and beauty. Subscribe to Wudase Media today and embark on a meaningful exploration of Ethiopian spirituality that transcends borders and unites hearts.
  • Hudba

Komentáře • 282

  • @wudasemedia-zemarisolomona8769

    ሰላም የኔ ተወዳጆች በአምላኬ እርዳታ እንደገና ውዳሴ ሚድያ ተመልሷል ። ቢሆንም እንደ ከዚህ ቀደሙ ዝማሬዎቹ እይታ እያገኙ አይደሉም !! በተቻላችሁ አቅም መዝሙሩን ከሰማችሁ በኋላ ሃሳብ መስጠት like ማድረግ አትርሱ ይህ ለእኔ ብርታት ነውና ።

  • @wudasemedia-zemarisolomona8769

    ይህንን ዝማሬ የምታደምጡ ቤተሰቦቼ ...መልዕክቱን like share ሳታደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ።
    " ፍቅር ነህ ዝማሬ ከ5 ዓመት በፊት የዛሬ 4 ዓመት እንደወጣ ይታወሳል ...እነሆ ጌታ ረድቶኝ እንደገና በአዲስ መልክ ልዘምረው በቅቻለሁ "

    • @SolianaTube1332
      @SolianaTube1332 Před rokem +4

      እሺ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ!❤

    • @jaredorebeto9801
      @jaredorebeto9801 Před rokem +2

      ሶልዬ ከዚህ በፊት በህብረት ሲዘምሩት ሰምቼው ነበር የአንተ መሆኑን አለማወቄ ራሴን ታዘብኩት !! ተባረክ ወንድሜ

    • @dagnachewabate6035
      @dagnachewabate6035 Před rokem

      ​@@jaredorebeto9801 ?በኀ

    • @user-ep9px9sd6h
      @user-ep9px9sd6h Před rokem +3

      ተባረክ! የቅዱሳን ጸሎት ይደግፍኽ!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před rokem +2

      ወንድማችን አሁንም ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን

  • @zemaridagmawiderebe6618
    @zemaridagmawiderebe6618 Před rokem +59

    ሰልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በብዙ ተባረክ

    • @tazinoboshi6587
      @tazinoboshi6587 Před rokem +3

      💯 Anigaf zamariyachin Dagimawi dasi yilali indezi zemariyan sitiwodadu ❤️

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 9 měsíci

      አሜን አሜን ❤❤😂

    • @etsegenettsegie3415
      @etsegenettsegie3415 Před 3 měsíci

      Amen Amen ❤❤❤❤❤❤💖🙏🤲🤲🤲

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +16

    ነብሴን ጥምዋን የሚያረካ ዝማሬ❤ ከክርስቶስ ጋር ቀጥታ የሚወስደኝ 😢 አቤቱ ለኔስ የበዛልኝ ምህረቱ ለሁላቹም ይብዛ የኔ ፍቅር አባት የሰላም አለቃ መድኅን አለም ተመስገንልኝ❤

  • @zemarisebokagudeta6174
    @zemarisebokagudeta6174 Před rokem +13

    ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ ባንተ ላይ ሆኖ የሚሰራው እግዚአብሔር ስሙ ይክበር
    ሀዘኔን የምረሳቸው በአንተ ዝማሬ ነው ብቻ የሆነ ቃና አለው

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 Před rokem +11

    ምንም ሳይገኝብኝ እማልጠቅም ባሪያ ሆኜ ሳለሁ ዝም ብሎ እንዲሁ የወደደኝ ጌታ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Před rokem +6

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ.... አምላኬ ክብር ይግባህ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ ሶል🙏

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Před rokem +17

    አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው

    • @fikertebirhanetadesse8086
      @fikertebirhanetadesse8086 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @ashenafi1163
    @ashenafi1163 Před rokem +9

    የሰሌ ዝማሬዎች ድንቆች ናቸው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 👏👏👏👏

  • @kng4900
    @kng4900 Před rokem +11

    ፍቅር የሆነው አምላክ ሲወድ እና ሲያፈቅር የሚዘምረው እና የሚያዳምጡት እንዲህ ይባረካሉ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዘመንህን ይባርክ መንፈስህን ይጠብቅ በርታ ወዳጄ ግሩም ነው።

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን//፫//🕯️🤲🤲
    ፩፲😭😭😭ግዜ ስስማው በስመ አብ ጸጋውን ያብዛልህ ውዱ ወድማችን

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před rokem +10

    ❤መዝሙር 116
    ===========
    ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤ ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድኖአልና። በሕያዋን አገር በእግዚአብሔር ፊት እሄዳለሁ።

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před rokem +17

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ❤ይሄን ዝማሬ በእንባ ነው የማዳምጠው❤ 😭🙌

  • @-haddiszema
    @-haddiszema Před rokem +8

    ፍቅር ነህ 🥰🥰🥰

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 Před 3 měsíci +3

    አያልፍም ያልኩት ያ ሌሊት አልፎልኝ አለሁ በሕይወት እመሰክራለሁ

  • @user-qf7cp5ns6q
    @user-qf7cp5ns6q Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ እውነተኛ ወዳጅ ነዉ ያ አያልፍም ያልኳቸው አመታቶች አሳልፎ ሀፅያቴን ሳይቆጥር በክብር እያኖረኝ ነዉ የዘላለም አባት እውነተኛ ዳኛ ክብርና ምስጋና ከምድር እሰከ አርያም ለቅዱሳን አምላክ ለአብ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤

  • @user-mg3nd9qk8f
    @user-mg3nd9qk8f Před 2 měsíci +3

    ፍቅር ነ ህ እግዚያብሔር ፍቅር ነህ❤😢❤😢

  • @user-lq4tc3pg9g
    @user-lq4tc3pg9g Před 6 dny

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @eskedarbekele3344
    @eskedarbekele3344 Před rokem +9

    ተባረክ🙏 ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ፍኖተ አበው የህብረት መዝሙር ላይ ነው በጣም ነው ምወደው ዝማሬውን :: ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Před rokem +11

    አረ እንዴት ደስ ይላል የዝማረዉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ ሶልዬ ተባረክ የምታገለግለዉ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @sabakassahun2903
    @sabakassahun2903 Před 11 měsíci +7

    ፍጻሜ ዘመንህን ያሳምርልህ ዝማሬ መላይክን ያሰማህ"

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye Před měsícem +1

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን (ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል)
    በዓብይ ኃይል ወሥልጣን(በታላቅ ኃይልና ሥልጣን )
    አሰሮ ለሰይጣን (ሰይጣንን አሰረው)
    አግአዞ ለአዳም (አዳምን ነጻ አወጣው)
    ሰላም
    እምይእዜሰ (ከእንግዲህ )
    ኮነ (ሆነ)
    ፍስሐ ወሰላም(ደስታና ሰላም)።
    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች::

  • @user-ce9tf8iq1i
    @user-ce9tf8iq1i Před měsícem

    በጣም የምወደው የማልጠግበው አምላኬን የማይበት ዝማሬ ቃለ ሂወት ያሰማህ

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Před rokem +3

    መዳኔ በእዉነት ይደንቃል
    ይቅርታህ ከአእምሮ ይልቃል
    እንዲሁ ነጻ ነሽ ያልከኝ
    ተመስገን ከፍ በልልኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሶልዬ ጸጋ የበዛለት ወንድሜ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ አሜን

  • @fevenhabtu4666
    @fevenhabtu4666 Před rokem +7

    መንፈስን የሚያድስ መዝሙር እግዚአብሄር እብዝቶ ይብርክህ ወንድሜ

  • @user-ep3wx6ex8r
    @user-ep3wx6ex8r Před rokem +9

    ተስፋ ቢስ ተቅበዝባዠ ነበርኩኝ
    ከሓጣን ዋና የተባልኩኝ
    አሁን ነኝ የፍቅርህ ምርኮኛ
    አጊኝቶኝ ምህረትህ ዳግመኛ
    አሜን አብዝቼ የምወደው መዝሙር ፍቅር ነህ አባባ❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 3 měsíci +1

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍቅር ነህ ጌታየ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ አያልፍም ያልኩት አሳልፈሀኛል አባቴ🙏❤🙏

  • @user-jy7my2ir1f
    @user-jy7my2ir1f Před 11 měsíci +2

    ፈቅር ነህ እግዚአብሄር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ አሜን አሜን አሜን መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 10 měsíci +2

    , እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምናችሁን ያርዝምላቺሁ

  • @robelhabetamu2446
    @robelhabetamu2446 Před rokem +5

    የኔ ውድ ወንድም በይበልጥ አሳመርከው ❤❤❤❤❤❤❤ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 Před rokem +4

    ደስ,,,,,,,, የሚል ልብን የሚያረስርስ መዝሙር❤️❤️❤️ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc Před 3 měsíci +1

    አሜን

  • @ehtemariyama951
    @ehtemariyama951 Před rokem +4

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ

  • @MaryHaile-fq2xy
    @MaryHaile-fq2xy Před 4 měsíci +1

    አቤቱ በቸርነትህ አስበን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 😢

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před rokem +9

    ❤😢 የመላእክት ዜማ ያሠማህ እጅግ ድንቅ ጸጋ የበዛበት ዝማሬ ነው በእውነት የእግዚአብሔር ይቅር ባይነት የድነታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የበዛበት ፍቅሩ የሚያሳይ ነው 😢ስለ ሁሉ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ❤ጸጋ በብዙ ይብዛልህ ውድ ስጦታችን ሶል ❤ 🙏🌺

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Před rokem +3

    አሜን❤ እውነት ነው! እግዚአብሔር አባታችን ሆይ ያለምክንያት የወደድኸን አንተ ፍቅር ነህ❤

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Před 2 měsíci +1

    ያለ ምክንያት የወደደኝ ❤❤❤

  • @ruhama403
    @ruhama403 Před 5 měsíci +1

    የእውነት እንባ ያነባሁበት ዝማሬ ሲያፈቅረኝ ያለምንም ምክንያት ፍቅርቅር ያደረገኝ ኦጌታ😢
    አለማትከፈጠሩበት
    ❤ ይደንቃል እኔን ያዳነበት😢
    የአመጵ ልጅ ሙታን ሳለሁ ገና
    አሰብከኝ ለክብር 😢ምስጋና

  • @user-sv4di5sq1l
    @user-sv4di5sq1l Před 3 měsíci

    በስላሴ ስም ስሜቱ ከባድ ነዉ በእዉነት ከልብ የሚገባ መዝሙር😭 ።
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ❤

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 Před 11 měsíci +2

    እንዴት ደስ የሚል ለአምላኬ ፍቅር መግለጫ ያገኘሁበት መዝሙር ነው ረጅም ጊዜዬ አልጠግበውም ተባረክ ሶልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-kz6sy7kt5e
    @user-kz6sy7kt5e Před 8 měsíci +1

    ከፍ ከፍ ያለ እንጀራ የስጥህ ዘማሪ ሰለሞን አቡብክር ዝማሬ መላይክት ያሰማልንንንንንንንንን የማርያም ልጅ እግዚሐብሔር ያፅናህ ቀጣዩን መዝሙር ደግሞ ለመስማት ያብቃን ምእመናን እና እግዚሐብሔርን የሚያገናኝ መዝሙር ነው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lisanmezmur
    @Lisanmezmur Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ያለምልምህ ብዛልን!!💛💛

  • @AbebechAssefa-uo2dd
    @AbebechAssefa-uo2dd Před 6 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዛቢሄር ዝማሪ መላይክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Před rokem +3

    ዝማሬ መላኤክት ያሠማልን ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ ጥኡም ዝማሬ❤❤❤❤

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Před rokem +4

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ❤ አሜን ስሙ ይባረክ 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Před 3 měsíci +1

    ብሰማው ብሰማው ልጠግብ ያልቻልኩት መዝሙር ልክ እንደ ዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙር በተመስጦ የሚሰማ ነው ሶልዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @AlmehalieHalie
    @AlmehalieHalie Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤Tebarke.wdame

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s Před měsícem +1

    Egzabher Yimesgen🌹🌹

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 Před 5 měsíci

    😢be eunte wandoche zemare malaket yasameng tsegawung yabezalek❤❤
    eunte new fikir nate abate😢😢😢

  • @lebwotwudase
    @lebwotwudase Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድማችን። ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @atesede744
    @atesede744 Před 6 měsíci +1

    emebete tbarkh yelben kalyeleginm betam dess yilal zmare melakt yasemah

  • @alemtsehaibekelemoges6344
    @alemtsehaibekelemoges6344 Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማል ወድማችን ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @AbdelaKebede-jf2kr
    @AbdelaKebede-jf2kr Před měsícem

    Yeagelglot zemenh ybarek kezih belay geta ysrabeh tebarek

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před rokem +2

    ❤ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
    ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ
    ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ
    ስትወድ ምክንያት የሌለህ
    ምህረትህ ያሰደንቃል ቸርነትህ ያሰገርማል
    ሳትቆጥርብኝ የተወክልኚ ደግ አባቴ
    ሳላስታጎል ይኸው ላንተ አምልኮቴ ❤😢
    ━━━━━━━━━━━━━━━
    “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ
    ስለ እኛ ሞአልና እግዚአብሔር ለእኛ
    ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።ሮሜ 5፥8

  • @oneofi21
    @oneofi21 Před rokem +4

    ዝማሬ መለእክት የሰማልን ወንድማችን🙏❤

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Před rokem +4

    ጥዑም ዝማሬ ነው ተባረክ ዝማሬ መላዕክትን የሠማልን❤🙏🙏🙏

  • @MeazaCharenet
    @MeazaCharenet Před 10 měsíci +1

    ፍቅር ነህ እውነትነው🙏🙏🙏

  • @Azalechi
    @Azalechi Před 8 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን❤

  • @selamawitshiferaw2730
    @selamawitshiferaw2730 Před rokem +3

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
    😢😢😢
    ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ
    ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ
    ስትወድ ምክንያት የሌለህ
    ልቤን የሚያሳርፍ ዝማሬ
    ሶል ወንድሜ ተባረክ ❤🙏🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 5 měsíci +1

    ኣሜን ኣሜን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🏻

  • @semayawezematube6877
    @semayawezematube6877 Před rokem +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሶል በብዙ ተባረክ

  • @mebatube23
    @mebatube23 Před rokem +4

    ሶልዬ መዝሙርህን እኮ ሰምቼ አልጠግባቸውም😊

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před 10 měsíci +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ስለሙን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርህ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ስለሙን

    • @wudasemedia-zemarisolomona8769
      @wudasemedia-zemarisolomona8769  Před rokem

      ተወዳጆች መዝሙሩን ካደመጣችሁ በኋላ like ማድረግን አትርሱ ? ስለ መልካምነታችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 Před rokem

    Zimare melamitn yasemalin solo yemir dirowm mezimurochin ewodachewu neber

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před rokem +1

    🎉ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
    ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ
    ስታፈቅርህ ምክንያት የሌለህ
    ስትወድ ምክንያት የሌለህ
    ❤አመለጥን ከጠላት ከበባ
    በዝቶልኚ ጥባቆትህ አባ
    አያልፍም ያልኩት ያ ሌሊት
    አልፎልኚ አለው በምህረት
    ❤እንደ ገና ሰው ያረገኝ
    ጸጋህ ነው
    አላየውሁም የሚመስልህ ስለ እውነት
    በልቤ እልፍኚ ለዘላለም ኑርበት ❤

  • @user-ts2dd9oc1k
    @user-ts2dd9oc1k Před 5 měsíci +1

    እወድሃለሁ አምላኬ ሆይ❤✝️ እፈልግሃለሁ 😢

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x Před rokem +1

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ወይኔ በጣም የምወደው ዝማሬ ነው
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @-Merihun
    @-Merihun Před 8 měsíci +1

    እውነት ነው ሁሌ የኔ ጌታ ፍቅር ነው ይደንቃል እኛን ያዳነበት ክብር ይሁንለት ያዳነን

  • @user-mm4od7xu4j
    @user-mm4od7xu4j Před 8 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብኤር ይባርክህ ወድሜ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +4

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
    ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ኡፍፍፍ😢
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ወንድማችን ✝️

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሶል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውንድማችን❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před 11 měsíci +1

    ሶል ዝማሬህን አምላከ ቅዱሳን ይቀበልህ እጅግ ተባረክ

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 Před 3 měsíci +1

    ደግ አባቴ ቸርነትህ

  • @bethelgebre8790
    @bethelgebre8790 Před 7 měsíci +1

    Solyee❤❤ tsegawn yabzal

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 6 měsíci +1

    አዚ መዝሙር ሌቢ ኣርጋጋል...አግዛብሄር ዘምንካ ይባረኽ ሓወይ 👏🥰

  • @MezmureZetewahdo
    @MezmureZetewahdo Před 4 měsíci

    ግሩም ዝማሬ

  • @Nebsu-hb6bt
    @Nebsu-hb6bt Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ደጋግሜ ባዳምጠው ማልጠግበው ዝማሬ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před rokem +1

    Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yamalalik zemari diyaqun solomon Fiqre new Egziabiher fiqre new

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 Před 7 měsíci +1

    በባህር በቀል ስለማታውቅ
    መተሀል እድፌን ልታወልቅ
    ተበረክ እኔ ጰንጠ ነኝ ግን መዝሙሮችን በጣም ነው የሚወደው ዘመንህ ስለሱ በመዘመር ይለቅ❤❤❤

  • @user-fs5ui8pr9o
    @user-fs5ui8pr9o Před 11 měsíci +1

    እጅግ ይባርካል አንቴም ተባረክልን ወንድማችን።

  • @bettyzewdu518
    @bettyzewdu518 Před 3 měsíci +1

    ተመስገን🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-cq4kq6ec6m
    @user-cq4kq6ec6m Před 5 měsíci

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @user-qp8bz2kh6m
    @user-qp8bz2kh6m Před 4 měsíci +1

    ሶልዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ መዝሙሮችን ስሰማ በእዉነት እንባዬ ይመጣል ለመዝሙሮች ቃላት የልኝም ሁሉንም በእንባ ነዉ የሚደመጠው እናም እፀናናለሁ የእግዚአብሔር ቸርነቱ እና ምህረቱን አስባለሁ አብዝቼ በዛህዉ ልክ አጠይቴን አሰብ እፀፀተለሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልኝ ሶልዬ በጣም ነዉ የሚወድ የማክበር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክ ከፊትህ ሁሉ ይቅደም ሶልዬ ዛሬ ሁለቱንም CZcamsን በሁለቱ ጓደኞቼ subscribers አደርግአለሁ በርታህ ከዚህ በላይ በርታህ በተለይ ፍቅር ነህ የሚለው መዝሙር እራቴ እና ቁርሴ ነዉ ጠዋት እና ማታ ከፍ በልህ ሶልዬ እግዚአብሔር በከፍታ ያኖረህ

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Před 4 měsíci +1

    Egziabher yimesgen ❤

  • @tigestkebede8055
    @tigestkebede8055 Před 6 měsíci +1

    ከኔ አይደለም ደህነነቴ ካንተነው። ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp9xe4lo1e
    @user-hp9xe4lo1e Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gw4hd8sp7t
    @user-gw4hd8sp7t Před rokem +2

    ሶል ወንድሜ ይህን መዝሙር በተሐድሶ የተዘመረዉን አይቼ ነበር አሁን ግን በስርዓቱ አስተካክለህ ዘምረህ በማየት ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማን።

    • @DeaconMeron
      @DeaconMeron Před rokem

      የቱ ጋ ነው የተስተካከለው፧

    • @user-gw4hd8sp7t
      @user-gw4hd8sp7t Před rokem +1

      ወንድሜ ሁለቱን መዝሙሮች ጎን ለጎን ካዳመጥክ ልዩነቱን በቀላሉ ትለያለህ ብዬ
      አስባለሁ።

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @MartaTekalgn
    @MartaTekalgn Před 3 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤🙏

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 Před 7 měsíci +1

    ፀጋውን ከዚህ በላይ ይጨምርልክ ሶልየ እውነት ተባረክ

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 Před 9 měsíci +1

    Egzyabhare Yebarkhe Tebareke Geta Betewahedo Yekebrewe Geta Yebarkhe Bena Yemaysenakel beloale Geta Geta yeignan sega tewahedoale belene kalamnen Ersu yemaezene dengya yehonebenale enetenkeke Ersu endenamen yerdane ersu karedane berasachen andachem madrege anechelem

  • @user-nr2sk5ly2q
    @user-nr2sk5ly2q Před 4 měsíci +1

    በእንባ ነው የምሰማው ድንቅ መዝሙር

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před rokem +2

    ስቴ ደጋግሜ ሰማሁት ሁፍ እርፍ የሚያረግ ዝማሬ 😥

  • @Kalkidan_Hulunayehu
    @Kalkidan_Hulunayehu Před 4 měsíci +1

    ♥️♥️♥️

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 5 měsíci +1

    Zemara melaekt yasmaln ejg dQ zemara yaglglot zemnhn yenarklhe 🙏🙏🙏

  • @Tigistdarfiro-sd3vs
    @Tigistdarfiro-sd3vs Před 5 měsíci +1

    Amen ❤

  • @makbelmakbel461
    @makbelmakbel461 Před 6 měsíci +1

    አረ ዋይኔ ምን ብዬ ልፃፍ ቃል አጣው ቆይ እኔ ማነኝ ይሄን ሁሉ የወደድኝ 😭 ክፋት እንጂ አንድ መልካም ነገር ሳልሰራ 😭😭 ዋ ነፍሴ 😭