"ልመለስ ከቀድሞ ቤቴ"ድንቅ የዝማሬ ጊዜ ከዘማሪ አማኑኤል አብርሃም ጋር SEP 16,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE
Vložit
- čas přidán 15. 09. 2019
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED - Zábava
የአለም ኑሮ አሰልችቶኛል የኔ የያልኩት ሁሉ ከዳኝ ልመለስ ከዘልአለም ቤቴ.....
ክ
ምንም እንኳ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ድንቅ መልዕክትና ዝማሬ መሆኑን መመስከር እችላለሁ!
Betam enme endachew
ሊሊን ስማትና ፍረድ
እምነት ሃይማኖት አይደለም
@@selinachannel1870 atzebarki
Geta yabarkish ❤
የምር ደከመኝ እየየሁ ባዶ ሆንኩ መመለስ ናፈቀኝ ወደቤቴ ወደጌታ ቤት ወደአገልግሎቴ
እኔን የመለሰ ጌታ በብዙ ሁኔታዎች ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ጌታ ይጎብኛችሁ እኔን እንዳየኝ እኔ ምስክር ነኝ ከብዙ ህይወት ውስጥ ነው ያወጣኝ ጌታ በአገልጋይ ዬኒ ዘመንህ ይባረክ ተባርከህ ቅር
GBu
አሜን አሜንንን እውነት ዮንዬ ህይወትህ ዘመኑ ትዳሩ ልጁ በሙሉ ይባረክ
?፡
በፍቅር የተቀበልከኝ እየሱስየ ውድ አባቴ የልቤ ሆይ ተባረክልኝ❣️❣️❣️
ምን ቃላት አለኝ አሁን ጌታን በምን ልግለፀው እንደ እግዛብሄር ያለ ማነው ማንም የለም ብቻ ዙፋንህ ይባረክ !!!!! ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ተባረክልኝ
መክብብ 12 (Ecclesiastes)
1፤ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤
2፤ ፀሐይና ብርሃን ጨረቃና ከዋክብትም ሳይጨልሙ፥ ደመናትም ከዝናብ በኋላ ሳይመለሱ፤
አሜኖ
Even after all that, it is never too late. Spiritual insurance is not earthly.
MARSIL TV በጣም ነው የምንወዳቹ በጣም ነው የምትናፍቁን በጌታ ፍቅር በ ቲቪ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞችን በሙሉ በ You Tube ልቀቁልን
Betam live programun be you tube bijemruln melkam neber plz marsiloch jemruln
MARSlLTV
አስገራሚ መዝሙር ነው😮
Ortodoxe negn gin Yihen zemare almewded ke bade new getachin medanitachn eyesus kiristos fkru betam ashenafi new tebark
ሁሌ በልቤ ዉስጥ የምዘምረው መዘሙር
This song helps me realize a love God has for me, unchanged love, even when am far from his home.
ገንዘብ ሀላፊይ ጠፊይ ነው ሰው ድጋፍ አይሆን ሸንበቆ ነው ልጅነቴ አታለለኝ አርቆ አለማሰቤ ጎዳኝ ዛሬስ የእግዚአብሔርን ምህረት ናፍቄአለሁ አይጨክንም እሄን አውቃለሁ ጉስቁልናየንም አይቶ ያዝንልኛል ውድው አባቴ እሱው ይሻለኛል
ስትወደቅ የማይተው እየሱስ ነው
ያለእሱማ ኑሮ እንደማይሆን ተረዳሁ
አሁን ይብቃኝ ምንም ላላተርፍ ተጐዳሁ
ልመለስ ቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ሆ
ከኢየሱስ ጋር ኑር ይመቸኛል
የአለም ኑሮ አንገፍግፎኛል ብዙ አራቁቶኛል ሆ
ቸሩ አባቴ እርሱ ይሻለኛል
ፀጋው ይብዛልህ ልዩ ዝማሬ ነው
amen
Wegenoche zemenun tekarbwal ebakachu getan endegle adangachu tekebel eyesus lezelalem getanew😇😇😇
ያለእሱማ ኑሮ እንደማይሆን ተረዳሁ
አሁን ይብቃኝ ምንም ላላተርፍ ተጐዳሁ
ልመለስ ቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ሆ
ከኢየሱስ ጋር ኑር ይመቸኛል
የአለም ኑሮ አንገፍግፎኛል ...........
wow. when he begin singing i have noticed that my life was repetition of super confusing ideas and i have decided to ልመለስ ከቀድሞ ቤቴ . thanks to god for this song .
አሜን ለኔ ነው የተዘመረ የሚመስለኝ
Limalasi qadimo bete yishalanyli kaeysusi gar nuro yimachanyl tabarki wondime thanki you jususe my lorde❤❤❤
This Channel has bless me so much even tho I was born in Jamaica and the language is different but I can truly say that it's the spirit and soul that gives us real connection with each other.. thank you Yoni May your ministry forever be bless #Givethanks #onelove #peace #light
ተባረክ አማኒዬ ጌታ ሁሌ በፊቱ እንድንሆን ይጠብቀን ጠጣሩ ልቤ የሚለውንም ዘምረው በስቱዲዮ ❤❤❤
ወድሜ ጌታ ይባርክህ እየሱስ አባቴ ለዘላለም ጌታነው ዉድ ዘማሪ ተባርክ
የማይጥል የማይተው የኔ ጌታ ክብር ይገባሀል አመልክሀለሁ ክርስቶስ እየሱስ
አሜን ጌታ ይባርክ ወንድሜ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አማኒ እግዚአብሔር ይባርክ ፡፡ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን ይህንን የምታዩ ወዳጆቼ ቢመችም ባይመችም ከእግዚአብሔር አተራቁ ጌታ ምህረቱን ያብዛልን ፡፡
እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም የምራራ የምያዝንል የምያነሳኝ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ኑሮ ይመቸኛል አማኑኤ ዘመን ይለምልም
ለኔ የተዘመረ ይመስለኝል ተባረክ
አሜን አሜን በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ዘመናችሁ ይባረክ
አሜንንን አሜንንን ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
በጌታ ስም እንድት እንደምወደው ይንን መዝሙር ጌታ ይባራክክ.ስያምራብክ ደሞ ስዘሞራ
ምን ቃላት አለኝ አሁን ጌታን በምን ልግለፀው እንደ እልልልል ዋውውውውውውውው አሜን አሜን አሜን ወነደሜ ዘመን ይባረከ
Be blessed Amani, Let God be with you forever
Yes it is true my prayers for many youth people to return to the Lord
😇May God Bless You Abundantly!!!
when i hear this song i cant stop crying
ዘመኑ ያለ ጌታ ቤት የሚታሰብ አይደለም, እንመለስ
ተባረክ በይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ ገባይ አድ ነገር እርስ ይሄ ነው ያለርሱ ምንም አልጠቀመኝ አባቴ እየሱስ ነወ በዚ መዝሙር አለቀስኩ😭😭😭😭😭
አሜንንንንንንን አሜንንንንን
ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭
ተባረክ በብዙ
የአለም ኑሮ አገፍግፎኝአል
አማኔ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ከዩኒ ጎን የቆማችሁ የእግዛብሄር ታዛዦች ተባረኩ አብሬያችሁ አምልኮን ስለ ተካፈልሁ በጣም በጌታ ፍቅር እወዳችኃለሁ
Amanu GOD bless u & Daniel Amdemikael, amazing song
ማርሲሎች ሁሌም ተባረኩ!!!!
😭😭😭😭😭ቻሩ አባቴ እሱ ይሸላኝል
አሜን አሜን አሜን ዮኒየ ተባረክ እግዚአብሄር እድሜና ጤናህን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ
መመለሴ ጠቅሞኛል አባ አንተ ዘንድ ምን ጠፍቶ ኦወድሀለሁ
Alwekme ortodoxs nage gen zemarewn sesama hule leba yenkale ebakchehu tsalyulg
Wuuuuuuuuuyi yeheni mezemuri siwodew iko tebareki wonidime geta tsagawuni yabizalhu🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Yalesuma nuro endemayhon terdaw ahun yebqa mnm lalaterf togodaw❤❤❤❤❤
amazing amen amen amen amen amen my God bless you more ♥♥
Abryee really you are man of God more blessings
Yla esuma nuro endmayoni taradwu yal eysusu nuro kantu naw god bless you my berorher
Amani ma big brother ...the grace is visible..you are blessed!!👏👏 kefitah bekiristosim yiften 🙏🙏🙏
You are such a blessing!!!!
ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል ከእየሱስ ጋ ኑሮ ይሻለኛል ፡፡
teketawwww bado hone yihwote😢geta hoy melisegn wede ikifk 😭😭😭🙏🙏
ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል.........🎶🎶🎶🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
The guitar is amazing
amanii bless you isee you growing in faith and in worship day to day may God finsh the work he started on you till the day of his return blessingss
Amen Amen Hallelujah!!! Stay blessed!!!
Ene orthodox gne gn yehe mezemure asdenake nw betam gobeze nk tebarke
Solomon Birhanu come to Jesus
So blessed Song and beautiful voice Aman
Amennnñnn hallelujah #ALMIGHTY Lord bless u more and more!!!
Egzyabhar enanm gubgtek yashagale melsge wodbatk 😅guskulenaynem aytk taznelegalk abata 🙏🙏🙏🎧
ዘመንህ በእውነት ይባርክ አማን !
አማን ጌታ አብዝቶ ይባረክ ❤❤❤
Amen betam des yimibil zimare new blesss youuuu morrrreeeee
I want to admire you because you are good worshiper..... amennn
Thank you God bless you more brother
You are blessed forever in jesus name.
Wow god bless you very nice song bro I love this song
Amen amen God blessed you
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ታባረክ ታባረክ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen brother you are blessed
Amen amen amen endi geta yeth yegnale
God bless you more! !!!!!!!!!!!
Amen God bless you abundantly
Ameeen amen🙏🙏tebarek be bizu
Amen amen egzabiher Yibark tsegawen yabizalek
Tebarki be etif 🙏💙
እረ ዬኒን ማገኝበት መንገድ ለነገረኝ ሽልማት አለው
God bless you amo. Let God be with for ever
😢ጌታ ሆይ አወድሃለው!
Beza, ebalelew ka Seattle WA
Marsil church yeneberegn koyitaye betam new desimilew bizu teberkelehalew, teberekulgn
When Aman leads the worship, it's so blessing
God keeps you in his house for his glory!
Amennnnn tebarekiy sagawu yabizaliki
amen amen amen tebark
tsegw yibzalih wowww getA yikiber
Iwuneti. 🙋🙇🙇🙇. Ameniiiiii li melesi
Amen Amen Amen God is Great always
You are blessed brother
Love dis man....
Ameeeeen 😭😭😭Eyesus yebarki🙏🙏💞💞💞💞💞
Amen amen amen tebarek wandime
Ameeeen Ameeeen Ameeeen👐👐👋👋👏👏🙌🙌🙌Tabarakkiii
ተባረክ ወንድም አለም
wowowowo teberkilg wodaja l worship with u.
Amen God is Mercy full.
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
ጌታእደሰውአደለም ይቅርይበለንናበቤቱያሳድረን😥😥😥😥🙏🙏🙏🤲🤲
god bless you e/r yelawetal
Blessed 🙏🙏🙏🙏