'' አብዮትን እንዳየ ሰው አይደለም ለኢትዮጵያ ለማንም አብዮትን አልመክርም'' - አንጋፋው ፖለቲከኛና ጸሐፊ ፋሲካ ሲደልል | ነገረ መጽሐፍት | ክፍል 2
Vložit
- čas přidán 17. 11. 2023
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#hailegerima #proffesorHaileGerima #ሃይሌገሪማ #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት - Zábava
አቶ ፋሲካ፣ መፅሃፎ መቼም "ድንቅ ነው" ማለት አይበቃውም።ሁለተኛውን ደግሞ እንጠብቃለን። እድሜ ከጤና ይሥጥልን!!
ክቡር አቶ ፋሲካ ሲደልል ፦ እጅግ ታላቅ አክብሮት አለኝ ፣ እግዚአብሔር ረጂም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።
እውነት ይመስለኛል አጎብዳጅነት ባህል ወደመሆኑ የተጠጋ ክፉ ባህርያችን ነው። የግል ጥቅም ለማግኘት ሲባል ባለስልጣኑን መጠቀሚያ መንገድ ነው። ረጋጭነትና ህሊና-ቢስነት ሌሎቹ ባህላችን ካደረግናቸው ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ናቸው።
ሆይ ሀገሬ ያልታደልሽ ስንቱን ጭንቅላት አፈር በላው እንደ ጠላት ተቆጥሮ ታስሮ ተሰቃዬ እነዚህን የመሰሉትን በሳል ሰዎች እዚህ ግባ የማይባሉ ተረኞች አሰቃያቸው እባካችሁ አሁንም ትምህርት እንውሰድ እባካችሁ
ዋናው መገደቡ ነው . የድመቷን ነግር አትርሳ . በተግባርና በቲወሪ ነገሮችን በሙሉ confidence ስለአብራሩልን ፈጣሪ እድሜና ጤና እንዲሰጥዎ እንፅልያለን.
What a great channel with very interesting guests.
በእውነት የአገራችንን ችግር በብዙ ሁኔታ የነካካ ነው። አፍርሶ እንደገና መስራት እና ከቀደመው ስርአት መማር አለመቻላችን አሁንም ድረስ ዋጋ እያስከፈለን ነው ያለው። ጓድ ፋሲካ እ/ር እድሜውትን ያርዝመው። በርካታ ቁም ነገር ማስጨበጥ ብቻ ሳይሆን በውቅቱ ውስጥ ለተፈጠረው ስህተት ሁሉ ሃላፊነት እንደሚጋሩ እና እንደሚጸጽትውት አይቻለሁ። መጽሃፉን እስካገኘ እና እስካነበው ድረስ እችኩላለሁ። አሁንም ቢሆን አገሪቱ እንደናንተ አይነት ከተግባር እና ከዕድሜ የተማረ አማካሪ ያስፈልጋታል። የታሪክ ብችኘው ጥቅም ከትናት መማር መቻል ነው። አሁንም ቢሆን መካስ የሚቻልበት መንገድ ዝግ አይመስለኘም፤ ዝግም ከሆነ ከራስ ላይ እንደማውረድ ትልቅ ንስሃ የለም። በተረፈ በጣም አድናቂወት ነኝ። አማዞን ላይ መ/ፉ ቢገኝ ለብዙ ህዝብ ተደራሽ ይሆናል እኔን ጨምሮ። ከሌለ ማለቴ ነው። የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁ፤ ጠያቂውም ስለአቀረብክልን ተባረክ።
ደራሲ እንዳለጌታ ከጓድ ፋሲካ ጋር ያደረገውን ጭውውት ሁለቱንም ክፍል ተከታትያለሁ።
ጓድ ፋሲካ ለኅሊናቸው የታመኑና ሚዛናቸውን የጠበቁ ሰው ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። በጊዜያቸውም ኢትዮጵያን በቻሉት መጠን በማገልገላቸውም ምስጋናዬ ይድረሳቸው።
የሚያሳዝነኝ፣ መሬት በረገጠ እውቀትና በሕይወት ተሞክሮ የበሰሉ እንዲህ ያሉ ምሁራንና መካሪ አዛውንቶችን አክብረን ለሀገራችን ሁለገብ እድገት አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ መንገድ አለመመቻቸቱ ነው። ይህም ያለፈውን ትውልድ መልካም ሥራዎች እንድናፈርስ፣ የራሳችን አስመስለን ስም እንድንቀይርና ከስህተታቸው እንኳ እንዳንማር አድርጎናል። ትርፉም ከሃምሳ ዓመታት በላይ ባለህበት እርገጥ ክብ ልፋት ሆኖብን እንድንዳክር ምክንያት ሆኗል። መቼ ይሆን ከመወቃቀስና መረጋገም ወጥተን መደማመጥና መተባበር የምንጀምረው?
To take a responsibility for your actions is liberating. I watched his interview in a different show, he didn't shy away to say I was wrong or scared for.my life. What Patriarch Teklehaimanot did should be a lesson to today's religious leaders. As God's ambassadors, they should pray, teach tolerance, condemn war and violence. What we are witnessing is the opposite.
ዶር ዘዉዴ ዓባተን በደርግ ዘመን ለንደን አግኝቼዋለኹ
ፍቅረሥለሠ ወንዞቻችን ናቸዉ ጠላቶቻችን ብሎ ነበር
አቶ ፋሲካ ብዙ እውነቶችን ምንም በማያዛባ ሁኔታ ካቀረቡ የቀድሞ ባለስልጣናት አንዱና ብቸኛ ሊባሉ የሚችሉ ትልቅ ሰው ናቸው:: በጭንቅላትም ስለሚናገሩት ነገር በጣም ጥልቅ ግንዛቤ የሚያሳዩ ናቸው::
አይን ያለው መንግስት ይህንን አይነት ልምድን መጠቀም አለበት:: እንደ አማካሪ በመቅጠር (I won’t surprised if Mr Sedellel didn’t show interested, but he loves Ethiopia. This is a chance to fix ( at least to alleviate) his regrets (I am sure so many of them).
Respect 👍🏾👍🏾
አሁንስ ከስህተታችን ተምረናል ???????
ለባሰዉ ፈተና እንዘጋጅ!!!!!!!
እንዲህ አይነት በሳል ሠዎችም አብራችሁ መወቀጣችሁ ያሳዝናል ይሀን ያህል እንድናውቅዎት ስላደረጉ እናመሰግናለን
Nbc hodam amhara media
Gehanem giba!!!!
Ethiopia!!!what I Underdtood Is That the people as well as the nation want to br prodperouse and live in a democartic maner,woth out the direect intervention of Devine Power,only With The People And Its Valuless Leader We Could not pass an inch
እኔ የዴቪድ ኮርንን መጽሐፍ ከኢሠፓከ ላይብሪ አግኝቼ ዐነበብከኩ
ደርግ ከወደቀ ሠነባብቶ ነበር
የአቶ ፋሲጋ የትምህርት ምንጭና ፍላጎት ፐር transport & communication ነበር። ታዲያ የምን ኤኮኖሚ ነው የሚያወሩት ? ኮለኔሉ የነገራቸው መግደልና መገዳደል ኤኮኖሚ ማማከር ነበር እኮ። ይልቁንስ አሁን የጎጃም ተፈጥሯዊ ኤኮኖሚ ይንገሩን
የእነ ሲሳይ ሀብቴ ጓደኛ በደርግ ዘመን የውጭ ንግድ ሚኒሰትር በኋላ በደርግ ውድቀት አካባቢ በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበሩ ሰው ስለዛ ዘመን አሪፍ መፃፍ ፅፈው ነበር ስማቸው ተስፋዪ ይባላል መሰለኝ ። መፅሀፉን ያነበበ ሰው ርእሱን እና የሰውየውን ሙሉ ስም ቢጠቁመኝ።ሰውየው ከነ ሲሳይ ሀብቴ እና የኢህአፓው አለማየሁ ኃይሌ ከልጅነት ጀምሮ የነበራቸውን ጓደኝነትና መጨረሻም ስለ አሟሟታቸው በዚህ መፅሀፍ በስፋት ያትታሉ
ተስፋዬ ሳይሆን ታደሰ ገብረኪዳን ናቸው፤የመፅሃፉ ርዕስ ደግሞ ብዙ አየሁ የህይወቴ ታሪክና ትዝታ የሚል ነው
@@samisheger7871 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። መፅሀፉን እንደገና ለማነበብ ሰለፈለግሁ ነው!
እኔም አነበዋለሁ አመሰግናለሁ
አቶ ፋሲካ ሲደልል ከአርሶ ንግግር ሕዝቡም አንደሚቃው ከአፄ ቴዎድሮስ ጀምሮ ኢትዮጵያ በሀመድ ላይ ነው ስትመስረት የነበረችው አንድም ለጋሲ ያስቀጠለ ስርዓት አላየንም አንድ ሁለት ከማለት ያለፈ አሁን ሲያዩት አትዮጵያ ምን ይበጃታል አኔ ብቻ አውቅልሻለው ከሚል ስርዓት ለመላቀቅ ለዚች ሀገር የሽግግር መንግስት ያዋጣታል ወይስ ተትያቂነት የሌለበት 30:18 ገዢ ብቻ ይምራት የመንግስት ስርዓት አያስፈልግም ልክ አደምራብያውያኑ ወደ ስልጣን የሚያመጣና የሚጥል አልያ አንድ ሰው ብቻ አኢትዮጵያ ውክሎ ይኑር አባኮት ለዚች ሀገር የሚበጃትን አምልክቱን ከተሞክሮት
Ke Pawe neqlew yet wesedut??? Irso be chewanet yalefutin ine linagerew...!!!Wede Tigray!!!! Aydelem???
dekmo
ወታደሩማ: ባይዘው: ያሁሉ: የተማረሰው: በግፍ: አይገደልም: ነበር:: ሀገሪቷማ: እንደዚህ አትቆረቁዝም:: በወታደር: ዱላ: ላይ: የወዛደር ዱላ ተጨምሮ ነው የደቀቅነው::
Temariwochum ke wetaderu yemishalu alneberum!!!
አቶ ፋሲካ ጥሩ የማስታወስና ነገሮችን መልክ በመልኩ የማስቀመጥ ችሎታና እውቀት ያልዋት ጉሙት ስው ነዋት ነገር ግን አንድ ነጥብ ለመጠቆም የእርሶ ትውልድ የኮሚኒስት ወይምሶሻሊዝም አራማጆችና አቀንቃኞች የነበሩበትና ለርእዬተ አለሙ በጣም ታማኝ መሆንን ያስፈልጋል እንዲሁም ከሶሻሊስት አመንጪዋች ከነሱ በበለጠ ለመተግበር በንፁህነትትስሩ ነበር ይህ ርእዬተ አለም ጠላትህን አስወግድ አለበለዚያ ግቡን አይመታም በማለት ተቃራኒን ወገን የከፋ ጠላት አርጎ በመቁጠር ማስተማር ሳይሆን ማስወገድ አንዱ ክፍል ነበር ስለዚህ እገሌ ገዳይ እገሌ አስገዳይ ብሎ መወነጃጀል ትንሽ ችግር አለበት ይልቀስ ማን ጨክኖ ጠላቱን አስወገደ እንጂ መመሪያችሁ ነበር ስለዚህ መንግስቱ ፍስሀ ምናምን ገዳይ ናቸው ብሎ መውቀሱ ትንሽ ችግር ነው ኢህአፓ ሚኤሶን ስደደ ሌላም ሌላምመገዳደል ይሄውወያኔም እስከአሁንድረስይሄው ነው አነ ኢሳያስም ያ ትውልድ ሁሉም ገዳይአስገዳይ ይህ በመሆኑ ሙሉ ኢትዮጵያን ተረክባችሁ አሁን እጉድላችሁ ለዚህትውልድ አስተላለፋችሁ ሁላችሁም ተጠያቂዋች ናችሁ
ከዚህ ሁሉ ነገር አንድም አልገባህም!
መለሥ ሞቷል ለምን ትላላችሁ
አባይ ግድብ ሒዱ ታገኙታላችሁ
የሚል ያነብኩትን ጋሽ ፋሢካ እንድረዳዉ ረዳኝ
ስለ ከሸፈው የኢትዮጵያ አብዮት የሚፅፉ /የሚናገሩ ሁሉ (ለማለት ይቻላል) አንድ የሚረሱት በጣም ጠቃሚ threat አለ። ይኸውም 'ምሁራን' የሚባሉት ፖለቲከኞች የነበራቸው የጀሌነት ባህሪ (ልክ አባቶቻቸው ባላባቶችን እየተከተሉ ይጨፋጨፉ እንደነበረው) የሁሉም ውድቀት መነሻ ነው። እነዚያ 'አብዮተኞች' እራሳቸው አንብበው /ተመራምረው እውነቱን ለማወቅ የሚያስችል የመሪነት ብልህነትን ሳይሆን የተለማመዱት፣ የተወሰኑ ምንደኞችን ንግግሮች እየተከተሉ መንጫጫት ብቻ ነበር ሥራቸው።
THE END OF ETHIOPIA!
The disintegration of Ethiopia is inevitable. According to Ethiopian prominent politician Mr. Lidetu Ayalew analysis Ethiopia is about to disintegrate because the central, the engine, the heart, and the core of Ethiopian political and economic region Oromia separation from Ethiopia is facilitated by Amhara’s politicians and activists in a daily basis. The Amhara politicians and activists are insulting, dehumanizing, disrespecting, and makes the entire Oromo people uncomfortable in a daily basis. Today Oromo ethnic groups are oppressed and dehumanized by Amhara’s politicians and activists, and of course tomorrow also will be the rest of ethnic groups in Ethiopia. One thing I want emphasized for the rest of the world is that the majority Amhara politicians and activists are insulting, dehumanizing, disrespecting, and degrading not only Oromo ethnic group in Ethiopia, but it is clearly well known that Amhara’s politicians and activists doing all these very brutal activities for long time on the rest of entire Ethiopian ethnic groups. The Oromo people are very tired and lost hope to be a part of Ethiopia, and very soon will declare the separation of Oromia from Ethiopia, and of course this separation is accelerated by Amara’s politicians and activists and makes the separation very easy for Oromo people. Mr. Lidetu Ayalew analysis will be practical. Good Luck!
ገለባ አባባል ነው:: ፍሬውን የት ጥለህ ነው?
ጋሽ ፋሲካ ቤንሻንጉልን የትግራይ ጋር አካል ያደረገውን የወያኔ ካርታ አላየኸወም?
መለስ ግድቡን የጀመረው ለኢትዮጵያ አስቦ ነው ?! እንዲህ የዋህ ሰው ነህ?
እኔ መተከል ነበር የትም ፍጪዉ ጠርጥር እንዳለ ኹኖ ድንገትሥ ብሎ ማገናዘቡ ዐይጎዳም
ቆይ ለምን ስለ ዛሬ አንወያይም
እኛ ስላለፈው መንግሥት ምን አገባን
ሰው ሁሉ ፈሪ ነው
ሰው ሁሉ በዛሬ እየተቃጠለ በትእናንት ይሰቃያል ።
ለምን አሁን ስላለው መንግስት በግልፅ አላወራም
መልሡን እኮ መልሠዋል ሠዉዉዉዉ አጐብዳጅ ነዉ የጅቡን ታሪክ ነገሩ ኮ በለቶ እስኪጨርሠዉ አይነሣም ልጁ እየታረደ በበሩ ጭላጭል እያየ ዝምምም የሚል ጎረቤት ሲገደል ለምን አይልም በሃሉ አጎብዳጅ ነዉ።
አንተ ምን ሰርተህ ትበላ ስለዛሬው ለመናገር?
Nbc hodam amhara media
Poor mind
የበታችነት ስሜት ከወለደው ደሃ ጭንቅላት የመነጨ !