Video není dostupné.
Omlouváme se.

"ብዙ አጥፍቻለው" መልካም ወጣት የመሻገር ብስራት JUN19,2021 MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2021
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 288

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x Před 3 lety +150

    ተጀመረ ጌታ ሆይ በኢየሱስ ስም ተመስገን በኢየሱስ ሰም ትውልድ ይፈታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @desalegnbalgo7855
    @desalegnbalgo7855 Před 3 lety +72

    እስኪ እንደኔ በመልካም ወጣት በምስክርነት ብዙ የታነፃችሁ

    • @salma224
      @salma224 Před 3 lety

      እኔም በጣም ደስቢሎኝል👍❤🙏🙏🙏ዮኒየ ጌታ እየሱስ ይባርክው 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 3 lety +84

    “እንዲህም ይሆናል፤ የእግዚአብሔር ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም መድኃኒት ይገኛል። ደግሞም እግዚአብሔር የጠራቸው፥ የምስራች የሚሰበክላቸው ይገኛሉ።”
    - ኢዮኤል 2፥32

    • @kedisinaleegziabiher3125
      @kedisinaleegziabiher3125 Před 3 lety +6

      ሰላም ለአንተ ይሁን መጋቢ አስፋው በአንተ መዝሙር ያልተፅናና ያልተባረከ ያልተገሰፀ ማነው? የእግዚአብሔርን መልዕክት በዝማሬዎችህ ለእግዚአብሔር ህዝብ አስተላልፈሃል እኔ በአለም እያለሁ ነበር የአንተን መዝሙሮች ስሰማ የነበረ አሁንም አትጥፋብን በአዲስ ስራዎች ዝማሬዎች በጉጉት እጠብቃለሁ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @kongetshoget3224
      @kongetshoget3224 Před 3 lety +3

      አሰፈሸ ጌታ ይበርክህ በጣም ነው ያምን ዉድህ የአቤቴ ብሩክ ❤❤❤❤❤

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Před 3 lety +152

    ስልኬን ይዤ ምጠብቀው ያንተን ፕሮግራም ነው ዮኒዬ ዘመንህን ይባረክ ለምልምልን ❤❤❤❤

  • @Phone-pv5xo
    @Phone-pv5xo Před 3 lety +67

    በእውነት ምን ማለት እችላለሁ ዮኒዬ ተባረክ እኔም መልካም ወጣት ነኝ በቀ ጌታ ሆይ እንደልበድልህ ጠብቀኝ 🙏😥😥my life is Jesus 🙏❤🇪🇹

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 3 lety +49

    1ኛ ቆሮንቶስ 3
    23፤ ሁሉ የእናንተ ነው፥ እናንተም የክርስቶስ ናችሁ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።🔥❤️🥇

  • @user-wp8ry7bz4z
    @user-wp8ry7bz4z Před 3 lety +59

    Congratulations pastor yonatane l am Muslim but ur my best man ever in this world !!!!!

  • @semirajesus5522
    @semirajesus5522 Před 3 lety +35

    ቴለፎነይ ከፊተ ናትካ ፕሮግራም የ ድጽበ ኩሉ ግዜ ዮኒየ ብጣዕሚየ ድፈትወካ የኔ ወንድም

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 Před 3 lety +33

    ዮኒየ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @hbtamu5332
    @hbtamu5332 Před 3 lety +39

    የዚ ዘመን ወጣት መሆን መታደል ነው እንዴት አርጌ ዘመኔን ልመልሰው ስንት ወንድምችና እህቶች ጠፍተው ህይወታቸውን አጡ

  • @abenezertaddesse3300
    @abenezertaddesse3300 Před 3 lety +24

    ዮኒዬ አንተ እኮ የትውልድ አዳኝ ነህ!!እንዳንተ ሀገርን የሚያግዙ አገልጋዮች ይብዙልን አሜን!!!!

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g Před 3 lety +38

    ዮኒ የጌታ ፀጌ የብዛልክ እኔም ከሰደት ሰመልሰ እማራለሁ በጣም የምፈለገው ትምህረት ነው

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube Před 3 lety +1

      እኔም ዋናዉ እቅዴ ነዉ ያሳካልን

    • @salma224
      @salma224 Před 3 lety +1

      አሚላክ እየሱስ በሰላም ወደ ሀገር ያስገባሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 3 lety +30

    እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏😍😍😍

  • @Phone-pv5xo
    @Phone-pv5xo Před 3 lety +33

    መልካም ወጣትቶች የተባረካችሁ ናቸው 🙏❤

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 Před rokem +6

    I love you from Kenya 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪✝️✝️✝️ praying for world peace amen

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m Před 3 lety +13

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የትውዱ አባት ዮኒዬ የዘመንህ ቁጥር ይለምልም ተባረክ

  • @tewabechmulugeta1118
    @tewabechmulugeta1118 Před rokem +3

    ይህን መዝሙር ስሰማ በጣም ነው ውስጤን የሚነካኝ ተባርኩ ቀጥሉበት💕💕💕🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @user-th3gi1kv2f
    @user-th3gi1kv2f Před 8 měsíci +1

    ተባርኩ ዬኒይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @lemlemdesalegn83
    @lemlemdesalegn83 Před rokem +2

    አመን!ዮን 😭🎶💓አንተን ለደከሞች ጉልባት ለሃዛኑት ደስታ ለሰቱት መካሪ ለትውልድ መፍቴ አድርጎ ለኢትዮጵያ ክብር እንድቶን የፈጣራው ውድ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላዓለም ይስገን ምን እላለሁ ግብ የለውም !! 🙏

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 Před 3 lety +9

    ዮኒ ተባርክ ዘጻት ለኢቶዮጵያ ለትውልድ ለ ህዝብ ይሁን🙏🍇

  • @user-dr4mj3mg9y
    @user-dr4mj3mg9y Před 3 lety +9

    ሲገርም ዮኒ ቀጥል ዝም ብለህ ተሳክቶልሐል ❤❤❤

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 3 lety +13

    አሜን አሜን ጌታ ሆይ እንዳልበድል ጠብቀኝ ጌታ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 ዮኒዬ ተባረክ

  • @frezerify
    @frezerify Před 3 lety +13

    Praise the Lord! Congratulations! We are with you in prayer.

  • @rootedinchristwithberiya
    @rootedinchristwithberiya Před 3 lety +6

    I am literally in tears 😭♥️ I love this GOD BLESS YOU AND EVERYONE WHO WATCH THIS AND IS PART OF IT. This what we need this time changing the youth! The adult.

  • @wainsheta732
    @wainsheta732 Před rokem +2

    እየሱስ እየሱስ ዮንዬ ተባረክልኝ

  • @HilinaEndale-lo6mp
    @HilinaEndale-lo6mp Před měsícem +1

    እግ/ር ኦይ የ2016 መልካም ወጣት እንደ 2015 አልልክም እንደ ካቻ አምናም አልልክም እግ/ር ኦን ከዚህ በፊት አይተነዉ በማናቀዉ አባት ኦን እንደ ሌላ የምትበቀይረዉ ትዉልድ የሚነሳበት እግ/ር ኦይ እንደ ልቤ የምትለዉ ትዉልድ ሚነሳበት አመት እንዲኦን እኔ እለምንሀለዉ በጌታ በዚህ ርህስ ፀልዩ🙏🙏🙏

  • @mazamisebomiliko7140
    @mazamisebomiliko7140 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ኃይል ይሁንላችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @solomontebibu2682
    @solomontebibu2682 Před 2 lety +2

    ለምን እንደሁነ አላውቅም ግን ዩህን መዝሙር ስሰማ ፀጉሬች ዪቆማሉ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 3 lety +4

    ለምድነው ዘንድሮ አንድ አይነት ቲሸርት የለበሱት እደዛ ቢሆን በጣም ደስ ይላል ጌታ የረዳችሁ ናቸሁ ተጠቀሙበት ጊዛችሁን

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 Před 3 lety +5

    Am excited 😆🤗 glory to God am with you with my prayers am hopeful that I will be there next year stay blessed all 🇪🇷🇪🇹🇿🇦

  • @LidyaIsrael-ri7nh
    @LidyaIsrael-ri7nh Před měsícem

    እግዝያብሄር ለሁሉም ሰው መልካም ነው። ብቸኝነት እንዳይሰማኝ ሁሌም ከኛ ጋር ነው። አሜንንንንንንንን። እልልልልልልልልልልል🎉

  • @hambisagobena2319
    @hambisagobena2319 Před 3 lety +8

    ጌታ ሆይ አንተን ፈልገው ስለመጡ፣ በመካከላቸው ክብርህን ግለፅ።

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 Před 3 lety +2

    ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ በክዱ ከልሎህ በፀጋው አገዞህ ለዚቀን አደረሰህ ዘመንህ አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ወል ካም መልካም ወጣት
    ዮንዬ እድመና ጤና ይጨመርብህ

  • @lailaeutopia1933
    @lailaeutopia1933 Před 3 lety +4

    በጉጉት ሰጠቡቅ ነበር ዮኒ ተባረክልኝ መንፈሰ ቅድስ አሜን

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን የለ ኢየሱስ ህይወትን የሚቀይር የለም ተባረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye Před 3 lety +1

    አሜን እንደል በድል ጠብቀኝ ኢየሱስ ሆይ መንጋደን አደረ ኑሮሄን አደረ😢😢😢🙇🙇🙇... ጌታ ይበሪከችሁ ብሩከኖች🙏🙏🙏🙏

  • @GilbertMuchineuta
    @GilbertMuchineuta Před měsícem

    Yoni Anitani geta indet yemiwodawu ahunim yetiwulid abat yarigili Yoniiiii Eniwodahalen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe9pf6cr3u
    @user-fe9pf6cr3u Před 3 lety +5

    Ewey ene yanete program say nefesa new yemtfsew yoni blessed ❤️❤️❤️ keseweden 🇪🇷

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክህ አለስልሰህ ዘምረኸዋል ደሞ አስለቅሰኽኛል ጠብቅ አገኝሀለው blessd

  • @robelkebede2067
    @robelkebede2067 Před 3 lety +6

    በብዙ ሀዘን ዉስጥ ሆኜ መልካም ወጣት በመማሬ ምን ያህል እንዳተረፍኩ ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @dagmawitalemayehu46
    @dagmawitalemayehu46 Před 2 lety +1

    ልብ የሚነካ መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ እናመሰግናለን የኔ አፃናኝ

  • @asterteshom90
    @asterteshom90 Před 3 lety +1

    ዮኒ ጌታ የመረጠህ ደንቅ ነህ እኮ ያንተን ትምህርት ለመማር በጣም ጓግቻለው ፍጣሪ ካለ ከሰደት ስመለስ ጌታ ያድረሰኝ

  • @merona8161
    @merona8161 Před 3 lety

    ጌታ ይባረክ ክብር ለጌታ ይሁን መታደል ነዉ የጌታ መሆን ጌታሆይ ትዉልድ ሁሉ ይፈታ ላንተ ይንበርከክ የወኒዬንም ፀጋህን አብዛለት

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 Před 3 lety +1

    ዮኒ የእግዛአብሔር ፀጋ ይብዛልህ በየሱስም ትውልዱ ይፈወስ

  • @hanandigsa765
    @hanandigsa765 Před 3 lety +1

    ጌታ በእየሱስም በድል የስጀማረ ጌታ በድል የስጨረስችው ዮንዪ ጌታእየሱስ ሀይልን የስታጥቅል በረተሌን አንት የትውልድ አበትነህ ለምልምልን እውድሀለው ታበረኪልን እግዚአቡር ከሁለችንም ገረነው

  • @kristinawalde9653
    @kristinawalde9653 Před 3 lety +1

    አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜንንንንን ቅዱሳን ጌታ ይባርካችሁ በብዙ

  • @aynigrn9739
    @aynigrn9739 Před 3 lety

    Oh, Jesus your ibe touch changes life! Please touch me too thru this program

  • @Sariyoo
    @Sariyoo Před 3 lety +3

    😥😥😥ጌታ ሆይ ባለ ማሴተዎል እንዳልጠፍ አደራ😥😥😥

  • @user-xh2oj9iq5v
    @user-xh2oj9iq5v Před 3 lety +1

    ዮኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም ወጣት በመጀመሩ ጌታ ይባርክህ

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 Před 3 lety +12

    ውይ ታድላቹ እኔስ መቼ ይሆን ይህ መልካም እድል የሚደርሰኝ?

  • @hediyajemal
    @hediyajemal Před 18 dny

    ❤😢😢😢 የኔ ጌታ ተባረክ መዳኛዬ

  • @mimietiho9372
    @mimietiho9372 Před 3 lety

    ዮኒዬ ባንተ ትምህርት ሕይወቴ ተለዉጥዋል ጌታ ምስክሬ ነው ዘንድሮ በቦተዉ እገኛለዉ ቡዬ ነበር አልቻልኩም ጌታ ቢፈቅድ 2014 አልቀርም ተባረክ አገልግሎትክ በብዙ ይባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tesfayebedoro2942
    @tesfayebedoro2942 Před 3 lety +2

    Amen Amen geta egzabher abizto yibarikkachu

  • @user-js1gl3yo9w
    @user-js1gl3yo9w Před 6 měsíci +1

    Amazing God bless gays amen 🙌

  • @solomonsamuel2004
    @solomonsamuel2004 Před 3 lety

    Praise lord. Yoniye geta yibarkh

  • @fretagebregziabher384
    @fretagebregziabher384 Před 3 lety

    amen amen amen amen amen amen🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @daresaid5383
    @daresaid5383 Před 3 lety

    ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ዮኒዬ ተባረክ

  • @jesusejesuse2223
    @jesusejesuse2223 Před 3 lety

    Shalom ebakachu siseterena Mase mezegebi efaligalewo Yoniyene edete Lageyewo woye mizegeba Aleqe

  • @fikerselametesafaya9989

    እድለኛ ትውልድ ነው ጌታ ይባርክህ ዮንዬ

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 3 lety +1

    የኔ በረከት ሳቅህን ማዬት ሐሴት ይሞላኛል !ሳቅ ይሙላህ!

  • @abiytsehay5035
    @abiytsehay5035 Před 3 lety

    አስቲ ዮናታንን የምትወዱት በlike ፍቅራቹን ግለፁለት❤

  • @senaitselishi7703
    @senaitselishi7703 Před 3 lety +4

    የኔ ጌታ አንተ እኮ አቻ የለህም
    አባቴ ቤተሰቤ ጓደኛዬ ሆነህኛል ካአንተ ሌላ ማንም የለኝም በቤትህ አቆየኝ

  • @selamawitabera4790
    @selamawitabera4790 Před 3 lety

    ተባረኩ በጣም ነው ምታስቀኑት በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏🏼🥰😍

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው።

  • @betelhemsolomon8485
    @betelhemsolomon8485 Před 3 lety +1

    Tesaktolehal yoniye ye dekamek wetat negn betam ewedhalew edmakhen kena ly keneso yichemerelek yena 1egna.😘😘😘

  • @mehletyema9367
    @mehletyema9367 Před 3 lety +1

    Fexary hoy eza mikafelutn ena egan be silk minayeu fewsen ❤️❤️

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +1

    ጌታ ሆይ ለዚህ ትውልድ ፀጋ ይብዛ

  • @morhafmorhaf9972
    @morhafmorhaf9972 Před 2 lety

    እዳልበድልክ ጠብቀኝ እዳላሳዝንክ ጠብቀኝ ድንቅ
    መንገዴን አደራ በቀራው ዘመኔ ሰራዬን ልስራ ስራክን ስራ ንሮዬን አደራ ድንቅ ዝማሬ

  • @christenfam6449
    @christenfam6449 Před 3 lety +1

    Gata yeradchu......yoni gata yebreke yedgfe yabarta mogase yehune ❤🙏

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ዮኒ

  • @biraniasafe2974
    @biraniasafe2974 Před 3 lety +1

    Ameeen geta yebarek dagim matedes new uuuf ba akel bigegn minegna des bahalegn

  • @DiboraDemeke-nx9ts
    @DiboraDemeke-nx9ts Před rokem +1

    Enat abat homkilgn ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 3 lety +1

    ሃሌሉያ ከማለት ውጪ ሌላ ምንም ማለት አልችልም
    ኢየሱስ መልካም ነው ክብር ለመንፈስ ቅድስ 🙏🙏🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖እወዳችሃለሁ

  • @user-vd8vw4le4c
    @user-vd8vw4le4c Před 3 lety

    ዮንዬ አንተን ሰለ ሰጠኝ ጌታ እናመሰግናለን

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 Před rokem

    Proudly for being christian,

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 3 lety

    Egziabher yebarek hallelujah hallelujah 💗💗💗💗🌹🌹🌹😭😭😭😭😭

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 Před 3 lety +1

    May God bless you and your family you are amazing ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikuwaworku3540
    @tarikuwaworku3540 Před 3 lety +1

    yoniye elfi hun geta zemenihen yibarik yezemenachin pawulos wongel yemisirachi absari menfes kidus kante ga yihun

  • @user-rw7it3cm9m
    @user-rw7it3cm9m Před 3 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Geta hoye bakarani zemani aniteni likatalewu

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 3 lety +1

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    የአባትነትን መንፈስ ጌታ ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠ ስሙ ይባረክ

  • @meskeremmeskerem7899
    @meskeremmeskerem7899 Před 3 lety +1

    gatahoy smh ybarek yoniya zmnh ybarek ename barkotu ydresn mechiwu amet bslam lhgra yadrsnina brktu likafl lhgra bslame yadrsnina 😭😭💔🙏🙏

  • @irreessiirreekeenya2478

    Yoniye zemenih yibarek

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 3 lety

    ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bazateddy8306
    @bazateddy8306 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 3 lety

    ዮንዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @eliltakaleb6268
    @eliltakaleb6268 Před 3 lety +2

    Betam memetat felg nber gen bchayen honku gen ketay alkerem beye asebalew melkam koyeta ewdchuhalew😍😍😍

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 3 lety +1

    Amen geta hoyi temesgen

  • @eshaw03nahom28
    @eshaw03nahom28 Před 3 lety +1

    yoniye tebarek

  • @hanamarkos2444
    @hanamarkos2444 Před 3 lety

    Amennn Yoni Geta Zemenkn Yibarekew😍😍😍☝️🙌🙏

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety +1

    Keber le Eysues yhuen Amen amen Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @freweinizere7098
    @freweinizere7098 Před 3 lety

    God bless you yoni to the Glory of God.

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 3 lety

    ተባረክ፡ዮኒየ፡አንደኛ፡ተባረክ

  • @kassuelias9214
    @kassuelias9214 Před 3 lety +1

    ጌታ ዘመንህን ይበርክ!!

  • @user-dk8dl6hm7g
    @user-dk8dl6hm7g Před rokem +1

    👏👏👏💔💔💔💔💓💓💓አሜን አሜን አሜን

  • @hei7956
    @hei7956 Před 3 lety

    Ye Jenerestion Tewekayouch, Ezih bet yalew menfes be Melaw Alem lalu wetatoch yedres, Yfewes 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 Před 3 lety

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @bekiethio5363
    @bekiethio5363 Před 3 lety +5

    Melkam gize kiberuni geta bicha yewusedewu yesu hilewuna demiko yetaye

  • @lemengohailu4211
    @lemengohailu4211 Před rokem +1

    Ehen mezmur ssema weste alkshi alkshi yleghal 😭😭😭geta ybarkh yoni

  • @alemashalimekonnen4331
    @alemashalimekonnen4331 Před 3 lety +1

    አግዚአብሔር የተመሰገነ yihun