“ማንነት ራዕይ እና አላማ” Part1 አስደናቂ የመልካም ወጣት ትምህርት _ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ SEP 16, 2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 09. 2019
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 694

  • @rominanega9086
    @rominanega9086 Před 4 lety +189

    ዮኒ ምርጡ መቷል ገባ ገባ በሉ ዮኒዬ ተባረክ የምፈልገው ትምህርት ነበር ያለ አላማ መኖር ሰልችቶኛል ተባረክ ዮኒዬዬዬዬዬዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mhmd-sk3um
      @mhmd-sk3um Před 4 lety +4

      ምርጦች ተባረኩ

    • @rominanega9086
      @rominanega9086 Před 4 lety +1

      ውደታ እስከጀነቶ يي አሜን

    • @ganetgg9776
      @ganetgg9776 Před 4 lety

      ውይ በእናትሽ ከአንድ ጀምሮ ነው የተለቀቀ እኔ 6ዙር ማየቴ ነው ካለ ሹክ በይኝ

    • @rominanega9086
      @rominanega9086 Před 4 lety

      Ganet Gg ኖ ስለ አላማ ያስተማረው ይሄ ብቻ ነው የተለቀቀው ሚቀጥል ይመስለኛል

    • @merimeri7376
      @merimeri7376 Před 4 lety +2

      Wooooow

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 4 lety +182

    ምርጦቼ 8ተኛ ዙሮች ኑ ገባ ገባ በሉ ትምርቱ ተለቆዋል ዮኒዬ የኔ#1ኛ ዘመንህ ይለምልም

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 10 měsíci +2

    ዮናታን አክልሉ ድንቅ
    የዘመኑ ሐዋርያ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp4vb3zh7n
    @user-dp4vb3zh7n Před 4 lety +95

    Wow በጉጉት ስጠብቀው ነበር የካሜራዉ ትምህርት ዮኒ ጌታ በብዙ ይባርክህ ❤❤❤❤

    • @destaabeshri6708
      @destaabeshri6708 Před 4 lety +3

      @@seblewengelm3017 አባቶይ አያቁምና ይቅር በላቸው መጀመርያ አፍችን ቅድሥና እናሥተምር በየሡሥም

    • @amenbekele6128
      @amenbekele6128 Před 4 lety

      @@seblewengelm3017 endet new est sew yalemeknyat kemeret tenesto misadebew, ere egziabher meheretun yabzaleh

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse Před 2 lety

      እንዛመድ በቅነት 😘😘

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse Před 2 lety

      @Alim beste እንዛመድ በቅነት

    • @metalecgsetyovvbnnh8988
      @metalecgsetyovvbnnh8988 Před 2 lety

      ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
      youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14

  • @betigirma7042
    @betigirma7042 Před 4 lety +3

    በእየሱስ ስም ለምልም ዮኒ ምርጥ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ተባረክ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +37

    ዮኒዬ ምርጤ እንኳን በደና መጣክ

  • @zabebazbzub1278
    @zabebazbzub1278 Před 4 lety +21

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ወላሂ 1ኛዬ ዮኒ😍😘❤❤

  • @azeb4147
    @azeb4147 Před 4 lety +206

    በሉ እኛም በዩቲዩብ ተምረት ተለውጠን መልካም ወጣት ላይ ለመመስከር ያብቃን

  • @wonde7903
    @wonde7903 Před 4 lety +17

    ሞተዋል ስሉ አንቴ ግን ሌሎች እየኖርኪ ነው ጌታ ይክበር አንቴ ለኢትዮጵያ ልዩ ሥጦታ ነክ ዮን።

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Před 4 lety +1

    ዮኒ ተባረክ ዮኒ ተባረክ

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r Před 4 lety +18

    ዮኒየ ተባረክ በብዙ እወድሃለሁ ዘመንህ ይለምልም ጠላትህ በእየሱስ ስም እንደ ቅጠል ይርገፍ

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 4 lety +9

    እድለኛ ነኝ ያንተ ትውልድ አባል እና ተጠቃሚ በመሆኔ 🔥 ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ በደሙ ይሸፍንህ☝️ዘርህ ይባረክ ዮኒዬ 🙌 እኔ እንድቀየር ምክንያት ስለሆንክ በራሱ ስኬታማ ነህ ❤️

  • @user-ct4cd8wk7l
    @user-ct4cd8wk7l Před 4 lety +4

    የኔ ምርጥ የኔ ልዩ ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክ ጌተ ፀጋውን በእጥፉ ያብዛልህ ቡሩክ ነህ አንተ መለት የውጣቱችህ ጊመሽ አከል መለትናው የኔ አባት በጠም ናው የምወድህክ 😙😙😙💓💓💓💓❤❤❤

  • @hiwothiwot7995
    @hiwothiwot7995 Před 4 lety +22

    ዮኒዬ የሕይወት ስንቅ ነው እኮ እምታስተምረው አቦ ዘመንክ ይለምልም እወድሃለው😍😍😘

  • @nuhamnmegersa9052
    @nuhamnmegersa9052 Před 4 lety +10

    ኡኡኡ ኡኡኡኡኡ የናዝሬቱ ኢየሱስ ስለ ነብይ ዮናታል አክልሉ አመሰግንሃለሁ አባ አባት እግዚአብሔር ሆይ ከእንግዲህ አስተዋይ ሴት አድርገኝ ለራሴ ፀለይኩኝ
    ተባረክ ዮኒ።!!!!!!!!!!

  • @user-vd7ch6iz9j
    @user-vd7ch6iz9j Před 2 lety

    ዮንዬ የኔ አበት እግዚአብሔር ይበርክክ 🙏ረጅም እድሜ ኑርልን የኔ ዉድ አበት ስንዎድቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před 4 lety +6

    በፊታችን ያለውን ሩጫ በቁርጠኝነት ስንሮጥ የላሉትን እጆች የሰለሉትንም ጉልበቶች እያበረታን፤ ያነከሰውና ተሰናክሎ የወደቀውንም ደግፈን እያነሣን ድሉን አብሮን እንዲቀዳጅ እንጂ በወደቀበት ቀርቶ ተስፋው እንዳይናጋ፥ የምንተጋበት አዲስ ዓመት ይሁንልን።

  • @user-tt8cj3fx9i
    @user-tt8cj3fx9i Před 3 lety +1

    ዮንይ አንተን አለመስማት ከባድ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @user-re8fk8fr4c
    @user-re8fk8fr4c Před 4 lety +8

    በሉ ገባ ገባ በሉ መልካም ወጣት 8ኛ ዙሮች በጣም በጉጉት የምጠብቀው ት/ት ተለቁዋል #ዮኒ ተባረክ በብዙ እኛም ተምረን ለመመሥከር ያብቃን አሜንንን😍😍

    • @user-fc9cm5gr5x
      @user-fc9cm5gr5x Před 4 lety +1

      የሚቀጥሉቴንም ት/ት በጉጉት እጠብቃለው በዩትዩብ ተምሬ ተለውጪ ለመመሥከር ያብቃኝ

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Před 4 lety +19

    እንካን ደና መጣህ የእግዝያብሄር ሰው ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይጠብቅህ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 4 lety +21

    እንኩዋን ደና መጣህ ዮንዬ
    እሰይ መጣህልኝ ጌታን በጉጉት ነው ምጠብቅህ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ 😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏 ፀጋውን ያብዛልህ ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ ጠላታችን ዲያብሎስ የፈለገበት መርጦ መደፋት ይቻላል እኝያ ግን ከ ክርስቶስ ጋር እንቀጥላለን 🙏🙏🙏::::

  • @user-rd8qs2jn8b
    @user-rd8qs2jn8b Před 4 lety +1

    ድንቅ ነዉ ቃሉ ነፍሴ ረክታለች እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድንቅ ነህ ዮኒየ ዘላለምህ ይለምልም እናመሰግናለን 😍🙏🏾🙏🏾

  • @Muluinata
    @Muluinata Před 4 lety +19

    ዮኒ ግን ለምን ልጅክን አደጋግመዉም እራስክን ደጋግምልን ብዛልን 💚💛❤ በፀሎታቸው አስቡኝ 🙏🙏🙏 እስቲ የምታስቡኝ ✋

  • @sinafikishdesalegn3625
    @sinafikishdesalegn3625 Před 4 lety +5

    ዮንዕዬ በብዙ የባረክ ጠላቶቺህ በጌታ በየሱስ ስም የተደመሰሱ ይሁኑ

  • @cell7153
    @cell7153 Před 4 lety +39

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ MARSIL በጣም እናመሰግናለን በጉጉት ስንጠብቀው የነበር ትምህርት ነው ዮኒ እጅግ በጣም በጣም እንወድሀለን ከአንተ ብዙ ተምረናል ተባረክ

  • @joomezmurtube657
    @joomezmurtube657 Před 4 lety +14

    ዮኒ ምርጥ ሰው ኑርልን!! እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን!! በዚህ አጋጣሚ በጌታ ያልሆናችሁ ወገኖች ይሄን የምስራች ልበላችሁ "ኢየሱስ ይወዳችኋል። የሆነ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በህይወት እስካላችሁ ድረስ ሁሌም ይወዳችኋል።

  • @user-ng1wf2tl6h
    @user-ng1wf2tl6h Před 4 lety +1

    አላህ ከክፉ ይጠብቅህ መንገድህን ቀኝ ያድርግልህ ጠላቶችህን በሩቅ ክፉህን አልስማ

  • @user-yn8ph8om4x
    @user-yn8ph8om4x Před 4 lety +3

    ዮኒ ተበረክ ዘመን ይበረክ ጌታ ትውልድሁን ለእበረክ ሰለ ፈለገ አንተን ሰጣ ክብሩ ለእግ/ር ይሁን

  • @merontsegay9125
    @merontsegay9125 Před 4 lety +2

    ዮኒ በጣም ድንቅ ነው ትምህርቱ MERI from Eritrea 🇪🇷🇪🇷 I LOVE YOU YONI BLESSED MAN.

  • @user-Eth
    @user-Eth Před 4 lety +1

    ያመነ፡ ይግደለኝ! ዪናታ፡ ተባረክ!🥰

  • @AzuAzu-li7nj
    @AzuAzu-li7nj Před 8 měsíci

    ዮንዬ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @dinagirma9269
    @dinagirma9269 Před rokem

    ዮኒዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ተጠቀምኩ እራሴን እንድፈትሽ አደረከኝ አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 Před 4 lety +10

    ዮኒዬ ጌታ ይባረክ የምፈልገው ትምህርት ነው
    እልልልልልልል እወዳለሁ💘💘💘💘

  • @seifubashir2638
    @seifubashir2638 Před 4 lety +4

    "ዮኒ ምርጥ የአምላካችን ሥጦታ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገራ ተስፋ አላት :: love you so much may best god bless u

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259

    ዮኒዬ ጀግና እኮ ነክ እግዚአብሔር አምለክ ዘመንህን ሁሉ ይበርክ

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 Před 4 lety +4

    ወንድም ዬናታን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ድንቅ ነው ትምህርቱ ተባረክ

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175

    ምርጥ ሰዉ አንዳኛ የእየሱስ ወታደር መጠህልኝ እወዲኀለዉ

  • @geletubezabh7826
    @geletubezabh7826 Před 4 lety +2

    Amen amen amen amen amen amen amen

  • @user-rl7wh1ue9h
    @user-rl7wh1ue9h Před 4 lety +2

    Amennnnn
    Amennnnn
    ዮንዬ 1ኛ ዘመን ዘላለም ይባሬክ
    ዮንዬ የቱልዱ አባት ጌታ ኢየሱሰ እድመን ይባርክ ተባረክ አንተ ሁለም አንደይኛ ዮንዬ ተባረክ
    ♥♥♥♥♥♥♥

  • @ok4757
    @ok4757 Před 4 lety +12

    ዮኒ ምርጡ ፩ ኛ all ተባረኩልኝ በብዙ🙌🙌😘😍

  • @hanaayasin9892
    @hanaayasin9892 Před 4 lety +1

    Amen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeen

  • @tseyonmenta3935
    @tseyonmenta3935 Před 4 lety +2

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክህ በጣም ለለውጥ የሚሆን ነው ያስትማርከው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት ነበር የጠበኩት ተባረኩሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 Před 4 lety +4

    ዋው ዘድሮነው መኖር የጀመርኩት ጌታ ይባረክ ዮኒ ዘመንህ አገልግሎትክ ልጅክ ባለቤንክ ዪተ የሆነው ሁላ በኢየሱስም ይባረክ 💐💞💞💞💞💞

  • @amarmhanna8428
    @amarmhanna8428 Před 2 lety

    Amen amen 🙏🙏❤️❤️❤️💖🙌🙌amen 😍💕💕💗💕😍🙏 tebareki

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 Před 4 lety +5

    ቀጣዩንም ክፍል ፕሊስ ሼር ኣርጉልን ዮንሻ ኣሏህ ይዘንልህ ይዘንልን ሰላምህ ይብዛ ትምህርቶችህ ምሳሌዎችህ ልብን ሰርስረው ወደ ውስጥ ሚገቡት እምነትህ የግልህ ትምህርትህ የጋራችን 👍👍👍👍👍

  • @almazkassa7343
    @almazkassa7343 Před 4 lety +1

    እጅ ባፍ የሚያስጭን መልክት ተባረክ ተባረክ አሁንም ይጨመርልህ

  • @tmwd5119
    @tmwd5119 Před 4 lety

    እንዴት አይነት ድንቅ መገለፅ ነው ዮኒ እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs Před 4 lety +8

    ዮኒ እያየሁት እንዳያልቅ ስንት ግዜ ደቂቃውን አየሁ መሰለህ ማርያምን ቀኑን ሙሉ ባይህ አይሰለቸኝም ተባረክ እንደገና ልይህ ።

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Před 4 lety +1

      Amen geata seleredah wey seleredash new wede geata Eyesus neyyenea konjo

  • @jazeeragetarakiae5258
    @jazeeragetarakiae5258 Před 3 lety +3

    አሜንንን እግዚአብሔር አምላኬ አብዝቶ ይባርክ ታባረክ 📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏

  • @bella9081
    @bella9081 Před 4 lety +3

    በጌታ ስም የኔ ጌታ ዋጋ ያለው ስው አላማዬን ባንተ ዘንድ አድርግልኝ የተጠራሁበትን ትልቁን አላማዬን ማየት ይብዛልን ጌታ ይርዳን ...።

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y Před 4 lety +3

    እኔ በጉጉት ከጠበኩሃቸው ትምህርቶች አንዱ እሄ ትምህርት ነው ዮኒዬ በብዙ ተባረክ

  • @mercyabeye6833
    @mercyabeye6833 Před 4 lety +3

    በቦታው ውስጥ የነበርኩ እስኪመስልኝ ድረስ ስማረው የነበረው ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ተባረክ

  • @user-pz4nm5wu8g
    @user-pz4nm5wu8g Před 4 lety +10

    ጌታ ስሙ ይባረክ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ትምህርት ነው ዮኒ ጌታ ዘመንህን ትውልድ ግን አብዝቶ ይባርክ

  • @user-bl6tv8vm3q
    @user-bl6tv8vm3q Před 4 lety +2

    በጣም ስጠብቀው ነበረ ያንተ ቃል ባልሰማ አልፅናናም ነበረ ተባርክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኛ ስደተኞች በህቶችክ ግፍ ስለ ሚደርሰው በደል ፀልይልኝ ከልቤ ነው ምልክትን የፃፍኩልክ

    • @user-uu4it2nu5i
      @user-uu4it2nu5i Před 4 lety

      Aasi Aasi አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁሉም ግዜ አለው እኔም እንዳንች ነኝ

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 Před 4 lety +7

    ምገርም ትምህርት ነው uufff እራይ የሌላ ህዝብ መርን ነው ይላል ቃሉ በጣም ቡዙ ነገር ተማሪኩኘ ዮኒዬ ተባረኪ እናም የ8ዙር ስልጣኞች እንደ ናችሁ እኔ በጣም ተማችቶኛል 👍👍👍❤

  • @tinathedaughterofjesus5446

    እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክልን ዮኒዬ እናመሰግናለን ስንጠብቅ ነበር

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ

  • @mekdiikonejo9724
    @mekdiikonejo9724 Před 4 lety +14

    ስጠብቀው የነበረው ትምርት ዮኒ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው ምውድህ

  • @godisgoodallthetime1122
    @godisgoodallthetime1122 Před 4 lety +3

    ዬኒ ጌታ ይባርክ አላማ ነው ብዬ የያዝኩት ሁሉ ላከ ምኖት ነው አሁን አወቅኩት ዋው

  • @destagospel4801
    @destagospel4801 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ከዘሬ ጀምሮ ራዕይ እና አላማ አላኝ በእውነት እረሴን ነው የገኛሁት እግዚአብሔር ጸጋውን የብዘልክ ተባረክ አ.ዮን

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን👏👏👏ድንቅ ትምረት ነው ዮኒዬ🙌🙌🙌ተባረክ

  • @user-tx1of2pk8p
    @user-tx1of2pk8p Před 4 lety +11

    ዮኒዬ አንተ 1ኛ ነህ
    💗💗💗💗💗💗
    💓💓💓💓💓
    💔💔💔💔💔
    💕💕💕💕💕
    💞💞💞💞💞
    💝💝💝💝💝
    💘💘💘💘💘
    😘😘😘😘😘

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y Před 4 lety +2

    Uuuuuuuuuffffffff ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ህይወትህን ትዳርህን አብዝቶ ይባርከው ጠላት የፈለገውን ያውራ እንጂ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ይጨምርብሃል አሜን

  • @citylove1207
    @citylove1207 Před 4 lety

    ዮኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @user-ij2sd3sg9x
    @user-ij2sd3sg9x Před 6 měsíci

    Thank you❤ eyesus hiwet zemenihin yibark❤degmem elihalewu kefibel❤

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 Před rokem

    ዮኒ ተባረክልኝ የኔ ወርቅ የከበረ ትምህርት

  • @meazatakele9837
    @meazatakele9837 Před 4 lety +3

    እውነትም ውድ ካሜራ ያለምሞሪ ባዶ
    ህይወት ያለ ጌታ አላማም ባዶ

  • @selamteshomeselamteshome6398

    ዮንዬ በጌታ ፍቅር እወድሀለው ጌታ እየሱስ ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእየሱስ ተባረክ ዮንዬ

  • @gaddisbolto1093
    @gaddisbolto1093 Před 4 lety +5

    ዮኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ተባርክ

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 4 lety +1

    ሁሉም ሰው ልልማረው የምገባ ትምህርት!

  • @asterhaile9504
    @asterhaile9504 Před 2 lety

    ወይነ ዮኒይ እካን ተፈጠርክ በእግዚኣቢሀር መድሃኒት የተላክ ነህ። እግዚኣቢሃር በልጅህ እጥፍ እጥፍ ኣርጎ ይስጥህ። ለህዝብህ ብቻ ሳይሆን ለኛ ለአርትሪውያንም ሆነሃል ተባረክ። በሂወትየ ብዙነገር ተሚረኣለው🙌🙏 ❤❤

  • @selam7775
    @selam7775 Před 4 lety

    አሜሜሜሜሜሜሜሜን አላማ ያለኝ ሰው ነኝ ለካ!!!አሜሜሜሜሜሜሜን ዮኒዬ ተባረክ

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175

    የገበዉን Liquid Solid አዲርገን እንድንኖር እግዝአብሔር ይርደን አሜን ዮንሻ በብዙ ተበረክ ከዝህ በላይ በርታ እንወድኃለን

  • @tseganshi.beyenalomono3725

    ዬጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጠል አሜን አሜን

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 Před 4 lety +2

    የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባርከው ተባረክ አንተን ያዩ የጌታ አይኖች ይባረኩ አሜን ስወድህ በጌታ ፍቅር

  • @hayathamza6115
    @hayathamza6115 Před rokem

    Jesus always with u. I proud of u.God bless u❤❤❤

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 Před 4 lety +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጉጉት የምንጠብቀው የነበር ትምህርት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ በእየሱስ ስም ይባርክ ዮንዬ

  • @miskalahmiskalah8305
    @miskalahmiskalah8305 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💘💘💘💘💘💟

  • @dakoemako5114
    @dakoemako5114 Před 4 lety +1

    የኔ አላማ ቤትና ቁሳቁስ ነበር እነሱን ያሞላው ቀን ስኬቴ የያዝኩ ይመስለኝ ነበር ያ ሁሉ አመታት አልኖርኩም ማለት ነው ዛሬ ግን መኖር ጀምራለው ዮኒዬ ተባረክልኝ

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 Před 4 lety +7

    Waw ትምህርቱ በመለቀቁ ደስ ብሎኛል አሁን እራሴን በመስታወት ማየት ጀምሬአለሁ ዮኒዬ ጌታ ምስክሬ ነው በአንተ ትምህርት እና በእየሱስ መገኘት ህይወቴ ፍፁም ሰላም እንደሆነ ይሠማኛል በቃ እፎይ በእየሱስ

  • @rabiamarvs6505
    @rabiamarvs6505 Před 4 lety +7

    ትምህርትህ ውስጤ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 4 lety +20

    እሰይ ተባርኩልኝ ዮኒዬ ሀሳባችንን ሰለምትቀበሉን👆👏👏 ዮኒዬ ትምህርትህ ለሄወታችን ጥሩ ምግብ ነው እና ተባርክልን ሀሳባችንን ሰለተርዱን ደሰ ያለው👌😀😀👋👋👋👍👍👍👍

  • @tigestmulato2277
    @tigestmulato2277 Před 4 lety

    ዮኒ ፈጣሪ ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @suhaysuhay7209
    @suhaysuhay7209 Před 4 lety

    ዩኒ ሥወድህ እኮ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክ ከነቤተሥብህ

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety

    Amen Amen hale luya yonye yabate beruke leberket hune lemlem tesaktolehale

  • @obsiyemom2907
    @obsiyemom2907 Před 4 lety +1

    Waaqayyo sii haa ebbisu ebbifamii

  • @birankeya2860
    @birankeya2860 Před 4 lety

    በቅድሚያ ጌታ ይባረክ እድሰማ እዳዳምጥ ግዜን ሰዓትን ሰቶኝ ስለሰመው ፈጣሪን አመሰግናለሁ ዮኒ ጌታ ዘመንክን ይባርክ አንተ ለእኛ ሚሞሪነህ ማንነቴን ዞር ብዬ እዳየው እረድቶኛል እዕራይ የሌለኝ ለምን እንደመጠው የማላቅ ሰው ነበርኩኝ ለካ ባዶ ካሜራ ነኝ ዛሬ ላይ ግን ባዶ ሳሎን ባለ ሚሞሪ ካሜራ ነኝ ከዚች ሰዓት ጀምሮ አንተን ለእኛ ያስነሳክ ጌታ እጥፍ አድርጎ ባንተ እግዚአብሔር ተጠቅሞ ብዙ ትውልድ ይነሳሉ ተባረክልኝ እድሜክን ያርዝምልን
    ትምህርቶችክ ከመስማቴ የተነሳ አይኔ አነባ እስከዛሬ ባዶ መሆኔ ሲገባኝ አላሞ ሳይኖረኝ ከንቱ ምኞት ነበር በውስጤ ሲኖር የነበረው
    ለካ ካሜራ ያለ ሚሞሪ ከንቱ ቀፎ ነው እኔ ማለት ባዶ ካሜራ ነበርኩኝ

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i Před 4 lety +2

    ዮኒ ለወጣቱኩ እንዲገባው በምሳሌ ውስጥ ድረስ ትምርትህ እንዲገባንነው ምታስተምረው ጌታ ከዚ በበለጠህ ይቀባል ዘርህ ዘመንህ ይባረክ👏👏👏1ደኛ😍

  • @mirathhh1836
    @mirathhh1836 Před 4 lety

    WOowwo uuuuffffff uuuffffff ውውውውውውውውውውውውውውውው በጣም ጠብቄ ነበር አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዮን ፀገ ይጨመርልህ እኔ በባኩሌ ከትምህርቶችህ ከብዙ ነገር ታለዉጬለሁ በእውነት 👍👍👍👍🙋👏👏👏👏👏👏

  • @deboragirma5896
    @deboragirma5896 Před 4 lety +1

    Geta Yesuus yibareki yoni

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 4 lety +1

    ተባረክ፡ምን፡ይባላል፡እግዚአብሔር፡ይጨምርልህ

  • @astiertekle7792
    @astiertekle7792 Před 4 lety

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ባካል መጥቼ ባልማርም ዛሬ ግን በይውቲብ እየተማርኩው ነው ለምስክርነት እንድበቃ ያንተው ፀሎት የግ/ር ፍቃድ ይሁን አንተ ቡሩውክ ተባረክ ዘመን ይባረክ የዘመኑው ትውልድ አት

  • @tadeabiyo1999
    @tadeabiyo1999 Před 4 lety +1

    Yhnoi anten la ethiopa midiri Ya yefatare egzabhere yemasgen;; talati Dibini kixili I riri. Yebali;; erajime idimeana tanna Getta iyasusi yesxawu💜💜💜💜👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍;;

  • @salams2715
    @salams2715 Před 2 lety +1

    ዮኒ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛል ዮኒ እንወድሀለን ኑርልን።

  • @mimijizz9522
    @mimijizz9522 Před 4 lety

    ዘመን በሙሉ ጌታ ይባሪኪ

  • @tarikuwamulatu3911
    @tarikuwamulatu3911 Před 4 měsíci

    ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ 😍❤️🙏

  • @eneeneyikralgnmeron1218
    @eneeneyikralgnmeron1218 Před 4 lety +4

    Mn biye endmigltsh alwkim yoniye ewnt betam yemigerm temert nw ewdhalew kmilh belayi zemnhi mulu yilmlim 😍😍😍

  • @hanansentayeu9737
    @hanansentayeu9737 Před 4 lety +3

    ሆ አባቴ እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ይህንን አገልጋይ ለኛ ለልጆችህ በማንሳትህ ስምህ ከፍ ከፍ ይበል ። ዮንዬ የእውነት ብሩክ ሁን ትምርትህ ውሃ ነው ለምልምልኝ

  • @edlawittesfaye3420
    @edlawittesfaye3420 Před 4 lety

    Geta eyesus zemaneken yebarek arife temehret new bebuzo tebarekelen yoni 1