Seifu on EBS: Fasile Demoze "አለ ነገር" Live Performance on Seifu show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Seifu on EBS: Fasile Demoze "አለ ነገር" Live Performance on Seifu show

Komentáře • 697

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 Před 5 lety +150

    ይህን ዘፈን ስሰማ የማላቀው ስሜት ይሰማኛል
    አለ ነገር

  • @user-cf3wf2kn3d
    @user-cf3wf2kn3d Před 2 lety +11

    ይህን ዘፈን ስሰማ እንባ ይተናነቀኛል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ፍሲሎ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 5 lety +186

    ወይ የግጠር ሰው እኮ የዋሀ ነው እውነት ርጅም እድሜ። ከጤናጋ ፍሲሎ

    • @hehshsnsnsnn2201
      @hehshsnsnsnn2201 Před 5 lety

      ፍሴሎ የገጠረ ልጅ አይደለመ ቆንጅየ ግን ባህላችን እና ዘያችን እንደዛ ስለሆነ ዘየውን እና ባህሉን ለማሳውቅ የሜጠቀመበት ሙድ ነው ስው እደገትውን ይመስላል ምርጥ የወረታ ጌወርጌስ ልጅ ነው

    • @tinawork4883
      @tinawork4883 Před 5 lety +1

      እሱ ይሄን ያህል ገጠሬ ሁኖ አደለም አታካብዱ

    • @meserettadsmy7469
      @meserettadsmy7469 Před 5 lety

      ..

    • @temesgenkasa5719
      @temesgenkasa5719 Před 4 lety

      ❤❤❤

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      Samra ምን ማለት ነው የኛ ስልጡን እስኪ አስተምሪን ወሬኛ 😡

  • @user-qu1qd1no9f
    @user-qu1qd1no9f Před 5 lety +127

    አይ አማራ የጀግና እኮ ነን የሰው አንፈልግ የንኛንም አንሰጥም እስኪ ከጎንደር ባል ፈልጎልኝ ጀግና እወዳለሁ

    • @balkachewmulu1365
      @balkachewmulu1365 Před 5 lety +4

      አማራ ነኝ የነፍጠኛ ዘር ያፄወቹ ኧረ እኔ አለሁ

    • @user-qc5qf8qx4s
      @user-qc5qf8qx4s Před 5 lety +1

      +Balkachew Mulu ለማግባት ዝግጁ ነክ

    • @tirhasshishay9199
      @tirhasshishay9199 Před 5 lety

      😘😘😘😘😘

    • @ronaldbatuse2359
      @ronaldbatuse2359 Před 5 lety

      ነይ ጎንደር ያው የጎንደር ልጆች ውድ ቢሆኑም ግን ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን

    • @balkachewmulu1365
      @balkachewmulu1365 Před 5 lety

      ማራናታ የወርቁ ልጅ አወ ዝግጁ ነኝ ፈልጊልኝ

  • @fafi7857
    @fafi7857 Před 5 lety +72

    ፋስልየ የኔ የዋሀ ደግ ሰው ውድድድድድድድድድድድድድድድ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ምርጥ የአማራ ልጅ ለሀገር ተቆርቃሪ ቅን አሳቢ ኑሪልን የኔ አስተዋይ

    • @yewubdarwerkalimaw7155
      @yewubdarwerkalimaw7155 Před 5 lety

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ ,

    • @kedjaebrahim8317
      @kedjaebrahim8317 Před 5 lety

      ፋፊ የማህደር አድናቂmojihg ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 5 lety

      ንፁህ ሰው ፊሲል ሺ አመት ኑር ደስ እንዳለህ

  • @thjjghhjkhg2370
    @thjjghhjkhg2370 Před 5 lety +118

    የኔ የዋህ ስወደው ያልተበረዘ ኢትዮጽያዊ

  • @user-ct4ez7xr4m
    @user-ct4ez7xr4m Před 5 lety +69

    ያማራው ጀግና ለዛውም የጎንደር ውድድድድድ ፋሲሎ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +55

    ይህ ነው ባለ ማተብ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት

    • @saal5723
      @saal5723 Před 5 lety +1

      መልካም ሰው ፋሲልዬ እድሜና ጤናይስጥክ

  • @fafi7857
    @fafi7857 Před 5 lety +31

    ፋስልየ እድሜ ለአብይ አህመድ በነፃነት ፈታፈታ በል እሽ እህህህህህ እንደት ደስ ማለቱ እንደዚህ ነበር የናፈቀኝ ያሰብነው ተሳካ አብይን አላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 Před 5 lety +29

    ሰይፉ ዛሬ ገና እውነት ተናጋሬ ሰው አገኝህ ፋሲል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ውን ያብዛልህ

  • @hafizamohammadmohammad8459
    @hafizamohammadmohammad8459 Před 5 lety +46

    ፉሲልየ ስወድህ የኔ ጀግና እዉነትህን ነዉ አረሱት አጀታቸዉ ይታረስ!!!

    • @sonmon3145
      @sonmon3145 Před 5 lety +1

      አቦ ድምፅ እሄንንም ድምፅ አፈር ይበለዋል አደል ግን ፋሲሎ በጣም ነው ማደቅክ

    • @user-lj7tz3ox8i
      @user-lj7tz3ox8i Před 5 lety

      እምስሽ ይታረስ ቦርኮ

  • @romnfrew133
    @romnfrew133 Před 5 lety +16

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጸያዊ ነህ ❤❤❤

  • @seadaomerseadaomer2204
    @seadaomerseadaomer2204 Před 5 lety +21

    ኡፍፍፍፍ እሄን ዘፈንን ሰሰማ እንባየ ይመጣል ያገሬ ትዝታ ያውም በወንድሜ ኡፍፍፍ

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu7542 Před 5 lety +9

    ያልተበረዘ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንተ ነሀ ፋሲልየ አምላክ ይጠብቅህ ። አንተ እና ቴዲ አፍሮ ለሀገር ለህዝብ ስትሉ ብዙ መሰዋት ገፍላችዃል አወ በትክክል ለሁሉም ጊዜ አለዉ ይባል የለ ፋሲልየ ❤❤❤

  • @melatyemenu9068
    @melatyemenu9068 Před 5 lety +13

    ፋሲልየ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-cv7yh1ep6z
    @user-cv7yh1ep6z Před 5 lety +21

    ዋው ፋሲልየ ዘፈንህ ውስጤ ነው እንዲሁም በአማራ ልብ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ ግን አሜርካ እየኖርክ ካልተግባባችሁ እኔን ውሰደኝ እና እኔ ላግባባችሁ

  • @hammoudhammoud8254
    @hammoudhammoud8254 Před 5 lety +28

    ፋስሌ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @dinali1902
    @dinali1902 Před 5 lety +9

    ፋሲልዬ የኔ መውደድ ... ቀብራራው ጎንደሬ በልባችን ውስጥ ዘላለም ትኖራለህ ጀግናዬ

  • @seadaomerseadaomer2204
    @seadaomerseadaomer2204 Před 5 lety +8

    በአሁን ሰአት ዘፈን አልሰማም ግን የፋሲልየን ግን የልጂነትና ያገሬ ትዝአ ሰላለብኝ እሰማዋለው እረዠም እድሜ ተመኜውልህ ፋሲልየ

  • @fikertafikerta4925
    @fikertafikerta4925 Před 5 lety +10

    የኛ ኮራት የህዝብ ትልቅ ሀብት ፋሲል ንቃተ መንፈሳችን ላንተስ ምን ልሁንልህ በእውነት ህይወት ስጭ ብባል ላንተ አልሰስትም ስወድህ ቃል የለኝም

    • @hawaamoaammadhawaamoaammad9689
      @hawaamoaammadhawaamoaammad9689 Před 5 lety

      ምንልበል፡ምርጥ፡ሀበሻዊነት፡የሆዱንርመጥ፡ተናግሮ፡የሚሞተ፡የነፃነትሠው፡

  • @emulove4143
    @emulove4143 Před 5 lety +10

    ውድድ በብዙው ይህን ሙዚቃ ሥሠማ በእንባየ አላዝዝም ፉሢልየ የእውነት ሠው ሥወድህ እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ ቤተሠቦችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    በዛሬው እለት ደግሞ ካደኩባት ደብረታቦር ከተማ ይገኛል ፋሲል የአማራ የጎንደር ጀግና ሽ አመት ንገስ የኔ ጌታ

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 5 lety +4

    የኔ ቆራጥ ባለ ግርማ ሞገስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘንድሮ አለ ነገር 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +32

    አይ ጊዜ ይገርማል ከ1 አመት በፊት ኢሄን ዘፈን ኢትዮጲያ ውስጥ መድረክ ላይ ብትዘፍን አፍነው ቂሊጦ ነበር ሚወረውሩህ ጊዜ ደጉ………ረጅም እድሜና ጤና ፋሲልዬ

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 5 lety +2

      ኧረ ይገሉት ነበር እነሱ ለማን ይራሩና

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Před 5 lety +1

      እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው

    • @alemsere5864
      @alemsere5864 Před 5 lety +1

      @@user-xn7kp7xo1u ዋዉ በጣም ያምራለ

    • @fatanshemnegesta2310
      @fatanshemnegesta2310 Před 5 lety

      እውነትነው ፍሲል ዘመንህ ይባርክ ወድሜ

    • @mohammedabdu9452
      @mohammedabdu9452 Před 2 lety

      ዋጋ ከፈሎበታ ቆየ ከዘፈነዉ

  • @user-rz6ef2us1n
    @user-rz6ef2us1n Před 5 lety +155

    የጎንደር ሸጋ ፈልጉልኝ ወረታውን በ ላይክ እመልሣለሁ 😘

    • @sosenayegonderlijneg2933
      @sosenayegonderlijneg2933 Před 5 lety +1

      Ok ene ye goder kongo

    • @AsAs-hm8lr
      @AsAs-hm8lr Před 5 lety +1

      ፉሲኢለያ አደሜ ጤና አግ፣ር ይሰጥልና

    • @user-fh9pm2ve8t
      @user-fh9pm2ve8t Před 5 lety +1

      ፍቅር ነው ሂወቴ egne alehu

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety +1

      ፍቅር ነው ሂወቴ
      ዉዴ አለሁልሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ብየሽ ሳታደርጊኝ ቀረሽ አደል

    • @thurba790
      @thurba790 Před 5 lety +1

      ክክክክክክክክ በላይክ ሆሆ

  • @user-hm5ys5lg7g
    @user-hm5ys5lg7g Před 5 lety +10

    እድሜ የስጥክ ፍሴላችን እስከ ቤተሰቦችክ ስወድክ ደክና ኖርልን

  • @user-nd4on3cn2e
    @user-nd4on3cn2e Před 5 lety +21

    የኔ የዋህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ስወድህ እኮ😘😘😘😘

    • @wafaalmeer2602
      @wafaalmeer2602 Před 5 lety

      ወይ ስወድህ እድሜህ ያርዝመው

  • @user-ho6lj7xg3c
    @user-ho6lj7xg3c Před 5 lety +22

    ጃሎ በል አንተ
    ጎራው በል አንተ
    💪💪💪💪💓💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐

  • @user-gs9ci8rg9r
    @user-gs9ci8rg9r Před 5 lety +28

    ወይይይይ ፋሲልየ ሺአመት ኑር መልካም ሠው ውድድድድድድድድድ

    • @lilililiaby6261
      @lilililiaby6261 Před 5 lety

      ፍሲልዬ እድሜና ጤና ይሰጥክ ከምትወደው ቤተሰብክ

    • @samigrmay7790
      @samigrmay7790 Před 5 lety

      I am from Eritrean I love u fasil Gegna ewnit tengre ya Humra marat ya matma marat yhoo

  • @gdffyffhh9118
    @gdffyffhh9118 Před 5 lety +14

    ሰይፍሻ አመሰግናለው ይህን ዘፍን እንዲ ለመሰማት ይደረሰን ፍጣርይ ይመሰገን። ይው ዘፍን ሀጥይት ቢሆንም

  • @user-gs9ci8rg9r
    @user-gs9ci8rg9r Před 5 lety +26

    አማነሺወይ ጎንደር የነአጂሬ አገር እልልልልልልል

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +7

    _ምርጥ የጎንደር ጀግና ውድድድድድድ ፋሲልየ ውይ እሂን ስሰማ __#እረበሽ__ አለሁ_

  • @user-tz8jh2zx3g
    @user-tz8jh2zx3g Před 5 lety

    የኔ አንበሳ ረጅም እድሜና ይስጥህ የአማራዎች ኩራት ምርጥ ኢትዮጳያዊ

  • @user-og9xc1vb1s
    @user-og9xc1vb1s Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ብርቅዬ የቧህ ኢትዮጵያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኑርልን

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c Před 5 lety +109

    አለነገር ጎንደር አለናገርዘድሮ ወያኔ. ተበድረህእደ. ፍሲል ምርጥሰው የምርጦች ምርጥነህ

    • @user-rz6ef2us1n
      @user-rz6ef2us1n Před 5 lety +1

      Eshi mar ke sdet smeles gondern new yemgobegnew😘

    • @user-dd3qq7zi7e
      @user-dd3qq7zi7e Před 5 lety

      እረ.ይህን.ሰው.ስወደው.እረጅም.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥህ.ስምህ.እራሱ.ግርማ.ሞገስ.አለው.ፍሲል.

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 Před 5 lety +7

    Thanks Dr Abiy long life... we Love ❤️ you !!!! God bless Ethiopia 🇪🇹💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emebettameremebettamer242

    ፍሲል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ የኢትዮ ልጅ

  • @user-my5rc2cb9r
    @user-my5rc2cb9r Před 5 lety +16

    እድሚ ይስጥህ እኳን ለሀገረሀረ አበቃህ

  • @thurba790
    @thurba790 Před 5 lety +5

    የኔ ጀግና ዘር ኑርልን ክፉ አይካህ ውድማችን ፋሲል

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 5 lety +12

    ፋሲል የኔ ጀግና💪💪 ስወድህ እኮ 💜💛💜💚💓💓💔

  • @user-qi6fh9qe3u
    @user-qi6fh9qe3u Před 4 lety

    ማሮ አባታችን ስውድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ውድሜ

  • @tigstlove8517
    @tigstlove8517 Před 5 lety +5

    ፈጣሪይእንደው እረዥም እድሜየ ከኔ ቀንሶ ይስጥክ

  • @sadasaada7242
    @sadasaada7242 Před 4 lety

    የኔ ማኛ ሰወድህ ያገር ልጅ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ አማራ ደሜ ነብሤ ሥጋዬ አማራ ለዘላለም ትኑር ትለምልም ያረብ

  • @ks2358
    @ks2358 Před 5 lety +12

    ልዩ የኢትዮጲያ ተመሳሌት

  • @thurba790
    @thurba790 Před 5 lety +3

    ከምር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ ሰው ውፍፍፍፍፍፍፍ ስውድህ እንኳንም ጎንደር ተወለድኩ

  • @jemsad2544
    @jemsad2544 Před 4 lety

    ጀግናው ፋሲል ደሞዝ የባንዳ የራስ ምታት፡፡

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 5 lety

    ዋውውውውውውውው ለኔ ምርጥ ኢትዮጵያ ብየዋለሁ በአፍ ሳይሆን ከልቡ ሀገሩን እንደሚወድ አየን ህዝቤ ከኢትዮጲያ ወጣ ካለች ቋንቋ ቀይራ ነው የምትገባው ከምር ከፍሲል ብዙ ነገር መማር አለብን እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው

  • @user-xl5ed1le3r
    @user-xl5ed1le3r Před 5 lety

    ፋሲልየ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አምበሳየ

  • @user-bn9df4ye9n
    @user-bn9df4ye9n Před 5 lety +1

    የኔ ጀግና እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአማራ እንቁ💚💛❤
    💘💘💘💘

  • @Zuz725
    @Zuz725 Před 5 lety +34

    ፋሲልየ ስወድህ ሙዚቃህን ከልጅነቴ ጀመሬ ሰምቸ አልጠግበውም ጎደርን አስታወስከኝ

  • @ethiopia5180
    @ethiopia5180 Před 5 lety

    ፋሰል የኔ የጀግና ዉብ የዋህ ጉንደሬ በማንነቱ የሚኩራ የኛ ፋሰል የአፄወች ዘር

  • @kasawkasaw1043
    @kasawkasaw1043 Před 5 lety

    ፋሲል ያየዉን የማይደብቅ ጀግና ኑር ለዘላለም ፈጣሬ የእድሜ ባለፀጋ ያርግልን

  • @user-yw5xy1lf1j
    @user-yw5xy1lf1j Před 5 lety +1

    አለ ነገር ዘድሮ አማራ ላይ 💚💛❤ ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የአማራ ልጆች

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 Před 5 lety +5

    ፋሲል የኢትዮጵያ ጀግና
    ኢትዮጵያዊነትህን በልብህ
    አማራነትህን ማንነትህን አድርገህ ለመላው የኢትዮጵያ
    ለውጥ እና አንድነት ለፍተሃል ደክመሃል
    እኔ በግሌ የአንተን እና የታማኝ በየነን ልፋት እና ድካም
    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ችሎ ባይከፍላችሁ
    የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈላችሁ ባይ ነኝ
    ውድ ኮሜንተሮች ለናሱ ያላችሁን ፍቅር በላይክ ግለፁላቸው
    ዘ-መቀጠል በደሞዝ ሞት subscribe አድርጉኝ

  • @belayneshmesafint345
    @belayneshmesafint345 Před 5 lety

    ፋሲል እግዚብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @naneemam6993
    @naneemam6993 Před 4 lety

    ፍሲሎ መቼም የማትሰለች ምርጥ ሰው እ/ር እድሜና ጤናውን ያድልክ

  • @user-dw9un7vx3j
    @user-dw9un7vx3j Před 5 lety +1

    ፍሲልዬ ኑርልን ድጋሜ ብትቀርብልን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፋሁ ነገር

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 Před 5 lety +2

    እንዲያ በለኝማ ያገሬ ልጅ
    ይለያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ !!!!

  • @astrsliman3827
    @astrsliman3827 Před rokem

    እግዚአብሔር ከዚህ ክፍ ዝምን ፈጣሪይ ይጠብቅክ እድሜ እና ጤና የስጠክ የኢትዮጵያ ጅግኖ ለዘላለም ኑርልን

  • @user-kb3fd8fo4g
    @user-kb3fd8fo4g Před 5 lety

    ዋው ሠው ማለት ማንነቱን ያረሣ በሀሉን እሚያከብር አረ በሥማም አተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አነቤተሠብክ ፈጣሪ አብዝቶ ይሥጣችሁ ሠላምህ ይብዛ😘😘😘

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před rokem

    ፋሲልየ አተኮ ቀድመክ በሙዚቃ ተናግረክ ነበር የሚሠማክ አተክ ነውጅ የኛ ምርጥ ፋሲላችን💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 Před 5 lety +1

    ዋው የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን ከነቤተሰብ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 Před 5 lety +1

    ሽ ዓመት ኑርልን ፋሲሌ ምርጥ ሀገር ወዳድ ጀግና ነህ 👍👌👌👌

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d Před 5 lety

    ምናለበት ሁሉም ሰው እንደ ፋሲል ደሞዜ ለ እውነት ብንኖር ግልፅ ሰው አየው ካነጋገርክ ፋሲል ደሞዝ የ እውነት አርበኛ ባለክበት እድሜና ጤናውን ይስጥክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 Před 5 lety +5

    Well come home Fasil demoz......"..yessssssssssssss Weyane is dead never ever come back 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nk2ey9by9n
    @user-nk2ey9by9n Před 5 lety

    ፋሲል ምርጥ ሰው ባገሩ የማይደራደር ሺ አመት ኑርልን😍😍😍

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku1671 Před 5 lety

    እንኳን የኛ ሆንክልን አምበሳዬ፣ደሞዝ ይሙት እንባዬነው ሚመጣው ይህን ስታዜምማ።ጊዮናዊቷ የወለደች ደሜነህ አንተ የልብ አድርስ

  • @emebetadno7301
    @emebetadno7301 Před 5 lety

    አቤት ውቨት
    እግዛብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hhdjs20
    @hhdjs20 Před 5 lety

    ጎራውበል አተ ጃሎበል አተ ወይይ ፋሢላችን ሆድ ይብሠኛል የማልጠግበው ሁሌም እዳዲሥ የማዳምጠው ሽ አመት ኑርልን 💚💛💖

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i Před 5 lety

    ፋሲል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ማነነቱን የመጣበት ያረሳ ብዙ ተወዳጂ ዘፈኖች አሉት ለኔ ግን አደኛ እሄ ሁለተኛ እቆቅል ሚለው ዘፈኑ ነው ነገር ግን ሁሉ ሰራው 1ኛ ነው እደ ምርጫ እጂ ለኔ ሁሉም አሪፍ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፋሲል እንወድህ አለን !!!!!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 5 lety

    ዋው ዋው የ ገጠር ስው እኮ የዋህ እና
    ግልፅ ነው በጣም ነው የ ገጠር ስው
    የምወደው በውነት ከ ምግብ ጀምሮ
    ፅባያችው ኦርጋሂክ ነው .. ፋሴልዬ
    እድሜ ከ ጤና ጋር ከነ ቤተስብህ
    ትስጥህ👑💚💛❤️

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Před rokem +1

    Ethioian professional Artist.thank you.

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety

    የኔ ምረጥ ያን ሁሉ ስቃይ መከራ አሳልፈህ ለዚህ በቃህልን💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @asterasmare879
    @asterasmare879 Před 5 lety

    ምርጥ ሠው እገወዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 5 lety +2

    😢😢👌🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖የኔ ጀግና ምነው እናት ስትውልድ አተን ሺ ባረገክ ፈጣሪ የዋ ኡፍፍፍ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety

    ሰይፍሽ ብዙ ሰው ያቀርባል እደዚህ እደሰውየ ሁሉንም ጨርሸ አላውቅም በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ልክ እደኔ ባላገርነቱን የማያፍርበት ውስጤ ነው የገጠር ሰው ከስደት መልስ ጉንድር ን ነው የማየው እደሜ ብቻ ይስጠኝ 😘🇪🇹💔💔💔💔💔💔

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před 5 lety +6

    😍😍😘😘😘💪💪አለ ነገር ጎንደር ሁመራ ወልቃይጥ ጠገዴ አለ ነገር ጎጃም መተከል አለ ነገር ወሎ ራያ አለ ነገር ይፋት መሬ ሸዋ በለዉማ አለ ነገር አንተ ነፍጠኛ😍😍😘😘😘

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m Před 5 lety

    ሀገሬ አማነዉ ወይ ጎንደር የጀግናዉ የቴወድሮስ ሀገር ኡኡኡኡኡኡኡ ፋሲልዮ ትክክለኛ ኢትዮጲያ የማትደራደር ስለሀገር ስወድህህህህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l Před 5 lety +17

    አለ ነገር አለ ነገር ጎንደርና ጎጃም

  • @user-yv2df6kg3i
    @user-yv2df6kg3i Před 5 lety

    እኛ ጎደሮች ማር ነን አንገኝም ስወድህ ፋሲልየ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 Před 5 lety

    ያዝ አማራ ዘድሮ አለ ነገር ስብ አማራነቴ ኩራቴ ክብሬ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    የናተ ዘር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ፋሲል የኛ ምርጥ ሚስ ሞር ጎደሬ አማራዎቺ ስወዳቺሁ ከስደት ስመለስ ምኞቴ ጎደርን ማዬት ነው

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 Před 5 lety +1

    የኛ ጀግና የአማራው ጉብል ፈጣሪ ይጠብቅልን💞👍

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 Před 5 lety +42

    የገጠር ልጅ ነኝ ለዛውም ያንፆኪያ ገምዛ ልጅ ሁሌም ደሥተኛ ነኝ የገጠር ልጅ በመሆኔ

    • @tglov5384
      @tglov5384 Před 5 lety

      Entewawek
      Ye hagere mariyiam negh gemza antsokiya

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Cccc Ggfd በጣም ደሥ ይላላል በርቱልኝ ቤቶች እወዳችሓለሁ
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶዉን ተጭነሽ እሽ

    • @ftubb3573
      @ftubb3573 Před 5 lety +1

      @@tglov5384 ዋው ያገሬ ልጅ ሠላም ነው

    • @lamritube7136
      @lamritube7136 Před 5 lety

      ዋው እኔም ያምቦውሀ ልጅ ነኝ እንተዋወቅ

    • @user-dt1rp3dx4c
      @user-dt1rp3dx4c Před 5 lety

      አበሳ ጀግናነህ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +33

    ጎበዝ 👌💚💛♥ nice music ♥♥♥♥

    • @alamsameera4540
      @alamsameera4540 Před 5 lety

      የኔ ምርጥ💚💛♥

    • @jerusalemgat4397
      @jerusalemgat4397 Před 5 lety

      አቤት ፍሲሌ ውድ ያገሬ ስው እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @selamamdechrkos5680
    @selamamdechrkos5680 Před 5 lety +48

    2008 ሚልየን ግዜ ላይክ ገጭጨካለው

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 5 lety

    እናት አለምዬ ጎንደር ክፉ አይንካሽ
    ወልዶ አሳድጎኛል አፈርና ወሀሽ አፈርና ወሀሽ...
    ያልተማረ መምህር ክትት ያለ አሞቱ
    ነበረ አሉ ጎንደር ወንድ አንድ ለእናቱ።
    የጎንድር ወይዛዝርት ካለ የዘር ግንዱ
    እንደ ቴዲ ያለ ምነው በወለዱ ምነው በወለዱ....
    ይመችህ ነፍጠኛው ፋሲሎ የኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር!!

  • @user-zb9eo1zv6w
    @user-zb9eo1zv6w Před 5 lety

    አማራዬ ፋሲል ስወድክ አማሮች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-qp6hd1we7p
    @user-qp6hd1we7p Před 5 lety

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ፋሲል ደመወዝ ምርጥ ሰው ያፄወቺ ዘር
    እግዝያብሄር እርሜ ይስጥክ ከሙሉ ጤና

  • @bondbond2792
    @bondbond2792 Před 5 lety

    አንተ የሀገር ኩራት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለመግለጽም ቃል ያንስሀል

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go Před 5 lety

    ቃልአጠረኝ እድሜና ጤና ይስጥልን አንጣህ አባቴ 💚💛❤

  • @user-ci7ou7so9j
    @user-ci7ou7so9j Před 5 lety

    የሚገርም ምርጥ ሰው ፋሲል ደሞዝ እድሜ ይስጥህ አቦ

  • @user-kh2eo4er4l
    @user-kh2eo4er4l Před 5 lety +9

    አቦ ይመችህ የኛ ጀግና።

  • @makdesaynatuw2834
    @makdesaynatuw2834 Před 5 lety

    ፍሴል ምርጥ ሰው እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እስከነ ቤተሰብህ እግዛብሔር ይጠበቅህ

  • @selamawitselamawit7155

    አለ ነገር በጣም ነወ የምወድህ የማከብርህ ፋሰልዬ የኔ ቅን ሃቅን ተናጋሪ ምነዉ ሁሉም ሰዉ እንዳተ እዉነተኛ በሆነ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ፋሲሎ

  • @user-is8ci7vy4k
    @user-is8ci7vy4k Před 5 lety

    *የሚገረመው ነገር አላውቀውም ነበር ገና በሰያፋ እያየውት ነበር ግን ገና ሳይክ ተመቸኘ እድሜና ጤና እመኘከሀለው*

  • @melkieamare4730
    @melkieamare4730 Před 5 lety +1

    Long live Fasil! may God Bless you and the whole family.

  • @hayunegni1732
    @hayunegni1732 Před 5 lety +3

    ምርጤ ምርጤ ፋስሌ በልጅነቴ መሬ በሚለው ዘፈንክ ስጨፍር ነው ያደጉት የኔ እንደኛ አሁን ላይ የዙፉን አድናቂ አይደለሁም ግን ያንተ justen biber በናተ አይምጡብኝ

  • @zanezane8524
    @zanezane8524 Před 5 lety +1

    ለሀገሩ ሞች ፍሲሎየ የኔ የዋህ እረጅም እጀፈድሜና ጤና ተመኘዉልክ ከመላዉ ቤተሰቦችህ ጋር ዉድድድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @hananhana8134
    @hananhana8134 Před 5 lety

    ቆራጡ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናይስጥክ ከናቤተሰቦችክ